ታላቅ የምስራች‼️ለኦርቶዶክሳውያን እንሆ አዲስ ዜና /ከዚህ ቡኃላ ሁሉም ይቆማል!

  Рет қаралды 31,754

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

2 ай бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ

Пікірлер: 54
@user-zk1og8qi6s
@user-zk1og8qi6s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሊቃውንት ቤተክርስቲያን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ'ን ብፁ አባታችን በረከቶ ይደረብን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@cricket3806
@cricket3806 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተ ክርስቲያናችን ሃብታችን ናትና 🔔⛪️🙏🟢🟡🔴🙏⛪️🔔
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጉዳይ የማይሮጥ የማይቀደመው ኃያል አምላክ ያሳሰበ፣ ያስጀመረው ለጥቅም ያደርገዋልና አሁንም ለዘላለም ይመስገን። ሥራውንም እሱ ይምራዉ።
@user-hu3up9bx1f
@user-hu3up9bx1f Ай бұрын
ያባቶች አምላክ ሜላድን ለትልቅ ደረጃ ላደረሰ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ለአባቶቻችን ምሥጋና ይግባቸውና ቀድሞውኑ የክርስቲያን ሕይወት ለሰው መኖር ነው።ለሥጋ መኖር አይደለም።በተግባር አሳይተውናል ሁሉን ነገር።ሥለዚህ ለጊዜያዊ ችግር የማንበገር መሆኑን ሁሉም ሰው ማወቅ ይገባዋል። ስብሐት ለእግዚአብሔር ።
@tenayezerihun9894
@tenayezerihun9894 2 ай бұрын
አባታችን በረከታቸው ይድረሰን በጣም ደስ ይላል በርቱ እንዲህ ስለ ሌሎችም የቤተክርስቲያን ቅርሶችንም በቤተክርስቲያን ንብረት ቢመዘገቡ ምክንያቱም ሁሉም እየተነሳ እንደፈለገ እንዳያደርጉ ይህ ጥሩ ጅማራ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳን !!!!!!
@adenewbarega239
@adenewbarega239 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለቃውንትን ጤናና እድሜ ያድልልን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Nurulin AbatochChn yihe endilemelim new TselotChin Tsbareku!edmena Tena yistachihu Amen
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v Ай бұрын
እግዛሔቤርፀገውንያብዛላቹውአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላ ምን ይከፈለዋል ❤❤❤🙏🙏🙏
@berhanabay7338
@berhanabay7338 2 ай бұрын
ተነሰተዋል ፍረምናጦሰ ከሰተብርሃን ሀለሉዩያ"
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 2 ай бұрын
እሰይ ተመስገን እናመሠግናለን
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን በውነት የመነ ለዘላለም አያፍርም!!! እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ እንጂ ነጋጅ አምሌክ አደለም!!!
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 2 ай бұрын
.የኔዉድሲአምርብሽቀሚስ ሱሪተይቀሚስነዉየሚአምርብሽ❤❤❤
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 2 ай бұрын
Egziabher abatochachin memihirochachinin ytebikilin zemenachihun ybarkilin
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 ай бұрын
አባቶቻችን በርቱልን ምንግዜም እውነት ያሽንፋል !!!
@mikiscell6705
@mikiscell6705 2 ай бұрын
በረከቶቶይደርብ
@henaa3965
@henaa3965 2 ай бұрын
ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡በየለቹበት፡በያለንበት፡እማብርሃን፡ከክፉ፡ጠላት፡ትጠብቀን፡ሁላችንም፡አሜን፡ኑሩልን፡ቅደስን፡አባው፡አባቶቻችን፡ሊቃውት፡አባቶቻችን፡ሀዋርያዊያን፡ወንድሞቻችን፡እማብርሃን፡እድሜና፡ጤና፡ስለምና፡ፍቅር፡እንድነትን፡ውድ፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡እንድህ፡ነው፡የምያሚርብን፡እኛ፡የእማብርሃን፡ባሪያዎች፡ተዋህዶ፡እንድህ፡ነው፡ፍሬዋችሽ፡ምግባርቸው፡ጋና፡ተበሪያለሽ፡በአለም፡ላይ፡ከፍ፡ብለሽ፡ጠላቶችሽ፡ከእግርሽ፡በታች፡ይስግዱልሽል፡እውነት፡ትቀጥናለች፡እንጂ፡አትበጠስም፡💯💯💯👍👍👍😍😍😍🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tenayezerihun9894
@tenayezerihun9894 2 ай бұрын
በቁም መጻፉን በትክክል እኔም በግሌ እቃወማለው ምክንያቱም ወደጥንቱ እየተመለስን አሁን በቁቤ መጠቀሙ አያፉርሰውም ይህ የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው!!!
@nigusteshome6884
@nigusteshome6884 2 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 2 ай бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ባሉ ቋንቋዎች ሁሉ በሳባዊ ፊደል መጻፍ አለበት ምክንያቱም ሳባዊ ፊደል የጋራ ሀብታችን ስለሆነ
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ይሰማል ።
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 2 ай бұрын
በሽመናውም እንዲሁ ወደ ጥንቱ የሚመለስ ድርዶት ቢቌቌም ጥሩ ነው
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 2 ай бұрын
Thanks
@mitkuyenet4762
@mitkuyenet4762 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለተደረገልን ነገር ሁሉ! ነገር ግን አሁንም ግልጽ ያልሆልኝ ነገር ቢኖር ማምረት ጥሩ ነው ነገር ግን ቤተክርስቲያን አባቶች ቸለልኝነት የኦርቶዶክስ ተከታይ የሆነ ያልሆነም በአጠቃላይ ከተማ ውስጥ ሲነገድ በዝምታ በማየት ሥራ ዓት ሲጣስ እናያለን ይህስ እንዴት ያዩታ አባቶች ?
@legessedebele936
@legessedebele936 2 ай бұрын
እናሸንፋለን; በሌላ ቋንቋ አይጻፍም የሚል አስተሳሰብ የቤተክርስቲያን አስተሳሰብ ያልሆነ የፓለቲካ ዕሳቤ በመሆኑ ከዚህ ውጡ!!
@Dj-st3kn
@Dj-st3kn 2 ай бұрын
አላሉም ደግመው ያዳምጡ የተሰጠው አስተያየት በሀገራችን ፊድል ይፃፍ ነው ያሉት እርሶ አስተያየት በፃፉት ፊደል
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 2 ай бұрын
አንደኛው ግለሠብ የሰጡት አስተያያት "በኦሮምኛ ቁቤ መጻፉ ፖለቲካ ስለሆነ ትክክል አይደለም ያሉት ግልፅ አይደለም ኦርቶዶክስ አለም በከፊል የሚከተለው ሀይማኖት መሆኑ እየታወቀ ሁሉም በቋንቋው እንዲማረው ማድረግ ሲቻል በዚህ ቋንቋና ፊደል ብቻ መፃፍ አለበት ብሎ መወሰን አግባብ አይደለም
@wandehailu3234
@wandehailu3234 Ай бұрын
Egziabiher libona yistih sewuyew "Qubbe " indante mahayimu besbash siga yeyaze meselek tiwlid le tiwlid tekebablot Miketil inji. Inde Antena ye hasabih Acebcabiyoch nachu mitasedibun
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Ye Orthodoxn Guda Kemengist gar atagenagbu. ‼️Qerdochachnin Tebkulin pls🙏😔
@user-hm5qy7oq1v
@user-hm5qy7oq1v 2 ай бұрын
ዘመኑ አንድ ደግ ሰው ሁለት ዶሮ ሲያረባ ጎረቤቱ አስራ ሁለት ሸለምጥማጥ ያረባል እና ሸለመጥማጡን ልቦና ይስጥልን
@genetalemu7092
@genetalemu7092 2 ай бұрын
👍
@weredetsehaywoldeyohannes9434
@weredetsehaywoldeyohannes9434 2 ай бұрын
ይገርማል ገና ወደ ቀልባችሁ ልትመለሱ መሆናችሁን በማየቴና በመስማቴ ተገርሜያለሁ በሉ እንግዲያስ 'አስግሩ ለነ ቆናፅለ ንኡሳነ እለ ያማስኑ አፀደ ወይንነ' በቴሌቭዥን ጣብያዎቻችን ጀምሩ
@berhanabay7338
@berhanabay7338 2 ай бұрын
አፄ ዩሓንሰ ደብረ ሊባኖሰ ሲቆረቁሩ ብራና ዎቸ ከትገራይ ወሰደው ኦትዮፐየያ እንደገለገል አድርገው ነበር ፣ አፀ ምኒከ ሲየየፈርሱ ብራናው የት አድርሰወት ዩሆን1?
@negatketema3965
@negatketema3965 2 ай бұрын
ይህ ዝግጅት መልካም ሁኖ ሳለ፣ በመምህር ጳዉሎስ በሌላ ቋንቋ ለብራና መጽሐፍ ገለጻ ሲያደርግ ስም እንደሌለው አድርጎ መናገሩ ስህተት ይመስለኛል ። በተለይ የቤተ ክርስቲያን ስዎች እንደዚህ እየቀላቀሉ መናገሩ ልክ አይደለም። ለመሆኑ አንድና ሁለት ወይም ሀ እና ለ ለማለት ሌላ ቋንቋ ያስፈልግ ነበር¿
@meron5640
@meron5640 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂😂 4:25 ❤❤❤❤❤❤❤
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 2 ай бұрын
እናሸንፋለን የሚባል የወያኔ ፉከራ ያስጠላል እዚህ ቦታ ትክክለኛዉን መሥራት አሸናፊ ተሸናፊ ፉከራ ለመስማት አያሻም
@Eyob797
@Eyob797 2 ай бұрын
ቁቤ የዲያብሎስ ል(ጆች) የምዕራባውያን/የዒሉሚናቲ ሴራ ነው።
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሽንገላ ይሰውራችሁ። ፈጽማችሁ እትሸንግሉ። እግዚአብሔር ሸንጋዮችን ይጸየፋል።
@teasfaw7894
@teasfaw7894 2 ай бұрын
ሆሮሚኛ ከገባበትየቃየል ቃንቀቋ ነው
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን የገነባች የኢትዮጵያ ተዋህዶ ሀይማኖት ነች ።መሪዎቿ ቄሶች ነበሩ ።የሚመአሩ ነገስታት በጳጳሳት በጎ ፈቃድ ነበር ።ኦርቶዶጰክስ በበታማኝነቷ ለነገስታት በጅሮንድ ሆና አገልግላለች ።ለምሳሌ የወርቅ ብር ቅርስ የግብር ሰብል የእንሰሳት ግብር ሁሉ በቄሰ ገበዛት እየተጠበቁ ለመንግስት መሠሰት ሆነው አገልግለዋል ።በመሆኑም በግዝ ቋንቋሀበላ በአማርኛ ቋንቋ ስትጠቀም የቆየች ስለሆነ የቁቤ ፊደል የተኮረጀ ነውና ወደ ቤተ ክርስቲያን ባይቀርብ ።ባይካተት ይመረጣል ❤ቁቤ የቅናት ና ምቀኝነት መገለጫ የኦነግ ፖለቲካ ከመሆኑም ባሻገር። ገንዘብ ጊዜ ጉልበትን የሚያባክንም ነው ።
@asrattsegayewolanna4625
@asrattsegayewolanna4625 2 ай бұрын
ማ ን ይ ሁ ን ከማ ን የወ ሰደ ዉ ? ተራ ቁ. አማ ርኛ ልዩ መ ጠ ርያ "ም ንም የቅርጽ ለው ጥ ሳይ ደረግ ወ ደ እንግሊዘኛ የተወሰዱ" "የእንግሊዘኛው ፊዴል አጠ ራ ር" 1 ሀ ሃሌታው ሀ ሀ ዩው 2 ለ ለ ትንሹ ኤች 3 ዘ ዘ ትልቁ ኤች 4 ረ L ኤል 5 ር C ሲ 6 ጠ M ኤም 7 ሠ ሠ ራ ዊቱ ' ሠ ' ሠ ደብ ሊው 8 ሃ ሃ በቀላሉ ወ ደ ትንሹ ም ሆ ነወ ደ ትልቁ ዋይ መ ጻፍ ይ ቻላል
@EliasGebremichael-gp4mo
@EliasGebremichael-gp4mo 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ መሰረት ርእሰ ኣድባራት ወገዳማት ኣክሱም ፅዮን በሃይማኖት ኣልባ እርኩሶች ስትደፈር ኣማኞቿ በቀፅር ግቢዋ ከ800 በላይ ሲረሸኑ የት ነበራቹ???? ለምንስ እስካሁን ይቅርታ ኣልጠየቃችሁም??? ያሳዝናል እነ ኣፀ ዮውሃንስ ለሃይማኖታቸው መስዋእት ሲሆኑ እናንተ ግን______
@user-zw7yf9pj4r
@user-zw7yf9pj4r 2 ай бұрын
የእየሱሰ መሰቀልና መገረፍ ኢትዬጽያ ነው? ተው ዋሻችሁ አስተካክሉ
@getmer5301
@getmer5301 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው የእናነተ እውቀት የኢትዮጵያን ከረሃብና ከእረዛት አላወጣትም።ይልቁንም የድግምት እውቀታችሁ አቆርቁዞ ከድህነት ጣሪያ በታች አደረጋት እንጂ ! ሌላው ኦነሲሞስ አማራጭ ስላልነበረው መጽሐፍ ቅዱስን በሣባ ፊደል ሊጽፍ ቻለ እንጂ ፊደሉ ለኦሮሚኛ ቋንቋ ምቹ ሆኖ አይደለም።የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የኦሮሞ ሕዝብ ፈጣሪን የሚያመልክበትን ጽሁፍ የሚወስነው እራሱ እንጂ ሌላ ወገን አይደለምና።የባህልና የቋንቋ ወራሪዎች አርፋችሁ ተቀመጡ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ወሀብዬ ሙስሊም ነክ መሰለኝ አንተ ዘርኛ ይበርድልካል ሀይማኖትና ብሄር ለይ ደደብ እራስ ወዳጅ ከኢትዮጵያ ምድር እንዳንተ ያሉት ዘርኛና አንተም ጨምር ይንቀላቹ ሙሲሊም እኮ የአርብ ህግ በኢትዮጵያ እንዲፀድቅለት ሚናፍቅ መጤ ነው ናቹ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
የጫታም ልጅ አንተ ዛፍ አምላኪ ሙስሊም ፑለቱካ እንጂ ሀይማኖት አይደለም ።
@abugida794
@abugida794 2 ай бұрын
​@@ZorishMenjeta ኢትዮጵን ለማፍረስ የሚሮጡ ውሀ ቢዝምነው! ሙስሊም አይደሉም ይለያያሉ
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 2 ай бұрын
መጀመርያ አንች ከአርቴፌሻልነገሮች እራቂ አንች አለማዊነሸ።ወይሰ መንፈሳዊ አረ ተው ሰልጣኔ።የምትሉት ታዋቂ ሰለሆንኩ ማንም አይነካኝም ነው ነገሩ አርስቲሰቶች በተለይም አንተና ይርም ተብየው በአርቴፌሻል ነገሮች 100%የተጠቃቹሁ ናቹሁ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
#ethiopia #ሕዝብ የመንግስት ጭሰኛ? #ethiopianews #may 15, 2024
47:51
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 9 М.
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,1 МЛН
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 2,8 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 76 МЛН