ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታውቁም| የቴምር አስደናቂ 12 የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of Dates| ቴመር

  Рет қаралды 259,466

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

6 ай бұрын

#dates #youtube #ቴምር ‪@KZfaq‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
በዚህ ቪድዮ ላይ ቴምር መመገብ የሚሰጣችሁን አስደናቂ የጤና ጥቅሞችን እና ቴመርን በፍፁም መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች እነግራቹሀለው።
Health benefits of eating dates fruits and who should avoid eating dates
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 238
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@ZeharaMehammed
@ZeharaMehammed 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላንኢመተ ኢስላም የኛ ወዴ ነብይ ከናትንተ በፊት የተምር ብዙ ጥቅም እንዳለው ነግረውናል
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tilahunbekele7624
@tilahunbekele7624 6 ай бұрын
መሐመድን ማን ነብይ አደረገው አጭበርባሪ ተራ ሰው ነው ሰውን ከፈጣሪ አቆራርጦ የሰይጣን ደቀመዝሙር ያደረገ የሰይጣን ልጅ ነው።
@ZeharaMehammed
@ZeharaMehammed 6 ай бұрын
@@tilahunbekele7624 የናንተ መሳደብ አድስ አይደል እውነት ላለመቀበል ነው እስልምና እውነት ነው አልሃምዱሊላህ
@user-mo7hv4tw1r
@user-mo7hv4tw1r 6 ай бұрын
​@@tilahunbekele7624ሰላም መነገር ካቃተ ዝምታም አለ
@Jdsjvsgz-do9xy
@Jdsjvsgz-do9xy 6 ай бұрын
ጨለማ ወስጥ ያለን ሰው ምንም ቢል. ነጥብ አንይዝበትም ካላመውቅ ነው እና አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራችሁ. ​@@tilahunbekele7624
@user-ec3ks8gt9u
@user-ec3ks8gt9u 6 ай бұрын
አልሀምዱ ሊሏህ የተምርን ጥቅም የኛ ውድ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከዛሬ 1400 አመት በፊት ነግረውን አልፈዋል!!!
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 15 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 күн бұрын
ሾርባናኩኪስ እንድትበሉ የነገራችሁ ነብይሰ ማን ይሆን?😅😅
@ekraEkra-fv6le
@ekraEkra-fv6le 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የኛ ዉዱ ነብይ አለሂ አሶላቱ ወሰላም ስለተምር አሁንሳይሆን በዛ በመሀይም ዘመን ነግረዉናል እሄም ነብይ መሆናቸዉን ከማምላክቱ አንዱ ነዉ
@firahunda4486
@firahunda4486 6 ай бұрын
እጅግ እናመሰግናለን በጥንቃቄ በጥራት የቀረበ መረጃ ከጥቅሙ እስከ አጠቃቀሙ ጉዳቱን እና መጠኑን ጭምር ምንም ጥያቄ የማያስከትል እጅግ ጠቃሚ መረጃና አቀራረብ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክልን እግዚአብሔር አምላክ ስራህን ይባርክ ❤❤
@gimjaamare509
@gimjaamare509 6 ай бұрын
Thanks for teaching us.God bless you.
@hailemersha2123
@hailemersha2123 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-hy7cd2uv2x
@user-hy7cd2uv2x 5 ай бұрын
Nice thanx
@user-tl6lj5vl1j
@user-tl6lj5vl1j 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@astuastura9332
@astuastura9332 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያካፈልከን በእውነት እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SeadahussenSusu
@SeadahussenSusu 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 4 ай бұрын
ጥሩትምርትነዉ ጀዛክላህኸይረን
@meskeremaregay6627
@meskeremaregay6627 6 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ድንቅ መረጃ ነው
@MusmMusm-jy4lq
@MusmMusm-jy4lq 6 ай бұрын
እናመሰግናለን😘😘
@user-wj2yr2so2j
@user-wj2yr2so2j 6 ай бұрын
ዶር ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ።የስኳር ተማም ነኝ የተፈጥሮ ማር መውሰድ ይቻላል ወይ ?
@user-zj3sw2gv6g
@user-zj3sw2gv6g 4 ай бұрын
እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zj4gp8pl3g
@user-zj4gp8pl3g 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-kf5jr7ii2i
@user-kf5jr7ii2i 4 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@anguachmekonnen8083
@anguachmekonnen8083 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 ай бұрын
Wonderful Thank you 😊
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ, ትምህርቱ ለብዙ ሰ ው ጠቃሚ ነዉና::
@SebhatFisehation-qw2ur
@SebhatFisehation-qw2ur 5 ай бұрын
Thanks for sharing
@user-hw2ow6np3g
@user-hw2ow6np3g 5 ай бұрын
Tnxs doc
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 6 ай бұрын
ጤናና፡ክብረት፡ይስጥልን።
@naomiyemane3145
@naomiyemane3145 6 ай бұрын
thank you for shearing dr. Yohanse it’s my favourite keep shining God blessed you. are u Y. Gizaw 💕💕
@eyuloveeyu1433
@eyuloveeyu1433 6 ай бұрын
Enamsgenlen doctor 🙏
@jesusking3536
@jesusking3536 5 ай бұрын
Thanks brother 🙏
@aselefch
@aselefch 6 ай бұрын
Wowow thank you 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
Thank you doctor 💊🙏
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 5 ай бұрын
Thank you Doctor ❤️
@user-kf9zp2zl4q
@user-kf9zp2zl4q 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kassa4882
@kassa4882 5 ай бұрын
Thank you 🙏 🙏🙏🙏.
@wosenhailu3477
@wosenhailu3477 4 ай бұрын
እናመስግናኣለን!
@freybare5825
@freybare5825 4 ай бұрын
Thank you
@fazeundead6986
@fazeundead6986 5 ай бұрын
Inamsaginalen idme yesthi
@raheemakader7352
@raheemakader7352 6 ай бұрын
እናመስግናለን በርታ
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@user-qc1dk6rx5x
@user-qc1dk6rx5x 6 ай бұрын
Mashkur
@TeshomeMekuriaw
@TeshomeMekuriaw 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነወ በርታ
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚኣብሄር ይስጥሕ
@emkidmalemkebede8748
@emkidmalemkebede8748 5 ай бұрын
It was great 👍 👌 and nicely 👌 👍 😀 👏
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 6 ай бұрын
አወ ወድማችን ብዙ ነገር አሣዉቀህኛል እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉
@menberayeligne1710
@menberayeligne1710 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ በርታ ።
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
thank u🙏
@zahrashamil9889
@zahrashamil9889 3 ай бұрын
Thanks
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 2 ай бұрын
thank you
@IdrisIbrahim-sf4tn
@IdrisIbrahim-sf4tn 3 ай бұрын
Lk neh
@user-jg2ku9ql9e
@user-jg2ku9ql9e 5 ай бұрын
ماساء الله 😘😘😘
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 6 ай бұрын
እነናመሰግናለን ወንድም
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@hayattuom1114
@hayattuom1114 6 ай бұрын
Wow thank you❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
You're welcome
@Sankhsk
@Sankhsk 3 ай бұрын
Tabark🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pg2mf6sb9m
@user-pg2mf6sb9m 5 ай бұрын
Lemeregaw tebarek yene trs gin temr sbela hmem ysemaghal mn tmekreghaleh
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
በጁስ መልክ መጠቀም ይቻላል!
@eliyaselu564
@eliyaselu564 3 ай бұрын
መልካም ነው ❤❤❤
@wondwosenyemer6143
@wondwosenyemer6143 6 ай бұрын
ጠለቅ ያለ እዉቀት ለሚያስተምረን ፕሮግራምህ አድናቂህ ስሆን ኦክሲዳንት አንቲኦክሲዳንታር የሚሉትን ቃል ደጋግሜ እሰማለው ግን ትርጉሙ ሰላልገባኝ ቀሰል ባለ መንገድ ብታስረዳኝ ደግሞ በጣም አመሰግንሀለው
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 6 ай бұрын
Thank you 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
Welcome!
@abdullahafkea5968
@abdullahafkea5968 4 ай бұрын
Alhmdullh Islame you teach us
@bilenzenbedmisa5873
@bilenzenbedmisa5873 6 ай бұрын
አሪፍ መረጃ ነውየሰጠኽን ዶክተር እናመሰግናለን ❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ሰላም ብሉ አመሠግናለሁ🙏
@bilenzenbedmisa5873
@bilenzenbedmisa5873 6 ай бұрын
@@healtheducation2 አለሁልህ ❣🙏🏻
@belaygebre
@belaygebre 5 ай бұрын
@@healtheducation2 Thank-you so much
@TarekegnDeginet-og5mq
@TarekegnDeginet-og5mq 3 ай бұрын
Dr Betam enamesegnslen
@faizaawol1982
@faizaawol1982 Ай бұрын
Alhamedulillah yagna wedu nabeye baqurean asetamerawenal ok Dr
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 3 ай бұрын
Masheallah ❤ subhanelallah ♥️ al hamdulilah ❤
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 5 ай бұрын
አጠቃቀሙ. በየቀኑ. ነው. ዉይስ. በየቀኑ. አስረዳን. አመስግናለሁ.
@nefisanesredin1618
@nefisanesredin1618 3 ай бұрын
በየቀኑ 3,5or7 fire bitwesji betam tiru new
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 6 ай бұрын
እናመስግናለን ደኩተርየ❤❤❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ መሲ
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 6 ай бұрын
@@healtheducation2 ደኩተርየ እኔ በተደጋጋሚ ልተኛ ሰል በጣም የሽት ማጥ በሽታ ያመኛል ሽቴ የመጣኝ ይመስለኛል ግን አምጨ ተብ ነዉ የሚለኝ እቅልፍ እስከሚወስደኝ በጣም ይደጋገምብኛል በጣም ተጎዳሁ ካርብ ብት ክላሴ ወስጥ ይከብዳን ደኩተርየ መገኛ ቁጥር ካለህ ብትስጠኝና ባናግረክ ደስይለኛን
@MebrtaBirhan
@MebrtaBirhan Ай бұрын
Thankyou❤❤❤❤❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 Ай бұрын
Always welcome
@user-jv9qo5mt5c
@user-jv9qo5mt5c 4 ай бұрын
Yes
@user-wg8lx2ge2t
@user-wg8lx2ge2t 5 ай бұрын
Namesegnalen docter
@saedakedir8882
@saedakedir8882 6 ай бұрын
beselemena kedemo teregagetol eshi
@user-gl6kz4vo9e
@user-gl6kz4vo9e 5 ай бұрын
መችመች መጠቀም አለብን
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hawlet-jt9ip
@hawlet-jt9ip 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ጨጎራን አይነካምወይ?
@user-qi9uo2zc7k
@user-qi9uo2zc7k 4 ай бұрын
ዶክተር ስለመስከርክ እናመስግናለን እስልምና ነግርናል አመጋገብ 3 ወይ 5 ወይ 7 አባ ብቻ ነው❤❤❤❤
@militegebrenegus6390
@militegebrenegus6390 5 ай бұрын
❤❤❤
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@SeidIbrahim-rj4xp
@SeidIbrahim-rj4xp 3 ай бұрын
الحمدلله رب العالمين والصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى آل محمد
@tsigetatsigeta9447
@tsigetatsigeta9447 4 ай бұрын
👍👍
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 5 ай бұрын
እኔ ቴምር እበላለሁ ግን ጥርስ ያሳምማል
@hirtiwold1838
@hirtiwold1838 4 ай бұрын
@tigigago4876
@tigigago4876 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xc5nq9dq8f
@user-xc5nq9dq8f 3 ай бұрын
Enamasagnaln. Batamnaw yabrarahlne
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@user-xg2fr1zt8b
@user-xg2fr1zt8b 2 ай бұрын
የነብዩ ሙሀመድ S A W ኡዱ ጠጥቶ አድጎ እንደት አይጠቅም አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከንን ጌታ ሽኩር ይገባዉ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 6 ай бұрын
የታይፎይድ በሽታ መድሀኒት ንገረኝ እባክህ ብዙ ጊዜ ጠይቀህ መልሰ የለም
@asnakeasres388
@asnakeasres388 3 ай бұрын
