TechTalk With Solomon S25 E6 - [Part 1] የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው?

  Рет қаралды 30,533

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

8 ай бұрын

የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው? ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ አርአያስላሴ ጋር ያደረኩት ጭውውt ክፍል 1 እነሆ!

Пікірлер: 44
@fissehahaile291
@fissehahaile291 8 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ይህ ፕሮግራም አንድ ቂጥ ወዝዋዥ ያለችበት ክሊፕ ቢሆን ላይኩ ኮሜንቱ ሸሩ በሽ ነበር።ትውልዱ ምን ያህል ከእውቀት ነፃ እንደሆነና እንደነኮተ መረዳት ይቻላል።
@Betty64120
@Betty64120 8 ай бұрын
እውነት አለህ ... ግን አማረኛህን አስተካክለህም ቢሆን ይገባን ነበር..
@Habesha8286
@Habesha8286 8 ай бұрын
ልክ ነህ ለወሬ እና አሉባልታ ቢሆን አንቻልም ለቁምነገር እና ቴክኖሎጂ ሲሆን የለንበትም ። አስቸጋሪ ህዝቦች ነን ።
@fissehahaile291
@fissehahaile291 8 ай бұрын
@@Betty64120 ተቀብያለሁ!!!!ያው ሀሳቤን ለማጮህ ብየ ነው።
@abenezergirma3309
@abenezergirma3309 8 ай бұрын
ይህ ነገር ለእኛ ሃገር ነው አዲስ ብዙ ጥሩ ጎኖችም መጥፎ ጎኖችም አሉት፡፡ ብሎክቼይን በናሽናል እይዲ በሚል፡፡ ሪሰርች እዚህ ልሰራ ነበር ግን ቢሮከራሲያቸው… ብዙ ሃገራቶች በተለይ ህንድ፣ ኢሰቶንያ … ብዙ ችግሮች እንደገጠማቸው ጥናቶች ያሳያሉ ለምሳሌ Evil Embodied as Law:: እንደኛ ሃገር በተለይ የግል መረጃ ደህንነት ህግ ገና ባልጸደቀበት ብዙ ችግሮች እንደማይኖሩ ምንዲነው ዋስትናው ለምሳሌ፤ የክልል መታወቂያ ሙሉ መረጃ ይዘው ነገ መጣያ እንደማይሆኑ፣ እንደማይሸጡ ምንድን ነው ይሄስ ዋስትናው፤ ምንም ትረስት የለኝም እንደው ግድ ስለሆኑ ከማውጣት ውጪ፤
@girmahaile9118
@girmahaile9118 8 ай бұрын
ሁለታችንም ላቀረባችሁልን መረጃ እናመሰግናለን ።
@Ha97872
@Ha97872 8 ай бұрын
thank u sol,pls sle ashewa technologies slemibalew ye technology company btasawken des ylenal
@selamutamrat2746
@selamutamrat2746 8 ай бұрын
Betam yemgerm program new begugut etebakalew
@samueltamirat8595
@samueltamirat8595 8 ай бұрын
Appreciate, it’s very important topic
@buzemanbeye
@buzemanbeye 8 ай бұрын
ድንቅ ነው🎉
@birukkifle4990
@birukkifle4990 8 ай бұрын
thanks as usual Sol
@teferikebede8899
@teferikebede8899 8 ай бұрын
Sol God bless you keep your way 🙏 you paid for generations 🙏 same p m Aby
@jemalebrahim1129
@jemalebrahim1129 8 ай бұрын
MASHALAHE FAYEDA BERTULEN WASAGN YA EDEGETE MENGADE ENKUWAN ALAEM WADARASACHIBAT GODANA TESHAGAREN BETAM DES YELAL
@user-wj3od9jt3g
@user-wj3od9jt3g 8 ай бұрын
Thank you sole
@tilahunteferi2566
@tilahunteferi2566 8 ай бұрын
ከተመዘገቡ በኃላ የተላከልኝ ቁጥር ጠፍቶብኛል እና ማን ማድረግ አለበት
@danieltadesse2869
@danieltadesse2869 8 ай бұрын
how can I accept my printed Fayda ID?
@abdurazakaman
@abdurazakaman 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@Isoyisehak
@Isoyisehak 8 ай бұрын
👍
@nebi21-in7du
@nebi21-in7du 8 ай бұрын
እቺኔ day7 ቢሰራት
@mohammedshafi3298
@mohammedshafi3298 8 ай бұрын
ገቢዎች ተመዝግቤ ቴክስት ደርሶኛል እሚታተመዉ የትነዉ?
@solomongech5960
@solomongech5960 4 ай бұрын
is it national id or digital id pleas confirme to me the difference.
@nurhussenesmael82
@nurhussenesmael82 8 ай бұрын
Dont make the photo black and white its use less for most of the time.
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 8 ай бұрын
👌🇪🇹
@kasshj.3113
@kasshj.3113 5 ай бұрын
የተሰጠን ፋይዳ ቁጥር ቢጠፍብን እንዴት ማወቅ እንችላለን?
@asibunalayesuf4129
@asibunalayesuf4129 8 ай бұрын
I lost my id number, What shall I do Please !
@kingcobrab9926
@kingcobrab9926 8 ай бұрын
TIN number ??🤣🤣 he definitely learned in France
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 8 ай бұрын
Ere Tele birr app alsera bilo national Id print mareg alchalkum
@mikiasalemnew4439
@mikiasalemnew4439 8 ай бұрын
ከተመዘገብኩኝ 1ወር አለፈኝ ነገር ግን እስካሁን ቁጥሩ አልተላከልኝም ምን ባደርግ ይሻላል?? Pls answer 🙏
@ananiyaMAN
@ananiyaMAN 8 ай бұрын
እባክዎ ለ7ወር ይታገሱ! ስለጠየቁ እናመሰግናለን
@abyssiniahagere2279
@abyssiniahagere2279 8 ай бұрын
Go and ask them again. it's takes 5 minutes to have it
@BirukAdisu
@BirukAdisu 8 ай бұрын
Ene eje lay asigebichalew code kalitelakelih arat kilo palas hintsa hideh masilak tichilaleh
@endohussan4702
@endohussan4702 8 ай бұрын
​@@ananiyaMAN😂
@nattbrann5583
@nattbrann5583 8 ай бұрын
​@@ananiyaMAN😂😂😂
@khalidahmed9214
@khalidahmed9214 8 ай бұрын
Yelela sew photo atekh new be berkata Ethiopian yetetelawen Haile G/selase yemeretekew ,selemewedeh bertaligne
@nanutube7088
@nanutube7088 8 ай бұрын
Addis abeba kehonk biro hid
@nahomjon3423
@nahomjon3423 8 ай бұрын
ሰውን በቁጥር መዎከል ሰውነትን አያሳጣም ወይ? በቁጥር አለም ዉስጥ መኖርስ ፋይዳዉ ምንድነው?
@riyadabu953
@riyadabu953 8 ай бұрын
Ye sewun privacy( magalex) expose mareg new xiqimu le spy
@SouthTube946
@SouthTube946 8 ай бұрын
ሐገራት ያለ ቪዛ ኑልን ይላሉ እናተ በመልክ መለየት የሚቻልበት ሀገር ነገር ታከራላችሁ
@nebi21-in7du
@nebi21-in7du 8 ай бұрын
ለምን የኔን ሚስጥር ይቆጣጠሩኛል። አስባችሁታል ጉዳቱን ነገ ይቺ ጉዳይ ምን ችግር አሰንደምታመጣ ታያታለህ። ሲያወራ ጥቅሙን ደስ አይልም። ውስጡ በማር የተለወሰ መርዝ አለው እርግጠኛ ነኝ። አስባችሁ ተመዝገቡቡ
@tiktokcollection6007
@tiktokcollection6007 8 ай бұрын
It's all about control....every good invention ends up as a weapon against the people.
@nattbrann5583
@nattbrann5583 8 ай бұрын
Yeah man,but let's think about the advantage comparing the disadvantages
@girmahaile9118
@girmahaile9118 8 ай бұрын
ሁለታችንም ላቀረባችሁልን መረጃ እናመሰግናለን ።
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
ብሔራዊ መታወቂያ ምንድን ነው?
29:44
Fana Television
Рет қаралды 25 М.
በአጭር ጊዜ ዩቲዩብ ላይ ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ሚስጥር❗️ 🛑
10:09
iPhone 15 Pro в реальной жизни
24:07
HUDAKOV
Рет қаралды 408 М.
Это - iPhone 16 и вот что надо знать...
17:20
Overtake lab
Рет қаралды 94 М.