የGMO ጉዳይ እና ለኢትዮጵያ አማራጭ መንገዶች ከሎሬት ዶክተር መላኩ ወረደ ጋር - S17

  Рет қаралды 16,554

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

4 жыл бұрын

ከአንጋፋው አግሮኖሚስት እና የዕፅዋትና የዘረመል ሳይንቲት ሎሬት ዶክተር መላኩ ወረደ ጋር በGMO ዙሪያ ያላቸውን እይታ እና እሳቸው ካካበቱት ሰፊ ልምድ፣ ሳይንስንና የጥንት የእርሻ ጥበብን ያካተተ የአርሶ አደር እውቀት ደምሮ የሚተገበር አማራጭ መንገድን ያጫውቱናል።
The renowned Ethiopian agronomist plant genetics scientist Laureate Dr. Melaku Werede, from his wealth of experience, will bring his perspective on GMO and what could be an alternative option for Ethiopia that includes science and farmers’ indigenous knowledge.

Пікірлер: 130
@neba32
@neba32 4 жыл бұрын
አስደሰቱኝ ዶክተርዬ በቃ አያስፈልግም አሉ በግፅ ያለንን እናስፋ አሉ የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንዳንሆን ነጮቹ አደገኛ ናቸው መሽቁቅ ናቸው በጣም አደገኛ ናቸው አሉ ውይ አስደሰቱኝ!! እነዛ የ ነጭ አምላኪ እንግዶችክን እውቀት የቱ እንደሆነ አሳያቸው እድሜ ይስጥዎት አባቴ
@habtamugodancho3033
@habtamugodancho3033 4 жыл бұрын
አዎ እንጠንቀቅ እሽ
@Beka251
@Beka251 4 жыл бұрын
We don't need GMO. አገራቺን እሄን አፀያፊ እና ትውልድ ገዳይ ነገር አያስፈልጋትም። እባካችሁ ሁላቺንም መንግስትን በዚ ጉዳይ እንቃዎም። የገባዉ 3610ኪግ ዘር መቃጠል አለበት
@gebremedhinwoldu1834
@gebremedhinwoldu1834 4 жыл бұрын
Tekekel.!!
@ethio777tube9
@ethio777tube9 4 жыл бұрын
የተፈጥሮ ሀብት ባለባት ሀገራችን ላይ እንዲ አይነት አሳፋሪ ተግባር መፈፀም የተፈጥሮ አምላክን ያስቆጣል
@rasruha4511
@rasruha4511 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት የርሶ አይነቱን ያብዛልን ። የሰለሞን አይነቱን እና ከዚ በፊት ያቀረባቸውን አይነት አዋቂነን ባይ የነጭ ገረዶች ድራሻቸውን ያጥፋልን።አሜን.....
@AHMEDMohamed-jm1ud
@AHMEDMohamed-jm1ud 3 жыл бұрын
አባባን እንዴት እንደምወዳቸው እድሜና ጤና ይስጥልን እርጅናዎን ያለምልምልን
@yirgshiapp180
@yirgshiapp180 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ ሶሎሞን፡ከዚህ ቆሻሻ ህይወት ያውጣህ አንተ የሰይጣን አማላኪ እንደሆንክ በጣም ከብዙ፡ግዜ በፊት ያውቅል ትንሽ የ ኢትዮጲያ ህዝብፕ
@danielassefa7015
@danielassefa7015 4 жыл бұрын
ልጃቸው ልጅ ተድላ መላኩ እውቅ የታሪክ ባለሞያ ነው እጅግ የተከበረ ቤተሰብ የመሰረቱ የተሳካላቸው ሰው ናቸው
@Meysaw12
@Meysaw12 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር: እድሜ:ይስጦት:አባቴ:ሰለሞን:አሁን:ገባህ:አትከራከር:GMO:አያስፈልግም: እመን:መንግሥት: እጅህን:አንሳ: ከገበሬው።
@mikiyastadesse7155
@mikiyastadesse7155 4 жыл бұрын
We don't need GMO. አገራቺን እሄን አፀያፊ እና ትውልድ ገዳይ ነገር አያስፈልጋትም። እባካችሁ ሁላቺንም መንግስትን በዚ ጉዳይ እንቃዎም።
@mosisamesfin4690
@mosisamesfin4690 4 жыл бұрын
You are perfectly correct brother.
@enat3088
@enat3088 4 жыл бұрын
እውነት ለኢትዬጵያ አርሶ አደር የምትቆረቆር ከሆነ የማረሻ ፣የማጨጃ፣የመውቅያ ማሽኖች እንዴት አምጥተን ድካሙን መቀነስ እንዳለብን ብናስብለት
@hagosmohammedseidjuhar4623
@hagosmohammedseidjuhar4623 4 жыл бұрын
I respect all the concerns raised. The key point Dr Melaku raised is the building of our own capacity to use our gene pool rather than introducing GMO from foreign companies!!
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 4 жыл бұрын
WTF Solomon 👎👎👎👎👎 ይህንን ሰውዬ በግልፅ መቃወም አለብን:: ብዙ ነገሮችን ከምእራባውያን አምጥቶ ኢትዮጵያ ላይ ሊጭንብን የተዘጋጀ ነው የሴጣን ታናሽ ወንድም ሰለሞን👎👎
@tolosabartega3835
@tolosabartega3835 4 жыл бұрын
GMO ማለት ዘሩን እንደገና መዝራት የማይቻል,ዘሩን የሚሰጡህ ኩባንያዎች አንዴ ብቻ እንድትዘራ መጀመሪያ በነጻ ከዛ በገንዘብ ካልፈለጉ ያቆማሉ, ያኔ ያችን ሀገረ አያድርገኝ በጤና አኳያ GMO ምግቦች መጠቀም ስንጀምር ስኳር ደም ግፊት የደም ውስጥ ቅባት የግብረስጋ ግኑኝነት ችግር ጤናማ ያልሆነ ልጅ መውለድ በተዘዋዋሪ መንገድ ከምድረገጽ ሊያጠፉህ ነው
@mykmt8558
@mykmt8558 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መልስ ወንድሜ thank you
@wendwesenbanjaw8955
@wendwesenbanjaw8955 4 жыл бұрын
ይሔ ልጅ ግን dollar=ዳላር laptop=ላፕታፕ እያለ የሚሞላቀቀው ሐበሻ መላኩ ወረደን ባግባቡ ማንበብ ሲያቅተው ገርሞኝ ነው!!!
@yilkalgetahun2272
@yilkalgetahun2272 4 жыл бұрын
G20 ሀገራት የከለከሉትን GMOን በኢትዮጵያ ላይ መሞከር ምን ይሉታል?
@luln5122
@luln5122 4 жыл бұрын
Say No to GMO in our country!!! twitter lay we have to advocate #nOGMOinEthiopia!
@gwisdom6644
@gwisdom6644 4 жыл бұрын
Thank you, doctor
@alematalay734
@alematalay734 Жыл бұрын
Thank you Doctor
@tamagn5711
@tamagn5711 3 жыл бұрын
Ebakachu nqu!!!! Yihen neger tebabren masqom alebn!!!
@tolosabartega3835
@tolosabartega3835 4 жыл бұрын
,እነዚህ ትላልቅ ኩባንያዎች ገና የምትተነፍሰውንም አየር ሊሸጡልህ ይፈልጋሉ. ችግሩ ማን ይሰማሀል መንግስት ዙሪያ ያሉት የነሱ ደላላዎች ናቸው
@eheteabebe9059
@eheteabebe9059 4 жыл бұрын
የ GMO ነገር ብከላው፣ሞኖፖሊው፣ የጤና ቀውሰ ሊያመጣ የሚችል የምግብ ይዘት ያላቸው ዝርያዎች የመሳሰሉ እጅግ ብዙ ጉዳት የሚያመጣ ጉዳይ ነው።የገበሬው እውቀት ላይ በቴክኖሎጂ እገዛ ማድረግ፣መሰኖ ልማትን ማስፋፋት፣የከርሰምድር ውሀን መጠቀምና ትውልዱንም ተሳታፊ በማድረግ ቢሰራ ገበሬውን ከማገዝ ባሻገር የመተጋገዝንና እዉቀት የመገበያየትን ባህል ያዳብራል። አንደ ሎሬት ዶክተር መላኩ ወረደ የመሳሰሉ ብዙ ያስፈልጉናል የብዙ አመት እውቀትና ልምዳቸውን ሰላካፈሉን እናመሰግናለን።
@yemetshafcafe4806
@yemetshafcafe4806 4 жыл бұрын
@ 30:50 he said it all....May God bless you Doctor Melaku, you gave us the broad view options on what we can use with what we have. Solomon, thank you and please bring him back for more Q & A because 40 minutes is not enough, we need more wisdom and 💡.
@Bestyared
@Bestyared 4 жыл бұрын
Thank you very much for sharing ሳይንቲት ሎሬት ዶክተር መላኩ ወረደ and Solo.
@nigusuwoldsemayet5448
@nigusuwoldsemayet5448 4 жыл бұрын
አቶ ተወልደ እግዚአብሔርንም ብትጋብዛቸው መልካም ነው
@motivationtube2891
@motivationtube2891 4 жыл бұрын
The beneficial way to decide the better is to discuss.thank you solomon you are shouldering your responsibility .
@habtamugodancho3033
@habtamugodancho3033 4 жыл бұрын
አረ ሶል ሀገር እና ትወልዳለችንን የሚያጠፈ ሀሳብ እና እውቀት ትናገራለህ እንዴ አረ እፈር እንጂ ሰዎች እንንቃ እትዮጵያ እንንቃ ሀገሬ እንንቃ ??? የዝህን የሴይጣንን ሀሳብን እና እቅድን እናፈራሳዊ ስዎች ንቁ ።
@gideonsharewmemere923
@gideonsharewmemere923 3 жыл бұрын
ስንዴ ቀቅለው እንዳይበቅል በእርዳታ የሚሰጡ አውሮፓዊ አገሮች ለምን GMO ዘርን እንድንጠቀም ፈለጉ? አውሮፓዉያኖች እያንዳንድዋን ነገር ሲያደርጉ በእቅድና በአላማ ነው በተለይ ኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ነገር በአግባቡ መመርመር አለብን!
@tarikuataye4299
@tarikuataye4299 4 жыл бұрын
We have evidence that 27 member of European countries move to ban totally this GMO because of its bad consequences. So why we Ethiopians allow this? instead we have to learn from our past mistake which is adaptation of fertilizer & how it affects the land as well as our farmers deeply. Please we have to break our silence!!!!!
@dagembelete7702
@dagembelete7702 4 жыл бұрын
Semeh Solomon Mehon alnebrbetem ante banda neh 100 amet enkuan atnorem mnw lagereh hezeb betaseb
@henocktaddese6892
@henocktaddese6892 4 жыл бұрын
Solomon, kudos for bringing on board a different perspective on here. Well done, it's through examining all sides that we resolve contentious issues, and this certainly is one of them! Dr Melaku has hit the nail on the head. We are ill equipped, as a poor nation to arrive at an amicable settlement with these multinational corporations. That is, unless we ensure that all our moves are transparent and scrutinised openly by the meagre academic and technical resources and civil society. What has happened recently with the trial of by cotton without open deliberation does not inspire much hope in this regard. We should all call out such hasty and clandestine decisions as much is at stake. Thanks once more!
@abeltesfaye9806
@abeltesfaye9806 4 жыл бұрын
That's is a Great interview with deep knowledge and view as per our country Geographical location,Resource and capability plus the secret behind GMO what else you need??
@josefharegewoin2019
@josefharegewoin2019 4 жыл бұрын
አንተ ደደብ ይሄን ህዝብ በቴክኖሎጂ ስም ወደ አላስፈላጊ ከተፈጥሮ ውጪ ወደ ሆነ ከፈጣሪ መንገድ ባፈነገጠ መንገድ ለመምራት የምትሄድበት መንገድ አያዋጣህም እሺ።እያንዳንዱ ፕሮግራምህን አየዋለሁ እንደዚህ ግን በፈጠነ እና አይን ባወጣ መልኩ የ666 ሴራህን በግልፅ ባደባባይ በቴክኖሎጂ ስም ትገለጣለህ ብዬ አልጠበኩም ነበር። ከዚህ ebs tv ከሚባል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጠላት የቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር በትብብር የምትሰሩትን ሴራ ህዝቡ ባኔክስ ብሏል።እናም አንተ እንከፍ አንተ የሴጣን አምላኪዎች ቅጥረኛ አደብ ብትገዛ ጥሩ ነው።
@surafelalemayehu297
@surafelalemayehu297 4 жыл бұрын
We know about this technology only what those western proved for as we don't proved the detail of this technology by our scientists we don't know the exact effect and use we can't try this tech until we discover it by our self we only know what they told us....GOD BLESS ETHIOPIA
@gmtgmt8706
@gmtgmt8706 4 жыл бұрын
Ye ethiopian organic zer enditefa selemifelgu new... GMO TERU HONO AYDELEM ,..... KEZA YENESU BARIA ENHONALEN
@teresakidane1330
@teresakidane1330 4 жыл бұрын
አንፈልግም
@Moneybag444
@Moneybag444 4 жыл бұрын
ምን አይነት ዶንቆሮ ነህ! ቴክኖሎጂ አምላኪ ነህ ወንድ ነው እንዴ የዳሩክ ከብር ጋር ጥሩ የነጫጭባ ተላላኪ ነህ። እንደ አንተ አይነቱ ነው ኢትዮጵያን ሚበክሏት ደደብ ጋዝልጠኛ። GMO አንፈልግም እኛ እንደ ነጮቹ አልተረገምንም።
@nigusuwoldsemayet5448
@nigusuwoldsemayet5448 4 жыл бұрын
"እነዚህ ሰዎች የዋዛ አይደሉም" ነጋዴዎች እኮ ናቸው...!? ለምንድነው ውጪ ውጪ የምናየው ግን! ኸረ ለሀገሪቱ እዘኑላት....እኛ መሞከሪያ ነን!? Risk Risk Risk! "ባይነካን ጥሩ ነው"...... በሰላ አፍ ተናግሮ ማሳመን ሀሳብን ልክ አያደርገዉም።ስሟቸው
@MrMillion1966
@MrMillion1966 4 жыл бұрын
Water Efficient Maize for Africa (WEMA), a GMO product that is supposed to be drought resistant, has failed in South African and the government has rejected the new bread that Monsanto has applied for.
@tamrimesfin5735
@tamrimesfin5735 4 жыл бұрын
Monsanto is into intoxicating humans using the GMO products. even the FDA allowed GMOs to be out for market without test and labeling the GMOs. Glyphosate is categorized as a carcinogenic chemical but is allowed to be used in the GMO. we have a problem of accepting whatever the foreigners say.our ignorance will cost us our lives and the generation to come.
@goatedplug1085
@goatedplug1085 4 жыл бұрын
I think Ethiopia is now getting on truck we are witnessing large developments and tech people innovating stuff. the future is coming yea i know we still have some stupid people fighting each other and thinking backward but there are many dreamers popping and that is a great thing its time to make Ethiopia one of the greatest nations by developing and changing speed where the world never witnessed before
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 4 жыл бұрын
Ayasfelgem ezaw be tsbelachu; ; Egziabher Yegestseu yehen rekus hasab.
@gmtgmt8706
@gmtgmt8706 4 жыл бұрын
Solomon BANDA NEW ,
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 4 жыл бұрын
Lorete Dr. Melaku Werede from his practical wisdom told us that we need to us focus on producing organically and enhancing what we are already doing with knowledge and technology. No good is coming from GMO in Ethiopia. We learned from living abroad that GMO is not good for production of food. But it is a technology for enhancing bulk production with mechanization and may help to improve attributes only when there is difficulty for a gene or seed to grow (GMO only good in a laboratory setting for researching and understanding nature). I read on Addis Admas and many other Ethiopian media Dr. Tewolde G/Egziabhere has been discussing this issue, that GMO has never given better yield or nutrition value. I also have seen many videos validating that GMO has never yield better nutrition, vitality, and its produce do not easily absorbed by the body. It is only good for mechanization and bulk production of food with no or little food value or vitality. One doctor says it well, if it grows from soil (earth) the way nature intended it to be then it will get sufficient time to be loaded with minerals and vitamins. Plants are created by GOD and human 's intervention has always resulted in poor quality, low vitality, inferior quality and low life force and ultimately death. Human being (specially the developed world) has already learned lessons from the adverse effect of GMO's or any intervention against nature and they went back to preserving nature. Do not edit God's perfect creation you will only make it bad but you can preserve it, or enhance it as Lorete Dr. Melaku Werede say it eloquently in this interview. So humans are good in enhancing what it created like computer, car, house, etc. Another big note we should take is it is more attractive and business savvy producing Organic or Natural produce compared to GMO produces. People are paying two or more fold higher price for Organic or Natural than GMO and more people are not willing to get GMO produce for free. Why???
@hailshwube5192
@hailshwube5192 4 жыл бұрын
ድሮስ ኢቢየስ
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 4 жыл бұрын
Say no to GMO ...
@berhanuenyew8037
@berhanuenyew8037 4 жыл бұрын
ሶል ዝግጅት በጣም አሪፍ ነው። በልታ ወንድሜ !!!
@simegnassefa5239
@simegnassefa5239 4 жыл бұрын
Demuni sileste wedo adelem
@MrMillion1966
@MrMillion1966 4 жыл бұрын
What you are doing is great. Please bring more voice on the caution side. I also think that you should bring social scientists to the table. This is more than a technical issue.
@alemtsehaydemboba3310
@alemtsehaydemboba3310 4 жыл бұрын
ሰለሞን እባክህ ለትውልዱ አስብ we don't need GMO.
@yaredrike9871
@yaredrike9871 4 жыл бұрын
ስንት ሰዓት ሙሉ ነው ሰለሞን የሚያወራው!
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 4 жыл бұрын
Thank you very much for sharing Sol
@eyerusalemabera1808
@eyerusalemabera1808 4 жыл бұрын
Thank you Solomon
@solomonmuhabaw3642
@solomonmuhabaw3642 4 жыл бұрын
Am I amazing for your programs my question is not about your programs but my question about why not you see true scholars used to Ethiopian student. Please take some minute on your programs.
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 4 жыл бұрын
meni asebeki new sel GMO lekinew eyalke yeseyetan amelaki neki leka ethiopia memokerya nechi seyetan neki ethiopia lematefat antenena mesel temaren metelu sewochi setashikabitu yigermegnal yeseyetan serachihun ezawe
@yohannesassefa5158
@yohannesassefa5158 4 жыл бұрын
No need of GMO
@kaleabiy6553
@kaleabiy6553 4 жыл бұрын
በቃን አንፈልግም እነሱ ለራሳቸው ለምን አይጠቀሙም ሌሎቹ ለምን ገፉት ምነው ሀገራችንን ካልሸጥኩ አልክ ኤኤጭ
@nigussiezeleke9060
@nigussiezeleke9060 4 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ፣ አንተ የእለት ምግብህን እያገኘህ ያለህ ሀገሪቱሃ በቂ የምግብ አቅራቦት ሲላላት ነው ዎይስ አንተ በቂ ስራ ስላለህ ነው? ዝምብለህ ረሃብ ረሃብ........ አትበል ስደጋገም ምንም ብሆን ያስጠላል!
@mrtiffany5857
@mrtiffany5857 4 жыл бұрын
አቤት የድሮ ሰው በቃ ይሄ ነው አያስፈልግም አሉ ትክክለኛ ኢትዬጵያ ለሆዱ ያላደሩ ያሁኖቹ እኮ ለሆዳቸው እያደሩ ነው አገር የሚያጠፉት፡፡
@tolosabartega3835
@tolosabartega3835 4 жыл бұрын
አብዛኞቹ አለም ላይ ያሉ ሀገሮች አየፈልጉትም የነሱ ጥገኛ ነው
@tolosabartega3835
@tolosabartega3835 4 жыл бұрын
የምንሆነው
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fp6BZMuLzazeYGw.html የሠለሞን ሠይጣናዊ ስራ ሲገለጥ።
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 жыл бұрын
Ke bsele sew meles
@kaleabiy6553
@kaleabiy6553 4 жыл бұрын
አያስፈልግም መቼ ያለውን በዘመናዊ መልክ ሠርተን ጨረስን እና ነው በየጊዜው እየመጣክ GMO ምትለን የወሠዱትም ተጎዱበት እንጂ አላተረፉበትም ስለዚ ለሀገርክ ካሠብክ ዝም በል ማይሆን ነገር አትንገረን ሀገራችንን ሌላ ችግር አትክተት ሁሉም ሳይንስ አይሠራም ተፈጥሮም ህግ አላት ቴክኖሎጂ ደሞ ህጉን ሊያከብር ይገባል
@workum2744
@workum2744 4 жыл бұрын
THANK YOU Solomon you all always feeding me interesting & educational topics thanks again keep it up
@adeyabebaej
@adeyabebaej 4 жыл бұрын
Food and water is a national security matter. If you lose it the consequence is serious. Any attempt to let GMO in Ethiopia is a willful slavery. Moreover, the GMO poses also health concern. For example cancer, obesity, blood pressure, Alzheimer, diabetics, etc is often associated with developed countries.
@akberettesfay9598
@akberettesfay9598 3 жыл бұрын
16:53
@DavidRainChoralComposer
@DavidRainChoralComposer 4 жыл бұрын
It's nice to hear my old friend and mentor, Dr Melaku Worede. So glad you have featured him, he is a biodiversity hero around the world. I wrote A Hymn to Biodiversity: kzfaq.info/get/bejne/Z8l6jdZnptrKfoU.html. And I have dedicated this song to Dr Melaku and two other biodiversity champions: "Our ancestors long ago, Chose the very best seeds to sow. With keen minds they watched them grow, And became our first plant breeders..."
@hannamersha9566
@hannamersha9566 4 жыл бұрын
አምላክ ረጅም እድሜ ይስጦት ሎሬት ዶ/ር መላኩ ወረደ። አንተም ሰለሞን አምላክ ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ።
@abelyisk4145
@abelyisk4145 4 жыл бұрын
Everyone is smart enough to realize how GMO is a devastating science so please we don't need more information or interviews on this issue. I believe you already have got enough respond. We don't need a garbage and junk foods sciences from those few hussler western countries. We need helpful and reconciled science with our, Ethiopian peoples' culture, tradition and religion. GMO is not a convincing idea at all.
@azebnegash4713
@azebnegash4713 4 жыл бұрын
Yadegut hagerat yawegezutn merz lmn legn??????.....shi amet enrab enji yekum eresa mehon anfelgm. Dr egziabher yakbrln hulum enderso bihonina hodamoch bayberaketu yalenin ayastilunm lemanignawm mistirun yesatnael gol be ethiopia metsihah lay yigegnal beka hulachum hagerachininina miskin hizbochuan tewunnnnnnn
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 жыл бұрын
T.u selomon ye besel sew agerun ashetm.
@fiky3560
@fiky3560 4 жыл бұрын
We don’t need gmo in ethiopan ::
@econlib2
@econlib2 4 жыл бұрын
Thank you so much Sol, This is the type of indigenous professionals that we need you to bring to the audience.
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 4 жыл бұрын
Ere yechine melkam hager endaygedluben be beshita sewen licheresu new yasebut hagerachin naturally yalaten yemigib taem, endayawedmubin GMO le Ethiopia ayasfeligim zara bewechew alem yametawen chiger beshitawech.....mastewalu melkam new
@NorthWolloDioceseMedia
@NorthWolloDioceseMedia 4 жыл бұрын
በቤትዎ ቁጭ ብለው በስልክዎ ብቻ በ Online ሥራ እና በ KZfaq ወርሃዊ ተከፋይ መሆን ከፈለጉ?? ወይንም ሊሰሩ አስበው እንዴት እንደሚጀመር ግራ አጋብቶት ቁጭ ብለዋል?? እንግድያውስ ወደኛ ቻናል ብቅ ይበሉና መረጃዎችን በነፃ ያግኙ!!
@seeiid
@seeiid 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qL1kitCDlti-lIE.html
@alematalay734
@alematalay734 Жыл бұрын
🛑 GMO STOP GMO 🛑
@abelyisk4145
@abelyisk4145 4 жыл бұрын
No need GMO in Ethiopia. Why don't you have discussions about modern irrigation and machineries? Those are the very best possible solutions. If we could develope that, we can feed not only our country but also the rest of the world. I don't know why do you care about GMO. GMO foods are tasteless and affects our health. We've learned a lot from using the fertilizers via decades. People becarfull. Don't let them to get you wrong.
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 жыл бұрын
Tru tyake
@edlawitgirma4413
@edlawitgirma4413 4 жыл бұрын
zzereh kerehabe ayweta ante yeneche telalake egna yegzabehare ledjoche nene endehe aynet neger endegeba enkuone sewu egzabeharem ayfekdem
@santahailu4948
@santahailu4948 3 жыл бұрын
Sol eskahun bexam ewodih Nebr GMO eyalk yemtisbkewun sel Ethiopia beleh aqum
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 жыл бұрын
Sele berta
@user-sp2fv5xg2o
@user-sp2fv5xg2o 4 жыл бұрын
የልጅ ተድላ መላኩ አባት
@mastewalabegaz585
@mastewalabegaz585 3 жыл бұрын
selomon arfeh tekmet ante nech amlaki worada hizbachnin atawonabidbn GMO ayasfelgenm. nech zare fitun medhanit billo yametalhn nege adegegna nw billo kuch yililhal, le lib tru nw bilo yeseteh hikmna le cheguara metifo nw yilhal
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ታድያ ዋዘኛና የማይቻሉ ጥሩ ያልሆኑ እንደ ልብ የማታወራቸው ካምፓኒ ጋር ጥጥና በቆሎ ሸንኮራ ለምን ለመቀበል አስፈለገ ለምን ርስክ የሌሌው የራሳችንን የሀገሬውን በሀገሬ ማድረግ የሀገሬዎን ችግር መፍታት ይመረጣል ከባድ ነው GMO ማስገባት አያስፈልግም አንገትን በገዛ እጅህ አንገትህን ገመድ ውስጥ ማስገባት ማለት ነው ምንም መፈናፈኛ ፓተንት የኔ ነው ይልሀል ባዶ እጅ ስትቀር ወይ ባሪያ ተገዢ ሆነህ ትቀራለሆ ካንሰርም በሰው ላይ የበዛው ለዚህ ነው ፈፅሞ በነፃ ቢሉ እንኳ መቀበል የሚባል እንዳይፈጠር መንግስት ሊጠነቀቅ ይገባል ከመክሲኮና ሌሎች ሀገር መማር አለብን ይልቅ መስኖውን ማደርጀትና የራሳችንን ማደርጀት ይመረጣል GMO ለአሜሪካና አውሮፓም ለሌሎችም ካንሰር ምንጭና የቀኝ ተገዢትም ጭምር ያመጣል አንፈልግም አያስፈልግም ጉዳቱ መቶ እጥፍ ስለሆነ።
@abduseid8419
@abduseid8419 3 жыл бұрын
666 ስባኪ ነው ስለሞን
@abduseid8419
@abduseid8419 3 жыл бұрын
ስለሞንን በግልፅ 666 ስንል ነው ይሄን ስው አጥብቃችሁ ተቃወሙ
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 4 жыл бұрын
ሶል
@tadiyosyimam6681
@tadiyosyimam6681 4 жыл бұрын
PLEASE TAKE A LOOK THIS VIDIO
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 4 жыл бұрын
ለቀረበው ዝግጅት ከፍ ያለ ምሥጋና አቀርባለሁ፡፡ አሁንም በብዙ ማንበብ ግድ ይለናል፡፡ ጋዜጠኛ ሰለሞን ካሳ እና ሌሎቻችሁም በዚህ ሊንክ ላይ ከተለያየ አንፃር የቀረበውን ማንበብ ይጠቅማል፡፡ ethio-online.com/archives/9004 የኢትዮጵያ ገበሬዎች የወደፊት እጣ ፈንታ ምን ይሆን በዶ/ር መስፍን ታደስ ethio-online.com/archives/9011 ብንነጋገርበት በጋዜጠኛ ክፍሉ ታደሰ ethio-online.com/archives/9375 ነባር ዘር፣ ምርጥ ዘር እና ዘረልውጥ በአጭር ሲቃኝ ethio-online.com/archives/9904 ዘረ ልውጥ (GMO) በቀላል ምሳሌ www.zehabesha.com/amharic/archives/104597 ልውጥ ሕያዋን በኢትዮጵያ (GMO) የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀነስ - ሰርፀ ደስታ www.zehabesha.com/amharic/archives/105052 በጀነቲክ ኢንጅነሪንግ ቴክኖሎጂ ስለተዳቀሉ ሰብሎች ጉዳይ ጥንቃቄ ሊወሰድ ይገባል - በዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ
@zoowe7174
@zoowe7174 4 жыл бұрын
አንተ ቀስበቀስ ማይክሮ ቺፕስ ችግር የለውም ትላለህ !!!!!!!ደፋር
@user-ew4nv3qv8r
@user-ew4nv3qv8r 4 жыл бұрын
አተ ስለምን የሽርሙጣ ልጅ አርፈህ ተቀመጥ አተ የድብቁን የስይጣንን ሰራ የምትስራ ነህ
@danielabera4656
@danielabera4656 4 жыл бұрын
Bini ስድብ የሰይጣን ነው። ተናደህበት እንደሆነ ይገባኛል ግን አትሳደብ። በይበልጥ እናትን። እሱን ፈጣሪ አምላክ ዋጋውን ይሰጠዋል ( አንደስራው )
@user-ew4nv3qv8r
@user-ew4nv3qv8r 4 жыл бұрын
@@danielabera4656 ዳኒ ኣተ የማታቀው ብዙ ኣለ እኔ የራያ ልጅ ነኝ ኣሁን መሬታችን ሁሉ በማዳበሪያ ምክኒያት እየተጉዳ ነው።ኣይገርምክም ባገኘው ደሙን ነው የምጠጣለት የስለሞን የሚባለውን
@danielabera4656
@danielabera4656 4 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ገብቶኛል እኔንም ብዙ ያመኛል ።
@daniadvertburie5810
@daniadvertburie5810 4 жыл бұрын
10 Q sol
@rosemegersa6394
@rosemegersa6394 3 жыл бұрын
Please Solomon 👂please !!!👎🏼👎🏼👎🏼🦶
@Bestyared
@Bestyared 4 жыл бұрын
እደ ሎሬት ዶክተር መላኩ ወረደ አይነት እኝ የማናቃቸውን ጠቃሚ ሠዎችን ካሉበት ቦታ ፈልጎ ፍቃዳቸውን ጠይቆ ጊዜውን ሰውቶ ለእኝ የሚጠቅም ነገር ሲያቀርብልን የምትሣደብ ጠባብ አመለካከት ያላችሁ ሰዎች ማሥተዋልን ይሥጣችሁ የሚያሣዝነው ኦርቶዶክስን መወከላችሁ ነው
@kidacreative6322
@kidacreative6322 4 жыл бұрын
Nooooo gmo
@harerusan2728
@harerusan2728 4 жыл бұрын
ሶል ከባድ ሰው አቦ ይመችህ
@EthioBioscience
@EthioBioscience 4 жыл бұрын
በዘረመል ምህንድስና ዙሪያ ተጨባጭና ሳይንስን መሰረት ያደረገ እስካሁን አልታየም:: በስማ በለውና በይሆናል ብቻ ዘመቻ ማድረግ የትም አያድርስም:: አባታችን ሊያቀርቡ እንደሞከሩት ለገጠመን ችግርና ለጥያቄዎቻችን መልስ የሚሆን አማራጭ ሃሳብና መንገድ ማሳየት ከተቻለ መልካም ነው:: አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ጊዜው ባለፈበት ኮንቬንሽናል አፕሮች የወቅቱን ጥያቄ መመለስ አይቻልም:: ኖቭል አፕሮች እየተባለ የተገለፀው እኮ ዘመን አመጣሹን ቴክኖሎጂ መሰለኝ:: ጥበብን መጥላትና መሸሽ ድንቁርናን መጋበዝ እንዳይሆንብን እንጠንቀቅ:: በክሪስፐር ካስ ዘረመል ምህንድስናና ሲኩዌንሲንግ ቴክኖሎጂዎች ላይ መጠነኛ ልምድ አለኝና በግል መወያየትና መማማር ለሚፈልግ ወደ ዩቱብ ቻናሌ ጎራ ማለት ይቻላል:: እናመሰግናለን ሶል! በውስጥ መስመርመልእክት አስቀምጣለሁ
@abdulmuenmohammedibrahim8603
@abdulmuenmohammedibrahim8603 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fp6BZMuLzazeYGw.html
@EthioBioscience
@EthioBioscience 4 жыл бұрын
Nothing new bro, it's same old baseless accusation. We need to evaluate the technology based on well-established scientific methods and come up with recommendations (with possible intervention for potential genuine concerns).
@yilkalgetahun2272
@yilkalgetahun2272 4 жыл бұрын
G20 ሀገራት የከለከሉትን GMOን በኢትዮጵያ ላይ መሞከር ምን ይሉታል?
@firaolgetachew7203
@firaolgetachew7203 4 жыл бұрын
We don't need GMO. አገራቺን እሄን አፀያፊ እና ትውልድ ገዳይ ነገር አያስፈልጋትም። እባካችሁ ሁላቺንም መንግስትን በዚ ጉዳይ እንቃዎም።
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Здесь упор в процессор
18:02
Рома, Просто Рома
Рет қаралды 380 М.
Top 50 Amazon Prime Day 2024 Deals 🤑 (Updated Hourly!!)
12:37
The Deal Guy
Рет қаралды 1,4 МЛН
Что не так с раскладушками? #samsung #fold
0:42
Не шарю!
Рет қаралды 213 М.
Как распознать поддельный iPhone
0:44
PEREKUPILO
Рет қаралды 2 МЛН
Что делать если в телефон попала вода?
0:17
Лена Тропоцел
Рет қаралды 1,2 МЛН