የንሥሮቹ ወጌሻ

  Рет қаралды 127,356

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና, #fana_digital
የንሥሮቹ ወጌሻ

Пікірлер: 210
@amanabeba8786
@amanabeba8786 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በርቱልኝ የኔ ጀግኖች 💚💛♥ አልሀምዱሊላህ 🙏🙏🙏
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 Жыл бұрын
ውድ ድንቅ ጀግና ኢትዮጵያውያን ተባረኩ🙏👏❤👍👌💚💛❤
@elsabekele2302
@elsabekele2302 Жыл бұрын
በርቱ እደዚ ሰንተባበር ነው የምናሸንፈው የኢትዮጵያ ጀግኖች
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 Жыл бұрын
Wow we Ethiopian from Germany 🇩🇪 are proud of you 👏 great news ethiopia congratulations Ethiopian support our ❤️🇪🇹heroes❤️🇪🇹love to see this Dankeschön 🙏
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
ክብር. ለየቁርጥ ቀን ልጅ ለኢትዮጵያ አየር ሀይል አባላት በሙሉ💪
@abrahamtarik479
@abrahamtarik479 Жыл бұрын
R u my sis?
@anonymspero6619
@anonymspero6619 Жыл бұрын
Keep it up guys, we Ethiopian thank you for what you are doing for our country.....thanks
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 Жыл бұрын
እነዚሕን የመሣስሉ ብልሕ የኢትዮጵያ ልጆች (ጀግኖችን ይዛ ሐገራችን ኣትደፈርም ክብር ለኣየር ሐይላችን❤🇪🇹 ክብር ለስራዊታችን❤🇪🇹 ክብር ለ መላው ኢትዮጵያውያን❤🇪🇹 በሕብረት ሐገራችንን እንጠብቃታለን❤🇪🇹
@enidegyewerew6045
@enidegyewerew6045 Жыл бұрын
🍈🍅🍊TPLF war against Ethiopia and its people is realy a war with God because TPLF members and its supporters are killing innocent peoples or children, women, elders, kids, pregeent mothers with no any fault and crime up on them.Truly TPLF is a tool or machinery input of America, European, Arabs, and others ethiopa destruction designed project. So we should be rational and live agreeably and , aware and combating the international conspiracy and stupid acts of traitor Ethiopians. 🍈🍅🍊
@enidegyewerew6045
@enidegyewerew6045 Жыл бұрын
🍈🍅🍊TPLF war against Ethiopia and its people is realy a war with God because TPLF members and its supporters are killing innocent peoples or children, women, elders, kids, pregeent mothers with no any fault and crime up on them.Truly TPLF is a tool or machinery input of America, European, Arabs, and others ethiopa destruction designed project. So we should be rational and live agreeably and , aware and combating the international conspiracy and stupid acts of traitor Ethiopians. 🍈🍅🍊
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 Жыл бұрын
ዓመሰግናለሁ የ 🇪🇹ልጆች
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 Жыл бұрын
ዓመሰግናለሁ የ🇪🇹ል....ጆ....ች::
@elizabethhagos1494
@elizabethhagos1494 Жыл бұрын
Lol
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
WOW.....WHAT AMAZING JOB‼ጀግኖቻችንንንንንን🔊🔊🔊🔊 ከእግዚአብሔር በታች የእምዬ ኢትዮጵያ መከታ አየር ሀይላችንንንንን‼🔊🔊🔊 የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን‼ Mamma Ethiopia forever ‼💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌻🌻🌻🌻
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 Жыл бұрын
አንበሶች ሰማዩ የኛ ነው 💪🏾💚💛❤️
@yenutura
@yenutura Жыл бұрын
I am prouder of these two people, excellent mind set!
@tsegayefulassa1880
@tsegayefulassa1880 Жыл бұрын
Genrral Merdassa, you are the true Ethiopian Son found at the exact time to save Ethiopia next to God. I wish complete health in your life. God bless you ‼
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 Жыл бұрын
🙏🏿❤️👍🏾
@getachweredi241
@getachweredi241 Жыл бұрын
Wow የኢትዮጵያ አየር ሀይል ድሮም አኩሪ ነበር አሁን የበለጠ አኮራችሁኝ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች እኔ ይህን በርግጠኝነት አምናለሁ
@teferatesema8514
@teferatesema8514 Жыл бұрын
ታላቅነት የወደቀውን ሰው ወይም ንብረት በአገልግሎት ላይ ማዋል ነው ይህን ምንያህል በአድራጎታችሁ እንደሚያስደስታችሁ ጥርጥር የለውም ኢትዮጵያ ትኮራባችህዋል
@teferatesema8514
@teferatesema8514 Жыл бұрын
ደስይበልሽ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ንስርን ፈጠሩልሽ በርቱ እንኮራለን
@SultanHussen-vh7ko
@SultanHussen-vh7ko Жыл бұрын
Let's all do our best, the output will be rewarding like this amazing institution. Keep up your examplery work. As you said, the sky is yours 💖💖💖
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
ጎበዞች ጀግኖቻችን በርቱልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonastadesse275
@yonastadesse275 Жыл бұрын
ክብር ለጀግና የመከላከያ ሀይላችን!!!🥰🇪🇹🇪🇷🇪🇹🥰
@tewdie6297
@tewdie6297 Жыл бұрын
ጅግኖቻችን ለኢትዮጵያ ክፍጣሪ በታች በእናንተ ታፍራና ተክብራ ትኑር
@teeethio510
@teeethio510 Жыл бұрын
I am very very very proud of my people proud to be Ethiopian ❤️
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
ጁንታው 27 አመት ሲዘርፍ ሀገር ሲያወድም የኢትዮጵያ ጀግኖች ግን በስራ በተግባር 🥰🥰
@michaelg9664
@michaelg9664 Жыл бұрын
ጀግኖቻችን በርቱ! የሀገራችን ህልውና ዋስትና ናችሁ!
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
Tank you so much.!! What you have done our most we'll known Air force. You deserved gold medal.!! Above all god save our leader Abiy Hamid.
@adidaamenansokya8910
@adidaamenansokya8910 Жыл бұрын
የእውነት በናተ በጣም ኮርቻለው ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው አለመሸነፍ ደስ ይላል
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
Just Amazing!!! What a wonderful protocol and tone of speech. Thank you our heros.
@yonassima8168
@yonassima8168 Жыл бұрын
I was even surprised when they said the aviation could be source of income(dollar generator)!! Wow!!🇪🇹🇪🇹
@ta5124
@ta5124 Жыл бұрын
The sky is ours! This is exemplary work for Africa.
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
And for Ethiopia in generall !!!!!!! United we stand !!!!!!!!!!!!
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
በርቱ ታላቅ ምስጋና አምላክ ይባርካችሁ ።
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 Жыл бұрын
ደስ ብሎኛል የድሮ መስሪያ ቤቴን ስላሳያችሁኝ ደሜን የለገስኩለት መስራቤቴ ተሻሽሎ በማየቴ፡ ደስተኛ ሆኛለው መልቀቅ የማልፈልገው ቤቴ ነበር እድሜ ለነ ስም አይጠሬ፡አገሬንም አስለቀቁኝ ብቻ አሁን ደስ ብሎኛል ደጀን አቪዬሽን ሰራተኞች በሙሉ ሰላም ብያለው።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 Жыл бұрын
GOD bless ETHIOPIA 🇪🇹 HARD works BROTHERS VERY PROUD OF ETHIOPIANS ♥❤
@negussieadale8921
@negussieadale8921 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ ብንተባበር ከዝህ የበለጠ እንሰራለን ፈጣር ዕውቀት ጥበብ ሰጥቶን እያለ ያለመስማማታችን ወደ ኃላ ቀርተናል አሁን እነዝህ ጀግኖቻችን እየሰሩ ያሉት እጅግ የሚያኮራ ሥራ ስለሆነ ወደፍት ሀገሬ የተሻለች ሆና እናያታለን እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብና ዕውቀት ይስጣቹ በርቱ እናመስግናለን
@tamiratdeneke7548
@tamiratdeneke7548 Жыл бұрын
To be honest, this is a place where I have witnessed "Teaching & Learning has been translated into real & tangible action". The whole system is supported by a purpose driven & visionary leadership determined to make a great difference. Every move & progress made is measurable and monitored against time. Hence, this makes EAF to be a model to many who are short of ideas. Many organisation focus on getting rich quick but EAF's prorities are to be a NATIONAL & AFRICAN PRIDE, a sign for PROFESSIONAL EXCELLENCE & a CENTER where high level knowledge & skills are valued to generate revenue (Foreign currency). The recording was at its best supported by eloquent speakers who have the right level subject knowledge & understanding. I have never been so happy & also proud. Keep up the good work!
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 Жыл бұрын
እንዴት ኢትዮጵያን ቢጠልዋት ነው? ቆራጥ የኢትዮጵያ ልጆች ክብራችንን ስላሰከበራችሁ እጅግ አመሰግናለሁ! ውለታችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ! ታሪክ ያወድሳችሁዋል።
@michaelzewdu9500
@michaelzewdu9500 Жыл бұрын
France will never sell Ethiopia Rafael fighters, the real way to modernize Ethiopian Airforce besides Armed drone technology is to upgrade SU 27 to SU 35, SU 35 its the same platform as the SU 27 with modern fifth generation technology. Ethiopian pilots and technicians would just need little time to familiarize to the new plane compared to France fighters planes. Egypt failed to acquire the SU 35 from Russia Ethiopia should use this opportunity and be the first to operate these planes.
@jamalmohd3079
@jamalmohd3079 Жыл бұрын
ؤق لجؤش ايبجرى
@yole7140
@yole7140 Жыл бұрын
የሚሰሩትን እና የሚደርሱበትን ቦታ ጠንቅቀው የሚያውቁ ጀግኖች !... ክብር ለስራዊታችን !... ክብር ለ መላው ኢትዮጵያውያን !!
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ በእናንተ የአመራር ዘመን ከነበረችበት ደረጃ ይበልጥ ከፍ እንደምትል በተግባር መሬት ወርዶ እየታዬ ነው:: በርቱ👏 ኢትዮጵያ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር🙏
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
ዋው የጀግና ጀግኖች ናችሁ እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ እንደዚህ ሳያችሁ ልቤ በደስታ ትሞላለች ሴት እህቶቼ እንዴት ደስ ትላላችሁ 🥰🥰 ክብሬ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ🙏🙏
@AndeEthiopiaTikdem
@AndeEthiopiaTikdem Жыл бұрын
ክብር ለአየር ኃይላችን መከላከያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@fresh-life2440
@fresh-life2440 2 ай бұрын
You are the pride of Ethiopia.
@mnet1514
@mnet1514 Жыл бұрын
ጠላቶቻችን ይሄንን እያዩ ባይበረቱብን ነበር የሚደንቀው!!! በርቱልን ንስሮቻችን!!!!!!
@enkebaber-3905
@enkebaber-3905 Жыл бұрын
Ethiopiayaye lijoch alush. Thank you
@birhanuk1422
@birhanuk1422 Жыл бұрын
አየር ሀይላችን እንደ ስሙ አየር መሆን አለበት ለጠላቶት የማይጨበጥ ጥሩ ነው ግን ብዙ ይቀራል
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ምንጊዜም ክብርና ምስጋና ሞገስ ወደር ለሌለው ጀግና አየር ሀይላችን ይሁን ። ኢትዮጵያችን ሁሌም የምትመካባችሁ የምትኮራባችሁ ምርጥና ምትክ የሌላችሁ ክንዳችን መከታችን በመሆናችሁ የዘመኑ ምርጥ እድለኞች ነን ።
@fitsumdesalegnabiso6525
@fitsumdesalegnabiso6525 Жыл бұрын
keep the hard work proud of you.
@youssibra4919
@youssibra4919 Жыл бұрын
I always have faith in this country of ours. We have beautiful, dignified, brave, modest, and fair people!
@elizabethhagos1494
@elizabethhagos1494 Жыл бұрын
Stop supporting Genocide they are attacking civilians and they will face justice. ❤️💛
@wondante
@wondante Жыл бұрын
100 %
@habtamuengidaw8798
@habtamuengidaw8798 Жыл бұрын
Keep going motherland Ethiopia!!
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች ናችሁ
@yefantayew
@yefantayew Жыл бұрын
WOW...WOW...ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ መስዕዋትነት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች !!!
@zufantsegai7948
@zufantsegai7948 Жыл бұрын
ድንቅ ድንቅየኢትያ ልጆች ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታሸንፋለች።💪💪💪💪💪 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mohamadkedir3092
@mohamadkedir3092 Жыл бұрын
Masha Allah
@ethiomonk7734
@ethiomonk7734 Жыл бұрын
በእውነት ንግግራቸው በ እርግጥም የሚሰሩትን እና የሚደርሱበትን ቦታ ጠንቅቀው የሚያውቁ ጀግኖች እንደሆኑ በሚገባ ያስታውቃል ; በርቱ ጀግኖቻችን
@walaywa2238
@walaywa2238 Жыл бұрын
ሀገሬእናትጀግናትወልዳለችጀግናይብዛ
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ሀያል ነች ሥንል ዝም ብለን አይደለም,አቦ ተባረኩ።
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ኢትዮጵያዬ ተስፋ አላት ገና ይሄ ጅማሬ ነው
@dawitdawit2593
@dawitdawit2593 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን መቼም ለእትዮጵያ የሚነሳ ሰው አምላኳም አያሳጣትም እጅግ እናመሰግናለን ለአየር ሀይላችን ምርጥ ብቃት
@Mr12m12b
@Mr12m12b Жыл бұрын
ጀግኖች ናችሁ የአባቶቻችን ልጆች! ፈጣሪ ይባርካችሁ!
@ashenafi795
@ashenafi795 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ በጀግኖች ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alessandroluigifranchi7240
@alessandroluigifranchi7240 Жыл бұрын
በንደነዚህ ሙያ ያሉ እንዳሉ በአንዳንድ ኢንቨርስቲዊች ተሰጦ እና ሙከራ የሚያደርጉ ተማሪዎችን አቅም ብታጠነክሩ እውነት እላለው በአስር ዓመቱ ውስጥ ኢትዮጵያ የኒኩለር በለቤት እንደምንሆን አልጠራጠርም ::ኢትዮጵያዊዉ ኮነሬል
@asnigirefie427
@asnigirefie427 Жыл бұрын
I am so proud
@sonanwalabu6942
@sonanwalabu6942 Жыл бұрын
አንበሶች በርቱ ።
@abenezert7884
@abenezert7884 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@samueldemissi1
@samueldemissi1 Жыл бұрын
proud To Be An Ethioopian
@wessensegedtsegaye9749
@wessensegedtsegaye9749 Жыл бұрын
Wow !!! keep it up thank you for your service
@mikuedme4165
@mikuedme4165 Жыл бұрын
Respect for our Air Force
@asratdagne5
@asratdagne5 Жыл бұрын
Black Lion King 👑👑👑👑👑👑 keep it up
@samsontamiru1796
@samsontamiru1796 Жыл бұрын
Am proud of you & your performance..... 👍
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq Жыл бұрын
አሪፍ documentary ነዉ። የልጆቹን የክፍል ዉሰጥ እና ዉጭ ስልጠና፤ የቀን ዉሎ፤ መዝናኛ፤ የስፖርት ዉድድር፤ ካፌ፤ ቤተሰብ ጥየቃ፤ ዲሲፕሊን ህግጋት፤ ሜድካል check up ሂደት፤ ወዘተ... ያካተተ በ2 ወይም ከዛ በላይ ክፍል የተዘጋጀ ቢሆን ደግሞ ከለብ ለብ በተሻለ ኢትዮጲያነትን በዶክመንተሪ አዘገጃጀትም ወደተሻለ ደረጃ በቀላሉ ማብቃት ይቻላል። ስለሆነም የቶሎ ቶሎ ቤት ባይሆን ለወደፊቱ ጥሩ ነዉ። በተረፈ በርቱ!። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@negangaabuchu2391
@negangaabuchu2391 Жыл бұрын
ይሄን የሰሩ እጆች ይባረኩ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ምረጥ አየር ሃይላችን
@sanayitsaraigerma7640
@sanayitsaraigerma7640 Жыл бұрын
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘
@gurjiahmed2012
@gurjiahmed2012 Жыл бұрын
ምርጥ አየር ሀይል፣ ሁሉም እንደምሳካላችሁ አልጠራጠርም ሰራችሁ ሁሉ በጀመራችሁት መንገድ እንዲሳካላችሁ አላህ ይርዳችሁ!!!!!!!!!አሜን
@tesfayedula852
@tesfayedula852 Жыл бұрын
በደርግ ጊዜ 12ጀቶች አብረው ትርኢት ያሳዩትን ጊዜ መስከረም ሁለት የወታደራዊ ትርኢትን ያየሁትን አእምሮ ለማየት ናፍቄአለሁ ዘመናዊ ጀት ባለቤት መሆን እንዳለብን ቢቻል ከግብጽ ያነሰም ቢሆን ከነሱ እኩል በተለይ ሱ 35እና ሌሎችም ከወዳጅ ሀገር በማማከር ቀጠናውን የምንመክትበት አቅም እንዲኖረን ቢደረግ ጥሩ ነው
@meharinegash9424
@meharinegash9424 Жыл бұрын
የህፃናትና አዛውንቶች ሰላማዊውን ሰዎች መኖርያ ቤቶች ትምህር ቤቶችና የልማት ተቋማት የነዚህ የጥፊ ጅግና በ21ኛ ክ/ዘመን እንዲዚ ዓይነት ወራዳ የበሰበሰው አየር ሃይል በዓለም ታይቶ ተሰምቶት አታውቅም ለነገር መጋዘኖች የተማርው ጳጳሱ ቀሱም ደፍተራም ሁሉንም የሰይጣን አምላኪዎች የምትመራው አገር ምን ልፈጥር ይችላል ፈጣሪ የጎርፍ ናዳ ይሰጣቸዋል ።
@user-co1lp9ui3f
@user-co1lp9ui3f Жыл бұрын
إثيوبيا دولت قوية الحمدالله 🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
ከሰራን ምንም የማይቻል ነገር የለም። እንበርታ እንስራ፣ አምላክ ይርዳን። ግዜ ወርቅ ነው ፣ ግዜ አናጥፋ።
@tigistheyi2719
@tigistheyi2719 Жыл бұрын
Great job !!! ...keep it up
@ashagrebezabih1649
@ashagrebezabih1649 Жыл бұрын
በርቱ ጀግኖች።
@getanehmelese5645
@getanehmelese5645 Жыл бұрын
🤜👊👊👊💪💪💪
@shimelstesfayemegersa1485
@shimelstesfayemegersa1485 Жыл бұрын
thank you our beloved Airforce for what are you doing? I was always wondering why we couldn't had best airforce avaition while we have best airline mentenance center.Now you started the journey. God bless you
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍በርቱ የእምዬ ኢትዮጵያ አንበሳች 💪
@Kombatcoin
@Kombatcoin Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሀገሬ ሀገሬ ለዘላለም ኑሮ ❤
@asnakemitiku80
@asnakemitiku80 Жыл бұрын
ጀግኖች በርቱልን
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አላህ አቅም ይስጣችሁ በርቱ ድል ለእትዮጲያ ህዝብ እና ለመከላከያ እና ለአየር ሀይ
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Жыл бұрын
አሁንም እንደአየሁት ከሚገባው በላይ ሁዋላ ቀር ነው ከድሮው ገር ሲወዳደር አሁንም ይህንን ቀርፆ ማቅረብ ምን ያህል ሁዋላ ቀር እንደሆንን የሚያሳይ ዘግጅት ነው ባታሳዩ ይሻላል የሄንን የአንድ ሀገር አየር ሀይል አይባልም ጎረቤት ኬንያ እንኩዋን ዛሬ ያላት አኡር ሀይል ከዚህ ጋር ሲወዳደር ሰማይ እና መረረት ነን።
@kassahunbelay8715
@kassahunbelay8715 Жыл бұрын
🦅💪👍💚💛❤️
@yohanesberhanu8859
@yohanesberhanu8859 Жыл бұрын
ለሃገራችን ለሰጣቹህት አገልግሎት ከልቤ አመሰግናለሁ።
@berhanuassefa1931
@berhanuassefa1931 Жыл бұрын
Proud of you keep it up
@tarikuagzaw4728
@tarikuagzaw4728 Жыл бұрын
Hats off!
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
🚁🚁🚁🚁 በርቱ
@astertefera151
@astertefera151 Жыл бұрын
እሰይ ያድርግልን ሰብልዬን ሰላም በሉልኝ
@kidugebremedhn7053
@kidugebremedhn7053 Жыл бұрын
የአትዮጵያ አየር ኃይል በንጉሱና በደርግ ጊዜ በጣም ጥሩ አቁዋም ነበረው
@houluselam7678
@houluselam7678 Жыл бұрын
ክብር፡ ለእግዚአብሄር፡ ስኬት፡ ለአየር፡ ሀይላችን
@YosefErikiboo-kb2dq
@YosefErikiboo-kb2dq Жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹
@samiabera7894
@samiabera7894 Жыл бұрын
ጀግኖች
@birukabose1907
@birukabose1907 Жыл бұрын
Proud of you our general's
@haregewoinayechew9839
@haregewoinayechew9839 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ ባትሆኑ ብቻ ነው የሚቆጨኝ ኩራቴ
@GoytomYohnes
@GoytomYohnes Жыл бұрын
ወያኔዎች ግን ምን ያህል ዝቃጭ ብትሆኑ ነው ወይ አገራችሁን አላለማችሁ ወይ ህዝባችሁን አልጠቀማችሁ.... ለነገሩ ለናንተ ስራ ማለት ...ሌብነት ነው ችግሩ ስትያዝ ነው ... ለናንተ ልማት ማለት ሌብነትና ዝሙት ነው!!!!
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 Жыл бұрын
በተስፋ ፣ በኩራት፣ በራስ መተማመን ስሜት ውስጥ እንድገባ አድርጎኛል። እውነት ነው የትላንቱን አስከፊ ሁኔታ ዘግቶ ወደፊት መጓዝ ነው።
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አየርአይላችን ኢትዮጲያን በሚመጥንሁኔታስለገነባቹልን ጀነራልመርዳሳ በተለይእናመሰግኖታለን ሁላቹንም የኢትዮጲያ የቁርጥቀንልጆች እንወዳቹዋለንእናከብራችዋለን እናመሰግናለን 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈
@genetm.19
@genetm.19 Жыл бұрын
This program is good but the music should be ours
@wonhaile4852
@wonhaile4852 Жыл бұрын
የአየሩ ጀግኖች ኢትዮጵያ በእናንተ ትኮራለች
@medhanitbelete6717
@medhanitbelete6717 Жыл бұрын
wow patriot
ከብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ
6:20
Fana Television
Рет қаралды 204
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
“ሰማዩ የኛ ነው” - ዘጋቢ ፊልም
1:28:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 58 М.
ለታላቅ ሀገር ታላቅ ተቋም
47:00
Fana Television
Рет қаралды 57 М.
መለኞቹ - በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም
1:16:40
Fana Television
Рет қаралды 110 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН