ታዋቂው የሙዚቃ ሀያሲ ሰርጸ ማዲንጎን ይተካል ያለለት ማስተዋል "ከተለያየን ምን አደርጋለሁ " ይላል....Seifu on EBS

  Рет қаралды 992,706

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ታዋቂው የሙዚቃ ሀያሲ ሰርጸ ማዲንጎን ይተካል ያለለት ማስተዋል "ከተለያየን ምን አደርጋለሁ " ይላል....Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 000
@missababa1635
@missababa1635 Жыл бұрын
እንባ ከሞት ቢያስነሳ የመጀመሪያው ተነሺ አንተ ነበርክ ማዲዬ ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑራት
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
በጣም
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
በጣም
@user-sh6oi2qb9l
@user-sh6oi2qb9l Жыл бұрын
እውነት ነው 😭
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
ነበር ወላሂ የኔ ብቻ ያስነሳው ነበር እናቴ የሞተች ግዜ ነው እደዚህ ያለቀስኩ በሂወቴ አላልቃሻ ነኝ ግን እደመዚህ ሆኘ አላቅም
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያሬድን ወንድሙን ሳይ ጭራሽ የሚብሰኝ ነገርስ😭
@asasss657
@asasss657 Жыл бұрын
ማዲጎ አንወድካለን 😭😭😭 ሰይፉ ክብርን ያላብስ ለምታደርጋቸዉ ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ መገድክን ከሁሉ ነገር ያፅዳልክ
@tigistbekele2409
@tigistbekele2409 Жыл бұрын
ዮርዲ
@bettyshemelis3259
@bettyshemelis3259 Жыл бұрын
እውነት በጣም ያማል እደሞት ክፉ የለም ከልብ አዝኛለሁ ፅናትን ይስጣቸው ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዋቹ ሰይፉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
እኔስ አልቻልኩም አልቅሸ አልወጣልኝ አለ😭💔 ማስተዋል ምርጥ ድምጻዊ ነክ ያጣናቸውን እንቁ ዘፍኞችን ታስታውሰናለህ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
ማዲዬ የልቤ ስብራቴ😭😭😭 ማዲዬን ማንም ሊተካው አይችልም በፍፁም😭😭😭😭😭😭😭😭ምን ልሁንልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
የማዲንጎሞት እያደር እሣትሆኖብናል ለመላውኢትዮጸያህዝብ ኡፋአረምንተሻለኝ😭😭😭😭
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
አይዞን ገዘቦቸ የሞተ በተመለሠና አደየ የሰውን ፍቅር አይቶ በመተ ሞትኮ አይቀርም መቸም💔
@samharamen6278
@samharamen6278 Жыл бұрын
😥😭😭😭😭💔
@user-ce7ff8so8h
@user-ce7ff8so8h Жыл бұрын
በጣም ያማልልልልልልል
@diboyeeee151
@diboyeeee151 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ከደጋጉቹ ጉን ያርግልን 😭😭😭
@mulunegusi4364
@mulunegusi4364 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@elsaelsa1825
@elsaelsa1825 Жыл бұрын
ማዲየ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭ሐገራችን ሰላም ያድርግልን የወገኖቻችን ሞት በቃ ይበለን ፈጣሪ
@hiwot7668
@hiwot7668 Жыл бұрын
ይህን ዘፍን እንኳን ሞቶ ድሮም በጭራሽ መስማት አልችልም! ማስቴ የኔ ድምፀ መረዋ እረዥም እድሜን ይስጥህ!
@elbettyawe1388
@elbettyawe1388 Жыл бұрын
Lek neshe hiwote enem dero sesemaw yemirebeshegn zefen nber enqwan ahun😥
@mesiemanuel1698
@mesiemanuel1698 Жыл бұрын
😢😢😢
@gechfasil7430
@gechfasil7430 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@tubecircus3830
@tubecircus3830 Жыл бұрын
ማዴ ነብስ በሰላም ትረፍ ብግፍ ለሚሞቱ ወገኖች እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅረብ ነው ተሰፋ አንቆርጥም 🙏🙏🙏🙏🙏
@marcelltube6415
@marcelltube6415 Жыл бұрын
ኡፍ 😢😢😢😢😢ማዲ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ማስተዋል እናመሰግናለን ባንተ ዉስጥ ማዲን እንድናይ ስላደረከን🙏😢😢😢😢😢
@user-jc8tu6yl5q
@user-jc8tu6yl5q Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@marcelltube6415
@marcelltube6415 Жыл бұрын
ማርቲዬ የኔ ውድ 💕💕💕💕
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ነብሡን ይማር ወንድማችን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ
@henokayalew3630
@henokayalew3630 Жыл бұрын
ሶል በጣም ነው ምወድክ ሀሳቦችህ ይገዙኛል ክበርልኝ
@user-wi5qh2hp7h
@user-wi5qh2hp7h Жыл бұрын
ጥሩ የሐሳብ ሰው ነው
@user-mx5ul1lr5f
@user-mx5ul1lr5f Жыл бұрын
ኡፍ ያማል በጣም እንኳን ለቤተሰቦቹ ለኛም ከባድ ነው የማዲኒ ሞት መስማት እግዚአብሔር ከደጋጎች ጎን ያድርግህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@meri5519
@meri5519 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ማዲ ነፍስክን ባፀደ ገነት ያኑርልን መቼም የማትረሳ ለዘላለም በልባችን ትኖራለክ
@hiwatalmemari6154
@hiwatalmemari6154 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ማዲየ ወድማችን 😭😭😭😭😭 💔💔💔 ሁሌም በልባችን ነህ 😭😭😭 ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ 💚 💛 ❤
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
ማዲየ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እኖድሀለን ወንድሜ 😭😭😭😭😭አንጀታችን ተቃጠለ አይሞት
@amakeldinku3834
@amakeldinku3834 Жыл бұрын
Betammm tek atelegniii
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Жыл бұрын
ትክክል ነው ይህ ልጅ በጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ይችላል ቃላት የለኝም ሌላም አለ ስው አጣሽወይ አገሬ የሚለውማ በቀን በቀን ነው የምስማው እግዚአብሔር ሁሌም ሲሰጥህ ሲያደርግልህ በምክንያት ነው So good luck brother
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 күн бұрын
አዎ የንዋይ ደበበ ድረሰት መሆኑ እንዳለ ሆኖ
@user-ik8du3zp1f
@user-ik8du3zp1f Жыл бұрын
ማዲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ማረፍክን አምኖ ልቤ መቀበልም ቢያቅተው💔😭 ግን ግድ ሆነብኝ ነብስህን በገነት ያኑራት እወድኃለሁ ውድ ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ያፅናችሁ ሌላ ምን እላለሁ😭😭😭😭
@tamenemekonnen7075
@tamenemekonnen7075 Жыл бұрын
ማስተዋል እያዩ ትልቅ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህና ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንግዲህ ማዲም ነብስህ በገነት ትረፍ ሁሌም በልባችን በክብር ትኖራለህ
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 Жыл бұрын
ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን 😭😭😭😭 ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹም መፅናናትን ለኢትዮዽያችን ሰላም ይስጥልን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ይቅርታ ግን ዘፋኝ መንግሰተ ሰማይ አይወርሰም ትሉ የለ????? መልሰ እፈልጋለዉ ለዚ ጥያቄ ከሰድብ ዉጭ😢
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z Жыл бұрын
ማዲን ምሰማ መሰለኝ ውስጤ ይበልጡን ተረበሸ ማድዬ እንወድሀለን ነብስ ይማር
@fanayefanaye9735
@fanayefanaye9735 Жыл бұрын
ሰይፉዬ የደጎች ደግ ፈጣሪ ከክፉ እስከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ሁኖ ይጠብቅልን።ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት እግዚአብሔር ያኑርልን።አሜን ፫🙏🙏🙏
@redite2415
@redite2415 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሰበረ ሃዘን ነው ማዲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን በዚህ አጋጣሚ ግን ሁላችንም ሰዎች ምን ሰርተናል ክፉ ስራ ወይንስ ደግ ስራ ከማዲ ሂወት መማር ያለብን ነገሮች አሉ ማዲን ያከበረው እግዚአብሔር ነው ደግሞ እግዚአብሔር ያከበረውን ሰዎች ያከብሩታል ከልብ የማይወጣ ሰው ነው ሁላችንም ሰው እንሁን መገፋፋቱ መገዳደል በቃን አንድነት ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ 💚💛❤️
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏 አሜን አድ ያድርገን🙏🙏🙏
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
ባድ ቀን ህመሙን ባድ ቀን ሞቱን ማዲ እደት እንመን ነብስ ይማር እድንያ ይች ናት ወላህ ከባድ ነው
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 Жыл бұрын
አለባ ለቤቱ እሳት አይነድም የሚባለው ለካ እውነት የማድዬን ነፍስ ይማር
@peaceforall8032
@peaceforall8032 Жыл бұрын
Yes, this guy is amazing but Madi voice is magical😭
@getasewalemnew9753
@getasewalemnew9753 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለቤተሠቦቹ እና ለእኛ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጠን ,,እንዲሁም ያለ በደላቸው እና ክፍታቸው በእየቤታቸው ለሚያለቅሱት ፈጣሪ በቃ ይበለን,,,ማዲ ነብስህን በገነት ያኑርልን ።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በ አፀደ ገነት ያኑርል 😭😭😭😭😭
@tonamultimedia
@tonamultimedia Жыл бұрын
ማስተዋል፣ አስተዋይ ነው! እደግ ማስቲ ይመችህ🙏🙏🙏 ሁለቱም ያለፉት በኢትዮጵያ የሙዚቃውን ዓለም የከፍታ ጥግ ያደረሱ ነበሩ። በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ድንቅ ነገር ሰርተዋልደ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ።
@efrataaman7588
@efrataaman7588 Жыл бұрын
ከልብ የማይወጣ መሪር ሀዘን የኔ ማንዴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ውስጥ አለህ እወድሃለው😭😭😭💔
@babyseidseid1518
@babyseidseid1518 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ameeennnn
@addisituaethiopia9637
@addisituaethiopia9637 Жыл бұрын
Rip legends...Elias Melka legend of Ethiopian music
@yetiwube2558
@yetiwube2558 Жыл бұрын
ማዲ እግዚአብሔር በእቅፉ ያርጋቹ 😭😭😭
@feresegnaw7253
@feresegnaw7253 Жыл бұрын
እውነት ነው ማስተዋል ትችላለህ ዋው!!! ለወንድሞቻችን ነብስ ይማር
@emmasipu6003
@emmasipu6003 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ማዲ የኔ ልብ እንዲህ የተሰበረ የቤተሰቦችህ እንዴት ይሆን ብዬ እያሰብኩ ስለኔ ሳይሆን ስለነሱ ታመምኩ ያንተን ሞት እምኜ መቀበል አቃተኝ የውነት ሞትህን ማመን አልቻልኩም ከበደኝ በሃዘን በእንባ ልንመልስህ አይቻለንም እየመረረኝም ቢሆን መቀበል ግድ ሊሆን ነው ሞት ክፉ ነው አንተን አሳጣን እንግዲህ ከ እግዚአብሔር ጋ እንጋፋም በስራዎችህ ከመፅናናት ውጭ አማራጭ የለም ሁላችንንም እግዚያብሄር ያፅናን በሚገርሙ ስራዎችህ ትውልድ አይረሳህም ወንድም አለም ነፍስህ ከቀኙ ትርፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kalkidantilahun3209
@kalkidantilahun3209 Жыл бұрын
Even though he can't replace his own quality voice,mastewal has all what it takes,by that I meant perfect vocal range👌, always your #1 supporter ❤️
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ሀዘናችን ጥልቅ ነዉ😭😭 ለቤተስብች ለምለዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መፀናናቱን ይሰጣን🙏🙏
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
የማዲንጐ እንጉርጉሮ; ከድምፅ አወራረድ, ተፈጥሮአዊ ቅላፄ ውህደት, የግጥም ቃላት አጠቃቀም, የስንኝ ቋጠሮ አረጋገጥና ልቀት በራሡ ልዩ የጥበብ ስጦታው ስለሆነ; በተለይ ትዝታወቹን አስመስሎ ለመጫወት ትንሽ አስቸጋሪ ይሆናል። The band was excellent, next to Roha! I like and respect the pianist as a beloved and talented young pianist w/ a good heart and professional out look to all musicians he happens to play for/with. I have a great respect and admiration for this well talented Young & Restless pianist! Bravo My Brother! Yes, it is very sad! We, as Ethiopians, lost these and more beloved and well respected musicians at a young age. RIP
@user-jg1fj9cb3v
@user-jg1fj9cb3v Жыл бұрын
ወይይይ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያሣዝናል ማድየ
@natiami9249
@natiami9249 Жыл бұрын
በለቅሶዬ ብትመለስ የኔ ብቻ ይመልስህ ነበር😭😭😭😭😭
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
እኔስ እስካሁን አልቻልኩኝ
@Efrata210
@Efrata210 Жыл бұрын
ሰይፋየ የኔ ደግ ቀልድ ከቁምነገር ጋር ኑርልኝ እወድሀሎህ❤ ማዲየ መቸም እንረሳህም ነብስህ በገነት እንዲሆን ፈጣሪየን እለምናሎህ ❤😭
@mekdes5825
@mekdes5825 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ማዲዬ 😢😢😢😢😢😢መቸም አንርሳህም 💔💔💔💔💔
@binyambekele7924
@binyambekele7924 Жыл бұрын
ማዲንጎ ሁሌም (እወድካለው) ማዲዬ ነብሰክ በአፀደ ገነት ትረፍ 🙏 ❤❤❤
@hanagirma3189
@hanagirma3189 Жыл бұрын
ማዲዬ የልብ ስብራት አንረሳም የኔ ጌታ ነፍስ ይማር 🖤🖤🖤🖤💔💔💔🥺🥺😢😭😭
@Jeru-e8t
@Jeru-e8t Жыл бұрын
ያአስገመምጋሚ ድምፅ በዚህ ልተካ አይችልም፣ ማድንጎ ምን ይሁን የበላህ😭😭😭
@azizaahmed6755
@azizaahmed6755 Жыл бұрын
💔💔💔😢😢
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ferahaile239
@ferahaile239 Жыл бұрын
Yegid eko copy mehon yelebetim ye mastewal voice betam yemiababil nw ye madingo dmo power full nw......metekat malet eko mehon adlem hulum sew yerasu yehone finger print endalew hulu yerasu tone alew.....so please misera sew atawedadru he is great vocalist 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ... ነፍሳችው በ ስላም ... ትረፍ ... ስንት ቤተስቤን አጥቻለው ያውም በስደት... ለምን ተለየብኝ ይሆን.. የ ወጣት የደጉ ማዲንጎ አፈወርቅ... ነፍስህ ትረፍ አንተም እረፍ... ወንድሜ... ግን በ እግዚአብሔር በሽታ ይሆን እውነቱን... አንተ እና መድሀንያለም አባቴ ብቻ እና ብቻ ነው እምታውቁት... እረፍ.. ምን ቀረብህ ከዚህ... ካለቀ ዘመን .. እረፍ ...😭😭😭😭😭👈💔💔💔💔👈
@kidistalex7784
@kidistalex7784 Жыл бұрын
ማልቀስ አላቆምኩም በተለይ ዘፈኖችህን ስሰማ ለካ ሰው ሲሞት ከባድ ነው ይበልጥ ይናፍቃል ማዲዬ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እወድሃለሁ
@liyag.tedlla5349
@liyag.tedlla5349 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 Жыл бұрын
