ታሪኬ Ethiopian Movie TARIKE | Full Length Ethiopian Film 2024 | Amharic Movies | Haya Hulet

  Рет қаралды 365,862

Haya Hulet Cinema

Haya Hulet Cinema

3 ай бұрын

ታሪኬ Ethiopian Movie TARIKE | Full Length Ethiopian Film 2024 | Amharic Movies | Haya Hulet
Haya Hulet Cinema is your hub for selected Ethiopian movies and Ethiopian films. Our channel showcases the depth and beauty of Ethiopian cinema, offering something for every viewer to enjoy.
Join us on a cinematic journey that celebrates the unique narratives and talents of Ethiopian filmmakers.
Subscribe now and let the magic of Ethiopian cinema unfold before your eyes!
This content is protected by copyright, and any unauthorized use, distribution, or re-upload on any media platform is strictly prohibited. Respect copyright regulations. ©Haya Hulet Cinema, 2024.

Пікірлер: 199
@likukebede8440
@likukebede8440 3 ай бұрын
፡ከጠላትህ 1ጊዜ ተጠንቀቅ 😅ከወዳጅህ ግን ሺ ጊዜ😮❤❤❤
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 3 ай бұрын
😂😂
@yeedan6154
@yeedan6154 3 ай бұрын
ሳህ😊
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 3 ай бұрын
እንደኔ የሚያሳዝን ፊልም ሲያይ የሚነፋረቅ ማነዉ🥲
@user-zc5fi8qb7h
@user-zc5fi8qb7h 3 ай бұрын
Enawe😂😂
@HayatHayat-zn6mf
@HayatHayat-zn6mf 3 ай бұрын
ene😢😢
@RgikfewHnjde
@RgikfewHnjde 3 ай бұрын
😂😂😂😂 የኔ ቢጤ
@my2morow916
@my2morow916 2 ай бұрын
አንቺ ብቻ ነሽ
@ethopiyauae4777
@ethopiyauae4777 Ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@user-lf3qn8ui1v
@user-lf3qn8ui1v 3 ай бұрын
ማነው እደኔ እያይ ኮሜንት የማበብ ሱስ ያለበት😅😅
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 3 ай бұрын
እኔ
@serk-ke7xt
@serk-ke7xt 3 ай бұрын
እኔኔኔኔ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 ай бұрын
እኔም ነኝ 😂
@user-hp6ck8bj3e
@user-hp6ck8bj3e 2 ай бұрын
Commenti salanab filmi alayem 😅😅
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 2 ай бұрын
እኔብዙ ኮሚንት ከለለው ማየት አልወድም
@melakudulla3927
@melakudulla3927 3 ай бұрын
እንዲህ ነው ፊልም ማለት እጃችሁም እምሯችሁም ይባረክ 🖤
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በረቱን😢😢😢😢 ሰው ከንቱ ነው ህይወት ማራራም ጣፉጭም ናት
@user-xt5ym9mx7j
@user-xt5ym9mx7j 3 ай бұрын
ዋውውውው ቀጣይ ቢኖረው ብየ ተመኘሁ ይለያል ምርጥ ፊልምነው
@yal1907
@yal1907 3 ай бұрын
ከሁሉም ክፉ በዚህ አለም የአካል ጎደሎነት ከድህነት የከፋ ክፉ ደዌነው ከዚህ ይሰውረን ሁሉም ያልፋል ማን እንደጤና
@eyobaeyoba2231
@eyobaeyoba2231 3 ай бұрын
በህይወት መኖር ሱኑቱን ታያለህ 😢😢 ታርኬ ምርጥ ፉልም
@user-ys4zv9yl6s
@user-ys4zv9yl6s 3 ай бұрын
ባለመመችት ዉስጥ ሆኘ ያየውት ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰ቀጥሉበት ❤❤
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 3 ай бұрын
እውነት ነው ተመስገን ታሪኬ ምርጥ ፊልም ነው ወዳጄ ነው ጠላቴ ይባላል ከቅርብ የወዳጅ ጠላት አያድርስ ነው ከጨለማ በኋላ ብርሀን አለ❤❤❤
@haana-zm2rv
@haana-zm2rv 3 ай бұрын
በእግዛቢሄር ያመነ መቸም አያፍርም በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመስግናለን በዚሁ ቀጡሉበት በርቱ ሁላቹህንም እንወዳቹሀለን
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
በሰመአብ ምነይነት ከፍት ነው ጉድ የተርገመ ኀደኘ በድንግል ማርያም ሰም አቤቱ ሰውርኝ ከእንደዚህ አይነት ኀደኘም ወዳጂም ብዙ ያሰተምራን እሚያሰለቅሰም እሚያሰተምርም እሚያሳዝንም ጠላትንሰ ትጠነቀቀዋለከ ወዳጅህንጂ ከባድ ነው እንደት እንዳሰለቀሰኝ ላለማልቀሰ እየሞከርኩኝ ነው ያየውት ከመጥፎ ወዳጅ ጠብቀን አቤቱ እግዛብሄር ሆይ 🙏🙏🙏😢
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 3 ай бұрын
ጠላቴን እጠብቀዋለሁ ከወዳጄ አተ ገብቀኝ የሚባለው ለካ እውነት ነው😢😢
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 3 ай бұрын
ምስክን የኔ ካሳሁን አይዞህን ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉባት
@appseth8007
@appseth8007 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው ከወዳጅ ጠላት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-oe6vl3jq7x
@user-oe6vl3jq7x 3 ай бұрын
ካስሽዬ የኔ ጀግና ምርጥ አክተር አገኘን አንደኛ
@gravitygeteemosha5562
@gravitygeteemosha5562 3 ай бұрын
ሲኑር እንጂ ስታጣ ማን ይፈልግካል💔😭
@user-me5rb2jt9g
@user-me5rb2jt9g 3 ай бұрын
Life all about money
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነዉ 😢
@ZemenayMareshet
@ZemenayMareshet 3 ай бұрын
እያየሁት ኮሜንት ለማንበብ ገባሁ
@user-jk7sg4bk6w
@user-jk7sg4bk6w 3 ай бұрын
Baxaminaw.migermo.❤❤❤❤❤.bizu.timirtinaw.yetamarkut.agarachin.salam.tihun.enameseginalen
@user-fc9rq7ik7i
@user-fc9rq7ik7i 3 ай бұрын
ወዝ ያለው ፊልም ነው በርቱልን አዎ ህይወት ብዙ መራራዎችን ታስጎነጨናለች
@daero_media
@daero_media Ай бұрын
በጣም ሚገርም ፊልም ❤️🙏🙏🙏
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 3 ай бұрын
ያስለቀስኝ ፌልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mentesenotmamushe6279
@mentesenotmamushe6279 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም መጥፎ ለሰራ ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ሲከፍለው ነው ልክ የሚሆነው ግን ማደጎም እንደዚህ ከሆነ ብዙዎችን አሳጥቶዋል
@my2morow916
@my2morow916 2 ай бұрын
በትዳር አለም ዉስጥ ስንገባ ቀድመን ያለመተዋወቅ ችግር ዉጤት ያሳያል። የልጅነት ፍቅር ከባድ ነዉ።ይፈትናል።ከባሏ ጓደኛና ከልጅነት ጓደኛዋጋ ከመተኛት በፊት ሌላ አማራጭ አለመፈለጓ ወይም ስትፈልግ አለመታየቷ ምናልባት የልጅነት ጓደኛዋ ስለነበረ ስሜት ሰጧት ይሆን! የሚል ጥያቄም ስለሚያስነሳ። የሁላችንም ታሪክ ነዉ።
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 3 ай бұрын
ፊልም መሆኑን እይልወኩ😢 እፍፍፍ አይ ህይወትኮግን 😢 ቀጣይ በኖረው መጨረሻው ይናፍቃል😢
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 3 ай бұрын
ወይኔ ያስለቀሰኝ ፊልም😢😢😢😢
@Hiwotgirma-qt8ol
@Hiwotgirma-qt8ol 3 ай бұрын
Das sil faxarii xenaa yisixachuu😍😍
@fatimas3362
@fatimas3362 3 ай бұрын
የህወሓት ፈተና ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
@weleteamanual2128
@weleteamanual2128 3 ай бұрын
ቤተልሔም የተሰኘዉን ፊልም ነዉ ያሳታወሰኝ😢 አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን🙏
@user-em9xn6cr4l
@user-em9xn6cr4l 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እደት ናችሁ❤❤❤
@biculotolosa7227
@biculotolosa7227 2 ай бұрын
ደነ ናን
@user-jt9tf4fr7h
@user-jt9tf4fr7h 3 ай бұрын
ኡፈ ህፃኗ አሳዘነችኝ😢😢😢😪😪😪
@kwizeraolivier-ur5it
@kwizeraolivier-ur5it 3 ай бұрын
Good cinema camera from Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼💝💝💝
@user-po8xt4dz9y
@user-po8xt4dz9y 3 ай бұрын
Kashun buzu entebkalen aslekesegn eko ❤❤❤ ww
@HayatHayat-zn6mf
@HayatHayat-zn6mf 3 ай бұрын
belekiso charesiku film mehonun eyawaku alekesiku fetariy kemetifo godegna yisawuren filmu miritiye new ketilubet 😢❤😢😢😢🙏🙏🙏
@user-fj3de2nl2g
@user-fj3de2nl2g 3 ай бұрын
Wowe dinke tibabe yatamola filme wow🎉🎉🎉🎉❤ garame store yayaza film nawe
@mekdisendaleendale2753
@mekdisendaleendale2753 3 ай бұрын
ትንሿ ልጅ ዋው❤
@user-ty2sf8xw9k
@user-ty2sf8xw9k 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 ай бұрын
Never give up on your faith. Faith, hope and Love is all we need, most of all Love.
@Misganawtebikew
@Misganawtebikew 3 ай бұрын
yes❤
@minAlu101
@minAlu101 3 ай бұрын
ይህ ሙቪ መልካም አጋጣሚ ነበር ዊልቸር ላይ የዋሉ ሰዎች በፕረሸር ሶር የሰውነት ቁስለት እንዴት እንደ እንደምንከላከል። በየ30 ደቂቃው ትንሽ የሰውነት መንቀሳቀስ ማድረግ ማድረግ ከተኙ በየ2ሰአቱ ማዘዋወር።
@fatiyaaamaan7637
@fatiyaaamaan7637 3 ай бұрын
Pls part two 💔💔😭😭
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
ሀሪፋ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemztewahedo6382
@alemztewahedo6382 3 ай бұрын
ክፋቱ ማለቁ ------ ደስስስ ይልነበር❤❤❤
@user-bp1pr8xd3p
@user-bp1pr8xd3p 3 ай бұрын
ዘርዬ አንደኛ
@MastewalMastewal-sr4yh
@MastewalMastewal-sr4yh 3 ай бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት
@meseretgoshu821
@meseretgoshu821 3 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤❤❤😊
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ማየት በጣም እረጅም አመት በኅላ ስመለስ የሌለ ፊልም አሁን ፍ ብላ እየወጣች እሱን ለማዳነው ትሉ ይሆናል ። አይይይ ፍቅር እርሙን ያወጣል ያገባች ግዜ ። ምንም አያስተምርም ያበሳጫል።😮🤔🤔😉
@MekdesTesfaye-lt9kw
@MekdesTesfaye-lt9kw 2 ай бұрын
ወይ እንዴት የሚያሳዝንና የሚያስተምር ፊልም ነው
@user-yf1jb8fc4n
@user-yf1jb8fc4n 3 ай бұрын
የሚገርም ነው😢😢😢
@hanawarku
@hanawarku 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ❤❤❤❤
@Monaniz
@Monaniz 3 ай бұрын
እኔ ytredawt አንድ nger ጠላት ከሩቅ ayimtam yeflg guadegna bihon mterter ena ሁሉንም nger almnager mkniatum እኔም በጣም bmwdachew ሰዎች betdgagami tgodchalew አሁን layi ጥላዬን enkuan አላምን 🙏ድንቅ sra nber በርቱ 😍
@MekdesTesfaye-lt9kw
@MekdesTesfaye-lt9kw 2 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው
@muradomer3452
@muradomer3452 3 ай бұрын
Wow good job appreciated!!!
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 ай бұрын
አንደኛ ዋው ተባረኩ❤❤❤❤
@Goodmon369
@Goodmon369 3 ай бұрын
ዋው ❤
@keyakeya610
@keyakeya610 3 ай бұрын
ከቅርብ ጠላት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 😢😢❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@saadaaas9465
@saadaaas9465 3 ай бұрын
ያሳዝናል በጣም 😢
@user-bj1xt3oc8v
@user-bj1xt3oc8v 3 ай бұрын
Nice movie
@salamibrahim3197
@salamibrahim3197 3 ай бұрын
ቆንጆ አና አሰትማሪ ፊልም ነዉ
@ZemenayMareshet
@ZemenayMareshet 3 ай бұрын
የሳምንቱ አሪፍ ፊልም
@dawitgirma2480
@dawitgirma2480 3 ай бұрын
ቀጣይ ስሩለት ሰብስክራይብ አርጌለው ካስሽ እንዴት እንዳሳዘነኝ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 3 ай бұрын
ልጅቷ ጎበዝ ነች
@Yroww
@Yroww 3 ай бұрын
Gerami filmm❤
@msnexus2671
@msnexus2671 3 ай бұрын
Arif new marta gin nebs ymar ufffff ajeten belachiw arif acherares temegen wow mamesgn gid new
@user-hb9tg8vh7i
@user-hb9tg8vh7i 3 ай бұрын
Way sew😢mn biye ligletsew
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 3 ай бұрын
ስትኖር እግር ከሌለህ በቃ ባዶ ነህ😢😢😢😢
@amygonder1222
@amygonder1222 2 ай бұрын
The little girl made me cry 😢 😢beautiful and talented little girl
@menbere1865
@menbere1865 3 ай бұрын
ከጥላቴ እኔ እጠነቀቃለሁ ከወዳጄ አተ ጠብቀኝ
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 3 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
@zedfilmsEthio
@zedfilmsEthio 3 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@abrahamwubiye8123
@abrahamwubiye8123 3 ай бұрын
አሪፍ ፌልም ነው በርቱ
@marsimoytesfaye
@marsimoytesfaye 3 ай бұрын
Arif film nw gin acherares wef😢😢😢
@user-bp1pr8xd3p
@user-bp1pr8xd3p 3 ай бұрын
ዝርያ ❤
@astertube5406
@astertube5406 2 ай бұрын
በጣም ሚገርም ነው❤
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 3 ай бұрын
ዋዉ ነዉ ምርጥ ፍልም
@tigis123
@tigis123 3 ай бұрын
❤❤❤ትክክል
@beletechbeletech7892
@beletechbeletech7892 2 ай бұрын
ደስ ሚል ፊልም
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@6948teddy
@6948teddy 3 ай бұрын
Mirt filme getan wow ena amargna film kayew koyew yabede acting Ena cinematography
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 3 ай бұрын
ዋውውውውውው በርቱ ግን ግን አልቸልኩም 😢😢😢😢😢😢 ቁጥር ስልት እንፈልጋለን
@atalay1437
@atalay1437 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@bllnewcell1858
@bllnewcell1858 3 ай бұрын
ተመስገን😊
@azmerawazanaw1365
@azmerawazanaw1365 3 ай бұрын
እውነት ነው ❤
@alldarksides
@alldarksides 3 ай бұрын
Who's watching with me😅
@user-me5rb2jt9g
@user-me5rb2jt9g 3 ай бұрын
Me give me your address or your email
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 3 ай бұрын
Me
@zenat6033
@zenat6033 3 ай бұрын
Wow new🎉🎉🎉🎉🎉hiwet fetena nat
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o 3 ай бұрын
እውነት አለቀስኩ ምርጥ ፊልም
@dubai1280
@dubai1280 3 ай бұрын
ዋዉ❤❤
@user-oe6vl3jq7x
@user-oe6vl3jq7x 3 ай бұрын
እዮት እስከኪ በናታቹ የናተ አንደኛ አክተር ማነው
@user-xp7zm6pt3r
@user-xp7zm6pt3r 3 ай бұрын
Wow😢😢😢❤❤❤❤
@gajigaji-vq9yq
@gajigaji-vq9yq Ай бұрын
I'm with you watcheng😂
@YonanT
@YonanT 2 ай бұрын
Adama❤
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 3 ай бұрын
ዋውው ምርጥ ፍልም ነው
@fvv1680
@fvv1680 3 ай бұрын
😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢
@mrtm13
@mrtm13 3 ай бұрын
አጨራረስ አሳምሩ ሲባል but it is good 🎉
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 3 ай бұрын
ልጅቱ ደስ ስትል❤
@user-zc5fi8qb7h
@user-zc5fi8qb7h 3 ай бұрын
Wow ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤
@FikerAnagaw-vm1go
@FikerAnagaw-vm1go 3 ай бұрын
Enbayen chrsikut wow Arif new❤
@tsionashna8077
@tsionashna8077 3 ай бұрын
This break my heart
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Magic Lips💋
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 121 МЛН
Who enjoyed seeing the solar eclipse
00:13
Zach King
Рет қаралды 137 МЛН
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 122 МЛН
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
ልነሳሳ ሙሉ ፊልም Lenesasa full Ethiopian movie 2024
1:25:20
እስካይ Ethiopian Movie Eskay 2024 Full Length Ethiopian Film Eskay 2024
1:10:03
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 181 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,6 МЛН
"እርጅና ስሜት ነው ...."  - NBC ጤና  @NBCETHIOPIA
58:26
🐨THEY WANT TO HURT THE KID? #ZOONOMALY 🐨
0:50
CATNAP
Рет қаралды 10 МЛН
Накормила депутатов 😅 #сериал #топ
0:56
Топ по Ивановым
Рет қаралды 6 МЛН
Алдағаным үшін мені кешір... | «Түпсана және жасыл нәски» | 10 серия
25:23
Седьмой канал - 7 канал Казахстан
Рет қаралды 236 М.
Useless app CatNap Smiling Critters
0:11
pineapple animation
Рет қаралды 3,8 МЛН