Teddy Tadesse YEKASSA ZEMEN 2020 ቴዲ ታደሰ የካሳ ዘመን

  Рет қаралды 1,958,534

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

3 жыл бұрын

TEDDY TADESSE yekassazemen ቴዲ ታደሰ የካሳ ዘመን መዝሙር
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
Follow Me On
/ tedddytadessse
/ gospel-singer-teddy-ta...
#yekassazemen #Teddytadesse #Ethiopian_mezmur
#protestant_Mezmur #አዲስ #Gospel_song #christian_music #Ethiopian #መዝሙር #Ethiopian_Music #worship #live #New_Song
#protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopian #ከቃላት በላይ #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Пікірлер: 987
@nigatwam2248
@nigatwam2248 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን በጣም ነው ደሰ የሚለኝ መዝሙሩ የሆነ የሚሰማኝ ሰሜት አለ. የአገልግሉት ዘመን ይብዛ
@amenshalom6407
@amenshalom6407 3 жыл бұрын
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ💘
@nigatwam2248
@nigatwam2248 3 жыл бұрын
@@tsegaineshasfaw2200 አሜን
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
@@nigatwam2248 ኢየሱስ ይወዳል💗
@marcosscell8211
@marcosscell8211 3 жыл бұрын
???? I don't understand Ethiopia please talk in English amen god bless you all :)
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
የካሳ ዘመን ከስምንት ዓመት በፊት 2005 አዲስ ዓመት ሊገባ ቀናት ሲቀሩት ጳጉሜ 3 የወጣ መዝሙር ነው! በዚህ በ2013 ዓዲስ አመት ዋዜማ ደግሞ እንዲህ ባለ ሁኔታ በቪዲዮ ተሰርቶ ሙዚቃውንም በአዲስ ሁኔታ ተቀነባብሮ ተለቁዋል :: ይህንን ቪዲዮ የምትመለከቱ ሁሉ የመዝሙሩን መንፈስ በመረዳትና በማስተዋል ከፊት ያለው ዘመናችሁን የእግዚአብሔርን መልካምነት በማወጅ እንድትዋጁት መልዕክቴ ነው! ብሩካን ናችሁ 🙏
@abaynefantu7997
@abaynefantu7997 3 жыл бұрын
Amen amen haleluya tebareki Teddy 🌍
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@user-yp8we3zm2t
@user-yp8we3zm2t 3 жыл бұрын
IMIMB❤😁👌🕊❤😁👌
@tututube7062
@tututube7062 3 жыл бұрын
ተባረክ ትደሻዬ እውነት ነው የእኔ የሰልክ ጥር እሱም ነበረ እሰካሁን ድረስ
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜን💗👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌 ተባረክልኝ ወንድሜ📖📖📖👏
@MahiMahi-dh1ji
@MahiMahi-dh1ji 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙርህን በጣም እወዳለዉ!Amazing
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x 2 жыл бұрын
እኔም እሄን እና እኔስ የማይከዳኝ የሚለው መዝሙር በጣም ነው የምወደው የካሳ ዘመን አለ ከፊታችን
@Subscribeplsguys
@Subscribeplsguys 10 ай бұрын
አሜን አሜን ይሁንልን 🎉🎉🎉
@ZoolCool-if4br
@ZoolCool-if4br Ай бұрын
Amen amen amen tebarki teddiye geta yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ሁልጊዜ ከጌታ የተቀበልከውን የዝማሬ ፀጋ በ ሊህቀት እና በትጋት በንፁህ ልብ ሰለምታካፍለን እናመሰግናለን !!!!!!! በርግጥም ይህ ዓመት የምንካስበት ዓመታችን ነው !!! ይብዛልህ !!!!!!!!
@rosarosa1364
@rosarosa1364 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeen Tabarekii🇪🇹
@butipangali2011
@butipangali2011 3 жыл бұрын
Pĺlĺppplp L.pll.
@butipangali2011
@butipangali2011 3 жыл бұрын
Listen
@simratsium9885
@simratsium9885 2 жыл бұрын
@@rosarosa1364cllllllllln L0
@afworkiselamawit3724
@afworkiselamawit3724 2 жыл бұрын
ል)።
@agapemedia7752
@agapemedia7752 3 жыл бұрын
እኔም የማውቀው እርሱን ነው እግዚአብሔር ለኔም መልካም ነው ደግሞም እናውጃለን እግዚአብሔር አባታችን ለኛ መልካም ነው::
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Abdisa Weldegiorgis Abdishaye blessed bro 🙏
@africanangel7076
@africanangel7076 Жыл бұрын
I’m not a follower of the religion but I love Teddy's Mezmurs!! They’re very encouraging! They’re helping me out to go through hard times. And of course love his voice also!
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
Me ,too....
@Sbadas7358
@Sbadas7358 8 ай бұрын
Don't follow religion! Follow Jesus 🥰
@danielnuredinofficial4056
@danielnuredinofficial4056 3 жыл бұрын
ቴዲ አንተ የኛ በረከት ነህ በየጊዜው የምትዘምረው ዝማሬ የምንፅናናበት የምንባረክበት ነው! የምርርም የምንካስበት አመታችን ነው አሜን ብዬ ተቀብያለሁ!!!
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Amen u r blessed
@desalegnginbato6803
@desalegnginbato6803 3 ай бұрын
ዉድቀቴን የሚትጠባበቅ ጠላቴ ሆይ ስማኝ በህይወቴ የሚሆነው እንደዚህ ቃል እንጅ አንተ በሚትጠበቀዉ አይነት መንገድ እንዳልሆነ ቁርጡን እወቅ ጠላቴ ነገ አድስ ቀን ነዉ።
@fridayadaji5411
@fridayadaji5411 3 жыл бұрын
Something keep drawing me to Ethiopian gospel music. I don't understand anything but enjoy your music so well. From Nigeria. God bless you sir
@tsehayhubechissa6500
@tsehayhubechissa6500 2 жыл бұрын
God loves you it’s Jesus come join the kingdom of God.
@ephremb9260
@ephremb9260 3 жыл бұрын
*እኔስ የማውቀው ይሄን ነው ኢየሱስ ለእኔ መልካም ነው stay Blessed Teddy*
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 3 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በፊት እንደሰማሁት አሁንም ደስ የሚል መንፈስ አለው:: ሰምቸ አልጠግበውም:: ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ
@AbiAbi-rr5rh
@AbiAbi-rr5rh 3 жыл бұрын
Tebarki teg Egsaber yibisi
@makiyajamale4299
@makiyajamale4299 Жыл бұрын
ጌታ በፈቃድ እና ብንኖር የሠርግ ቀን በዚህ መዝሙር ጌታን ከፍ አደርጋለሁ ❤❤❤ አሜን አሜን
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
ጌታ ይችላል ይሆናል እህቴ
@habtamueticha59
@habtamueticha59 8 ай бұрын
ተባረክ ቴዲዬ! መዝሙር ከላይ ነው የመጣ፤ እኔ ምስክር ነኝ! ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!
@Tadedigaso
@Tadedigaso 3 жыл бұрын
Wow እስቲ የቴዲ አደነቅዎች በlike ግልጽ?
@mr.vimtoo455
@mr.vimtoo455 3 жыл бұрын
ኣሜን አሜን አሜን ታበረኩ
@pastorhenokmengistuofficia6109
@pastorhenokmengistuofficia6109 3 жыл бұрын
ተባረክክ ቴድዬ ድንቅ ነው ተባርኬበታለው
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Thank you man of God 🙏
@natiyeermiyasiloveyou5711
@natiyeermiyasiloveyou5711 3 жыл бұрын
አሜን ቴዲዬ አባቴ ተባረክ ወንድሜ❤💔💘 መልካም አዲስ አመት❤ የሰላም የፍቅር❤ ያንድነት የብልፅግና❤ የደስታ ዘመን ❤ ይሁንልን አሜን🙏❤
@tegetekibaregetiyeee5555
@tegetekibaregetiyeee5555 3 жыл бұрын
አሜን🇪🇹🇪🇹✅
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 3 жыл бұрын
አሜን ! የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ !! ተዶዬ አባቴ ዘለዓለምህን ይባርከው ! እነዚህን ውበት ልዩ ዜማ ቃና ጣዕም ያላቸውን እውነተኛ መንፈስ ያለበት ሀይል ክብር መገለጥ ፀጋ ያለበትን መዝሙር እየተቀበልክ ስለምታሰማን አባቴ ዘመንህን ይባርከው ! ለላ ምን እንልሃለን ዘርህን ትውልድህን ይባርክ እውነት ነው ክብር ለስሙ ብቻ ይሁንለት በአንቴ የምሰራ እርሱ ክብሩን ዘለዓለም ይውሰደው አንቴ በዚህ ዘመን ለእኛ የተሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ ተዶዬ በአንቴ ውስጥ የፈሰሰው ሰማያው ፀጋ መንፈስ በረከት በዚህ አያበቃም ገናም ይጨምራል !! ተዶዬ ገናም ከአንቴ ብዙ እንጠብቃለን ! በዘመንህ ሁሉ እርሱን አክብረው አገልግለው ተቀኝለት ለእርሱ ኑርለት ሩጥለት ተገዛለት ተለይለት ተቀደለት በሁሉም ነገር እርሱ ክብሩን ይውሰደው ! በብዙ ተባረክ !!! እንወድሃለን !!!!!!!
@mamushgezahegn2253
@mamushgezahegn2253 3 жыл бұрын
Like
@salamweldrufael1750
@salamweldrufael1750 3 жыл бұрын
መዝሙሮችህን በጣም እወድልሀለሁ ግን❤❤ ጴንጤ አይደለሁም
@mabratturbo6355
@mabratturbo6355 4 ай бұрын
Tediye dink mezmur new egziabheren bezufanu miyaskebre dink new😮😮 tebarek god bless u 🙌🙌🥰🥰
@officialyohannesbelay2985
@officialyohannesbelay2985 3 жыл бұрын
Betammm migerm new tedooo blessu
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Jonishaye thank you 🙏
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051 3 жыл бұрын
Ameeeeni uuuuuuuuuuu❤💯💯💯💯🙇‍♀️
@user-hr1sq4zz5g
@user-hr1sq4zz5g 3 жыл бұрын
ኧረ የካሰ ዘመን እሳይይ🎸🌻🙋 እንኳን ለ2013.ዓ.ም በሰላም አደረሰን ዓመታችንን የሰራዊት ጌታ የሰላም የደስታ የፍቅር የአንድነት ያድረገን ለሁላችንም አሜንንንንንን 🌻🌻🌻 ቴድዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ብሩክ ነህ ዘመንክ ይባረክ ኑርልኝ ለዘላለም 🌻🌻🎸🎸🎸🎸🎸💞💞💞
@safisafi5259
@safisafi5259 2 жыл бұрын
አሜን ትብርክ አሜን ♥️♥️♥️♥️
@yorkabelhaile2512
@yorkabelhaile2512 3 жыл бұрын
From 🇪🇷 sister ....Wowww amazing song teddye gieta ybarkh bante mezmur betam new yemnbarekew 😇🙏🙌😍
@hulubegetaabinet
@hulubegetaabinet 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወድሃለው : ይህ አመት ለሁላችንም የካሳ ዘመን ይሁንልን
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Hulye tebarek Betam ewedhalehu
@kaafranicell6997
@kaafranicell6997 3 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ቴድየ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🌻🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
@kiyakiyu8590
@kiyakiyu8590 3 жыл бұрын
አሜን(3)
@EyoabAsnakew-rh2rf
@EyoabAsnakew-rh2rf 2 күн бұрын
Teddy ant eko tileyaleh be blessed brother keep shining
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 3 жыл бұрын
Teddye betam Girum Sira new Geta Abzito yibarkih tsegawun yichemirbih.
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Thank you Tilye Biruk neh 🙏
@user-ir3dw1kh1z
@user-ir3dw1kh1z 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ቴድዬ እኔ ቃርቶ ስልኬ ስይቅር ያውቂህል ጌታን youtbe ሲከፍት ሁሌም ያንቴ ብቻ ነው ቃድሞ የሚመጣው 🥰ታውዳጅናት እንድ ነው 🥰ተበርክ 🙏🙏🙏🙏🙏i love you Gay's 🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በርግጥ 2013 የካሳ አመት ይሆንልናል አሜን
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 3 жыл бұрын
አሜን 2013 የካሳ ዘመናችን ነው ቴዲዬ እንደባረከን ብርክ በልልኝ ጌታ ከዚህ በሚበልጥ በረከት ይባርክህ ነፍሴ ሀሴት ነዉ ያደረገችው በመዝሙርህ ተባረክልኝ
@birtukanyimam6980
@birtukanyimam6980 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ላተ ብቻ ይሁን ጌታ እልልልልል ልልልልልልልልል ጠላት እያየ ዘመን መጣልኝ 2015 ለእኔ የካሳ ዘመን ነው
@a1piano8
@a1piano8 3 жыл бұрын
ሀሪፍ መዝሙር ነው ቴድ ስራህ በጣም ማስተዋል የተሞላበት ነው ከጥበብ ጋር ለ2013 አመተምህረት ጥሩ ድል ያመጣልናል እወድሀለው ቴዲ መልካም አመት ይሁንልህ ወንድሜ...🙏 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@kalina2489
@kalina2489 3 жыл бұрын
ቴዶዬ ስወድህ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችህ ግን ውስጤ ናቸው🙏🙏
@hhdhbdjdjd5034
@hhdhbdjdjd5034 3 жыл бұрын
አሜን ቴድ እግዚአብሔር ይባረክ ገታ ከዝህ በላይ ፀጋ ይጨምርህ
@Christian-du9qr
@Christian-du9qr 3 жыл бұрын
ጌታ እ/ስ አብዝቶ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ ፀጋ ይብዛላችሁ ቴዲዬ ያከበርከው ጌታ ሞገሰን ይጨምርልህ !!
@addis.6469
@addis.6469 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የ ካሳ ዘመን አለ ከ ፊተ 🙋🙌 መባረክ ክፉ አይኝካክ
@tumsifotasama2724
@tumsifotasama2724 3 жыл бұрын
ቴድዬ እኖደሃሌን ተባረክ ፀገ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤Ameeeeennnnn
@almeasfha9830
@almeasfha9830 3 жыл бұрын
Amen yakas amata naw 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇿🇦🇿🇦🇿🇦 stay blessed tadya 🙏
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 жыл бұрын
ብዙ ወንድሞችን አይቻለሁ እዚህ ህብረት ውስጥ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር የለለው እግዚአብሔርን አያውቅም
@asterhabte7069
@asterhabte7069 3 жыл бұрын
በዚህ ዝማሬ ብዙ ግዜ ሲያፅናናኝ ምርኮን መልሶልኛል ዛሬም እምወርሰው ነገር አለ መሰል እንደገና ወደውስጤ መቶ እየዘመርኩት ነው ቴዲ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::
@user-nu2gh3ue7q
@user-nu2gh3ue7q Жыл бұрын
Thank you Teddy for singing what most of us experience regarding spiritual battles. Every word in this song has meanings and relations... Thank you holy spirit. So uplifting" Thank you Teddy ዘመነህ ይለምልም!!
@judywarrillow1121
@judywarrillow1121 20 күн бұрын
Yes when the Holy Spirit Anoints singing in Gods or Jesus Name there is always walls or barriers or dedications lift off us-praise our God!!
@borntosucceed755
@borntosucceed755 3 жыл бұрын
Eway tum mezmur ,tsbuk melikti,Nay hne mifday menfes weridni , Amen! Goyta ybarka Teddy hawna.
@bunisobulbulashilashila293
@bunisobulbulashilashila293 9 ай бұрын
እንደ ቃሉ ይሁንልን።አዲሱ ዓመት የካሣ ዘመን ይሁንልን።
@yousseffakhe1405
@yousseffakhe1405 3 жыл бұрын
ዋውውውው እሰይይይይይይይይይ እውነት ነው ዬካሳ ዛማን አሌ ካፍቴ እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይባረክ 💓💓💓💓💓💓💓📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🥁🥁🥁🥁🥁🥁
@skubirrisku4974
@skubirrisku4974 3 жыл бұрын
Much love from Kenya❤️. God bless you. Telate sima🤗
@selamayele5636
@selamayele5636 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተባረክንበት አንተ የተባረክ የእብሄር ባርያ በጣም ነው የምንወድክ ቴድዬ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@zelalemtesfaye6083
@zelalemtesfaye6083 2 жыл бұрын
የሚገርም ትንቢታዊ ዝማሬ!! ወንድሜ ተባረክ!!
@ebs3463
@ebs3463 3 жыл бұрын
በመሽሻ ሞት በጣም ደስ ይላል .,.!!!!!!!!!!! በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ KZfaq channale ቤተሰብ ይሁኑ::
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@bantishgel1152
@bantishgel1152 3 жыл бұрын
Yihe Ahun ke alemawi zefen bemn yileyal. Lesiga yemimech Hoya hoye. ....
@user-sj3dm9ky6h
@user-sj3dm9ky6h 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏
@asratwolka3873
@asratwolka3873 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የካሳ ዘምን ነው ተባረክ 🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@dagmawihenok590
@dagmawihenok590 8 ай бұрын
ቴዳዬ አምላኬ ዘመንህን ይባርክ አንተ ልዩ ነህ። ሁሌም በተስፋና ደስታ በተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ሆኜ በእምባ ነው የማዳምጥህ። ደግሞ ባለፈው ሚኒሶታ በአካል አግንቼ እንደምወድህና እንደተባረኩበት ነግረካለሁ። You are so blessed
@MalekAbuk
@MalekAbuk 11 ай бұрын
❤❤❤I'm from South Sudan and I love to Lester Ethiopian🇪🇹 music
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 3 жыл бұрын
በእየሱስም የካዘ ዘመን ነዉ። ተባረክ ቴዶሾ በእየሱስም ፀጋ ይብዛል ዉስጠ ነህ ተባረክ እወዳቸዋለሁ የአባቴ ምሪጦቼ መልካም አድስ።አመት
@aeselefechlaako4684
@aeselefechlaako4684 3 жыл бұрын
Amen aman tebareki. Wondime. Tsegawu.yibizalachu. ye.kasa.zemen.ale.be.geta.sim.amen.tediye.inwodalen.wondime.bergixi.be.siga.batihonim.be.menfesi.ihtin.wondime.nen.tebarku.
@blessing468
@blessing468 9 ай бұрын
This song has been an anchor to my soul back in 2013 and still now in 2023.
@mullereya7985
@mullereya7985 2 жыл бұрын
God Bless Dear Teddy, Just to add one tip, Bishop Dave enbure tegedelaye newi yemyemselwi.
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 3 жыл бұрын
Amen የእኔ ኢየሱስ ለዘላለም የጌቶች ጌታ ነው🙏የካሳ ዘመን አላ ካፍቴ
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 3 жыл бұрын
wow amen amen kibir la Egzabiher yihun Geta yibarkachu Melekam adise amet 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 3 жыл бұрын
የካሳ ዘመን አለ።በፊታችን ኢትዬጵያኖች የተቀባ መዝሙር ጌታ ይባርክህ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
ማሲንቆ፡ የሚጫወተው፡ ልጂ፡ እንዴት፡ ደስ፡ ይላል፡፡ God bless you my brother ✝️
@kidistalemayehu2018
@kidistalemayehu2018 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ልቤን ነካው ተባረክ
@robelbehailu6773
@robelbehailu6773 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሡስ አብዝቶ አብዝቶ (4) እጥፍ ይባርክህ
@tokkummasalamon7700
@tokkummasalamon7700 3 ай бұрын
Teddiyye betam nw yemiwadk taberk geta eyesus yibark
@user-qd4xj6pz9l
@user-qd4xj6pz9l 3 жыл бұрын
Wow እሰይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘመናችሁ ይባረክልኝ የአባቴ ብሩካን ናችሁ👏👏👏🎻📢🎤🎶🎶🎼🎹🎹🎷🎸🎺♥♥♥🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺 💚💛💚
@natialemuofficial2683
@natialemuofficial2683 3 жыл бұрын
አሜን የካሳ ዘመን ይሁንልን። ቴዲዬ ብሩክ ነህ።
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Natishaye thank you blessed
@birhanunegalign6169
@birhanunegalign6169 3 жыл бұрын
ቴዲየ በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ ነው በብዙ ተባረክልኝ
@veroniquedemian8284
@veroniquedemian8284 Жыл бұрын
Ameennnn Ameeennn Ellllllllliiiiiiii
@kiduskida7089
@kiduskida7089 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስፋ ልቀህ መሄድ ይሁንልህ እየሱስን ሁሌ እሱን አልቀህ አሳይ አሜን ሞገሱን ይጨምርብህ ተባረክ
@senaitkuma1739
@senaitkuma1739 3 жыл бұрын
#Tebarek tedy zemen yibarek❤
@abdissamengesha876
@abdissamengesha876 3 жыл бұрын
አንት ወጣት እእግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ:: ያሳየህን ያውርስህ! እኔና ባለቤት በዝማረህ ተባርከናል
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Amen Tebareku
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl 3 жыл бұрын
Amen!!! May God bless you more and more. Such a powerful song. I sing it everytime and I remind the enemy that he is a loser!!
@meselutadesse4925
@meselutadesse4925 2 жыл бұрын
እደመሸ አይቀርም ይነጋል፣ እንደተጨነቅን፣ እንዳለቀስን፣ ተንከራታች ስደተኛና ተፈናቃይ ሆነን በሀገራችን፣ በወገኖቻችን እና በመንግሥታችን የበረታው የሀሰት ዲሪቶ ዕውነት ማስመሰያ ከበሮ ከየአቅጣጫው እየተደለቀብን፣ ከሰማይ የማይሻር የመለኮት ኪዳን ላላት እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር አንድነትና ሰላም በዕውነት ለዕውነት ቆመን በቁጭት እንዳዘንን ይህን አዲስ ዓመት 2014 አንቀጥልም፡፡ በምድር ላይ ስንኖር አንድ በጣም ከፍተኛ የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖር አለኝ ብሎ ከሚኮፈስ ከሚኩራራበት ለአጭር ዕድሜ ለጊዜው ብቻ ያውም ለጥቂት የሚጠቅም ነገር ሁሉ በላይ፣ ከማንም ከምንም በፊትና በላይ አለኝታ መከታ መመኪያችን አስቀድሞ ወዶን ፍቅሩንም በተግባር አንድያ ልጁን ቤዛ አድርጐ በመስጠት አረጋግጦልን እንድንወደው ያደረገን ፈጣሪያችን ልዕለ-ኃያሉ እግዚአብሔር፣ በሰማይና በምድር ሁሉን ቻይ ኃይሉ ችሎት ይህን የጭንቅ፣ የመከራ፣ የዕንባ፣ ጊዜ እንደ ጠዋት ጤዛ አሳልፎ፤ በእናታችን ጉያ በሀገር ውስጥ ላለንና በልዩ ልዩ ምክንያት በውጭ ሀገር ላሉ ወገኖቻች እና ለምንወዳት፣ መተኪያ ለሌላት፣ በልጆቿ መስዋዕትነት ታፍራና ተከብራ ለዘመናት በኖረችና ወደፊትም በዕርግጠኝነት በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለምትኖር ሀገራችን 2014 አዲሱ ዓመታችንን እግዚአብሔር የካሣ ዘመን ያደርግልናል፡፡ በዚህ በወንድማችን ቴዲ መዝሙር ይህንን ሁሉ ምስቅልቅል እየሠራ ያለው የክፋት ሁሉ ምንጭ፣ ነፍሰ ገዳይ፣ ደም ጠጪ፣ ዲያቢሎስ ራስ ላይ ቆመን 2014ን የካሣ፣ የክብር፣ የሞገስ ዘመን አደርጐ እንዳቀዳጀን እና እንዳሻገረን በዕምነት ለልዕልና ለመለኮት ክብሩ የሚመጥን ተገቢ አምልኮን እንሰዋ፡፡
@user-tx1of2pk8p
@user-tx1of2pk8p 3 жыл бұрын
ቴድዬ ልዩ ነው ከፍ በል አሜን የካሳ ዘመናችን ነው God Bless You
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051 3 жыл бұрын
Ameee🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🇱🇧👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐 Tebareki
@tirhashagos26
@tirhashagos26 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@heroot1063
@heroot1063 3 жыл бұрын
አሜንን ነፍስ አያስቀርም መዝሙሩ ህብረታችሁ ብርክ በልን
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
የክብር፣የምሥጋና፣የሞገሥ ፣የበርከት የከፍታ ዘመን አለ ከፍቴ አሜን እልልልልልልልል ቴድዬ ብርክርክ በልልኝ god bless you
@melwiyitmegaze4351
@melwiyitmegaze4351 3 жыл бұрын
አሜንን አሜንን እሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@saramangil4028
@saramangil4028 3 жыл бұрын
አሜን ንን ንን አሜንንንንንንን እእእእእእእልልልልልል 👏👏👏👏👐👐👐🙌🙌🙌📖📖📖🏥🏥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💖💖💖💖💔💔💔🌻🌻🌻🌷🌹😍😘❤🌻🌻🌻 መልካም አዲሲ አመት።
@talahabib1578
@talahabib1578 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ 📖💯🙌
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah elelelelelelelele hallelujah amen Egzabher leny melkam newe your bless my Brther
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Tabarki Gets Abztiki babuzu tsgau yebarki tedye
@simontamane3791
@simontamane3791 3 жыл бұрын
2013 ዓ.ም የካሳ ዘመን ይሁንልን!!!አሜን
@abenuejara7978
@abenuejara7978 3 жыл бұрын
AMEN AMEN
@rrraaa5550
@rrraaa5550 3 жыл бұрын
Amennnn ameeenn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn ameeeeeennn 😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻🌻💐🌻🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 3 жыл бұрын
Amen amen የካሳ ዓመት ይሁን
@user-sn6bi8po4e
@user-sn6bi8po4e 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ተባራክ መዝሙሮች ሁሉ ውስጥ ነቸዉ ከዝ በለይ ፀጋ ይብዛል
@tiruworkfanta5350
@tiruworkfanta5350 2 жыл бұрын
ቡርኩ ቴዲ ዘመንህ ይባረክ ;ሁላችሁም አብሮ በመቆም ቡዙ ሞገስ አለ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።
@metiyee
@metiyee 3 жыл бұрын
What a lovely song, you are a blessing Teddy!! Tebarek!!
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ ዘመንህ ይባረክ ቴዲ ተባረክ መልካም አዲስ ዓመት 🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍♥️♥️♥️♥️🙏♥️😘🌻🌻🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@AhmadOmar-do5wg
@AhmadOmar-do5wg 7 ай бұрын
‏‪4:46‬‏ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmadOmar-do5wg
@AhmadOmar-do5wg 7 ай бұрын
‏‪5:26‬‏
@denbelikeno4673
@denbelikeno4673 3 жыл бұрын
tebareku yegete lijoch
@grmawitberhane2655
@grmawitberhane2655 3 жыл бұрын
Amen amen yekasa zemen ale befite esey yeni geta yesus haleluja ellllllllllellllllllllllllllllll🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭❤❤❤❤❤
@nazretnegassi8454
@nazretnegassi8454 3 жыл бұрын
Amazing .....wonderful composition and content....never get enough of this song....perfect declaration n proclamation for new year....God bless u richly
@singereyerusalemzewdie2353
@singereyerusalemzewdie2353 3 жыл бұрын
#ቴዲዬ አንተ በቃ በየቀኑ እየጨመረብህ እኛንም እያስገርምከን ነው! ደግሞ እንደገና እንባረክ ዘንድ ግሩምና ድንቅ ሥራ ይዘህልን መጣህ! ፀጋው ይብዛልህ አንተ በረከታችን ነህ አባቴ! 😍❤🙏
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Tebarek amen kegeta egeza yetenesa new bro U r so blessed 🙏
@user-hl1pt7db1t
@user-hl1pt7db1t 10 ай бұрын
በጌታ ይሄን መዝሙር ተሰማውም ሆነ ስዘምረው ዉስጤ በመንፈስ ቅዱስ ርስርስ ይላል❤ቴዲያችን ኑርልን
@user-tq6xz8pv6k
@user-tq6xz8pv6k 8 ай бұрын
አሜን አሜን!!!! 2016 የካሳ አመቴ ነው! ዘመን ይባረክ ወንድሜ
@lemichannel4202
@lemichannel4202 3 жыл бұрын
Wow Praise God! God bless you more Teddisho!❤️
@liyunewselambegeta3481
@liyunewselambegeta3481 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen God Blessd You😘😘💙💚💛💜💞💕🙏🙏🙏
@BETLEMMATIYO-uv2vk
@BETLEMMATIYO-uv2vk 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ📖📖🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@msieredale395
@msieredale395 3 жыл бұрын
Teddy የካሳ ዘመን በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ብዙ ተባረኪበታለሁ አሁንም ምረጥ አረገህ ሰረተኸዎል ተባረክ
@abenezernewcreation4020
@abenezernewcreation4020 3 жыл бұрын
የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ አሜን።
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል
@genetshibeshi6119
@genetshibeshi6119 3 жыл бұрын
Tediye. Tebareklign
@emebetgetahune4246
@emebetgetahune4246 3 жыл бұрын
Amen Amen Tbarake Eegzabhar lana melkam new
@fantujesusislord5871
@fantujesusislord5871 3 жыл бұрын
ቴድዬ ስወድክ 💓 ተባረክልኝ ተባርከሃል
@moviestar9832
@moviestar9832 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን! ወቅትንና ጊዜን ያማከለ ዝማሬ ነው። ቴድሻ ጌታ አብዝቶ፣አብዝቶ ይባርክህ። የካሳ ዘመናችን ነው።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
በሰው አቆጣጠር ቢመስል የዘገየ እውነተኛ ዳኛ መገፋቴን አየ 🙏🙏 እኔስ የማውቀው የሄን ነው እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው እኔስ የማውቀው የሄን ነው እየሱስ ለኔ ደግ ነው ።
@zinashfelekehabesha2089
@zinashfelekehabesha2089 3 жыл бұрын
Tedo tebarekh
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 661 М.
JossyKassa _"  New Mezmur by Jossy Kassa 2019 (ደሞ ተነሳ "DEMO TENESA OFFICIAL MUSIC VIDEO )
6:15
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,9 МЛН
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,2 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 660 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 139 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 8 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 147 М.