Рет қаралды 110,569
በአቫታር ፊልም ላይ ተመስርቶ የተሰራ የመርሴዲስ ቤንዝ የወደፊት መኪና ምን የሚመስል ይመስላችኋል? አንድ የወደፊት ከተማ ከዜሮ ተነስቶ ቢገነባ ምን አይነት የሚሆን ይመስላችኋል? የነጂ አልባ መኪና ወዴት እያመራ ነው? ከቬጋስ CES 2020 ያቀረብኩት ክፍል አንድ ፕሮግራም እነሆ!
Can you imagine how an Avatar inspired Mercedes Benz Future Concept Car looks like? How do you think a futuristic city build from ground up looks like? Where is Autonomous driving heading? Check part one of CES 2020 from Vegas, the venue of the world's best innovation show.