TEDDY TADESSE Adegedgalehu |አደገድጋለሁ- ቴዲ ታደሰ

  Рет қаралды 5,544,306

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

5 жыл бұрын

Adegedgalehu - Ethiopian Gospel song by Teddy Tadesse from the album Wa!,Vol.3
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
kzfaq.info/love/vds...
You can find my Album Wa! on iTunes
itunes.apple.com/ca/album/wa-...
Follow Me On Instagram / tedddytades. .
Follow Me On FACEBOOK / gospel-singe. .
#ADEGEDGALEHU #Ethiopian_Music #Mezmur
#kekalat_belay #protestant_Mezmur #Teddy_Tadesse# አዲስ #Gospel_song #christian_music #Ethiopian #መዝሙር #Ethiopian_Music #worship #live #New_Song
#protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopian #ከቃላት በላይ #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Пікірлер: 1 300
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 жыл бұрын
ሳልሞት አንድ ቀን ኢትዮፕያ ሄጄ እንድህ ማምለክ እመኛለሁ ተባረኩ ያገሬ ልጆች
@senaitnigussie8765
@senaitnigussie8765 3 жыл бұрын
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Coronas?
@adelahufante8815
@adelahufante8815 3 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ጌታን መቀበል እፍልጋለሁ እና ግሮፕ ካለቁጥራችሁን ላኩልኚ
@ayaethiopia6112
@ayaethiopia6112 3 жыл бұрын
Trudy
@ayaethiopia6112
@ayaethiopia6112 3 жыл бұрын
Teddy
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የቲድን መጣም እምወደው ይለያል🙏🙏🙏🙏
@sarahadera8443
@sarahadera8443 Жыл бұрын
I am Protestant but orthodox songs touch my heart❤❤❤
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 11 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳው
@NicolaSura-fz7os
@NicolaSura-fz7os 10 ай бұрын
ታዲያ ጴንጤ ሁኛ
@user-ov3ue6jl6h
@user-ov3ue6jl6h Ай бұрын
ቴድዬ በልቤ ትልቅ ቦታ አለኝ ላንተ አንድ ቀን እንደማይህ ተስፋ አለኝ😍😍😍❤❤❤
@kiyakiyu8590
@kiyakiyu8590 4 жыл бұрын
የጌታ በመሆኔ ኮራውኝ እኔ መታደል ነው ያንተ መሆን ግን እደቃልክ መኖር እድችል ጌታ ይርዳኝ
@asterabraha5715
@asterabraha5715 3 жыл бұрын
1 1 Ì0ploo0i0l0l0l0lu0lol7po0l
@user-xt6is5sj9u
@user-xt6is5sj9u 4 жыл бұрын
I am from Niger i love songs éthiopien ❤❤💙💙💚💚💛💛💓💓💓💜💜👍
@dimakatsoisabel394
@dimakatsoisabel394 4 жыл бұрын
We love u too
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
We love you bro God bless you 🙏 ❤ 🙌 ♥
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
Jesus loves he is the only way to heaven- from an ex drug addict
@BethBirhe-vo5nl
@BethBirhe-vo5nl 11 ай бұрын
We love the people of Niger too. May God bless the fearless people of Niger! 🇳🇪 ❤️🇪🇹
@woldefoy8595
@woldefoy8595 5 жыл бұрын
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ገለትያ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ። መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
@mohmadgames6769
@mohmadgames6769 5 жыл бұрын
Eyesusi Geta Naw
@lidacall8189
@lidacall8189 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mariyamethyopia2785
@mariyamethyopia2785 5 жыл бұрын
Ameeeeeen
@mariyamethyopia2785
@mariyamethyopia2785 5 жыл бұрын
Tabarikii
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
አሜንንን
@teshomeboku2219
@teshomeboku2219 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን እንዲህ በነፃነት እንዲናመልካው ዘመኑን ያመጣልን!!
@adanech1990
@adanech1990 2 жыл бұрын
Amenn ✋ hallelujah 🙌 God is good all the time from Lebanon 🇱🇧 October 17_2021
@user-zb7tc6wv7q
@user-zb7tc6wv7q 3 жыл бұрын
መታደለ ነው በወጣትነት ጌታን ማገልገል ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
ቴዲየ ወድሜ አለባበሰህ ላገልግሎትህ ትልቅ ክብር እዳለህ ያስታውቃል ተባረክ ተባረክ
@hannaanteneh597
@hannaanteneh597 5 жыл бұрын
መታደል ነው መታደል ይሄን ጌታ ማገልገል!!!!!!!!!!!!!!!!!ewnete nw
@jossidave3951
@jossidave3951 2 жыл бұрын
ቴዲሻ እንዴት ነክ ቅርብ ግዜ ስለ ወንጌል አርበኛ የዘመርከውን ፈልጌ አጣሁት።ኢየሱስ የሚለው ስሙ መዲሃኒት ነው"
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ቴድ ጌታ ይባርክህ ነበልባል ከአፍ ይወጣል በአንገቱ ሓይል ታድራለች ግርማ በፊቱ ይዘፍናል ይላል መ.ኢዮብ41:13 ተበረኩ ፈንት ጌታ መዝሙርና ምስጋና ይወዳል
@lidujesuse910
@lidujesuse910 5 жыл бұрын
ቃሉ ነግሮኛል ተከፍቷል ብሎኛል ቅድስተ ቅዱሳን መግባት ሆኖልኛል አሜንንንንንን ተባረኩልኝ
@fridayadaji5411
@fridayadaji5411 3 жыл бұрын
Oh, I wish I understand this language. I so much love Ethiopian music. Hope to be there someday. The Lord cause His face to shine on you brother.
@getachewobse245
@getachewobse245 3 жыл бұрын
አዎ
@Adiess-zk2vr
@Adiess-zk2vr 25 күн бұрын
አገሬ ገብቼ ጌታን በነጻነት የማመልክበት ቀን ናፈቀኝ ቴዲ ጌታ ይባርክህ
@markosmarye
@markosmarye 5 жыл бұрын
አደገድጋለሁ የምስጋና :ባለእዳ : አልሆንም : አመሰግናለሁ ብዙ : ተደርጎልኝ : እንዴት : ዝም : እላለሁ ከአለት : ንቃቃት: ከወጣሁ : ይሰማ : የእኔ ዜማ ያ ዘመን : ካለፈ : እንዳመሰግነዉ : እድል : ከሰጠኝ እኔ : ዝም : አልልም : አምላኬን: አከብረዋለሁ ደግሞ ፡ ልቀኝ ፡ ነዉ ፡ ዘመን ፡ መጣልኝ ፡ አሆ ፡ ዘመን ፡ መጣልኝ ገብቼ ፡ ለማጠን ፡ ዕጣ ፡ ወጣልኝ ፡ አሆ ፡ ተራዉ ፡ ደረሰኝ መታደል ፡ ነዉ ፡ መታደል ፡ ይኸን ጌታ ፡ ማገልገል መታደል ፡ ነዉ ፡ መታደል ፡ ይኸን ፡ ጌታ ፡ ማገልገል አዝማች አደገድጋለዉ ፡ በፊቱ ፡ ልብሰ ፡ ተክኖዬን ፡ ለብሼ የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ ካህን ፡ ነኝና ፡ ገባዉ ፡ ላመልከዉ ፡ መቅረዜን ፡ ለኩሼ ተደርጎልኛል ፡ ተደርጎልኛል ፡ ዝምታ ፡ በእኔ ፡ መች ፡ ያምርብኛል ተፈቅዶልኛል ፡ ተፈቅዶልኛል ፡ የፈሰሰዉ ፡ ደም ፡ እለፍ ፡ ብሎኛል እንደ ፡ አቤል ፡ መሥዋእት ፡ ከተቀበለልኝ ፡ የእኔንም ፡ ዝማሬ እርሱን ፡ ደስ ፡ ካለዉ ፡ ዘመኔ ፡ ይጠቅለል ፡ ዘምሬ ፡ ዘምሬ መዝሙር ፡ አላቆምም ፡ እስትንፋሴ ፡ እስካለች ፡ በዚህች ፡ ምድር ፡ ላይ ሌላ ፡ ምን ፡ ስራ ፡ አለኝ ፡ የተፈጠርኩትስ ፡ ለዚህ ፡ አይደል ፡ ወይ አሆ ፡ ያርግልኝ ፡ አሆ ፡ አምልኮዬ ፡ አሆ ፡ ያለኝ ፡ ይኸዉ ፡ ይኸዉ ፡ ስጦታዬ አሆ ፡ ያርግልኝ ፡ አሆ ፡ አምልኮዬ ፡ አሆ ፡ ያለኝ ፡ ይኸዉ ፡ ይኸዉ ፡ ዕልልታዬ ይገባሃል ፡ እለዋለሁ ፡ በሙሉ ፡ ክብሩ ፡ ፊቱን ፡ እያየዉ ይገባሃል ፡ እለዋለሁ ፡ በሞገሱ ፡ ፊቱን ፡ እያየዉ ቃሉ ፡ ነግሮኛል ፡ ተከፍሏል ፡ ብሎኛል ፡ ቅድስተ ፡ ቅዱሳን ፡ መግባት ፡ ሆኖልኛል ቃሉ ፡ ነግሮኛል ፡ ተከፍሏል ፡ ብሎኛል ፡ ቅድስተ ፡ ቅዱሳን ፡ መግባት ፡ ሆኖልኛል ደግሞ ፡ ልቀኝ ፡ ነዉ ፡ ዘመን ፡ መጣልኝ ፡ አሆ ፡ ዘመን ፡ መጣልኝ ገብቼ ፡ ለማጠን ፡ ዕጣ ፡ ወጣልኝ ፡ አሆ ፡ ተራዉ ፡ ደረሰኝ መታደል ፡ ነዉ ፡ መታደል ፡ ይኸን ጌታ ፡ ማገልገል መታደል ፡ ነዉ ፡ መታደል ፡ ይኸን ፡ ጌታ ፡ ማገልገል አዝማች ከላይ ፡ ከአርያም ፡ በዙፋኑ ፡ ላለዉ ፡ መዝሙር ፡ ፀባኦቱ ሲዘምሩ ፡ ሰማዉ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ሲሉ ፡ ዜማቸዉ ፡ ዉበቱ ሽታዉ ፡ ያዉደዋል ፡ የአምልኮ ፡ መዓዛ ፡ ይሄ ፡ ህልዉና ነፍስ ፡ አይቀርልኝም ፡ ወርዶ ፡ ሲሸፍነኝ ፡ የክብሩ ፡ ደመና አሆ ፡ ያርግልኝ ፡ አሆ ፡ አምልኮዬ አሆ ፡ ያለኝ ፡ ይኸዉ ፡ ይኸዉ ፡ ስጦታዬ አሆ ፡ ያርግልኝ ፡ አሆ ፡ አምልኮዬ አሆ ፡ ያለኝ ፡ ይኸዉ ፡ ይኸዉ ፡ ዕልልታዬ ይገባሃል ፡ እለዋለሁ ፡ በሙሉ ፡ ክብሩ ፡ ፊቱን ፡ እያየዉ ይገባሃል ፡ እለዋለሁ ፡ በሞገሱ ፡ ፊቱን ፡ እያየዉ ቃሉ ፡ ነግሮኛል ፡ ተከፍሏል ፡ ብሎኛል ፡ ቅድስተ ፡ ቅዱሳን ፡ መግባት ፡ ሆኖልኛል ቃሉ ፡ ነግሮኛል ፡ ተከፍሏል ፡ ብሎኛል ፡ ቅድስተ ፡ ቅዱሳን ፡ መግባት ፡ ሆኖልኛል
@sarasaberoa3646
@sarasaberoa3646 5 жыл бұрын
ተባርክ ውንድሜ አመስግናለሁ ሙሉውን ስለለቀከው
@emnetemnet3044
@emnetemnet3044 5 жыл бұрын
Amennnnn
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 5 жыл бұрын
amen amen ተባርክ ውንድሜ
@user-qy5rn4zo2v
@user-qy5rn4zo2v 5 жыл бұрын
ተባረክ
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 5 жыл бұрын
TEBAREKE
@YiteM
@YiteM 5 жыл бұрын
I'm blessed by this song! You're blessed Tedo. መታደል ነው መታደል ይሄን ጌታ ማገልገል (2×) ተደርጎልኛል ተደርጎልኛል ዝምታ በኔ መች ያምርብኛል ተፈቅዶልኛል ተፈቅዶልኛል የፈሰሰው ደም እለፍ ብሎኛል
@deginetkabiso8063
@deginetkabiso8063 5 жыл бұрын
Yitagesu Merisha w
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 5 жыл бұрын
tebariki
@YiteM
@YiteM 5 жыл бұрын
@@firangospeltube3880 Amen God bless you too
@uaeamentebarkuuuuae7575
@uaeamentebarkuuuuae7575 4 жыл бұрын
Amne
@uaeamentebarkuuuuae7575
@uaeamentebarkuuuuae7575 4 жыл бұрын
Tebarke
@elsi.ellaabebe5739
@elsi.ellaabebe5739 4 жыл бұрын
"እግዚአብሔር ብርታቴና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ይታመናል፤ እርሱም ዐግዞኛል፤ ልቤ ሐሤት አደረገ፤ በዝማሬም አመሰግነዋለሁ።" - ‭‭መዝሙር‬ ‭28:7‬ ‭🙏🙏🙏
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ጣፋጭ መዝሙር
@rahmamth8034
@rahmamth8034 5 жыл бұрын
ኡኡኡ ሰዉነቴ ነዘረኝ የሆነ ነገር ዎራራኝ ኡፍፍፍፍፍ ምን እሰት ነዉ ? እፍፍፍ እዬሱስዬ እንኳንም ለአንቴ ሆንኩ ኡፍፍፍ ሁለችሁም ዬተበረከችሁ ነችሁ ጌተ እዬሱስ ዘመነችሁን ይበርከችሁ
@user-pu9ls7gu8m
@user-pu9ls7gu8m 5 жыл бұрын
Geta,yebarkachw,wooooow
@user-mz3iv1zj5h
@user-mz3iv1zj5h 5 жыл бұрын
Oh hallelujah glory for jesus thanks teddy god blessed you
@AhmadAhmad-wt3wu
@AhmadAhmad-wt3wu 4 жыл бұрын
Tedi geta kbatun yichemerlk
@kamelkidane42
@kamelkidane42 4 жыл бұрын
God give his song to the guy
@JJ-by8pb
@JJ-by8pb 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gMmKocJzz72yfIE.html if you like to learn the song it is lyric
@roymathew4112
@roymathew4112 2 жыл бұрын
I am from India Kerala state I love this song but dont understand language so I want English subtitles for this video
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
GOD bless you India protestant I love tomuch I love youuuuuuuuuuuu😊☝️👏👏👏🙏👍💕💕❣️❣️♥️♥️❣️
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 2 жыл бұрын
አንተ ቅን!! ልብ የሚያርሱ ዜማዎች የማያልቅብህ ዘመንህ ይባረክ❤❤
@nigstdaresma350
@nigstdaresma350 3 жыл бұрын
እድለኝነት ነዉ ለጌታ መቀኘት በጣም የተባረክበት መዝሙር ተዲዬ ጌታ ዘመንህን ይለምልም መጨመር ይሁንልክ
@wongelfikermm6203
@wongelfikermm6203 3 жыл бұрын
መታደል ነው መታደል ይህን ጌታ ማገልገል!!! ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው. …...... ቴዲዬ & ያገለገላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ጸጋውን ያብዛላችሁ🙏😇♥
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 5 жыл бұрын
ወገኖቼ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ:: አሜን!!
@asmeretbezabeh2714
@asmeretbezabeh2714 4 жыл бұрын
I just don't get why people give thumbs down for praising God
@wisdomgirl8796
@wisdomgirl8796 4 жыл бұрын
Me too
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 4 ай бұрын
ብርክክክክክ ቤል የአባቴ ብሩክ ❤
@adanech1990
@adanech1990 3 жыл бұрын
When ever I heard this song I feel like in HEVAN With Angels 🕊🕊🕊🕊🕊
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 3 жыл бұрын
love the part where walking in the countryside carrying Ethiopian drum 😍😍😍has being 25 years since I saw that drum 😥😥😥😥
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንን እልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል የኔ ውድ ኢየሱስዬ ለዘላለም ክብር ይሁንልህ!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በብዙ ተባረኩ📚📚📚📚 📖📖📖👐👐👐🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👋👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@raefcell467
@raefcell467 3 жыл бұрын
amen
@jh2500
@jh2500 2 жыл бұрын
Elelelelele esyyyyy yigebhal elewalhu 👏👏👏👏
@kalkidanwossen2052
@kalkidanwossen2052 4 жыл бұрын
Listening to your song at this scary time of corona made me realise that God is ment to be praised every time no matter what. So am praisn him with this song .... Such a beautiful song God bless you.
@addiskanatube3139
@addiskanatube3139 3 жыл бұрын
I have great respect for Protestant religion even though I am not good bless ethiopia
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 3 жыл бұрын
የሚገርሙ መዝሙሮች እኮ ነው ወንፍሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ዘርክ ይለምምልም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
@dahabobore3752
@dahabobore3752 Жыл бұрын
🤲
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታስሙ ይባረክ አሜን❤❤❤
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ሆይ ላገለግል እጣ ወድቆብኛል ቅዱሰ ቅዱሳን መግባት ሆኖልኛል ስምህ ይባረክ የታረድከው በግ ልናመልክህ የፈታኽን ተባረክልን እንወድሀለን ቴዲዬ ፀጋው ይብዛልክ እንዲሁም አጃቢዎች&የሙዚቃ ተጫዋቾች ብርክ በሉልን
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኦ ዋው ኡዑዑፍፍፍ አሜን ሃሌሉያ ልልልልልልልልልልል እየሱሴ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ቴድዬ የኔ ምርጥ ተባረክ 😍😍😍
@selamyegetalig788
@selamyegetalig788 5 жыл бұрын
ቃል የለኝም የተባረካችሁ ናችሁ ሁላችሁም Flb Church we love you blessings
@hiwatfikt1121
@hiwatfikt1121 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@elsabetololo1265
@elsabetololo1265 4 жыл бұрын
selam wassie አውነት ነው 👍👏👏👏👏👏
@Nebyat564
@Nebyat564 2 жыл бұрын
Yhe mezmur semche altegbm alegn tebarek
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Teddy I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song አደገድጋለሁ Adegedgalehu Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@terekehalemu6691
@terekehalemu6691 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ ዘመሪ ቴዲዬ መታደልነው1000%1000%1000@ይህንጌታ መማስጋን!!!!
@user-pk2ho7wb9u
@user-pk2ho7wb9u 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን እናንተን ይባርካችኩ ውድድድድድ
@nooriasaeed2829
@nooriasaeed2829 10 ай бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን እሰይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያያያያያያያያያ ኢየሱስ ጌታ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን ታበረክልኝ ቴድዬ❤❤❤❤❤
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልል አአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአ ሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜምሜሜሜሜ ንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ የተፈጠርኩትስ ለዚ አይደለም ወይ ክብር ለንጉሱ ለኢየሱስ ይሁን
@endeshawtadesse2037
@endeshawtadesse2037 5 жыл бұрын
መታደል ነው መታደል ይሄን ጌታ ማገልገል (2×) ተደርጎልኛል ተደርጎልኛል aaaaaaaaaaaammmmmmmmmmmmmmmmmmmmeeeeeeennnnnnn
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ተደርጎልኛል ዝምታ በኔ መች ያምርብኛል ቃሉ ነግሮኛል መታደል ይሔን ጌታ ማገልገል ኦኦኦኦኦኦኦ
@erbikaayele
@erbikaayele 11 ай бұрын
የኛ በረከታቺን ተድዬ ተባረክ በቡዙ ጌታ ዜመነህ ዘላለም ይባረክ ወንድማቺን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እዎድሃለው ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wakjiramulugeta1798
@wakjiramulugeta1798 4 жыл бұрын
Tebarak ye Abate lij!
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 5 жыл бұрын
መታደል ነው መታደል ይሄን ጌታ ማገልገል (2×) ተደርጎልኛል ተደርጎልኛል ዝምታ በኔ መች ያምርብኛል ተፈቅዶልኛል ተፈቅዶልኛል የፈሰሰው ደም እለፍ ብሎኛል
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 5 жыл бұрын
tebarki firu
@hdjejdjejedhejehje1730
@hdjejdjejedhejehje1730 4 жыл бұрын
Hi there are no more money than a week before ordering online
@mesiyegetalij9541
@mesiyegetalij9541 5 жыл бұрын
መታደል ነው መታደል ነው ይሄን ጌታ ማገልገል እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልል ኦ እየሱስ እየሱስ ሃሌ ሃሌ ሉያ ስም ይባረክ ተባረኩልኝ ቴድ ዘመንህ ይባረክ
@martamarta3959
@martamarta3959 4 жыл бұрын
👏🤝🤝💒🍓🍇🎤🎧🎸🎤🎧📢🤣
@martamarta3959
@martamarta3959 4 жыл бұрын
🤝🤝💿💿💿💿👍👍👍👍👍🧡🧡❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌻🌻🌻🌻💒💒🎤🎸🎧📢📲📲📲📲🌻🌻🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 10 күн бұрын
God is too good ❤❤❤
@user-up5th3by3z
@user-up5th3by3z Ай бұрын
አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍
@selammousa750
@selammousa750 4 жыл бұрын
አሜን አሜንን አሜን አሜንን እልልልልልልልልልል እውነት ነው መታደልነውይህንንጌታ ማገልገል ሀሀሀሀሌሉያ እፉፉፉ ኡኡኡኡኡኡኡአ እሰይ ይገባሀል አባዬ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን አሜንን
@Bisrattiruayehu
@Bisrattiruayehu 4 жыл бұрын
አሜንአሜን.መታደልነው.ጌታሚግልገል.ተባርካ.ቴድዘመንህ.ይባርካ
@obsehika5518
@obsehika5518 3 жыл бұрын
Zemenh hulu ybarek geta segawn ychemrh
@mertineshmertinesh3959
@mertineshmertinesh3959 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeee haleluya Tabarakiiii wodme
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
God bless you Teddy sometimes I am listening nonstop your amazing songs then I feel i am special child of God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 "through worshipping seyitan can be Destroyed "eyesu geta new ::
@inisfacts2127
@inisfacts2127 5 жыл бұрын
Amen Amen ተደርጎልኛል ዝምታ በኔ መች ያምርብኛል አደገድጋለሁ...💓💓💓💓💓
@berkneshberk1137
@berkneshberk1137 4 жыл бұрын
BTRKNES ወአወጀጨጨ
@selamawitselamawit7220
@selamawitselamawit7220 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen amlqoo eqo besemaym yketlal Ameeeeeen ychemrbk Abzto tegawu ybzalh we love you
@tibebu779
@tibebu779 5 жыл бұрын
ኡፍ ኡፍ ኡፍ ኡፍ እውነት ነው ቴዲዬ መታደል ነው ! እኔስ ምይኖት ብቻ ሆኜ ቀራሁኝ !! እናንተን ያፈራ መፃንም ዬተበረካ ነው !! ይህን አታለይ ዓለም አትስሙት ፡ እባክህ እግዚአብሔር እኔም በቤት አኑረኝ !! ቴዲዬ ድምፂ እና ግርማ ሞጎስ ልዩ ነው !!!! ዝማሬ ሁሉም ዉስጥ ነው ።
@eyasuyirba2998
@eyasuyirba2998 2 жыл бұрын
Tedye abo brikrkrkrkrkrkrk...belilign ...bekerelih zemen lebereket yihun!!!
@tarekengyegetaliji6749
@tarekengyegetaliji6749 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መታደል ነው ይህን ጌታ መገልገል በትክክል ➳🤲🙌🙌 አሜን ተደርጎልኛል በትክክል ዘመንክ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክ በእውነት ተባረክ በብዙ ፀጋ በብዙ በረከት በሰማያዊ በምድራዊ ጌታ ይባርክህ 👉🍒ፍሬሃማ ሁን 🥇🏆🥇🏆🌾🍒🙌🙌
@azebeshetu756
@azebeshetu756 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏deneke zemare tebarekelen 🙏🙏🙏
@FikireAmsalu
@FikireAmsalu 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገሬ አገልጋዮች
@miskanchbdhrhrh3878
@miskanchbdhrhrh3878 4 жыл бұрын
ትባርክህ ቴዱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የአንት ዘመር ስምችም አልጠጋብም ♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ እግዚአብሔር መገለግል መትድለል ነው
@TigistamenbetkikiltebarkamenTi
@TigistamenbetkikiltebarkamenTi 5 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ በጣም ደስ የሚል መዝሙሩ ነው አዎ በትክክል መተድል ነው ይህ ጌታ ማምለክ።የጌታ ልጅ መሆን ደስታኛ ነኝ ጌታ ይመስገን ለሁላችሁም ተባረኩ እልልልልልል
@Lolo-xe2tl
@Lolo-xe2tl 3 жыл бұрын
አዴገድጋሉ ቨፊቱ አሜንንን እልልልልልል አሜንንን 🤗🙏🙏🙏🤗💞🥰👍🌹❤😭😭👏👏👏🤔ተባርክ ደሱ ይላል መዘሙር
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@admasueyasu7989
@admasueyasu7989 3 жыл бұрын
Des tilalachu E/r yibarkachu.
@ssoo1257
@ssoo1257 5 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንንን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@simonhabtom5048
@simonhabtom5048 Жыл бұрын
I already missed him 😔 😪
@singersaraenna3270
@singersaraenna3270 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረከህ እልልልልልል👏👏👏🙇🙇🙇🙇🙇
@kekejsjs839
@kekejsjs839 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ተድዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@fisahafeleke9382
@fisahafeleke9382 4 жыл бұрын
UUUUUUUUUUUUFFFFFFFFFFFFFF AMEN LIBEL ENGIDIH LELA MN ELALEWUGN TEBAREKULIGN!!!!!!!
@HalimaHalima-eh3wu
@HalimaHalima-eh3wu Жыл бұрын
አሜንአሜሜሜሜኝ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜኝ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜኝ ሰወድክ ያኔ። ዉድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ በኢየሱስ ስም ሰው ሆኖ ጸጋ በእዉነት ታበረክህ ለኔ የምለው ቃል የለንም
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 3 жыл бұрын
Ameeenn blessed teddy we love you 🙏🙏♥️♥️♥️♥️😍🤲🤲🤲🤲
@borsamoeyassu3940
@borsamoeyassu3940 5 жыл бұрын
Bishop Dave, Father of New Generation, be blessed.
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 2 жыл бұрын
elelel elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele amen amen stay blessed my brother blessed All
@ssoo1257
@ssoo1257 5 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን
@TsegaTube1
@TsegaTube1 4 жыл бұрын
እሠይ
@fantujesusisthekingofkings6284
@fantujesusisthekingofkings6284 5 жыл бұрын
መተዳል ነው ጌታን መገልጋል Ameeen Oohh haleluyaa በጣም ተምረለችሁ አለበባሰችሁ God bless you all Jesus family
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
Klat yelegnm. Elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel esey telat ykatel.EYESUS Ykber
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak
@genetkebede2894
@genetkebede2894 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen elleleleleellelllllllll tedyye wow geta yebarikiki tabaraki babuzu tasga geta yebarikiki👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@beshirdale2491
@beshirdale2491 5 жыл бұрын
Teddy Igziabiher zemenihin yibark, betam des yemil zimare new!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 10 күн бұрын
Amen Amen Amen
@Mary-yc6ri
@Mary-yc6ri 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen egzabehre yebrek ❤❤❤❤❤❤
@ashagataabzetoyebarkehewaw3739
@ashagataabzetoyebarkehewaw3739 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏 geta babezu yebarkehe tedya 👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 4 жыл бұрын
መታደል ነው አሜንንን ጌታ ይባረክ ቴዲ ዘመንህ ይባረክ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
አቤት ሁሌ እሁድ እሁድ እቤት ስሆን ልቅቅ አድርጌ ሲዲውን ከፍቼ እንዳበደ ሰው ማመልክበት መዝሙር..ተደርጎልኛል ና ዝም ልል አልችልም ተባረኩ
@azmiazmi8180
@azmiazmi8180 11 ай бұрын
ቴድ ስወድህ እኮ ክብር ለኢየሱስ
@teamratkahssay7286
@teamratkahssay7286 4 жыл бұрын
I am watching this video for more than 100 times. what an interesting worship song! God bless you @Teddy. ADEGEDGALEHU.
@romanbayu505
@romanbayu505 5 жыл бұрын
ሀሌሉያ እልልልልልልልል ተላቴ ሆይ ስማ እየሱስ ጌታ ነው አሜንንንን ክበርርርር ክበር ክበር የኔ ጌታ የሰላሜ አባት እየሱስ
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ እንዴት ዝም እላለሁ የኔ ጌታ አሻግሮኛል ስሙ ይባረክ 💚💛❤💓💜💗 ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የአባቴ ብሩካን
@tegesttegest30
@tegesttegest30 4 жыл бұрын
Elelelelelelele isaaaayyyyyy Adegidigalew befituu hallelujah
@hyawmerha4581
@hyawmerha4581 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ፡ኣቲጥፋ በኣዲስ ሞዝምር ብቅ በል።
@hdfjhshg6614
@hdfjhshg6614 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 5 жыл бұрын
ቴድዬ ተባረክ ሁልጊዜም መዝሙርህ ይባርካል 🙏🙏🙏
@GeexeGeexe
@GeexeGeexe 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeeen haleluyaaaa
@user-hu5ro6fw5p
@user-hu5ro6fw5p 10 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏 ♥️♥️♥️እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
@abelabenezer2471
@abelabenezer2471 5 жыл бұрын
ተባረክ የአባቴ ልጅ!
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 678 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 42 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,7 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 539 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН