Рет қаралды 79,462
የምናውቀው አይነት የአውሮፕላን የመብረር እና የማረፍ ሂደት ከ1800 ሜትር እስከ 2400 ሜትር ርዝመት ያለው መንደርደሪያ ያስፈልገዋል። ታዲያ የጦር አውሮፕላኖች የፊዚክስ ህግን የሚጥስ በሚመስል አሰራር 100 ወይንም 150 ሜትር በማይበልጥ አጭር መንደርደሪያ ካላቸው የጦር መርከቦች ላይ እንዴት ይበራሉ እንዴትስ በዚህ አጭር ማረፊያ ላይ ከፍጥነታቸው ቀዝቅዘው መቆም ይችላሉ? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!