2 የሾርባ ማንኪያ ተቆልቶ የተፈጨ አብሽ ፣ 1 ተለቅ ያለ የሻይ ማንኪያ ፌጦ በአቦል ቡና በሻይ ሲኒ ተበጥብጦ በ24 ሰዓት ሁለት ጊዜ ( በሚመስዱበት ሰዓት በቂ እረፍት ማድረግ )
@naix3768
@naix3768 5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤👏👏
@user-xx5jd2mc5q
@user-xx5jd2mc5q 6 ай бұрын
ሱኳር ህም ያለብን ሰዎች መመገን ነላለችእንቸ
@mustefaabdlkadr2482
@mustefaabdlkadr2482 4 ай бұрын
አሰላአሌኩም እርጉዝ ሴት ሆስፒታል ገብታ ደም ስለአነሳት ተምር እንድትመገብ ዶክተር ነግራቷል
@user-jt3gz5il3l
@user-jt3gz5il3l 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ የብዙ በሽታ መዳኒት መሆኑን የኛነብይ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ነግረውናል
@user-hx1km6ur1f
@user-hx1km6ur1f 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-ru7fg7gj7u
@user-ru7fg7gj7u 3 ай бұрын
Erguz yehonu setoch be samint ande new yemitekemut weya
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 3 ай бұрын
ዶ/ር ዮናሰ የግል ጥያቄ ሰላለኝ የሰልክ ቁጥርዎን ቢገልፁልኝ አመሰግናለሁ
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 6 ай бұрын
ከአሁን ቦሃላ በየቀኑ እበላለው አረ ይገርማል
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 3 ай бұрын
ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት ከባድ ነው ዶክተር እናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ መረጃ
@healtheducation2
@healtheducation2 3 ай бұрын
አረ ቴምር የትም ሞልቱአል!
@osmanmekbul8064
@osmanmekbul8064 6 ай бұрын
የተፈጥሮ ስኳር እንዴት ነው ስኳር በሽታው ያለው ደክተር በተፈጥሮ ጣፋጭነት ስኳር በሽታ ይፈጠራል እንዴ ይገለፅልን
@dejenebekele-ft7vm
@dejenebekele-ft7vm 6 ай бұрын
ሕፃናት ብመገቡ ይደገፋልን
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 5 ай бұрын
ፍሪጅ መቀመጥ ይችላል ??
@mekele2976
@mekele2976 6 ай бұрын
Enmsgnln wedamy ❤
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ameseginalehu🙏
@kedirmussa8460
@kedirmussa8460 6 ай бұрын
ዋርፍሪን እወስዳለሁ ከቴምር ጋር አይጋጭም ?
@muhdinsiraj4385
@muhdinsiraj4385 4 ай бұрын
Alhamdulillah nebyu muhammed (SAW)1400 amet befit astemirewunal
@user-lc6ys2tz7h
@user-lc6ys2tz7h 6 ай бұрын
እኔ የስድስት ወር ነብሰጡር ነኝ እናም ደም የለኝም 8ላይ ነኝ ብረት እየወሰድኩ ነዉ ቴምር ብመገብ ችግር ይኖረዉ ይሆን መልስልኝ ዶክተር
@abcabc7430
@abcabc7430 6 ай бұрын
እርጉዞች ከስተኛወር መመገብ የተመረጠ ይሆናል ? አዳዶች 9 ወር ሲገባብቻነው መመገብ ያለባችሁይላሉ ከቻልክ መልስልኝ
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 4 ай бұрын
እኔ2ወርሊሞላኝነዉነብሰጡርነኝ ግንከቅልፌሥነሣመጀመሪያጣምር3ፋሬወይምሀለለትእበላለሁችግርያመጣልእደ
@Selina6648
@Selina6648 5 ай бұрын
ቴምር ለጥርሰ አጥንት ጥሩ ነው ከተባለ እኔ አንድ ፍሬ ሰበላ ጥርሴን በጣም ይጠዘጥዘኛል 😢 ለምንድ ነው
@user-yw6wm2hp3k
@user-yw6wm2hp3k 6 ай бұрын
Dr amesegnalew.yene tyke yehgre tnsho tat mahelybelagnal kosloal mn larg
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 5 ай бұрын
እከከው
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 4 ай бұрын
@nurethassen9696
@nurethassen9696 6 ай бұрын
Dr pls daypatic medcen eywsdkug new, so tamer. Metqem?
@nurethassen9696
@nurethassen9696 4 ай бұрын
Dear Dr how abut fasting & daybatic b/c I'm fasting remdan?
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,4 МЛН
6ቱ አስደናቂ የጥቁር አዝሙድ ጥቅሞች | Haleta Tv
12:32
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 15 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30