በሽታዎችን የሚያጠፋው ተዓምራዊው የቡና ቅጠል

  Рет қаралды 27,690

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

11 ай бұрын

በሽታዎችን የሚያጠፋው ተዓምራዊው የቡና ቅጠል

Пікірлер: 109
@tube6263
@tube6263 11 ай бұрын
ላይክ እያረጋችሁ በዝህ ልጂ ሰበብ ብዙ ሰው ትምርት እያገኘ ስለሆነ አበረታቱ በላይክ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 11 ай бұрын
እኔ ትውልዴ ድሬደዋ ነው የቡና ቅጠሉን ቁጢ ተብሎ ይሸጣል ሻዩን እንጠጣለን ጥቁሙን ግን ምንም አናውቀውም ስለሚጣፍጠን እንወደዋለን ወንድሜ ተባረክ ቤተሰቦቼ እንዲጠጡ አጥብቀው እነግራቸዋለሁ
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 11 ай бұрын
ታሜ አንተ። ብሩክ የተባረክ። ምን ያልተማርነው። ከአንተ ጨምሮ ጨመሮ። ይስጥህ ስንት ሰው እየተፈወሰ ነው። ቀደም ብለን። ባወቅነው ታሜ እድሜ ከጠና ይስጥህ ሚነገረው ቅጠል በሐረር ይጠቀማሉ በጣም።
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 11 ай бұрын
እኔ የድሬደዋ ልጅ ነኘ የምኑረው አሜሪካ ነው የነ ሻይ ቁጢ ነው ተባረክ ።
@muiuhagoss2417
@muiuhagoss2417 11 ай бұрын
እኔ የድሬደዋ ልጅ ነኝ ሻይ የምጠጣው የቡና ቅጠል (ቁጢ )እንለዋለን
@user-ey1zs8qm4d
@user-ey1zs8qm4d 11 ай бұрын
ላንተም ሰላምና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ብዙ የማናውቀውን እያሳውከን ነው እናመሰግናለን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 11 ай бұрын
የቡና ቅጠል ቁጢ ይባላል የኔ ቤተሠብ በልጅነታችን የቁጢ ሻይ እሰካሁን እንጠቀማለን ጣዕሙ በጣም ቆንጆ ነው አዘገጃጀቱ ቅጠሉ ይታጠብና ሲደርቅ በሸክላ ምጣድ ይታመሳል በተለይ ጦስኝ ሲገባበት በጣም ጥሩ ጣእም አለው
@elutube3717
@elutube3717 11 ай бұрын
ማሻ አላህ 🎉
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
የቅጠሉ ምስል ብታሳዩን አዲስ አበባ አለ ወይ ?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ብዙ ዓይነት ድንቅ የቅጠሎች አጠቃቀም ነው የነገርከን እና እግዚ አብሔር ይባርክህ 🙏
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
Amen
@user-ri2rg6bj1u
@user-ri2rg6bj1u 5 ай бұрын
ምርጡ ወድማችን ክበርልን እናመሰግናለን
@mentigabu5212
@mentigabu5212 11 ай бұрын
ስለ ጠቃሚ መረጃህ በጣም አመሰግንኻለሁ
@wudefekadu3234
@wudefekadu3234 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ታሜ።
@fatimaibrahim6135
@fatimaibrahim6135 11 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@selamawitasefa1237
@selamawitasefa1237 Ай бұрын
ታሜ ሁሉም ትምህርቶችህን አይችዋለሁ ምንም የማይወጣለት ትምህርት ነው እናመሠግናለን ታሜ በሆድ በሽታ በጣም እሰቃያለሁ ረጅም አመት ሆኖኛል ሥሄድ ሃኪም ቤት የታይፎድ መድሃኒት ይሉኛኛል እባክህን አንድ በለኝ አመሠግናለሁ ,
@badmtube7692
@badmtube7692 4 ай бұрын
ታሜ እኛ የጅጅጋ ልጆች ቁጢ ብለን እንጠቀማለን ገለባውን ደሞ አሻራ እንለዋለን ስለሰጠህን እውቀት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን እኔ የምጠይቅ ለሚጠል ህመም ይሆናል ወይ
@tirsitgetachew9054
@tirsitgetachew9054 11 ай бұрын
በጣም የሚጣፍጥ ሻይ ነው ወደ ሐረር ተወዳጅ ሻይ ነው ጥቅሙን ግን አላውቀውም ነበር እናመሠግናለን
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 11 ай бұрын
Thankyou
@eritreal3955
@eritreal3955 11 ай бұрын
Thanks my sweet brother ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bettybongerandreash433
@bettybongerandreash433 11 ай бұрын
እንካ ደና መጣክ ታሜ እናመሰግናለን👏🏾👏🏾
@adamia3883
@adamia3883 11 ай бұрын
Enmsgalen 😍🙏
@HabteMekonnen
@HabteMekonnen 3 ай бұрын
Thank you
@serkalemyitay9657
@serkalemyitay9657 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 11 ай бұрын
jaza allhh❤❤❤❤❤❤🎉
@ejegayehumesfin4713
@ejegayehumesfin4713 11 ай бұрын
God bless you
@sisisisi8885
@sisisisi8885 10 ай бұрын
💯💯💯🥰🥰🥰🥰 good thanks for you
@kassechengediya8489
@kassechengediya8489 11 ай бұрын
ታሜ ሰላም ነህ እንዴት እ/ር ይመሰግ ነው እ/ር እድሜናጤና ይሰጢህ
@fatesaide5767
@fatesaide5767 11 ай бұрын
አላህ እድሜን ጤና ይስጥህ የኔ ውድ ወንድም
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 11 ай бұрын
Coffee leaves are well knowen and used in Ethiopia. Especially to all Harrar regions. Harrare don't drink Keishai they drink KUTI and that is the name given to the dry Coffee leafe tea. Dried and slightly roasted. Even in Mercato when you buy you ask "Y Harrer shai sitegn." The test is pleasant and different. You must make it light with little leaves if strong it can make you constipated. Our elders knew and used it well. It's very economical too than Coffee.
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
Thanks
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
Thanks
@HayredinShikur
@HayredinShikur 11 ай бұрын
Betame enamesgenalen
@sinkeneshabebe8381
@sinkeneshabebe8381 11 ай бұрын
tame tiyakeyen silemelesik betam ameseginalehu tebarek
@mulumebetmasre1573
@mulumebetmasre1573 11 ай бұрын
ወንድሜ በአንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅማለሁ አመሰግናለሁ ግን ሰለጎይተር ያለህክምና ሊወገድ የሚችልበትን መንገድ በትሞክርልኝ እባክህ
@kedirahemd4165
@kedirahemd4165 4 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር እየነገርከንነው
@Tirhas2861
@Tirhas2861 11 ай бұрын
ኣመሰግናለው🌺
@simefekade293
@simefekade293 11 ай бұрын
wendme tebarek ketye lemitel beshta yemihone herb bittokimegn
@Abumahir542
@Abumahir542 11 ай бұрын
Yemitisetew timhirt betam dink new bertalin
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 2 ай бұрын
Ene ye harer lg negn yebyna ktel kuti new yemibalew betamm new yemwedew
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ታምዬ እንኳን ሰላም መጣህ
@hirut7713
@hirut7713 11 ай бұрын
ተባረክ! ለጤና ጠቃሚ ጥሩ የሆነ እውቀት አግኝቼበታለሁ።ግን ለአንድ ወር መጠቀም ሴፍ ነው ያልክው ለየትኞቹ አይነት ሰዎች ነዉ? ብታብራራልኝ። አመሠግናለሁ።
@user-jc3tk9lv9g
@user-jc3tk9lv9g 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@BrookSewunet
@BrookSewunet Ай бұрын
Exeqaqemun
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 6 ай бұрын
I wish i you tell about the coffee as the one of Blood type which is good that you said, otherwise i really like all your presentation with your Ethical manners.
@bezibezz709
@bezibezz709 9 ай бұрын
Selam wendm tame pls tell us saide effects
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Etalem-vp3mh
@Etalem-vp3mh 11 ай бұрын
ደቡብ አትጰያ የተለምደ ነወ በጣሞ ቄይነዊ ልዩነቱ ብዙ ቅመምች ይጨመራል እነጅ
@6Sky6
@6Sky6 Ай бұрын
እውቀትክ ካድማስ ኣድማስ ይስፋ ::🎉🎉🎉
@user-rr9ir4qt3x
@user-rr9ir4qt3x 11 ай бұрын
hulumem and lay newu4seat yminakoyewu?
@erros1535
@erros1535 11 ай бұрын
I have coffee skin I mix it with ginger and drink. I am blood type B neg is it o for me?
