TechTalk With Solomon S24 E12 - የኢላን መስክ ኒውራሊንክ የሰው ላይ ሙከራ፣ አፕል ቪዥን ፕሮና በቻይና ለሽያጭ የቀረበው ኳንተም ኮምፒውተር

  Рет қаралды 56,910

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Жыл бұрын

የኢላን መስክ ኒውራሊንክ የተሰኘ ተቋም ብሬን ኮምፒውተር ኢንተርፌስ (BCI) በሰው ላይ ለመሞከር ከአሜሪካኑ የምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር (FDA) ፈቃድ ስለማግኘቱ ፣ የአፕል ኩባንያ ይፋ ስላደረገው የቪዥን ፕሮ AR/VR ዲቫይስ፣ እና የቻይና ኩባንያ ለሽያጭ ስላቀረበው የኳንተም ኮምፒውተር ሙሉ ፕሮግራም እነሆ!

Пікірлер: 90
@bruktesefaye
@bruktesefaye Жыл бұрын
ደስ የሚል ሀሳብ ነው አሁን ከኛ የሚጠበቀው በእውቀት እና በእምነት እራሳችንን አሳድገን ለሚመጣው የአውሬው አገዛዝ መታገል እንጂ በመቃወም እና በመደበቅ የሚቀር ትንቢት የለም ቃሉም ይፈፀም ዘንድ አምላክ ሰው ሰውም አምላክ ሆኗልና።
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
እውቀት ሁሉ ጠቃሚ አይደለም መጠንቀቅ አለብን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
እውቀት ሁሉ ጠቃሚ አይደለም መጠንቀቅ አለብን
@naolfikadu8249
@naolfikadu8249 11 ай бұрын
WTF
@SAMdave183
@SAMdave183 11 ай бұрын
ስለምን አውሬ ነው የምታወራው:: አውሬዎች ኢትዮጵያው ውስጥ የሰው ስጋ ጠብሰው የሚበሉት ናቸው
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
Bci በጣም ምርጥ ነገር ነው ሶል እንዳልከው ለተጎድ ሰዎች ምርጥ መፍትሄ ነው ፈጣሪ ብሉ እንደታሰበው ቢሳካ አስበኸዋል የሚሰጠውን ጥቅም
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
ዕድሜ ለ Elon Musk
@siragali3059
@siragali3059 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፡ሰሌ
@tube-rp1nb
@tube-rp1nb Жыл бұрын
when i want new information . i always check your videos . thank you. your informations are really helpful. keep up the good work.may God bless you
@GemechisGaruma
@GemechisGaruma Жыл бұрын
Thank You!
@oroomon_oromoof
@oroomon_oromoof Жыл бұрын
Thank you
@efreedesaleny5918
@efreedesaleny5918 Жыл бұрын
Thank you my favorite 👍
@Ethio_tiktok3132
@Ethio_tiktok3132 Жыл бұрын
15:15 beuala yawerakew neger migerm new amesgenalew you are the top man in tech THANKS
@abdi3a28
@abdi3a28 Жыл бұрын
Nic information bro thanks
@Yibeltal_Alem
@Yibeltal_Alem Жыл бұрын
ተባርክ ወንድሜ
@visiteth251
@visiteth251 Жыл бұрын
Incredible!!!
@shimelisteganu9929
@shimelisteganu9929 Жыл бұрын
tnks bro
@Teddytech
@Teddytech Жыл бұрын
It's Amazing Technology... Thanks sol.
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics Жыл бұрын
be sure to say thank you he is 100 % Devils son
@nattyman
@nattyman Жыл бұрын
god bless ethiopia
@abdialemu8391
@abdialemu8391 2 ай бұрын
sol thanks
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ጥቅሙ ምንም አልታየኛም አዲስ ነገር አዎ አለው ግን የዚህን ያህል የሚያስደስት ነገሩ አልታየኛም በእጅ አሀመንካቱ ምንም ስሜት አይሰጥም ምናልባቴ ሙቪ ለማየት ከፊትለፊት የሚሰጠው ስክሪንና ሲስተሙ አሪፍ ይመስላል ነገር ግን ይሄንን የሚያህል ዲቮይስ ጭንቅላት ላይ አድርጎ በዛላይ ተወጥሮ እእ
@HabtamuTeshome-jp3oe
@HabtamuTeshome-jp3oe 8 ай бұрын
continue bro
@mailliw39
@mailliw39 Жыл бұрын
Well
@anifun111
@anifun111 9 ай бұрын
its good ❤
@salihafar2244
@salihafar2244 Жыл бұрын
ይገርማል! እኛ ቁመን ኣለማችን እየሄደች ናት ልበል!???🤔🤔🤔
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
በጣም
@Queen-sr5dm
@Queen-sr5dm Жыл бұрын
that the hed set is can't affect aye?
@andebetgzaw2680
@andebetgzaw2680 Жыл бұрын
in truth i have interested also too. Ibelive it. that is posible
@andualemabu3628
@andualemabu3628 Жыл бұрын
I think a good idea
@yasina63
@yasina63 Жыл бұрын
Wow indeed.
@user-ru4gh2fd6n
@user-ru4gh2fd6n Жыл бұрын
Nice Solomon, just one correction the device have no internal battery but external one that you can put in your pocket last 2 hours
@bereketzerihun9423
@bereketzerihun9423 Жыл бұрын
ሰሌ የሰው አዕምሮ ላይ ችብስ መግጠም በጎ ጎኑ አይታየኝም እነሱ የፈለጉትን ኘሮግራም ጭነውበት የአለምን እርኩሰት ሰውየው ሳይፈቅድ ሊያሰሩት ይችላሉ በዛላይ አምላክ የሰጠንን ነፃነት መጋፋት ነው የሚሆነው
@user-tb8hy9vi8h
@user-tb8hy9vi8h 10 ай бұрын
Solomon 1 negar metayek falga nebar betam new mawart mefalgaw kechalk angargn befatar seme elemnkalw kayekaw melselgn
@musefike2566
@musefike2566 Жыл бұрын
Sele betam wodikalewu muse ebalalew sile adisu wife roobat of elan max bitakeribilin
@projectclue3334
@projectclue3334 Жыл бұрын
Sitawera tichekulaleh kes bitil arif new
@isalvage1
@isalvage1 Жыл бұрын
Why don't you watch it in slower speed.
@kedirkedirjamletrading
@kedirkedirjamletrading 7 ай бұрын
wow
@GeezSamrawit
@GeezSamrawit Жыл бұрын
Ethiopia has GOD!!!
@user-vy9pq3rk6l
@user-vy9pq3rk6l 11 ай бұрын
ከአእምሯችን ጋር በምን አይነት መንገድ ነዉ ማገናኘት ይቻላል
@earthrrr
@earthrrr Жыл бұрын
😍😍😍❤👍
@qubee-tech
@qubee-tech Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር🤭
@khalinumani
@khalinumani Жыл бұрын
😮😮😮
@abdellhjweharmuhamed3497
@abdellhjweharmuhamed3497 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
እረ ይሄ ብቻዉን ለሚኖር ሰዉ ነዉ የሚሆነዉ ልጆች ያሉት ግን አካባቢያቸዉን መቆጣጠር አይችሉም
@munabekele4955
@munabekele4955 10 ай бұрын
Iphone 15 ❤❤😊🙏🙏🙏
@AndinetBelat-qk5de
@AndinetBelat-qk5de Жыл бұрын
Keldegn engna Africanoch Aychalem yemibal A/R ketgexemben qoye
@nafiletube99
@nafiletube99 Жыл бұрын
Baxam mirth nat
@yosephtekalign6521
@yosephtekalign6521 Жыл бұрын
ሰሌ ባትሪ እላዬላይ አለው እንዴ??? ምክንያቱም እንደድክመት ሲወራ የነበረው ባትሪው ውጪ ያለው እንደሆነና 2 ሰአት ብቻ እንደሚሰራ ነው!!!
@almazt5518
@almazt5518 Жыл бұрын
የጨለመበት ነህ አይነ ልቦናህን ይግለጥልህ
@sabahudinabdulshkur5657
@sabahudinabdulshkur5657 Жыл бұрын
ሰሌ ባህር ላይ ስለቀሩት ሰዎች please ሳምንት
@NurhusenKassew
@NurhusenKassew Жыл бұрын
Wedme selemon
@andebetgzaw2680
@andebetgzaw2680 Жыл бұрын
are you real abowut your thought please give verification actually it is unbliveble
@firewhailemariam9914
@firewhailemariam9914 Жыл бұрын
you present an interesting topic in a nice language, but you give high emphasis to the Elon Musk; the entrepreneur, why not give acknowledgement and credit to the scientists who invented the thing.
@Mesay777
@Mesay777 9 ай бұрын
57 seconds
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
Please sol, Interview Elon musk 🙏🙏🙏🙏
@isalvage1
@isalvage1 Жыл бұрын
You think it would be easy to get him on the show?? There are lots of Elon interviews. Why don't you watch those.
@eotcm
@eotcm 9 ай бұрын
you just kiddin' bruh
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
እርዳኝ
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Жыл бұрын
Leba neh
@jonathanymg6572
@jonathanymg6572 Жыл бұрын
ምን ወስዶብሽ ነው 😂
@howtotop
@howtotop Жыл бұрын
ቴሌፓቲ real ነው። Science fiction ላይ ብቻ ያለ አይደለም። ለዚህ ጉዳይም Elon musk አያስፈልግም።
@SAMdave183
@SAMdave183 11 ай бұрын
3ሽ ምን አላት ወንድ ላጤ ብሆን እገዛው ነበር
@ethio777tube9
@ethio777tube9 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@bekistyle3946
@bekistyle3946 Жыл бұрын
sol minm aynet hasab...ጦርነትን የሚረዳ መሆን የለበትም...
@alexg5424
@alexg5424 9 ай бұрын
ባንዳው ሰለሞን ካሳ
@gebriela7772
@gebriela7772 Жыл бұрын
እልልል ብሎ አይደል እንዴ ዲያብሎስ የተነሳው ማነው ቴክኖሎጂው የተነሳው ይገርማል። ሌባው ሊሰርቅ ይመጣል አይደል መጽሐፍቅዱስ የሚለው። በቴክኖሎጂ ስም ቺፕ ነፍስ ሰረቃ ደግሞ ይህንንም ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪ ነው በሉ።
@adeladayyeshwendm6275
@adeladayyeshwendm6275 Жыл бұрын
ዝም ብዬ ሳይህ CIA /USA ትመስለኝ አለ፡፡ የሩሲያ ቴክኖሎጂ አትሰራም ይገርማል ?
@tekatech2823
@tekatech2823 Жыл бұрын
Yezih hulu jerba ye secret society malet yechelemawu alem ye diablos sira asfetsamiyoch iji alebet ye sewun soul le diablos lemeshet ilet ilet yitegalu future world will be new world order that is digitalized and controlled under Satan, Elon musk degimo lezih irkus menfes menged teragi new
@dadatsadik9195
@dadatsadik9195 Жыл бұрын
ሰለሞን የኤለን መስክ አካሔድ አጋንታዊ ነው የመጨረሻ ውጤቱ በገሀነም መቃጠል ነው አንተ ግን በጌታ እየሱስ በማመን አምልጥ
@biele8
@biele8 Жыл бұрын
ደደብ ጭቃ
@yohannesgetnet2177
@yohannesgetnet2177 Жыл бұрын
እየሱስ ከዚህ የበለጠ ነገር የመፍጠር አቅም ጋር ነው የፈጠረን። God is well civilized than us.
@YaredoYared-ew7ez
@YaredoYared-ew7ez Жыл бұрын
ሄለን መስክ እኮ እሮቦት ሚስት የሰራ ሰይጣን ነዉ ሰለሞን ደግሞ የሱ ደቀመዝሙር ነዉ
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
ኢላን ኢትዮጵያን እስከነ ንብረቷዋ መግዛት የሚችል ሰው ነው
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
ለብሰዉ ተቀምጠዉ ሌባ ቢገባም አያዮም
@jonathanymg6572
@jonathanymg6572 Жыл бұрын
እኛ እያየን እየተበላ አ እንዴ
@yabu111
@yabu111 Жыл бұрын
ይሄኮ 666 ነው መኮነን አለብህ ወይንም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አትስራ ይህን የሚሰሩት ለተጎዱት ህዝቦች ሳይሆን በእነሱ ሽፋን የሰይጣንን አላማ ለመፈጸም ስለሆነ ፕሮሞት አታድርግ :: ሶል አከብርሃለሁ ይመችክ👍🏻
@YaredoYared-ew7ez
@YaredoYared-ew7ez Жыл бұрын
እዉነትክን ነዉ ወንድሜ
@alemayehumekuria
@alemayehumekuria Жыл бұрын
አይ ድንቁርና ሁሉም አዲስ ነገር የ 666 ማለት አይደብርም
@AmareGebeyaw-kp3ih
@AmareGebeyaw-kp3ih Жыл бұрын
ምን አይነት ደንቆሮ ነህ ሀበሻ በቃ ድንቁርናው መቸም አይለቀውም ቆርቆሮ
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
እሱ የ ቡና ወሬ ነው አባ ለማንበብ ሞክር
@sol9m9ngebru42
@sol9m9ngebru42 Жыл бұрын
​@@alemayehumekuria ጠቢባን ነን ሲሉ ደንቆሮዎች ሆነዉ ተገኙ እንደዉ ምኑ ገብቶህ ነዉ
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
አንተ AI እያልክ የምትደሰኩርለት የአጋንንት አሰራር መጨረሻው አርቴፊሻል ክርስቶስን መስራት ነው። ምን ታስባለክ Arteficial intelligence እየሱስን አስመስለን ሰራን እያሉ ነው። አንተ ይህቺን ሀገር እየበደልካት ነው እወቅ የሰይጣን አገልጋይ
@AbrahamTarekegn-be3ku
@AbrahamTarekegn-be3ku Жыл бұрын
አትዘባርቅ ጌታው
@Et_sapien
@Et_sapien Жыл бұрын
Tadiya abiy yilama channel atihedm ende ezih mn tseraleh
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
@@Et_sapien ደነዝ እኔ እንደአንተ ሠው የምከተልና ያሉኝን የምሰማ መሠልኩክ እንዴ እራሴ የማገናዝቦበት ጭንቅላት አለኝ ይብላኝ ለአንተ አይነቱ ኦና ጭንቅላት
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
@@AbrahamTarekegn-be3ku ኦና ጭንቅላት የሚያሳዝነው ሠለሞን ስለ ምን እንደሚያወራ እንኳን የማይገባክ ነክ
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,5 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 120 МЛН
ትሪሊዮን ጋላክሲዎች #ssgi #space #geospatial #galaxy #milkyway #milkywaygalaxy
23:34
Space Science and Geospatial Institute
Рет қаралды 2,5 М.
Choose a phone for your mom
0:20
ChooseGift
Рет қаралды 6 МЛН
Опыт использования Мини ПК от TECNO
1:00
Андронет
Рет қаралды 666 М.
⚡️Супер БЫСТРАЯ Зарядка | Проверка
1:00
OZON РАЗБИЛИ 3 КОМПЬЮТЕРА
0:57
Кинг Комп Shorts
Рет қаралды 967 М.
КРУТОЙ ТЕЛЕФОН
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 3,3 МЛН