ለት/ት ከገጠር መጥቼ የአክስቴ ባል ፊልም እያሳየ|ከቤት ጠፍቼ ወጣው|እውነቱን ለእናቴ ነገርኳት|የኛ ጉዳይ 16 |bereket tadesse leyla|ወርቀ ዘቦ

  Рет қаралды 109,811

Werkezebo media

Werkezebo media

2 жыл бұрын

#ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia

Пікірлер: 56
@emebatemebat4279
@emebatemebat4279 Жыл бұрын
በግዜ መመለስሽም እግዚአብሔር ይወድሻል እህቴ ንሰሀም ከገባሽ ሱባኤም ቀጥይበት በተረፈ የሁሉ የበላይ የሆነው አምላክ ይርዳሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
Amen
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 Жыл бұрын
እይዞሽ እግዛብሄር ተሪክ ቀያሪ ነው ያለፍው አለፍ በርች ወርቀ ዘቦ እናንተም በርቱ በምን እናግኛችሁ እሳንም እንርዳት ነገ ሌላ ቀን ነው
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v Жыл бұрын
እኔምለዉ ትምህረቴላይ ፎከስ ስለማረግ ትያለሽደ ! እዚጋ ተወቃሽ ማነዉ መቸም ወንድ አደለም:: የሚገረመዉነገረ መናገረሽ ትቀልጃለሽ ድድብናነዉ ከሌሎች ሴቶችጋ ስለሚሄድ ቀንተሽነዉ የተናገረሽዉ እንጅ ሂለናሽን ለማሳረፍ አደለም እያንዳዳችን ብዙ ጉዳት አለን ግን የኛ እንዳለ ሆኖ የሰወችን ሂወት ላለመበጥበጥ አፍነን ይዘናል እሽ
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ እቤት ዉስጥ በአንድ እየኖራችሁ በተከታታይ ያደረጋችሁትን ነገረ ተደፈረን አትበሉ በሰዉ ላይ ተጫወትን ነዉ የሚባለዉ መደፈረ ከአንድጊዜ በላይ አይደገምም
@sentayehualemu6312
@sentayehualemu6312 Жыл бұрын
ያጋጠመሽ ነገር ደስ አይልም እግዚአብሔር ይወድሻል የሀጢያት መፈወሻ መድሀኒት የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው ሀጢያት ሌላ መድሀኒት የለውም በደሙ እንዲያነጻሽ ጠይቂውና የሕይወትሽ ጌታ አድርጊው በዚች በረከሰች ምድር ዘላለም አንኖርምና የጌታን ስም ጥሪው #ከገሀነም ፍርድ ትድኛለሽ !
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ጥሩ ፈጠራ ነው
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
አብዛኛውን የገጠር ልጆች እንደዚህ አይነት የፆታዊ ጥቃት ይፈፀምባቸዋል ለትምህርት ብለው እያመጡ ግዜው ከፍቷል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ልክ ነው ብዙዎች ተጠቅተዋል
@akaletedla5940
@akaletedla5940 4 ай бұрын
የአክስተሸ ባል በርቺ አይዞሽ ይልሽ የነበረው ለሴክስ እየመለመለሽ ነበር ላንቺ ጥሩ የሆነበት ምክንያት😃😃😄
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ እየሱስ ከምንም አይነት አጥያት ያድናል ሌሎች እንዲጠነቀቁ ማረግሽ ያስመሰግ ንሻል ብዙዎችንያነቃል አተፀፀቺ ጌታ መሃሪ ነው አንቺ በልጅነት አይምሮሽ ነው ያክስት ሽ ባል ነው ጥፋተኛ እናም አንቺ በራስሽ ተፀፅተሽ ማቆምሽ አሪፍ ነው ዳግም አጥያት አለመሰራት ነው ፀፀት አይምሮሽየሚያመጣው ሰይጣን ነው ሃሳቡን እየላከ ጌታ እየሱስ አጥያተሸን በደሙ ያጥባል ኣተፀፅቺ
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ፕሮግራም መሪው ያስጠነቀቀው ነገር ጥሩ ነው በጎ ነገር ካለ መውሰድ እና ለጥንቃቄ መጠቀም እንጅ ብዙ ጊዜ በሚዲያ ሚሰሙትን ነገሮች ለትምህርት ብቻ ተጠቀሙባቸው ካልሆነ ሊሰሙትም ይቀፋል።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ልክ ነው ውድ ቤተሰባችን ስለቀና ሃሳቦ ክብረት ይስጥልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
በዚህ ምስቅልቅል ሕይወት ውስጥ ያላችሁ ሰወች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ የመምህር ተስፋዬ አበራን የአብይ ይልማን ዩቱብ ተከታተሉ በተለይ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጡ እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ያውጣን በእውነት 😭🤲🏿ንስሐ ገብተሽ ተጠመቂ አሁንም ቢሆን በተደጋጋሚ 🤲🏿ፀልይ ሰላም እንድታገኝ ፀፀቱ እንዲለቅሽ 🙏🏿
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ስለቀና ሃሳብሽ ክብረት ይስጥልን
@emebatemebat4279
@emebatemebat4279 Жыл бұрын
እስከመጨረሻ ሰምተሻል ግን ንሰሀም ገባሁ ጸጸቱ አለቅ አለኝ ነው እኮ ያለችው😓😓😓😓
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@emebatemebat4279 ንስሐ ጥምቀት እኮ አንዴ ሳይሆን በተደጋጋሚ መሆን አለበት 😢
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@emebatemebat4279 demerign mar
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 demerign mar
@danjoe3628
@danjoe3628 Жыл бұрын
ንስሃ የማይቀይረው ነገር የለም ምናልባት ለንስሃ አባትሽ ያልነገርሻቸው የቀረ ስላለ ይሆናል ፀፀቱ ያልወጣልሽ::: በርትተሽ ብትፀልይ ተጠራርጎ ይወጣልሻል:: ትልቁ ጥፋት ያለው ባልየው ጋርቢሆንም እስዋም ቢሆን የህጅዋ ነው ያገኘችው አንቺን እንደዛ ማሰቃየት አልነበረባትም:: የሆነ ሆኗል በደምብ ፀልይ ሱባኤ ያዢ ከዛ ይወጣልሻል::
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
እህቴ. የሆነብሽ. አግባብ አይደለም. ሰውን. ያላግባብ. የሚደፍር. አገሬንም. ኢትዮጵያንም. የክብር. ድንግልናዋን. በመውሰድ. ደፍረዋታል. እንዲህ. ሆነን. ቀረን?
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏
@user-oe4vk9ig1l
@user-oe4vk9ig1l Жыл бұрын
❤እንደምናችህ
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
SEWEYAWENE MERESATE ALEBESHE
@sobr1677
@sobr1677 Жыл бұрын
ባክሽ ካንቺ የሚማር የለም እብርት ተጽተሽ ትዳራቸውን በጠበጥሽ እንጂ ጥፋትሽን ኣምነሽ ለነሱ መለያየፍ ምክንያት የባሰ ጥፋትሽ ነው
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Megamareya video Lamadedshe
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Wende yatafatarawae LA WESHATE NEWE
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Tichi
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
አይዞሺ ፈተና ነው ። ጠንክሪ ህልምሺ ላይ ትደርሻለሺ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏amesegnalew
@FatmaMohamed-nj4jg
@FatmaMohamed-nj4jg 9 ай бұрын
Hi
@bezib2555
@bezib2555 Жыл бұрын
I’ve heard this story with another channel
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏
@abebatessema4159
@abebatessema4159 Жыл бұрын
ይገጥማል ነገር ግን ጥፋትሽን ማመንሽ ነው ወሳኙ
@hmigod659
@hmigod659 Жыл бұрын
Ydfash endet endezi ytasebal ?
@markansador5212
@markansador5212 Жыл бұрын
,የበጠበጥሽው አንች ሳትሆኝ የሱ ሱሰኝነት ነው
@azebhailemariam5197
@azebhailemariam5197 Жыл бұрын
Antem honek tebeday nene belew yehaset tereket setakereb tenesh helinahen ayekebdewm sewen lemadan sayhon lemegdel yetenesasachehu bemehonachehu egziabher yefaredachehu
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ። ሰው የወደቀው መልአክ ዲያብሎስ በሚገዛው በዚህ ክፉ ዓለም ላይ ሲኖር ብዙ ያልታሰበ ነገር ያጋጥመዋል። ዋናው ነፍስን ማዳን ስለሆነ ንስሀ ግቢ። እግዚአብሔር የወደፊቱን እንዲያሳምርልሽ በየቀኑ ጸልይ ስገጅ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
Amesegnalew🙏
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r Жыл бұрын
እህቴ ፅጌ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናውነገር ግን በነገሩ ተፀፅተሽ ቶሎ ከችግሩ ለመውጣት በመወሰንሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ በእርግ የዚህን ችግር ያንበሳውን ድርሻ የሚወስደው የአክስትሽ ባለቤት ቢሆንም
@yidenkabihili20
@yidenkabihili20 Жыл бұрын
Etio 360
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 Жыл бұрын
Siyasxelaa😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
👍👍👍
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ምንድነው የፃፍሽው የምዕራባውያን ላቲን ነው?
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
@Eyob S. ሲያስጠላ ለማለት ፈልጋ ነው😂😂
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@Eyob797 Demerign
@mesaymesay4145
@mesaymesay4145 Жыл бұрын
እኔ የምሰጥሽ ሀሳብ የደረሰብሽ ታሪክ በጣም ብዙ ሴቶች ላይ ደርሷል ።የንቺ ጥሩነቱ በንስሀ ታጥቤዋለው ሀጥያቴን ብለሻል ። ታድያ ንሰሀ የገባ ሰው ሁለት ነገሮችን መረዳት አለበት አንደኛ ድጋሚ እዛ ቆሻሻ ውሰጥ አለመመለሱን ሁለተኛ በንስሀ አንደሰማንያ ቀን ህፃን እንዳፀዳው ማመን አለበት ። በቃ እኮ አንቺ ንስሀ የገባሽ ቀን በሰማይ መላዕክት ታላቅ ደስታ ነበር ። እግዚአብሔርም የሰራሽውን ሀጥያት እንደ ህፃን ልጅ እረስቶታል ። ስለዚ ንሰሀም ብገባም ውስጤ ሰላም የለውም ካልሽ እግዚአብሔርን መሀሪነቱን ተጠራጠርሺው ። ይሄ ደሞ ከሰራሻቸው ሀጥያቶች ሁሉ በጣም ትልቁ ነው ።ስለዚ በቃ ምሮሻል ። ተጨማሪ ምክሬ ንስሀ አባት ያዢ ንስሀ የሚገባው በንስሀ አባት በኩል ብቻ ነው ። በቋሚነት ያዢ ። በመቀጠልም ንሰሀ ገብቼም እፀፀታለው ብለሽ ለተናገርሽው ቃል እግዚአብሔር አጠቦ አጽድቶሽ ስላላመንሽው እንደገና ለዚህ ቃልሽ ንሰሀ ግቢበት ። መልካም ዘመን የሁንልሽ ።
@rugu2301
@rugu2301 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በቃ ምሮሻል አልሽ ገለቴ ኢስላም ይግደለኝ
@zelealemadugna6781
@zelealemadugna6781 Жыл бұрын
@@rugu2301 እነሱ አያደርጉም
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
መንገር አልነበረብሽም፣ንፍጣም ነሽ፣የሰው ትዳር ትበጠብጭ?ለማይመለስ ነገ፣ሌላ ምክንያት መስጠት ትችት ነበር።
@abebugetachew6314
@abebugetachew6314 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊ ነን የራስሽን ስሜት መግታት ትችያለሽ ዉሸታም ነሽሽ እየወደድሽ ያደረግሽዉ ነዉ
@user-df2iq7mh6c
@user-df2iq7mh6c Жыл бұрын
ታዲያ እሷ ምን አለች በፍቃዴ ነው ያረኩት ብላለች እኮ🙄🙄 ውሸታም የሚለው አንተ እራስህ የስድብ ሱስ አለብህ
@hmigod659
@hmigod659 Жыл бұрын
Tada anchi fekedshlet enji esu men arege Kebt ,kebt anchi nesh ye set balege demo ke akstesh bal Ebet nesh🤮🤮
@akhhh6854
@akhhh6854 Жыл бұрын
ቅቅቅ ተበድሸ ከጨርሸ በኃላ ትናገሪያለሽ ዝም በለሸ ለሸ ማለት ነበረብሸ እሷ በራሷ መንገድ ከደረሰችበት ትደረሰበት አንች ሥረሸን ከጨረሸ በኃላ እንዴት የጥፋተኝነት ሰሜት እንዴት ተሰማሸ
@wintayohannes3449
@wintayohannes3449 Жыл бұрын
አይባልም ጠቢቂ
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 62 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
ባሌ ሰለቸኝ . . . እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ || Ethiopian Amharic Love Story
16:01
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 70 М.
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3,3 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,2 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 2,4 МЛН