@meazanegashgebre7684
@meazanegashgebre7684 11 ай бұрын
Bio rosehips what is it please let me know
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 6 ай бұрын
Kesher sayhone asher naw yemeluet
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 11 ай бұрын
ወይ ጉድ ወደ ሀረር በመደበኛ ቁጢ ይባላል በወተትም እደሁም እጠጣዋለነ ግን ጥቅሙን አናቅም እናመሰግናለን ወድሜ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
ወተቱን ይተውት
@user-fx6mj3sr3x
@user-fx6mj3sr3x 9 ай бұрын
ስላም ወንድም ታሜ ሰለ ቡና ቅጠል ጥቅም ካንተ ከሰማው በኃላ የቡና አምራቾችን አናግሬ ነበር የሰጡኝ መልስ ግን አርኪ አይደለም እንደውም ለጤና በጣም አስጊ እንደሆነ ነው የነገሩኝ ለካንሰር እና ለጨጋራ ያጋልጣል፡፡ እንዲሁም በአሁን ሰአት ድሬደዋ ላይ መጠቀም ቆሞል፡፡ ስለዚህ እባክህ ጥቅሙን እንደነገርከን ሁሉ ጉዳቱንም ኣሳውቀን፡፡ በጣም አመሰግናለው::
@BrookSewunet
@BrookSewunet Ай бұрын
Axeqaqemun😊
@user-yw3fq9lz7v
@user-yw3fq9lz7v 11 ай бұрын
ታሜ ሰለ ነጭ ባሕር ዛፍ መድሐኔት ብሰራልን ።
@adoelayenew2432
@adoelayenew2432 11 ай бұрын
ወባ ለታመመ ሰው ሬሜዲ ካለ ወንድማችን ታሜ አመሰግናለሁ
@gebrealdemas114
@gebrealdemas114 11 ай бұрын
ለአብዛኛው በሽታ መንስኤው በደም ውስጥ የስኳር መጠን መጨመር ነው
@user-ml6sy4xc8v
@user-ml6sy4xc8v 11 ай бұрын
ስልክህን ንገረን
@YetimworkGizaw
@YetimworkGizaw Күн бұрын
ሰቸቡና ግልፋመ ጥቅም ንገረን
@ZerihunAgido
@ZerihunAgido Ай бұрын
ለ4"መቆዩ ማቆዩት ያልከው በማፍላት ወይስ ማቀዝቀዝ
@TofikHussein-dm1bi
@TofikHussein-dm1bi 11 ай бұрын
Tame sila nachi baharzaf siralin....
@user-ur4oq5ks3c
@user-ur4oq5ks3c 11 ай бұрын
Le Goiter Seralen Pls
@eyakidane2933
@eyakidane2933 7 ай бұрын
wow tame 10q
@dadydady3547
@dadydady3547 11 ай бұрын
የኮምጣጤ ቅጠል ጥቅም አለዉ ይባላል እባክህ እስቲ ስለ ኮምጣጤ ቅጠል ጥቅምን ትንሽ በለን ? አመሰግናለሁ።
@ageanbessa6071
@ageanbessa6071 11 ай бұрын
Ye mahitsen iti enem mela atichebetehu ibakihin wendim
@user-cm6vh2gr2z
@user-cm6vh2gr2z 3 ай бұрын
ቅጠሉ መጠን የለውም እባክህ የስኳር ህመምተኛ ነች እናቴ
@erros1535
@erros1535 11 ай бұрын
Doesn’t it increase heart palpitation?
@erros1535
@erros1535 11 ай бұрын
I thought coffee is not good for us. I am confused.
@gfdgfd3841
@gfdgfd3841 11 ай бұрын
ወድም ታሜ ሰላም እባክህ የማህጠን እጢ አለብሽ ተብይ እሄው ተቸግሪያለሁ መውለድ እፈልጋለሁ ግን በሱ ምክንያት አልቻልኩም እባክክ መፈቴካለህ ደሜ ኤ+ነው እባክክ ታደገኝ አመሰግናለሁ
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 11 ай бұрын
ቅጠሉን ለማድረቅ በፀለይ ነው ወይስ እንደሌሎቹ ቤት ጨለማ ውስጥ ነው?
@user-ml6sy4xc8v
@user-ml6sy4xc8v 11 ай бұрын
መልሱን ላክልን
@Fasilwolde
@Fasilwolde 2 ай бұрын
በቆዳ ላይ ለሚወጣ ጭርት መዳህኒቱ ምንድን ነው? አጠቃቀሙስ?
@emebettilahun4104
@emebettilahun4104 11 ай бұрын
ተበርክ
@assefukassa4381
@assefukassa4381 11 ай бұрын
4 14 sew eyaye❤ 48 like era bakachu
@Tsega-19
@Tsega-19 11 ай бұрын
yemin tekemewu ye kitel aynet endet ayinet nw maletim bicha nw woys arenguade afelalus lesint dekika nw?
@user-ps1hc4en4o
@user-ps1hc4en4o 9 ай бұрын
ለነብሰጡር እና ለወለደች ሴት ምን ጥቅምና ጉዳት አለው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ዋንድማችን
@genettefera9504
@genettefera9504 11 ай бұрын
Blood type o metat ychilal
@mulumebetmasre1573
@mulumebetmasre1573 11 ай бұрын
ወንድሜ እንዴት ነህ
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 4 ай бұрын
ወላይታ በደንብ ነው የሚጠጣ እርጭቡ ተወቅጦ
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 11 ай бұрын
ሰላም፣ለአንተ፣ይሁን፣ታሜ፣ የቡና፣ቅጠሉ፣እርጥቡን፣ነው፣ወይንድ፣ደረቁን?
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
በሁለቱም መጠቀም ይቻላል
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 6 ай бұрын
​@@EthioFamilyTubeየሻይ ቅጠል ከምድነዉ እሚሰራዉ የምንስ ቅጠልነዉ ለማወቅ ፍልጊነዉ
@elutube3717
@elutube3717 11 ай бұрын
ቅጠሉ እርጥቡን ወይስ ደረቁን እንጠቀም. ዶክተራችን መልስልኝ
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 11 ай бұрын
Better dry.
@elutube3717
@elutube3717 11 ай бұрын
@@tamaramehta6535 ቴኪው
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 2 ай бұрын
ይህን ውህድ online መግዛት ይቻላል?
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 11 ай бұрын
Tame edeme ketena gar yestelenge beles tetekeme gastrike gase yameneche neber chegauraye hune tesĥeĺòngal.Ahune degmo ye Buna ketel letekem ye felegehu new. Dereku kuti ayehone wey? Selamun hulu emenĝeĺehelehu.
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 6 ай бұрын
ዶር, ለ30 ቀን በቀን ስንት ጊዜ
@alemedebela5342
@alemedebela5342 6 ай бұрын
አዲስ አበባ ድሮ የቁጢ ሻይ በብዛት እየጠጣን አድገናል።
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 6 ай бұрын
ወንድማችን ቡና ስታጥላላው ነበር ።
@GetahunbekeleNigussie-fd7tt
@GetahunbekeleNigussie-fd7tt 8 ай бұрын
ሐረርጌ ናሶማሌ ይጠቀሙበታል
@bruktayitteklewold7029
@bruktayitteklewold7029 6 ай бұрын
Yebuna kitel sitil ashara new weyis kutiwun new?
@EdenMengistu-mu6ks
@EdenMengistu-mu6ks 4 ай бұрын
Kuti
@fikrtfkrt3793
@fikrtfkrt3793 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልነ በአበሻ ጎፍላ ያመጣል ይባላል እነዴት ነዉ በትነገረኛ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 11 ай бұрын
ጎፍላ ምን እንደሆነ ራስሽ ገለጪለት።ሐረሮች ብቻ ነን የምናቀው
@user-td6lv5vq9u
@user-td6lv5vq9u 4 ай бұрын
አረ ይማችህ
@lubababusser614
@lubababusser614 11 ай бұрын
LKolstro men letekem
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
ግሩፓችን ዳይት ተጀምራል ይሳተፋ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
ግሩፓችን ዳይት ተጀምራል ይሳተፋ
@user-yw3fq9lz7v
@user-yw3fq9lz7v 11 ай бұрын
ጉርፕ እዴት ልቃላቀል።
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel 11 ай бұрын
የሚጣው ጥዋት እና ማታ መሆኑን እና ጥዋት ከሆነ ባዶ ሆድ አጠቃቀምና መጠን ይገለፅ ታሜ ተባረክ
@genetdebele7702
@genetdebele7702 11 ай бұрын
ድሮ ልጆች ሆነን ቁጢ ተብሉ ተፈልቶ እንጠጣ ነበር :: አሁንም እኔ በቤቴ አፍልቼ እንጠጣለን:: የቡና ግልፋፊ ያልከው ቀሽር ተብሎ ከዝንጅብል ጋር ተፈልቶ ይጠጣል::
@tigist6457
@tigist6457 11 ай бұрын
ቁጢ ይባላል ሐረር ድሬዳዋ አካባቢ የተለመደ ሻይ ነዉ በወተትም ይጠጣል........
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 ай бұрын
አሁንስ ስራችሁ ውሸት ውሸት እየመሰለኝ ነው! ምክንያቱም የቡናን ቅጠል እንደ እኔ አካባቢ ሰው ተጠቃሚ የለም! ነገር ግን በጣም በሽታ ያጠቃቸዋል! ታድያ እንዴት ልመን? እጪ!!
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 258 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 208 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 208 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН