ዉሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው 5 ስህተቶች በዶ/ር ቤዛዊት ፀጋዬ

  Рет қаралды 842,695

Sodere TV

Sodere TV

4 жыл бұрын

Join Sodere KZfaq membership የሶደሬ ዩቲዩብ ቻናል ከፋይ ደንበኛ ይሁኑ
/ @soderetv
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 1 400
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 жыл бұрын
አስተማማኝ ወሳኝ የሆነ ስለ ውሃ ጥቂት ልምከራቹህ ሁልጊዜ ስትጠጡ 1ኛ በቀኝ እጃቹህ ጠጡ 2ኛ ግጥም አርጋቹህ አትጠጡ ቢያስ 3 ጊዜ አቆራርጣቹቹህ ጠጡ 3ኛ ቆማቹህ አትጠጡ ሁልጊዜ ስጠጡ ቁጭ ብላቹህ ጠጡ 4ኛ በሚታይ እና ክፍት በሆነ ኩባያ ቢጠጣ ይመከራል 5ኛ ፈሳሽ ትኩስ ነገር ምግብም ቢሆን አቀዝቅዞ መጠጣት እና መብላት :: ምንጭ 1400 አመት በፊት ነብዩ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ ሳይንስም ደግፎታል ::
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💙❤♥💜💚
@user-yq6wp5jo1p
@user-yq6wp5jo1p 4 жыл бұрын
ሠለላወአሊወሠለም
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
በትክክል እዉነት ነዉ ማሻ አላህ 👍👍👍👍👍👍👍
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 4 жыл бұрын
ሳህ
@ashabuljeneyoutube3559
@ashabuljeneyoutube3559 4 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢቢ ያረሱለላህ ምርጥ አድርገው አስተምረውናል ስለ ሁሉም ነገር ከ1400 አመት በፊት ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
@SaSa-hi5lo
@SaSa-hi5lo 4 жыл бұрын
S a w
@meymunadawud4538
@meymunadawud4538 4 жыл бұрын
ሰ. አ. ወ
@user-mj6sl9um9h
@user-mj6sl9um9h 4 жыл бұрын
ስለላሁ አለሂ ወሰለም
@Tube-gn4du
@Tube-gn4du 4 жыл бұрын
Khalifa Alblushi selelahualyhiwesalem
@user-cl3wq7hj3u
@user-cl3wq7hj3u 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@leelsonwheels7720
@leelsonwheels7720 3 жыл бұрын
ዶ/ር ቤዛዊትበጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ክቡር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
@khaleedaldeini9393
@khaleedaldeini9393 4 жыл бұрын
ውኃ ስንጠጣ ትንፋሻችንን መቁረጥ ማለት ውኃ ውስጥ አለመተንፈስ ጠጥተን እስክንጨረስ ይሄ የነቢያችን ሰ ዐ ወ ምክር ናቸው ፣
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 4 жыл бұрын
Sallalh Allaye wasallam
@danielhadgu
@danielhadgu 4 жыл бұрын
ውሃ ምንም ኣይጠቅምም ። ውሃ ውሻ ነው ። እኔ ዘወትር ጠጅ ነው የምጠጠጣው ። የታባቱ ውሃ ።
@zeharsmuuu4213
@zeharsmuuu4213 4 жыл бұрын
صل الله عليه السلام
@NoorAhmed-wp9gd
@NoorAhmed-wp9gd 4 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@weleteslase
@weleteslase 4 жыл бұрын
ዋው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመስግናለሁ በጣም የሚገርም ግንዛቤ ነው ያግኝውት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እዴህ አይነት ሀኪሞችን ያብዛልን
@habetamumelese9632
@habetamumelese9632 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እድሜ ይስጥልን እወቀትን ማስተዋልን እና ጥበብን ይስጥሽ እህታችን አዳድስ ነገር ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ እናደርጋለን ፡፡
@mebrahtuseleba6778
@mebrahtuseleba6778 10 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ዶክቶር እናመሰግናለን !!
@masentertainment1229
@masentertainment1229 4 жыл бұрын
ሚገርም ነው እኛ ሙስሊሞች ስለውሀ አጠጣጥ ሀቢቡና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አስተምረውናል ቁጭ ብለን ቢስሚላህ ብለን ባንዴ ጅው አርጎ መጠጣት ሳይሆን መጀመሪያ ቀስ ብለን 3 ግዜ ግንጨት አርገን ከዚያ ረጋ ብሎ እስከመጨረሻው መጠጣትነ ስንጨርስ አልሀምዱሊላህ እንላለን።
@alemu0548
@alemu0548 4 жыл бұрын
ሀይ
@lilisereke1044
@lilisereke1044 4 жыл бұрын
ሙስሊም ሙስሊም
@ngstit.n2753
@ngstit.n2753 4 жыл бұрын
Des ylal
@alhamdulilahalekulehale6002
@alhamdulilahalekulehale6002 4 жыл бұрын
S.a.w
@lailakadir3865
@lailakadir3865 4 жыл бұрын
Saw
@ogbaiayahuney7274
@ogbaiayahuney7274 4 жыл бұрын
Very very important message Dr. Bezawit God bless you.
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 4 жыл бұрын
እኔ ብዙ እጠጣሉ የዛን ያክል እሸናለዉ በጣም ጠቅሞኛል ትምህርትሽ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 жыл бұрын
ውሃ የሚጠጡት ነጮች ብቻ እስኪመስል ድረስ የምድረ ነጭ ፎቶ ነው የተጠቀምሽው የነጭ ፎቶ ቀንሽልን!!!!!!!!በተረፈ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ደስ ብሎኛል 🙏🏾🌸
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 4 жыл бұрын
ከከከከከከ
@ethiopiahagere7018
@ethiopiahagere7018 4 жыл бұрын
Hahaha
@sabak738
@sabak738 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁👍
@rehimasherefa4810
@rehimasherefa4810 4 жыл бұрын
Kkkkkkk besak
@user-vl5hw7wf1u
@user-vl5hw7wf1u 4 жыл бұрын
ተመቸሽኝ💝
@meazaabebe8482
@meazaabebe8482 4 жыл бұрын
ነብዩ ሙሐመድ ሰ•ዐ•ወ ውሃን ቆሞ መጠጣት ይከለክላሉ በአንዴም ግጥም አድርገን መጠጣትንም ከልክለዋል አንዴ ተጎጭተን ከዛ ሁለተኛ ተጎጭተን በሶስተኛው መጠጣት ኢስልምና አልሀምዱሊላ ዶክተር ሳይደርስበት ብዙ ነገር አስተምሮናል
@asrah6257
@asrah6257 4 жыл бұрын
Alhamdulila
@azidireart
@azidireart 4 жыл бұрын
እረ እኔም አባቴ ሴት ልጅ ቆማ አትጠጣም ብሎ ነው ያሳደገኝ ፍፁም አላደርገውም ቆሜ መጠጣት
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 4 жыл бұрын
S a w
@seadamohammed2408
@seadamohammed2408 4 жыл бұрын
የሰው ሀገር ሙቀት በየ ደቂቃው ያስጠጣኛል ግን ሳላስብ ግጥም አድርጌ ነው የምጠጣው
@beniman7409
@beniman7409 3 жыл бұрын
የተማረ አልነበረም ማለት ነው በነብያችሁ ጊዜ????
@memeseid4752
@memeseid4752 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቁሜ ነበር የምጠጣው እተዋለሁ👍
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
እኔም ቆሜ ነው የምጠጣው ወይ ጉድ
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
Meme Seid ቆሞ መጠጣት ጠቀሜታ አለዉ ቆመሽ ከጠጣት ዉሀዉ ወደ ሆድሽ ገብቶ ቦርጭ ሳይሆን ሚሆነዉ ወደ እግርሽ ምናምን ይሄዳል ቆሞ መጠጣት ጥሩ ቅርፅ ይሰጣል
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
ዉሃ አብዙ እህት ዎንድሞቼ በተለይ ልክ እንደኔ ማዳም ቤት የምትሰሩ አብዙ ለ ኩላሊትም አሪፍ ነው እሺ
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 4 жыл бұрын
Eshi mar lik nesh
@AsdAsd-gf9oq
@AsdAsd-gf9oq 4 жыл бұрын
My hero Is mom
@user-od3me6vy8p
@user-od3me6vy8p 4 жыл бұрын
Eshi
@vgyjh2494
@vgyjh2494 4 жыл бұрын
እሽ የኛ መካሪ
@user-py6mb9nd2w
@user-py6mb9nd2w 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@yidwaktube
@yidwaktube 4 жыл бұрын
በጣም አሪፈፍ ሰወች ለተለያዩ ህመሞች ከመጋለጣቸው በፊት አስቀድመን ምክንያቱን ልንነግራቸው ይገባል፡፡ እናመሠግናለን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘው @yidwak by
@tedtekle2508
@tedtekle2508 6 күн бұрын
Great report, I love water, thank you.
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ. ቆየት ብሎ ደግሞ አላህ የሚሰጠንን አየር በመጠኑ ሳቡ መባላችን አይቀርም ያለፉት ሰወች ያለምንም. ምክር በሰላም አልፈዋል. የሚጠቅመንን አላህ ነው የሚያቀው የምንበላው የምንጠጣው መጠኑ አላህ እደፈቀደው ነው
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 4 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@nuralove5362
@nuralove5362 4 жыл бұрын
ብቻልም ህቴ ለንች አንድ ምልሆን ለክ ናበረ ማረግሽ ወለህ
@user-zv1iz6pi5b
@user-zv1iz6pi5b 4 жыл бұрын
ክክክክክልክብለሻል ዉዴ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
ክክ
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊሊላህአለኒእመተልኢስላም
@emebet911
@emebet911 Жыл бұрын
ቤዝየ ለትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ
@user-hz1yf2vv7d
@user-hz1yf2vv7d 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የሆኑ ተምህርቶችን አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ
@aminuahimed2220
@aminuahimed2220 4 жыл бұрын
ዶክተር ቤዛ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ በጣም ስለውሀ የተናገርሽው ጠቅሞኛል
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 4 жыл бұрын
Beza Enmasagnln
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች እህታችን እናመሰግናለን እዳለ መታደል ሆኖ እኛ ሃበሻ ሰንባል እምናሞግሰው ዬውጭ ነጫጩባ ነው ለሀበሻ ሞራል አንሰጥም ምን ችግራለው በንግሊዘኛሰ ብትናገር ምንድን ነው ነውሩ ይህ ምቀኝነትን ያመለክታል እህታችን በርች እኔም በምታሰተምሪው ብዙ ትምርት አግኝቻለው በርች
@tesfayeshibabaw1066
@tesfayeshibabaw1066 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ዶክተር ብዙ ትምህርት አጊቸበታለሁ እግዜር ይባርክሽ
@TeshomeMelaku
@TeshomeMelaku 6 ай бұрын
ምርጥ ነው ክብረት ይስጥልን
@user-pc6yq6cx6j
@user-pc6yq6cx6j 4 жыл бұрын
Thanks D.r you’re beautiful 😍. I take it 5
@hopea600
@hopea600 4 жыл бұрын
You're the best Dr. Bezawit!!! 👏🏻👏🏻👏🏻
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
You are the best
@GenzebYebru-ki5qq
@GenzebYebru-ki5qq 5 ай бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@user-el8xg6kz6d
@user-el8xg6kz6d Күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 4 жыл бұрын
Thank you so much. Your the best. Keep intuch.
@hilohelen9728
@hilohelen9728 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሬ
@mogesnigussie5901
@mogesnigussie5901 4 жыл бұрын
የነጭ ሽንኩርት 34 የጤና በረከቶች!🌀🌀 1. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡ 2.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ 3. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡ 4. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ይከላከላል፣ ይፈውሳልም፡፡ 5.የባክቴሪያ መራባትንና መዛመትን ይከላከላል፡፡ 6. ቲቢን ለማከም ይረዳል፡፡ 7. መግል የቀላቀለ ቁስልን ለማከም ይረዳል፡፡ 8. የብልት በሽታ (Trichomoniasis) የሚሰኘውን የአባላዘር በሽታ ለማከም ይረዳል፡፡ 9.በህዋሳት ውስጥ የሚካሄደውን ዋንኛውን ኬሚካላዊ ውህደት (Metabolism) ያነቃቃል፡፡ 10.ከነቀርሳ (Cancer) ዓይነቶች አንዱ የሆነውን የኮለን ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡ 11. የሐሞት ከረጢት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡ 12. የፊንጢጣ ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡ 13. የጡት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡ 14. በወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡ 15. ለምግብ መፈጨት ሂደት ይረዳል፡፡ 16. በልጆች ላይ የሚከሰተውን የማያቋርጥ ሳል ለመከላከል ይረዳል፡፡ 17. የእርጅናን ሂደትን በተወሰነ መልኩ ለመግታት ይረዳል፡፡ 18. የአንጀት ውስጥ ትላትልና ተህዋስያንን ይገድላል፡፡ 19. የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል፡፡ 20 በአብዛኛው በእድሜ ሳቢያ የሚከሰተውን ካታራክት የተሰኘውን የአይን እይታ ችግርን ለማከም ይረዳል፡፡ 21 . የደም መርጋትን ለማሟሟት ይረዳል፡፡ 22 . ለስኳር በሽታ ህክምና ይረዳል፡፡ 23 . የጥርስ ህመም ስሜትን ይቀንሳል፡፡ 24 . የእንቅልፍ እጦት ችግር ላለባቸው ይመከራል፡፡ 25 . የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም ይገነባል፡፡ 26 . የእርሾ ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡ 27 . የመገጣጠሚያ አካላት በሽታን ለማከም ይረዳል፡፡ 28 . በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰተውን ስታፊሎኮካል ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡ 29 . ኪንታሮትን ለማከም ይረዳል፡፡ 30 . የቆዳ ላይ ብጉንጅና እብጠቶችን ለማከም ይረዳል፡፡ 31 . አንዳንድ የቆዳ በሽታዎችን ለማከም ይረዳል፡፡ 32 . ለአንጀት ጤንነት ተመራጭ ነው፡፡ 33 . ፋይቶንሳይድስ የተሰኘ ኬሚካል የሚገኝባቸው የነጭ ሽንኩርት ዓይነቶች የአስም በሽታን ለማከም ይረዳሉ፡፡ 34 . አደገኛ የብሮንካይተስ ህመምን ለማከም ይረዳል፡፡ Hi Dr what do you say about those lists in the above
@gechdigital1
@gechdigital1 2 ай бұрын
Mahabarasabin(socityn) mardat inde Dr beza!!!
@mahtotkokeb64
@mahtotkokeb64 Жыл бұрын
yemir andebete rtue nesh keep on
@natinati1714
@natinati1714 4 жыл бұрын
ባለማህተሟ ማህተሟ ባለ ማህሟ ተባረኪ ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 жыл бұрын
صلو على النبي صلى الله عليه وسلم وبارك عليه افضل الصلاة والسلام
@habetefbseleto2177
@habetefbseleto2177 4 жыл бұрын
thank you very much for your explanation yeah that's true in our life it going to happen and God bless you.
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 6 күн бұрын
አመስግናለሁ ዶክተር ችግሬን በሚገባ እንዳውቅ አድርገሽኛል
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 4 жыл бұрын
ወይጉድ ዘድሮ አዱ ውሃ ጠጡ አዱ በመጠን ጠጡ ሌላው ለጤና ጥሩነው ሌላኛው ጥሩ አይደለም በማለት እኛን ግራ አጋባችሁን ሁሉም አውቃለሁ ባይ ሆነ
@azooz7923
@azooz7923 4 жыл бұрын
Tikikil
@user-sv4wx5yw7h
@user-sv4wx5yw7h 4 жыл бұрын
ትክክል
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እኮ
@selamethiopiyaazz3027
@selamethiopiyaazz3027 4 жыл бұрын
እዉነት ነው የማንን እንስማ
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 4 жыл бұрын
Ygermal
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 4 жыл бұрын
ባለማተቧ እናመሰግናለን
@cherinetbeyene7967
@cherinetbeyene7967 2 ай бұрын
fre keshim
@AsWe-be2oz
@AsWe-be2oz Ай бұрын
ፍሪ እኔም ገመድ ልሰርዴ ላንች ደስታ ስል😂😂😂
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 Жыл бұрын
በጣም ጥሩና አሰተማሪ ፕሮግራም ነው
@takeleteshome8163
@takeleteshome8163 2 ай бұрын
well done. It was very useful
@user-zd1dc3kg1n
@user-zd1dc3kg1n 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም!❤የሀቢባ ያረሠለሊህህህህህህህህህ
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 4 жыл бұрын
S a..w
@kedikausman190
@kedikausman190 4 жыл бұрын
ከ1400 አመት በፊት ሀቢቡና አስተምረዉናል
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 4 жыл бұрын
Alhmdullh
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 2 ай бұрын
wow miss medical doctor thankyou , God bless you.
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
Thank you. I find it valuable in my life
@lovjj2373
@lovjj2373 4 жыл бұрын
ወይ አሁንስ ግራ ገባኝ ማንን እደምሰማ ሁላቸውም የተለያየ ነገር ነው የሚነገሩን
@gamilamohamed1079
@gamilamohamed1079 4 жыл бұрын
Geta si. Ehite
@dfcc4172
@dfcc4172 2 жыл бұрын
Yeswa👍👍👍👍
@biniyamandarge9751
@biniyamandarge9751 24 күн бұрын
it is excellent advice. Thank you.
@user-nm8ih5cs1g
@user-nm8ih5cs1g 4 жыл бұрын
ቆሜ ነው እኔ የምጠጣው ወይኔ ከግዲህ ቁጭ ብዬ ጠጣለሁ እናመሰግናለን እህት
@samritamiru8029
@samritamiru8029 4 жыл бұрын
ውውውውው yene konjo betm tnks zem beye nabre wuhwm yemtetw tnks so much u are top doctor series
@banjaminseid569
@banjaminseid569 4 жыл бұрын
Enamsegnalen Doctor bazawit 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@BG-gg5vz
@BG-gg5vz 4 жыл бұрын
Very good advice. First time visiting this channel I am glad I did, just subscribed! What you mentioned on the number 1 mistake was exactly what my mom was told at hospital by a doctor here in Canada. My mom came to visit, was feeling stomach pain so took her to see a doc, surprisingly the doc said stop drinking water with meal give it 1hr after meal. We were like w...hat? Coz everywhere even at Ethio restaurants right before or after meal what is served is something to drink. My mom still couldn't belive that the doc said she said I will go back to Ethiopia and get it checked 😀 Coz she didn't belive the doctor. Thank you for explaining now I have to call my mom and insist her to stop coz she drinks water a lot with meal; also have stomach issue. Thank you for sharing.
@seaditube5480
@seaditube5480 4 жыл бұрын
ትክክል ቆሜ መጠጣት ጥሩ አይዴለም።
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
Thank U Doctor Bezi Itis Very Usefully For Us
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 4 жыл бұрын
Tebarekie. Legachen..proud of you May God Bless You.
@andualematnafu5922
@andualematnafu5922 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ከምርጥ አገላለጽ ጋር እናመሰግናለን ።
@emebetgeorge8068
@emebetgeorge8068 4 жыл бұрын
ትምሕርቱ ጥሩ ሆኖ ነገር ግን ስንቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ትንታኔውን በእንግሊዘኛ የሚገባው??? ሕዝቡ ሊረዳው በሚችለው ቋንቋ ቢሆን መልካም ይመስለኛል።።
@azooz7923
@azooz7923 4 жыл бұрын
Bexam English kakelakelu yastemaru ayimesilachewu
@marakiye7986
@marakiye7986 4 жыл бұрын
emebet george የቻለችውን ያክል በአማርኛ አስረድታለች አማርኛ የሌለውን ግን በምን ታስረዳ?
@rashidarashida5566
@rashidarashida5566 4 жыл бұрын
እሺ እህት
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 4 жыл бұрын
አማርኛ መሰለኝ ምታወራው 99%
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 жыл бұрын
አብዛኛው ሙስሊም ግን ያውቃል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አስተምረዋል ወላሂ ሀገር ቤት እያለሁ ኡስታዛችን አስተምረውናል ነበር
@KaluTibe
@KaluTibe 27 күн бұрын
Thank U
@mebrahtuseleba6778
@mebrahtuseleba6778 3 жыл бұрын
It' amazing Doctor I'm happy of you please carry on.
@maremmo1698
@maremmo1698 4 жыл бұрын
እኔ ውሀ እጠጣለው ግን ይደክመኛል ድብርት ይለቅብኛል ቦርጫ ይጨምራል
@user-yq6wp5jo1p
@user-yq6wp5jo1p 4 жыл бұрын
እኔም
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 4 жыл бұрын
Eshi ehit enamesegnalen yetekemenale yalenewun enwesdewalen lewet kalewm enketlebetalen
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 жыл бұрын
ትክክል ቦርጭ ይጨምራል
@user-tk4rg3ii2y
@user-tk4rg3ii2y 4 жыл бұрын
እኔም
@abel8835
@abel8835 4 жыл бұрын
ኮረሪማ በቃሪያ ጥሩ ነው ሞክረው
@weletemaryamy193
@weletemaryamy193 4 жыл бұрын
ወይ ፍልስፍና በቃ እኛ ሲጠማን ብቻ እንጠጣለን ምንም አል ሆንን
@danielhadgu
@danielhadgu 4 жыл бұрын
ውሃ ምንም ኣይጠቅምም ። ውሃ ውሻ ነው ። እኔ ዘወትር ጠጅ ነው የምጠጠጣው ። የታባቱ ውሃ ።
@maryamabrhaitani6840
@maryamabrhaitani6840 4 жыл бұрын
I like you so much tnx😘😘😘😘😘😘😘
@djtessla3184
@djtessla3184 2 ай бұрын
iy happy to see some one to share such important info
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 4 жыл бұрын
ቦርጭ እየለቀቀብኝ አላበዛም ውሀ እኔ
@user-ld3iw7br6t
@user-ld3iw7br6t 4 жыл бұрын
ወይኔ ብዙግዜ ቁሜ ነው የምጠጣው እናም ሥጠጣ በጠጣሁበት ሥአት ግማሽ ግማሽ ሌትር አርጌነው የምጠጣው ባንድ ግዜ ከዛ ቆይቸ ደሞ እደዛው ግማሽ ግማሽ ሌትር እጠጣለሁ ችግር ይኖረዋል ይሆን????
@user-gy5md1mh2o
@user-gy5md1mh2o 5 күн бұрын
Tq v much
@OmerOmer-ly2eg
@OmerOmer-ly2eg 27 күн бұрын
ያስተላለፍሺ መልእክት በጣም ተመችቶኛል ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ቀጥይበት!!!!
@petrosdemisew9911
@petrosdemisew9911 4 жыл бұрын
I would like to appreciate your motivation and for your best explanation. Some literature suggests that drinking water cannot dilute significantly gastric acid. Is there any scientific research that supports drinking water with meals significantly affects the digestive system?
@BG-gg5vz
@BG-gg5vz 4 жыл бұрын
Apparently yes, another doc told me there is a study.... pls see my comment to this KZfaq channel that I comment for her.
@hirj2602
@hirj2602 4 жыл бұрын
ወነትሽነው እኔ አገርቤት እዳለሁ. ቆሜ ስጠጣ እናቴ ትቆጣኛለች ግን አይገባኘምነበር ጉዳቱ
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
እኔም ነውሩነው ትል ነበሩ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
ደስ የሚል መረጃ እናመሰግናለን ዶክተር።
@xme7774
@xme7774 4 жыл бұрын
እህት እናመሰግናለን ለምክርሽ ሰዉ ያወቀወን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ በርችይ
@selamlegese3983
@selamlegese3983 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ አንዱ በደንብ ጠጡ አንዱ በልክ ጠጡ ግራ አጋባቹንኮ 🤔 ማናቹ ትክክል ነው
@alyabaflani762
@alyabaflani762 4 жыл бұрын
Seli.meqerese.enameseginalin.doceter🙌💚💛❤👍👏👏👌
@user-zs8tj2hd5b
@user-zs8tj2hd5b 4 жыл бұрын
እኔማ በቀን አንድ ብርጭቆ እንኳን አልጠጣም አይጠማኝም😢
@user-funnyman1
@user-funnyman1 2 ай бұрын
🖐
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
Thank you! Good teaching
@worededgier2604
@worededgier2604 4 жыл бұрын
Thank you Dr sharing what you know.
@user-ou6ts5cs7n
@user-ou6ts5cs7n 4 жыл бұрын
እናተን ማመን ቀብሮ ነው አንዱ የተመራመረው አንዱ ስመጣ አፈር ከዲሜ ያበላዋል ስለዚ ጥናት ጥናት ምንም አይረባም ስለዚ እግዜር አለ ከዛም ህሌና አለን እናተ እኛላይ አትመራመሩብን ወገኛ ሁላ
@muhamedoumer2587
@muhamedoumer2587 4 жыл бұрын
ለአስም አብሺን ዝንጂብልን አዘውትሮ መጠጣት ጥሩ ነው
@elhammuluna4955
@elhammuluna4955 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነዉ
@saraabreham2729
@saraabreham2729 2 жыл бұрын
ውሀ መጠጣት በግድ የምትለምጅው ነገር ትንሽ ቀን ትቸገሪያለች ከዛ በሗላ ግን ውሀ መጠጣት ልማድሽ ይሆናል ማለት :: ካልሆነማ ማን ጠምቶት ይጠጣል
@qppceell4069
@qppceell4069 4 жыл бұрын
Thank you my sister
@israeltadesse9903
@israeltadesse9903 4 ай бұрын
Ok, Dr. Bezawit Thankyou For Your Best Information.
@muradmurad4199
@muradmurad4199 4 жыл бұрын
ዉሃ አብዝቶ መጠጣት ብዙ ጥቅም አለዉ ዶክተር ለትምሕርቱ እናመሰግናለን
@SARASara-gk9kf
@SARASara-gk9kf 4 жыл бұрын
ዶ /ር።ውሀ ጠጣለው ግን በሽት ነው ሚወጣ እውነት ቶሎ ቶሌ ውደ ሽት ቤት ነው ምዬድ ጥቅም ያለውም
@HopeIsNotLimited.
@HopeIsNotLimited. Жыл бұрын
Alhamdulilah nabiyachin SAW wuha sititatu 3 gize Aqorartachu tatu,kuch bilachu tatu bilawal Ahun damo sayins Aragagata.
@galmaqabsoo2058
@galmaqabsoo2058 Жыл бұрын
ደ/ረ በጣም እናመሰግነሻለን። ጡሩ ት/ት እየሰጠሺነው። በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@user-uh6sm4oe6v
@user-uh6sm4oe6v 4 жыл бұрын
እባክሽ ዶክተረ የወር አበባ መዛባት አቸግሮኛልና መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ልማፀንሽ ?
@AminaAmina-mw4ix
@AminaAmina-mw4ix 4 жыл бұрын
መሢ የአምባሠልዋ የድንግል ማርያም ልጅ uufff enem betam yesabal
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175 4 жыл бұрын
እኔ ግን ከ 2 ሌትሪ በላይ ነዉ የምጣጣዉ ግን ከንፋሬም ይዳርቀል ድክመት ምንም ሳልዳክም ያደክማኛል እራስ ምታት ሁሉ እነም የወር አባባም በአግበብ አይዎርድም ያስቸግራኛል ዶክተር ቤዛዊት በነትሽ ምንድን ነዉ መፍቴዉ
@ethio2280
@ethio2280 4 жыл бұрын
Hulem Geta Girumina Dinkki Nawu !!! Yegeta Liji በወር አበባሽ ግዜ ፀጉርሽን በሻንፖ አትጣጠቤ እራስ ምታት ያመጣል የወር አበባ ሴደርስ ቀረፋ አፍልተሽ ጠጭ
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175 4 жыл бұрын
@@ethio2280 እሽ አመሰግነለዉ thank you for Everything!
@alemnew5960
@alemnew5960 4 жыл бұрын
@@ethio2280 ,
@alemnew5960
@alemnew5960 4 жыл бұрын
The only one i
@linadani6276
@linadani6276 4 ай бұрын
ማህፀን ቼክ አርጊ
@topvidio3010
@topvidio3010 4 жыл бұрын
Yene wudi betam temechegn
@dunegimariyamenatadunegima7685
@dunegimariyamenatadunegima7685 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤዛዊት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@amiti5809
@amiti5809 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ፕሮግራምሽ እናመሰግናለን ቴሌግራም ተከታይሽ ነበርኩ ረዥም ፅሁፍ ማንበብ አላርጂኬ ነው እንኳን ደና መጣሽ የራስሽን ዪቲብ እጠብቃለሁ!!
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሁል ጊዜም ቀዝቃዛ ውሀ ነው!!የምጠጣው!!በቃ ሞክሬ እም አለኝ ለመቀየር!!
@yemariamaberham9315
@yemariamaberham9315 4 жыл бұрын
ደ/ር እጅግ በጣም የምሸወድበትን ነገር ነዉ ያሥተማርሽኝ ትምህርቶችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በቴሌግራም
@user-oc5ri1mi9d
@user-oc5ri1mi9d 3 ай бұрын
Baayee gaariidhaa galattoom
@user-yo2pj2dw4i
@user-yo2pj2dw4i 4 жыл бұрын
እኔ 2 ልትር ጠጥቸ 4 ልትር ነው ምሸና እስት በነካ እጅሽ አብራርልኝ ሰርክ ነኝ ስደት ያጎበጠኝ
@user-sg9fu1qp3e
@user-sg9fu1qp3e 4 жыл бұрын
እኔራሱተቸግሪለው
@yousufyousuf7173
@yousufyousuf7173 4 жыл бұрын
ሽንትንመ መለካት ተጀመረ
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 жыл бұрын
እኔም ግራያጋባኝ እሱ ነው ኪኪኪኪኪኪ
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 жыл бұрын
እኔ 3ቀን ውሀ አይጠማኝም ሳይጠማኝ 1ብርጭቆ እንኳን ብጠጣ ያስመልሰኛል ሲጠማኝ ግን በጣም ብዙ ውሀ እጣለው ሆዴን ግን ብዙ ሠላም የለውም ከምድነው ችግሩ
@rimmedia6333
@rimmedia6333 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 жыл бұрын
ሰልችት ያለኝ ነገር ቢኖር በየጊዜው እሄን አድርጉ እሄ አታርጉ እሚባል ነገር ነው ውሀ እንደፈለገ ብንጠጣው ምንም አንሆንም ጥፉ ከዚ😏😏😏
@user-px7jg1qs9k
@user-px7jg1qs9k 4 жыл бұрын
😂😂😂 xif kez🙊🙊
@danielhadgu
@danielhadgu 4 жыл бұрын
ውሃ ምንም ኣይጠቅምም ። ውሃ ውሻ ነው ። እኔ ዘወትር ጠጅ ነው የምጠጠጣው ። የታባቱ ውሃ ።
@bizzib8724
@bizzib8724 4 жыл бұрын
@@danielhadgu Wusha? wushma yitekmal leleba.
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
@@danielhadgu ክክክ አባ ጠጁው
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 4 жыл бұрын
@@danielhadgu lsk neber gn ayaskm yesew lj wha asfelagi new gn ante smhn keyr
@gashawarrage3275
@gashawarrage3275 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ሌላም እንጠብቃለን
@ahlammohammed7146
@ahlammohammed7146 4 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች እራእያችን ውድ ነበይ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ውሃ አጠጣጥም መጀመሪያ ቁጭ ብለን ቢስሚላህ ብለን እያረፍን እድንጠጣ አስተምረዋል ሱናም ነው
@user-ji6kj8wc8s
@user-ji6kj8wc8s 4 жыл бұрын
ውሀም ጣለሁ ግን የምግብ ፍላጎቴ በጣም አናሳነው ሰውኔቴ በጣም እየቀነሰ መጣ ደደማኖሰ ሰላለብኝ በግድነው ውሀ ምጠጣው
@semiranegash9951
@semiranegash9951 4 жыл бұрын
ስጋ ነክ ነገሮች መመገብ አለብሽ
@user-ji6kj8wc8s
@user-ji6kj8wc8s 4 жыл бұрын
@@semiranegash9951 አመሰግናለሁ ዶክተር
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 4 жыл бұрын
@@user-ji6kj8wc8s kkkkkkkkk
@tubeibelieveinallahallah5454
@tubeibelieveinallahallah5454 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ስለምታደርሺን ዶክተር keep going
@user-zc2hk9ps4u
@user-zc2hk9ps4u 3 ай бұрын
Tebarke
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 жыл бұрын
እንኳን ሁለት ሊትሪ ሁለት ብርጭቆም በጠጣው ኧረ እኔ ወሃ መጠጣት በጣም ነው ምከብደኝ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
እኔም በግድ ነው የምጠጣው ለዛውም ኩላሊቴ ሲያቃጥለኝ ነው ትዝዝዝ የሚለኝ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ሁሉም አውቃለሁ ማለት በዛ የሚጠቅመንን አላህ ነው የሚያውቀው
@abiwelde8730
@abiwelde8730 4 жыл бұрын
Arif new qexibat Dr
@hailemersha2123
@hailemersha2123 Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቺ እናመሰግናለን
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
ኧረ ወዳ ምንም አይገባም ግን እኔ ቁሜ ነበር የምጠጣው ትንግድህ ቁጭ እላለው
@eyeruabi1288
@eyeruabi1288 4 жыл бұрын
ውሃ በጣም እጠጣለሁ እስካሁን ምንም ለውጥ የለኝም
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 4 жыл бұрын
ቁጭ ብለን እንድንጠጣ ኢስልምና አስተምሮናል
@user-ox6rm8ox1i
@user-ox6rm8ox1i 4 жыл бұрын
@@user-iy7jv8en5e ትክክል
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 91 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 16 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
የጉልበት ህመም መፍትሔዎች
12:17
Sodere TV
Рет қаралды 64 М.
اگه چاق نیستی اما چاقی شکم داری دیدن این ویدیو رو از دست نده! | How to lose belly fat
16:56
دکتر فرشته - آموزش سبک زندگی سالم و درمان ساده
Рет қаралды 76 М.
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 41 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 11 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2,1 МЛН