Teddy Afro | 'Ethiopia Wede Fikir' - Addis Ababa 2020 | Sneak peek

  Рет қаралды 88,134

Teddy Afro

Teddy Afro

4 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 84
@zm5658
@zm5658 4 жыл бұрын
ቴዲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የፍቅር ሰው በአንተ ወስጥ ሀገሬ ኢትዮጵያን አያታለው ኩሩ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ክበርልኝ 💚💛❤️ ፈጣሪ ሠላሙን ለሀገራችን ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች 💚 💛 ❤️ እንወድሀለን።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ አደረሰን አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸው ከስክሰው ያቆዩልንን ሀገራችንን ፈጣሪ እኛን ፍቅር ሰጥቶን በተባበረ ክንድ አኩሪ ታሪክ ሰርተን የምናልፍ ያድርገን💚💛❤️ ቴዶ ልዩ ሰው ውድድድድ አደርገሀለሁ😍😍😍
@maaman7556
@maaman7556 4 жыл бұрын
From Somalia 🇸🇴 I love Ethiopian and their people forever my second country🇬🇭❤👈🙏
@MohamedAli-es2ip
@MohamedAli-es2ip 4 жыл бұрын
I'm From somali but understand Amharic music I like Teddy Afro music. Beseb dareje Abogida lembadina wede Ager bet. Eteage bes stegna Badoo Alam alam 😍😍😍😍
@hayat6676
@hayat6676 4 жыл бұрын
ቴዶ የሰውውሃልክ 💚💛❤💪💪💪🇪🇹
@user-xz5tg2sz2i
@user-xz5tg2sz2i 4 жыл бұрын
ቴዲዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ክፉ ከሚመኙህ ይጠብቅህ በጣም እወዳለሁ ቴዲዬ የፍቅር ሰው ለሀገሩ የሚኖር
@yachafeferchamo2589
@yachafeferchamo2589 4 жыл бұрын
ቴዲ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ❤️❤️❤️
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ ቴዲያችን እንኳን አደረሰክ #አደዋ #እምየሚኒሊክ #124!!
@lalaeio1171
@lalaeio1171 4 жыл бұрын
👏👏👏👏
@antensayadmassu7217
@antensayadmassu7217 4 жыл бұрын
ቴዲ አንበሳው እግዜር ያክብርልን በማንኛውም የስራ ዘርፍ ማማ ላይ ብትሆን ሳትፎርሽ ማህበረሰብህን መምሰል ግድ ይላል እኛ ኢትዮጵያውያንዎችም የክፉ ጊዜ ወዳጆቻችንን በነፃ ሳይሆን ከፍለን ማክበር እንችልበታለን።
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 4 жыл бұрын
our king teddy💪💪
@ethiopiainme1520
@ethiopiainme1520 4 жыл бұрын
የቴዲ ኣፍሮ ኣድናቂ የት ናችሁ? 💚💛❤️👑🙏
@abdullahihussein9243
@abdullahihussein9243 4 жыл бұрын
I am somali I love eithop people
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 4 жыл бұрын
Teddy Afro the Legend💚💛❤ we are waiting for the concerts DVD in high quality! #ADWA#Ethiopia#AfricanVictory#124#Black Victory day#አድዋ
@melatabebe8547
@melatabebe8547 4 жыл бұрын
king teddy
@tigist27ethiopia83
@tigist27ethiopia83 4 жыл бұрын
ቴዲየ የኔ አደኛ እመቤቴ ከነ ልጅዋ እስከ ቤተሰቦቺህ ትተብክህ
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 4 жыл бұрын
ሚኒልክ ጥቁር ሰው 💪💪💪
@gamachissenaaijoleadmasuu8805
@gamachissenaaijoleadmasuu8805 4 жыл бұрын
Teddy long life to u
@yetyeshadgehadgeg1368
@yetyeshadgehadgeg1368 4 жыл бұрын
King of King!
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 4 жыл бұрын
King💚💛❤️
@MM-ih9vp
@MM-ih9vp 4 жыл бұрын
My hero
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 4 жыл бұрын
ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ሚኒልክ ጥቁር ሰው!🤗🤗🤗 ጦቢያዬ!💚💛❤️
@hawiliyatekila7597
@hawiliyatekila7597 4 жыл бұрын
Welocme tedi.
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 4 жыл бұрын
ቴዲ የፍቅር ሰው
@user-kz4ct5dv2y
@user-kz4ct5dv2y 4 жыл бұрын
የፍቅር ሰው እንወድሃለን
@melessesolomon8236
@melessesolomon8236 4 жыл бұрын
💚💛❤ ያኔ! ይህ ብላቴና ማረፊያየ ነበር! ፍቅር ብቻ! ቴዲያችን 👇 "የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ!"
@aseelelnogomi9414
@aseelelnogomi9414 4 жыл бұрын
Big love to teddy afro and Ethiopian people ❤️
@user-hp7ei9dm6f
@user-hp7ei9dm6f 4 жыл бұрын
We Love you 🙏🙏🥰🥰🙏🙏
@btr4207
@btr4207 4 жыл бұрын
Love you, Teddy
@salamdessi2958
@salamdessi2958 4 жыл бұрын
ቴዶ የእዝብ ልጅ ኑርልን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅክ ❤😘😘
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 жыл бұрын
Our king Teddy long life .we love you
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራው ትሰራል እንደዚህ መኾነህ ሌላ ስራው ደሞ እንቖያለህ ❤🎉
@Effoy
@Effoy 4 жыл бұрын
ንጉስ ቴዲን እንደ እኔ የሚወደው ካለ እስቲ ቻናሌን በቅንነት ይቀላቀልልኝ
@jamalik6639
@jamalik6639 4 жыл бұрын
ፍቅር ብቻ ነው መስፈርቱ ቴዲየ
@asegidtesfaye2872
@asegidtesfaye2872 4 жыл бұрын
king
@MM-ih9vp
@MM-ih9vp 4 жыл бұрын
We love you forever
@demeawozdemeawoz4350
@demeawozdemeawoz4350 4 жыл бұрын
ቴዲየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️
@afroethiopia5667
@afroethiopia5667 4 жыл бұрын
We need by HD please 🙏
@mitiafro963
@mitiafro963 4 жыл бұрын
Yene meret wow betam des yemel
@yaredhailu5592
@yaredhailu5592 4 жыл бұрын
Minilk second
@ambessashield9360
@ambessashield9360 4 жыл бұрын
yared hailu 🙏🏾🙏🏾
@tgma8481
@tgma8481 4 жыл бұрын
I love you
@antetube6090
@antetube6090 4 жыл бұрын
አድዋ + ጥቁር ሰው እምዬ ሚኒልክ ዘለአለም ይከበሩ ።
@onelove2578
@onelove2578 4 жыл бұрын
Amen hulem belibachin nachew emiye minilk ye nigusoche nigus ye Ethiopia kurat 🇪🇹💚💛❤️
@ethiopiahagere5922
@ethiopiahagere5922 4 жыл бұрын
Teddyeeee we love you 😍🥰🥰🥰
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
ቴድዬ መልካም ልደት ይሁንልህ!
@gamachissenaaijoleadmasuu8805
@gamachissenaaijoleadmasuu8805 4 жыл бұрын
One love Tade
@amanuellove8286
@amanuellove8286 4 жыл бұрын
Teddy wll come ye ethiopian❣️
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 4 жыл бұрын
የማገስ ስልጣን ቢኖረኝ አነግስህ ነበር ምንራጋል አድማጭ ብቻሁንኮ።
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
Appreciated!
@MohamedAli-es2ip
@MohamedAli-es2ip 4 жыл бұрын
Teddy Afro www new live
@Tadedigaso
@Tadedigaso 4 жыл бұрын
ቴዶ ሁሌም ምርጥ ኢስክ ምትዎዱ ባlike? ባልቻ አባ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ /ሳልል ዋይ ባያይ አይኔ ብረቱ ያውቃል ስለ እውነቱ /ባልቻ ሆሆ/2x ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምንሊክ ጥቁር ሰው /2x
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 4 жыл бұрын
Second from ET
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
ቴዲ🍀🌻🍁🍀🌻🍁🍀🌻🍁
@esubalew3047
@esubalew3047 4 жыл бұрын
Ethopiachn selam thun
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
የኤትዬ መሪ ቦየሀለሁ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
💚💛❤️
@Ethio_Tibeb1166
@Ethio_Tibeb1166 10 ай бұрын
የዚህ ኮንሰርት ሙሉ ቪዲዮ ለምን አይለቀቅም? በሁለቱ ሙዚቃዎች ብቻ ተዋችሁት። ሌሎቹንም ሙዚቃዎች ማየት እንፈልጋለን pls ይለቀቁልን!🙏
@selahadinosman5131
@selahadinosman5131 4 жыл бұрын
❣️❣️❣️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gamef7636
@gamef7636 4 жыл бұрын
🖑💚💛❤🖐🖌
@mekdesyemaryamlji8716
@mekdesyemaryamlji8716 4 жыл бұрын
🙋🇨🇬👈🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ቴቴቴቴቴቴ ዘለአለም። ወድክ። ጠላችሑ። ቴቴቴ። አንድ ነው። የእናት አገሬ ቴዲ። የሚቀጥለው። መንግስት። ሰጠሑት። ቴቴ ልቤ
@amanuelabebe4270
@amanuelabebe4270 4 жыл бұрын
ቴዲ የኢትዮጵያ ንጉስ ነክ የሰው ዉሀልክ
@natnaelgetachew6040
@natnaelgetachew6040 4 жыл бұрын
YENE NIGUS NURILGN
@genetasires1597
@genetasires1597 4 жыл бұрын
💚💛❤️🇪🇹🙏🙏🙏💋🙏🙏
@asnimungusto5886
@asnimungusto5886 4 жыл бұрын
መድዬ እባክህ በአካል አሳየኝ ቴዲን በምኞት መምቴ ነው
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 4 жыл бұрын
ውድድድድድድፍድድድድ
@fateehhussein3378
@fateehhussein3378 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@kiya277
@kiya277 4 жыл бұрын
poor video and sound quality...
@user-bo6mi8fk7d
@user-bo6mi8fk7d 3 жыл бұрын
ממח
@behailugtsadik4506
@behailugtsadik4506 4 жыл бұрын
So Poor video quality !!!!! Very unexpected from the great teddy !!!!!
@rithickroshan2940
@rithickroshan2940 4 жыл бұрын
it is not from teddy i think it recorded it using mobile
@dagmaragaziewa5010
@dagmaragaziewa5010 4 жыл бұрын
Behailu Gtsadik
@dagmaragaziewa5010
@dagmaragaziewa5010 4 жыл бұрын
Behailu Gtsadik э
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 4 жыл бұрын
ኧረ ኦርጅናሉን ልቀቁልን
@hemumedia
@hemumedia 4 жыл бұрын
ቴዳችን እስቲ ቻናሌን ሰብስክራይብ አስደርግልኝ
@asnimungusto5886
@asnimungusto5886 4 жыл бұрын
አንተን በአካል አይቼ ነክቼ በምትኩ
@ayishaaayishaa6478
@ayishaaayishaa6478 4 жыл бұрын
Diqalochi abashoo
@hararoromiyaa9370
@hararoromiyaa9370 4 жыл бұрын
Nafxanyaa leba faras
@sifanasifana9274
@sifanasifana9274 4 жыл бұрын
Nafxany qomtta mililik
@hararoromiyaa9370
@hararoromiyaa9370 4 жыл бұрын
Nafxanyaa down
@jitukedir2554
@jitukedir2554 4 жыл бұрын
Zifx wusha🔪🔪🔪🔪🔪
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Sembere (ሰምበሬ)
8:35
Teddy Afro
Рет қаралды 2,5 МЛН
Bekele Song - Anbessa
6:08
Tim Galebach
Рет қаралды 4 МЛН
Teddy Afro - Oh Africa  (www.TeddyAfroMuzika.com)
5:29
Teddy Afro
Рет қаралды 3 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Abugida
7:58
Teddy Afro
Рет қаралды 366 М.
When A Gang Leader Confronted Muhammad Ali
11:43
Boxing After Dark
Рет қаралды 6 МЛН
Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)
8:11
Teddy Afro
Рет қаралды 6 МЛН
O Africaye
4:04
Teddy Afro
Рет қаралды 411 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 347 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 337 М.
Tayna - Si Ai (Marshmello & UKAY Remix)
3:05
Marshmello
Рет қаралды 1,6 МЛН
BYTANAT | Қызғалдағым | Премьера 2024
2:24
TURAN MEDIA
Рет қаралды 118 М.
IL’HAN - Bir ayda (official video) 2024
4:01
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 858 М.