TechTalk With Solomon S26 E7 - የወደፊቱ አስደናቂ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ [Part 1]

  Рет қаралды 15,881

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

2 ай бұрын

የወደፊቱ ህክምና ምን ያህል የተራቀቀ ይመስላችኋል? አስገራሚ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

Пікірлер: 39
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@Lubapictures
@Lubapictures Ай бұрын
ወገንህን ለመርዳት ከዘመኑ ጋር የሚራመዱ የቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን እያሰናዳህ የምታቀርበው ፕሮግራም በሳምንት አንዴ ብቻውን በቂ አይሆንም ። አስብበትና የፕሮግራም ጭማሪ ብታደርግ ብዬ አስባለሁ ❤❤❤❤❤
@bereketenderias6619
@bereketenderias6619 Ай бұрын
ESU YEHEN PREGRAM LEMAKEREB IT'S TAKE A TIME GN EGNA TEREDETEN ENA AWEKEN LET'S DID HAPPENED 4 OUR SELF........
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t Ай бұрын
ይኸ ለምን ያስገርምሀል፣ፊደል ቆጥረህ መፃፍና ማንበብ ተምረሃል ይሄ ደግሞ አእምሮህን እንደፈለገ ያዝሃል።ዛሬ በጣም በጣም ጥቃቅን የሆኑ ነገሮችን በዓይን ማየትና መጨበጥ በመቻሉ ልዩ ልዩ ነገሮችን ለመቅረብ ቀናና አመቺ ሆኑዋል።ለምሳሌ ከአተም ብዙ ርቀት ኢምንት የሆነ ነገርን አፈጣጠር ለመመርመር መብቃታቸው ዋነኛ ከመሆኑ በላይ ቀድሞ የነበረው ሳይንሳዊ አመለካከት ኮስሱዋል።
@LuckyThrone-pb1kw
@LuckyThrone-pb1kw Ай бұрын
Thank you about your Educational world technologies to share for us.God bless you.
@yordanos22
@yordanos22 Ай бұрын
ሶል ሁሌም ስለምታደርሰን የቴክኖሎጂ መረጃዎች አመስግነናል ባለቤቴ የፕሮግራምህ ወዳጅ ነው! ከመረጃው ባልተናነሰ ጫማህን ወድጄዋለሁ!
@Abdishaaa
@Abdishaaa Ай бұрын
እጅግ ከማደንቃቸውና ከምከታተላቸው ፕሮግራሞች ቁጥር 1 የአንተ ፕሮግራም ነው🥰 እንደ ሀሳብ ግን ፕሮግራምህ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ thumbnailህን ብታስተካክለው አሪፍ ጠቅ የመደረግ እድል አለው🙏🙏
@halidzemecha-zu2bx
@halidzemecha-zu2bx Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሳይንስ ፊክሽን የመሰለ ነገር ነዉ ያቀረብከልን አናመሰግናለን እደኔ ለቀጣይ ብታቀርበዉ ብዬ የማስበዉ ኦርጋን እስፔር ላይ ፎከስ ብታረግ ደስይለኛል በሙያዬ ፋርማሲስት ነኝ
@VisitCites
@VisitCites Ай бұрын
ለግራፊክስ እና ለፕሮግራሚንግ የሚሆኑ ላፕቶፕ video ስራልን
@Malishkulu
@Malishkulu Ай бұрын
ያንተ ፖሮግራም ይለያል ሁሌም በግርምት ነው የማየው ብሮ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Ай бұрын
ግሩም ነው
@Milla-Natural
@Milla-Natural Ай бұрын
Sle tap swap mnamn nigeren enji jeles????
@TewoldeMarie
@TewoldeMarie Ай бұрын
I wanna to ask you some thing you have give us the info related in tech why you didn't make some courses in one specific tech in AI or something programming we need that from you
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Ай бұрын
ጀገና ነህ በርታ
@YonasAmare-vv7hn
@YonasAmare-vv7hn Ай бұрын
WATCHING YOU ALSO I HAVE AN EXAM TOMORROW!
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
LEQOYE SEAW BZU TACKNOLOGI YEMITAYBET ALEM NEAW!!!!
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b Ай бұрын
እንደኔ ሀሳብ ሳይንስ ከጥቅሙ ጉዳቱ እየበዛ ነው እየመጣ ያለው
@Abelab642
@Abelab642 Ай бұрын
በ ኣውሮፓ ከ ህጊ ውጭ ይሆነ ሰው ይምወጉበት መርፍ ወይ ሚን ኣይነት ከሚካል ነው ኢስኪ ስራልን ፕልስ
@MergaRobal-yh4mq
@MergaRobal-yh4mq Ай бұрын
አሁን ለይ ስለቴሌግራም ቡት ማይኒግ ሀሳብ ሰተህ የሆነ ነገር ስራልን
@bereketenderias6619
@bereketenderias6619 Ай бұрын
WHERE I MY???
@ethiomobilerepair
@ethiomobilerepair Ай бұрын
sil not coin ena tabswap siralin est
@AbelAman-dn2ck
@AbelAman-dn2ck Ай бұрын
ሰሌ መች ነው እኔንም ወደ አሜሪካ ወስደከኝ ሰው የምሆነው
@user-go1cu8mo5h
@user-go1cu8mo5h Ай бұрын
Sol
@westside2499
@westside2499 Ай бұрын
this means change the human mrna /dna/ by long time practice this is not good for humanities
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 Ай бұрын
scientist already made better analysis
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 Ай бұрын
ሶሎሞን, የቅድስት ኢትዮጵያ ውድ ልጅ ስለምታደርገው ሁሉ እናመሰግንሃለን!
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 Ай бұрын
እናመሰግናለን, በጣም!
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Ай бұрын
አይ ቅድስት
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf Ай бұрын
ስለ Weed .. ስራልን ጉዳቱ እና ጥቅሙን please
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 55 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 551 М.
Лазер против камеры смартфона
1:01
NEWTONLABS
Рет қаралды 242 М.