@TamagneShow with Shambel Belayneh Part 2 | ታማኝ ሾው ከሻምበል በላይነህ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 13,839

Tamagne Show

Tamagne Show

7 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Shambel Belayneh Part 2 | ታማኝ ሾው ከሻምበል በላይነህ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 46
@shebelaw33
@shebelaw33 7 ай бұрын
ብርቅዬ አርቲስቶች እናንተን ማየት በጣም ደስ ይላል በእንቅልፍ ሰዓቴ በስሜት ተውጨ ነው ያየሁት። አመሰግናለሁ ሻምበል ታማኝ ረጅም እድሜና ጤና።
@shdhhshdgdh5042
@shdhhshdgdh5042 7 ай бұрын
በጣም በጣም ግሩም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ኑሩልን
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 7 ай бұрын
የሚያሳዝነው ጥሩ የሚሰራ ሰውን የማወደስ ባህል የለንም። ታማኝ በየነን እንኳን የሚኮንኑ ድኩማኖች ሞልተውናል! ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!
@ayalewtessema4549
@ayalewtessema4549 7 ай бұрын
በጣም ኮራሁባችሁ! እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጣችሁ!
@derejeabate1591
@derejeabate1591 7 ай бұрын
ምን ይባላል ሌላ ታማኝ ! እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ እንጂ፣ ትልቁን እንደ ትልቅነቱ፣ እያከበርክ፣ ቀልዱን እና ቁም ነገሩን በሚስብና በሚጥም መልክ የማቅረብ ችሎታህ ይለያል።ሻንበል በላይን ካለን ግንዛቤ በላይ አስተዋዉቀኸናል ሰው በሂወት እያለ በዚች ምድር ላይ ያከናወነውን በጐ ነገር ከግለሰቡ ጋር ፊት ለፊት እያዩ ከመረዳት የበለጠ የሚያስተምርና የሚያዝናና ነገር ምን አለ፣ ብትችል ሌሎችንም አንጋፋና ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያወችን ከነ ገጠመኞቻቸው ብታቀርባቸው መልካም ነው። I would like to thank and express my great respect for both of you.
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 ай бұрын
በጣም የምታምሩ ቤተስቦች ናችሁ እንኮን እደረሳችሁ ለክርስቶስ ልደት በዓል አባታችሁ ሻምበል በላይ የኢትዮጵየ እንበሳ ነው ቆንጆ ልጆች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ እናታችሁ ቆንጆ እመቤት ነሽ እወዳችኆለሁ ❤❤❤❤❤ ተባረኩ ዘመዶቼ
@frehiwotterefe7216
@frehiwotterefe7216 7 ай бұрын
በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ ታምኝ ፕሮግራምህን ሁሉንም አያቸዋለሁ በጣም ነው የምደሰተዉ በጣም ጉበዝ ነህ ሁሌ የምመኘው ባንተ ጊዜ ተወልጄ ያንተ ጓደኛ ብሆነ ብዬ እምኛለሁ በጣምም እቀናለሁ ግን የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንክ እኮራለሁ ዕድሜ ጤና ከነ ቤተሰብህ እመኛለሁ
@amsaluamare6203
@amsaluamare6203 7 ай бұрын
ወይኒ የመጨረሻልጁን አፌ ቁርጥ ይበልልክ 😂😂😂❤❤❤❤ ውድ ድድድድድድድ
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng 7 ай бұрын
ታማኝ ጠፋህብን። እንወድሀለን። ምን ምን ይሁን እባክህ አትጥፋ። እንወድሀለን። ሰዉ ሆኖ የማያሳሳት የለም ካተፋህም ይቅር እንልካለን። ወንድምህ
@mehamedahmed1785
@mehamedahmed1785 7 ай бұрын
ታምዬ ከሻምቤ ጋር የሃገራችን ኮከቦች ናችሁ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 7 ай бұрын
Thanks 🙏 🇲🇱🇬🇧💪
@ccc-zu9pv
@ccc-zu9pv 2 ай бұрын
It was fascinating and an emotional interview..
@amsaluamare6203
@amsaluamare6203 7 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ደሥ ይላል❤❤❤❤
@kassas4
@kassas4 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሕን ባርኮ ለቁም ነገር ያብቃልሕ
@BMT368
@BMT368 7 ай бұрын
ሁለት ምርጦች❤❤❤
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
የታማኝ የሞደሬተርነት ችሎታም አሁንም ልዩ ነው
@user-tp2xv3yr1c
@user-tp2xv3yr1c 7 ай бұрын
thank you very much.Tamagne you are Ethiopian man.
@melakbirara2845
@melakbirara2845 7 ай бұрын
It is so best. Thank you Artist Tamagne Beyene
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
ህዝብ ለህዝብ ምርጥ
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 5 ай бұрын
ሻምበል በላይነህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ፡በጣም ጨዋ፡ሩህሩህ፡አዛኝ ገራገር ዘመናዊነት ፈጽሞ የማይነካው በባህሉ፡በቋንቋው በወጉ በሁሉ ነገር የሚኮራ መልካም የጥበብ ሰው ረጅም እድሜ ተመኘሁ ቅር ያለኝ ግን አንድ ትልቅ የሀገር መሪን የነበረን ሰው እንዱሁ በነጠላ ስሙ መንግሥቱ እያሉ መጥራት ግን በጣም በጣም ስህተት ነው ከናንተ ፈጽሞ አይጠበቅም ያኔ ቢሆን ያንቀጠቅጥህ ነበር ታቀዋለህ ተገቢ አይደለም።ታማኝም ቢሆን ማስተካከል ነበረብህ ኤቲክሱም አይፈቅድም በህግም ያስጠይቃል ብቻ ቅር አሰኝቶኛል።በተረፈ ሁለታችሁም ዕንቁ ተኪ የሌላችሁ ናችሁ ጨዋታችሁ ደስ ስትሉ ይህ ነው ትክክለኛ የሀገራችን ወግ አጨዋወት ለዛችሁ ሳቃችሁ ጨዋታችሁ ፍጹም አይጠገብም ኑሩልን።ጋሽ ተስፋየ ለማ የጥበብ ዋርካ ታላቁ ጋሽ ተስፋየ ነብስህ በሰላም ትረፍ።ስራዎችህ ሁሉ ከትውልድ ትውልድ ይሸጋገራሉ ስራዎችህ ህያው ናቸው።
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 6 ай бұрын
ታማኝ አንኮ ታማኝ ነህ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 7 ай бұрын
ትማኝ አንበሳዬ ኑርልኝ።
@addis8247
@addis8247 7 ай бұрын
ዝግጅትህን አየሁት፡፡ ደስ ይላል፡፡ ስለኢትዮጵያዊነት ብቻና ብቻ ነዉ፡፡ኢዲሱ ትዉልድ በክልል ልጓም ተሸብቦ እንኳን በጋራ መዝፈንና ማዝናናት ለመግባባትም የቋንቋ ልዩነት ችግር፣የትምህርት አሰጣጥ ስልት በክልል ይዜት ታጥሮ ዩኒቨርሲቲ ስገቡም የጋራ ተግባቦት ለመምሰረት ትልቅ ችግር አለ፡፡ ፖለቲካዉም አልሰክን አለ፡፡ በዘርና ጎሳ መደራጀት እንጂ በኢትዮጵያዊነት የሚያደራጅ ፖለቲከኛ የለም፡፡የእድር ዳኞች በዙና ከአባላቶቻቸዉ ዉጭ ለሌላዉ ማሰብ የለም፡፡ በል ይመችህ፡፡
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
ዋውውውውው
@hayutube222
@hayutube222 7 ай бұрын
ህዝብህ እየጠጨፈጨፈ በድሮን ሌላ ወሬ ታወራለህ
@Mamite926
@Mamite926 7 ай бұрын
Great discussion ❤❤❤
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 5 ай бұрын
ተወዛዋዧ ፈንትሽ መሰለቺኝ የታማኝ ባለቤት
@frewzeru2809
@frewzeru2809 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ያደለህ ድምፃዊ ቤተሰብእን ይባርክልሕ::
@ccc-zu9pv
@ccc-zu9pv 2 ай бұрын
Shambell bettam funny saw
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Dagi-man
@Dagi-man 5 ай бұрын
prank እራሱ በእናንተ ጊዜ ነው የቀረው😂
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q 7 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 7 ай бұрын
❤❤❤
@Berenta7
@Berenta7 7 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ አይቼ እንደጨረስኩ የቆጨኝ ነገር ምን ነበረበት ቪዲዮው በዚያ እነ አዳነች ሊያተርፉበት በሞከሩ ወቅት ተለቆ ዱላ ባቀለለት ነበር።
@getachewalene2886
@getachewalene2886 7 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ ለሻምበልና ለታማኝ
@yeshambeltilahun2732
@yeshambeltilahun2732 7 ай бұрын
❤ በጣም ጥሩ ገው.....ነገር ግን....
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 7 ай бұрын
Yemisit meskernet 100% beki new. Bandaw "Habtamu Ayalew " semtehal
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
ህዝብ ለህዝብ መቼም-የትም እንዳይደገም ተደርጎ ነው የተሰራው
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
ታማኝ ይህ የመጀመርያው አማርኛ በትግርኛ ዘፈን መሆን አለበት?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
ታሪክ ይፍረደን -ዋው
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
ታሪክ ይፍረደን-እውነት ይፍረደን -ጊዜ ይፍረደን
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
እንደገና ይሰራ ፕሊስ
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
ተስፋዬ ለማ
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 29 МЛН
ታማኝ በየነ የልጅን ሲያስመርቅ
11:34
Mesi Gemechu-መሲገመቹ
Рет қаралды 13 М.
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 8 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,4 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 56 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,3 МЛН