@TamagneShow with Shambel Belayneh Part 1 | ታማኝ ሾው ከሻምበል በላይነህ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 17,204

Tamagne Show

Tamagne Show

Күн бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Shambel Belayneh Part 1 | ታማኝ ሾው ከሻምበል በላይነህ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
መግቢያ 00:00 - 04:31
ብርቧክስ እስከ አዲስ አበባ 04:32 - 09:40
ስራ ከነባህሩ ቃኜ እና ሜሪ አርምዴ ጋር 09:48 - 15:10
ቴዓትር ቤት ቆይታ 15:15 - 17:50
ነዋይ ደበበን ይዞ ስከመጥፋት 17:57 - 18:50
ራስ ቴዓትር 18:50 - 23:25
የመጀመሪያ አልበም 23:29 - 25:46
አለምዓቀፍ ጉዞ 25:56 - 40:05
ኤልያስ ተባባል 40:08 - 41:33
ኮ/ል መንግስቱ 41:35 - 50:00
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 36
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 6 ай бұрын
ታማኝ ሁሌም በምታቀርበዉ የታላላቅ አርቲስቶች የግል እና የሙያ ተሞክሮ በጣም አስተማሪእና አዝናኝ ነዉ : በአካልም ከ1 እና 2 በላይ አቅሀለሁ Boston መጥተህ እያለህ በዚህም እደለኛ ነኝ በርታ ቀጥል።
@Dagi-man
@Dagi-man 4 ай бұрын
ቆይ ግን ምን አይነት ደስስስስስ የሚልና የሚያስቀና ህይወት ነው ያሳለፋችሁት እውነት ግን እንደምታወሩት ይህ ሁሉ ፍቅርና መከባበር ነበር በቃ ሰውነት እኮ በእናንተ ጊዜ ነው stack አድርጎ የቀረው
@myfabflight983
@myfabflight983 6 ай бұрын
ታማኝ ፈጣን ንግግርህ ነው ውበትህ እና ማንነትህ ስለዚህ ቀጥልበት❤❤❤❤❤
@yaxwax-gh9bs
@yaxwax-gh9bs 6 ай бұрын
Omg amazing show it’s was so fun thank you Tamagh and shambel keep it up 👍
@amsaluamare6203
@amsaluamare6203 6 ай бұрын
ታማኝ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤
@farisgedle2435
@farisgedle2435 6 ай бұрын
Tamagne, please fix the sound system.
@hayat2706
@hayat2706 6 ай бұрын
ይህን የመሰለ የድሮ ታሪኮች ለምን እይታ የለውም ግን በይ ታማኝ ቀኔን በሰቃ አሳለፍኩኝ🎉🎉😂😂😂
@englishworld1743
@englishworld1743 6 ай бұрын
You guys made my day ❤Thank you 😂😂😅😃I can see our beautiful Ethiopia through your friendship. I am literally crying thinking that we don't have this love, trustworthy, and care between us now. May lord help us to get back to our originality 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 6 ай бұрын
ወይ ደርግ መኪና ገዛ ብለው ብሔራዊ ውትድርና ዝመት😂😂😂😂😂😂😂
@amsaluamare6203
@amsaluamare6203 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እደዚህ ቀን ሥቄ አላቅም ❤😂😂😂😂😂😂
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 6 ай бұрын
ሰላም ወንድምሜ ሻምበል❤ ክብር ላንተ🙏🙏🙏 ከፊላዴልፊያ ::
@desalegnseifu7469
@desalegnseifu7469 6 ай бұрын
Dear Tamagn, thank you for the nice interviews. It would be nice if you could improve the sound quality. I watched the interview with Mehari Degefaw and the sound quality could be improved. Thanks
@sol7166
@sol7166 6 ай бұрын
I like the sense of humor 😂
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 6 ай бұрын
Good
@negussietaffa7266
@negussietaffa7266 6 ай бұрын
ጎንደሬነት ነዋ እንደ ኤረትራ ወርቅ ነዉ የሚወደዉ
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 6 ай бұрын
ሸለፈቱ ሸለፈት አለን እኮ ! እናት ታማ ልጅ ዝም አይልም። ፖለቲካው የወረደ ቢሆንም፤ እንቀሳቀስ። ፋኖን ላንቀየርበት ከነክብሩ እንወደዋለን፣ እናምነዋለን፣ እንጸልይለታለን፣ እንደግፈዋለን ! መስዕዋትነት አለመጋራት ያማል። የፋኖ ፊልድ ማርሻሉ የፍትህ አባት ፈጣሪ አምላክ ነው ! ድል ለፋኖ ህዝባዊ ዓላማ ! ድል ለአንዲት ጠንካራ ኢትዮጵያ ! አንድዬ ያውቃል !
@kasahunhabteselasie2309
@kasahunhabteselasie2309 6 ай бұрын
እንደእናንተ ጠባብ አይደለም በ360 ወሬ የሚሸበር አይደለም ነገር ያመዛዝናል ረጋ ብላችሁ ካሰባችሁ ታማኝ ትክክል ነው
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉😂😂
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 6 ай бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏
@derejeabate1591
@derejeabate1591 6 ай бұрын
It is so funny. Thank you so much both of you guys 😂
@mikiyastesfaye2196
@mikiyastesfaye2196 6 ай бұрын
sound ጥሩ አይለደም
@hiwethiwet3622
@hiwethiwet3622 6 ай бұрын
🥰🥰🥰
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 6 ай бұрын
ወንድም ታማኝ፣ ጎንደር ስንጠብቅህ፤ ወደ ፖለቲካ ምልኩስና ገባህ መሰለኝ። የሀገር መከላክያን ብትወድም፣ በስሙ የሚነግደው የአብይ አህመድ ዘበኝ ጸረ ህዝብ ወራሪ ሲለጠለጥ ከፋ እንዴ። ተው እንጅ ታማኝ፣ እናት ታማ ልጅ ዝም አይልም። ሸለፈቱ ሸለፈት አለን እኮ ! ፖለቲካው የወረደ ቢሆንም፤ በእማሆይ ሞት አትጥፋ። ላንቀየርብህ፣ ከነክብርህ እንወድሃለን!
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 6 ай бұрын
አቤቤቤት እንዴት እንደሳቅኩኝ😂😂😂😂። የድሮ ተንኮል ትዝ አለኝ።
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 6 ай бұрын
እስቲ ስለታማኝ ምታዉቁ ይሄ ሾዉ በዉነት አሁን እየተላለፈ ያለ ነዉ ወይስ የድሮዉን እየደገሙት ነዉ
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 6 ай бұрын
የአሁን ነዉ በፊትም በእንግድነት ሻምበል ቀርቦ ነበር
@mintuadera9882
@mintuadera9882 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 ай бұрын
Tamagne, you're an amazing archiver. You pretty much got a pile of Ethiopian artist history. Please, make sure to donate all your historical interview to next generation❤
@danieltesfaye9835
@danieltesfaye9835 6 ай бұрын
😂😂
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 ай бұрын
ሻምበልና ታማኝ ጎንደሬዎች ሆናችሁ ሻምበል ስለሚባለው ማእርግ ከየት እንደመጣ አለማወቅችሁ ታዘብኳችሁ፡፡ የእንግሊዝኛ ማእርግ ወታደሩ ውስጥ ሳይገባ "" መቶ አለቃ ፤ ሻምበል ፤ ሻለቃ የሚባሉ ማእርጎች አጠራራቸው ፦ የሺህ አምበል ፤ የሺህ አለቃ ነበርና ጉዳዩን ተነጋግራችሁ አለፋችሁት ባለማወቅም ይሆናል፡፡
@mknyat10
@mknyat10 4 ай бұрын
ሻምበልን ከራሄል ግዜ ጀምሮ አከብረው ነበር .. ኢትዮፕያዊ ሁኖ .. አሁን ግን አማራ ሁኖ ስሰማው ቋቅ ይለኛል ዘፈኖቹን ሁሉ ደልቻለሁ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 6 ай бұрын
የሞተው ሳሞራ ማሼል ለማለት ነው ሻንበል ያለው
@negussietaffa7266
@negussietaffa7266 6 ай бұрын
ታማኝ ኤረትራ ያንተ ሆና አታቅም።
@busyline3882
@busyline3882 6 ай бұрын
ኮሮኔል መንግስቱ ሐይለማርያምን አንቱ በላቸው ኢትዮጵያን ስለሚወድ አንቱ ማለት ለርሳቸው ሲያንስ ነው አንተም አርቲስት ታማኝም የተከበራችሁ የሰው ማንነትና ልክ የምታቁ ስለሆነ ለናንተ መንገር የለብኝም ሰላም ሁኑ እድሜና ጤና ይጨምርላችሁ ።
@hagosmokonnen9799
@hagosmokonnen9799 6 ай бұрын
ኣረገኝ በላይነህ የጠዳ ኮበሌ የእንፍራዝ ማሲንቆ ከርካሪ እነወዴት ነህ ላስታውስህ መጀመርያ ወደ ዲሲ ኣከባቢ በህዝብ ለህብ ተከማችቲ ከመጣው ስብስብ በደርጎች ላስታውስህ በመቀጠል እንግዳ ሆነህ በኣርሊንግቶን ቨርጂንያ ወደ ዱሱ ወደ የኣልማዝ ዳማ ረለስቲራንት ሳመላልስህ ታስታውሰዋለህ በላይነህ በመቀጠል ከጋሽ ከተማ መኪነን ጋር ወደ ነጋሪት ክለብ ወደ ጂርጅያ ኣቨኑ ሳመላልሳችሁ ታስታውሰዋለህ ወይ ወዱ በላይ ነኝ ታማኝስ እንዴት ነህ እንዴት ነው ነገሩ ከወዴት ተደረሰ
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,5 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 33 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,6 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 343 М.
Abdu kiar & Tamagne Video by Abdu Kiar's Interview with Tamagn
10:11
ermiyas assefa
Рет қаралды 105 М.
ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ህይወት እና ሥራዎች Kahlil Gibran  - Girum Tereka @GirumTereka
52:18
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,7 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,7 МЛН