Ewenat nawe
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Жыл бұрын
ነብሳቸሁን ይማር ለሀገራቸው ብዙ የሰሩ ለወደፊት ብዙ ህልም ሰንቀው በአጭሩ ሲቀሩ በጣም ያማል ለምድነው መልካም ሰው የማይሰነብተው ግን እፉ የማዲ ድገተኛ ህልፈት ለእኔ የእግርሳት ሆኖብኛል ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
መልካምሠው በላይቤትነው የሚኑሩ ኡፋፋ ተቃጠልነእኮ አይማድየ እግዚአብሔር ነብሥህንይማር😭😭😭
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Жыл бұрын
የማዲነጎ ነገር ልክ የራሴ ወንድም የሞተብኝን ያህል አሞኛል በእውነት😭 መላው ኢትዮጵያዊያን ታመናል ቤተሰቦችንን ብቻ አይደለም ሃዘኑ በየቤታችን ነው ማዲ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍ😭
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Жыл бұрын
😭😭😭
@tigstnatsistube
@tigstnatsistube Жыл бұрын
ነብስ ውን ከደጋጉቹ ጋረ ያርግልን ምርጥ Ethiopia 🇪🇹 😭😭😭
@rishu_tube6433
@rishu_tube6433 Жыл бұрын
ቢያሳዝንም ሰው እንደሚወደው ሁሉ እግዚኣብሔር ደሞ ስለሚሚወደው መረጠው ነብሱን በገነት ያኑረው❤
@kaleabs2844
@kaleabs2844 Жыл бұрын
ፈጣሪ ነብስህን በ አፀደ ገነት ያኑረው ከደጋጎቹ ጎን😭😭
@asmeratube5214
@asmeratube5214 Жыл бұрын
Madiye betam ymeral😭😭😭 rest in peace we love u 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lifeishard9951
@lifeishard9951 Жыл бұрын
😥😥😥
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን!🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊
@seadalove5488
@seadalove5488 Жыл бұрын
ማዲዬ 😭😭😭😭ኸረ ኡኡኡኡ በሰው ሀገር ተለቅሶ አይወጣ ነብስ ይማር 🙏ሰላም ለሀገራችን ደምህን ፈጣሪ ያውጣልን
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ማዲየ የልብ ህመም ሆክብን ተብከነከንልህ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭💔💔
@user-xl2gf6rw4z
@user-xl2gf6rw4z Жыл бұрын
this is hurt 😞 very much you always Remembered young men rest in paradise ..my prayers goes to all family members 🙏 🙏 😞 😢 😭
@user-oq9jg5vx3x
@user-oq9jg5vx3x Жыл бұрын
ማነው እዴኔ የማድን ስራዎች በሰማሁ ቁጥር የሚነባው እፍፍፍፍ በምንን ቃል ልፅናና ልቤ ተሰበረ😭😭😭😭😭💔💖💔💔💔💔
@akigeb8281
@akigeb8281 Жыл бұрын
Mandiye rest in peace,,😭 kulu gize ab lbna aleka ,,,, from Eritrean
@samaralq8357
@samaralq8357 Жыл бұрын
ማዲ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ ማለት ነው ወይኔ ሁፍፍፍፍ በጣም ያማል የማዲን ድምፅ የሚተካው የለም ብቻ ነብሱን ይማረው በጣም ነው ያዘንኩት
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
We already miss ማዲ የእውነት😥 የእኛ ሩህሩህ አንረሳህም ማዲዬ ነፍስህ በሰላም ትርፍልን😥😥ማዲ የማይረሳው ተስረቅራቂ ድምፁ ብቻ ሳይሆን ሩህሩህነቱም ጭምር ነው። ማዲንማ ማን ይተካዋል😢 #ማስዬ ግን አንተንም እናመስግናለን ደማችን ውብ ድምፅ እኮ ነው ያለህ😍
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ማዲ አንረሳህም ጥሩ ሰው አይበረክትም ማዲንጎ ታምራት የማይረሳ ሃዘን በውስጣችን አይ ሞት ነፍስ ይማር💔😢😢😢😢😢
@habtamuyonas5373
@habtamuyonas5373 Жыл бұрын
I will never ever forget this song 🎵 ❤️ and madngo you are gone too early but you will never be forgotten 💔 ❤️
@yayeshminal6219
@yayeshminal6219 Жыл бұрын
የወንድሞቻችን ነፍስ በሰላም ይረፋ በቼም ከልባችን አትወጣም ማዲ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
ማድየ ሁሌም በልባችን ትኖራለከ💔💔
@dagitube-6921
@dagitube-6921 Жыл бұрын
ማስተዋል ግሩም parformace 👏👏👏👏ማዲ ፈጣሪ ነብስህን በፀዴ ገነት ያኑራት💔💔💔💔💔💔
@betelhemtesfaye8430
@betelhemtesfaye8430 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነህ ፈጣሪ የማዲንጎን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭 በሰማሁት ቁጥር ያስለቅሰኛል ኦፍ ማዲ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 Жыл бұрын
ማዲየ ምትክም የለህ .. በቃ አበቃ ... ነብስህን ፈጣሪ ይማር
@lidacall9041
@lidacall9041 Жыл бұрын
ማዲ የዋህ መልካም ደግ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም እንወድሀለን ማስተዋል በርታልን
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን ማዲንጎ፣ አምላክ ለቤተሰቡ አፅናኝ መላእክት ይላክላቸው፣ ማስተዋል በጣም ጀግና ነህ በርታ ስራዎች በጣም ጥሩ ናቸው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን🙏🙏
@emutamer4583
@emutamer4583 Жыл бұрын
ማዲ እንወድሀለን ነብስህን በገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭 በደጋጎች እቅፍ ያኑርክ መድኃኔዓለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
ማስቴ እጅግ ግሩም አድርጎ ነው የተጫወተው። ደጋግሜ ሳዳምጠው የማዲንጎን ዘፈን በኤፍሬም ቃና ግን ደግሞ ድምፁን ከፍ አድርጎ የዘፈነው መሰለኝ። ይህን መረዋ ድምፅ ይዘህ ማስቴ ካንተ በጣም ብዙ ሥራዎች እንጠብቃለን። ማዲ ነፍስህ ትረፍ።
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
ማድዬ ወድሜ ነፍስህ በገነት ትረፍልን እንወድሀለን
@habtumersha5452
@habtumersha5452 Жыл бұрын
ለሀገርህ ስትኖር እንዲህ ነው የምትወደደው ❤️❤️❤️ ማዲየ 😭
@tigistbekele2409
@tigistbekele2409 Жыл бұрын
ኡፍ አረ እኔስ አልቻልኩም ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን ብርዬ አንተ የውነት ወንድም ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሰይፍሻ ተባረክ
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ በድንገት የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት ህመሙን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው💔😭😭ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያድርገው😭
@user-ty5uo5hd4c
@user-ty5uo5hd4c Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ መቻል እንኳን አቃተኝ መሞትህንስ እንግዲህ ሳንወድ በግድ አምነናል ማዲየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት በነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v Жыл бұрын
ብርቅዬውን ማዲን ብናጣም እንደ ማስቲ ያሉ ደግሞ የተካሉ ብለን እናምናለን፡፡ ነብስ ይማርልን ማዲ😭😭😭😭😭😭😭☹
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
በየ ቦታው በግፍ ለሚሞቱን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ማዲ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችህ እና ለአድናቂዎችህ መፅናናትን ይስጥልን
@user-sd1nz1nb8y
@user-sd1nz1nb8y Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 Жыл бұрын
ማዲን እንደሚተካ ተስፋ አለኝ ማዲየ መቼም አትረሳም ልባችን ውስጥ ነክ ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ድምፅ አለህ በርታ 👏👏👏👏👏
@ambachewkassa8232
@ambachewkassa8232 6 ай бұрын
the best live version of this song!!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ከተለያየን ምን አደርጋለሁ ማዲዬ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ኤሊያስ ማዲዬ መቼም አትረሱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sae3aj584
@sae3aj584 Жыл бұрын
እኔስ በስዉ ሀገር ትገበገብህለት የማቀዉ በሚድያ ነዉ ማዲዬ የኔዉድ የአላህ😢😢💔
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ማዲ ለቤተሰቦችክና ለአድናቂዎዥህ መፅናናትን ያድል
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ማስተዋል በጣም ማደንቀውና የምወደው የማከብረውም ድምፃዊ ነው ማርያም ትጠብቅህ
@hikuhabeshawit5060
@hikuhabeshawit5060 Жыл бұрын
የእዉነት ብርሀኑ (ብሬ) ምርጥ ጓደኛ ነክ አልቅሰክ ነዉ ያስለቀስከኝ እዉነተኛ ጓደኛ ነክ የምር ፈጣሪ ይጠብቅክ ያሬዶና መላዉ ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ያፅናችሁ የምር ቃላት የለኝም በማዲ መሞት እኛ አልበም ነበር እየጠበቅን ነበር ያለነዉ ብቻ ፈጣሪ የወደደዉን አደረገ😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@Tube-kk9wd
@Tube-kk9wd Жыл бұрын
እውነት ነው እሱን ሳይ አልቻልኩም እንባዩን መቆጣጠር
@habtamu_official
@habtamu_official Жыл бұрын
የታለ ታደለ ሮባ?
@hikuhabeshawit5060
@hikuhabeshawit5060 Жыл бұрын
@@habtamu_official አይገርምም ምን አስቦ ነዉ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
አይ ማዲዬ መቸ እደሱ ነፍሱን ይማርልን
@zomaneshworku9339
@zomaneshworku9339 Жыл бұрын
seifu, I would like to thankyou for remembering my lovely brother madingo
@meselechkore7637
@meselechkore7637 Жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችንን ነው ያጣነው ነብሱን በገነት ያኑርልን
@bettymugwe6626
@bettymugwe6626 Жыл бұрын
አሁንስ በጣም ከፋኝ ማመን ከበደኝ ውስጤ ተቃጠለ ልቤተሰብሮል 😭😭😭
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
የማዲን ሚመስል ድምፅ የለም ይለያልኮ ድምፁ ነፍሱን ይማርልን
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
👍👍👍👍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሀገራችን ላይ ሞት በጣም በዛ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቼንም ነፍስ ይማር ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ ልባችን ተሰብሯል ፈጣሪ ልባችንን ጠግንልን
@MG-st9kd
@MG-st9kd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ በርታ በሉ አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@fanteyikidanwold5354
@fanteyikidanwold5354 Жыл бұрын
ዘፈኑን ደፍሬ ለመስማት ይከብደኛል በጣም ነው የማደንቀው እንዴት ነው ከውስጣችን የሚወጣው እኔ አልቻልኩም አልቅሼ ሊወጣልኝ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭
@hintsaentertainment991
@hintsaentertainment991 Жыл бұрын
ተወዳጅ እና ጀግና ኣርቲስት ማዲንጎ ኣፈወርቂ ነብስህን በገነት ትኑር እወድሃለው።
@zinashkebede5717
@zinashkebede5717 Жыл бұрын
ነብስህን ይማር ለኛም እግዚአብሔር ያፅናን የማዲንጎ ሀዘን ለእኔ ከባድ ነው
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@habvito
@habvito Жыл бұрын
That's pure art! the dram is over heard, it takes off half a beauty.
@user-ok7uz3vh4p
@user-ok7uz3vh4p Жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭 አይ አንች አለም። መፅናናቱን ይጣችሁ
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 70 МЛН
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 286 М.
Seifu on EBS: Dawit Tsige Live Performance | Ethiopian Music
4:29
''ሄደች አሉ'' ማስተዋል እያዩ live performance
4:31
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 8 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН