teshrual Epherem Alemu ''ተሽሯል''

  Рет қаралды 1,023,362

Ephrem Alemu official

Ephrem Alemu official

3 жыл бұрын

#Ephrem_Alemu #Teshrual #protestant_mezmur #new_song #worship #share #subscribe #mezmur #live #music #Ethiopian #kenya #habesha
On Facebook
/ ephrem.alemu.127
On Facebook page
/ gospel-singer-ephrem-a...
On Instagram
ephrem_alemu?ig...
On KZfaq
/ @ephremalemuofficial_
New Chiristan Amharic Mezmur 2019 Ephrem alemu
Check Out New Ethiiopian Mezmur More Mezmur Videos Now at Official Ephrem alemu Tube Mezmur brings New Eerteran Enteretanment Mezmur. and Music Mezmur Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for
© ሰላም ነዚ ቪድዮ ካብ’ዚ ዳውንሎድ ምግባር ንዘመሪቲ ብዙሕ ጉድኣት ሰለ ዘለዎ ዳዉንሎድ ምግባርን ብኢድ ወንካ ምዝርጋሕ ክልኩል እዩ ተኪልኩም ሸር ብምግባር ሊንክ ብምዳድ ክትግዙና ከምእዉን Subscribe ብምግባር ክትድግፋና ብሰናይ ይቅሬታ ክንሕብር ንፍትዉ
©Ephrem alemu Official Copyright
© Copyright:

Пікірлер: 799
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
እባካችሁ ፀልዬልኝ ያሽጨነቀኝ ነገር አለ እሱን አምላክ ያበጅልኝ 😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@babyapp6180
@babyapp6180 3 жыл бұрын
igziabher tilk new
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 жыл бұрын
Jesus is Lord!
@swswi8217
@swswi8217 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍውስ❤❤❤❤👏👏👏👏
@user-sj3zh1qu8x
@user-sj3zh1qu8x 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስወድልህ መዝሙሮችህ
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 3 жыл бұрын
sky tele ጌታ ረድቶህ/ሽ ያልተቀየጠውን ክርስቶስን ብቻ አምኖ ለመከተል ይብቃህ/ሽ
@natydad1131
@natydad1131 3 жыл бұрын
belbh ber yaley efrem sayhon eyesus new berun kifetina asgebaw eyesus yiwedhal wendime......lehweth ketero atst yemedan ken zare new.
@saranunu8718
@saranunu8718 9 ай бұрын
​@@israelcaleb8746amen 🙏 amen
@reyu_suhatube2984
@reyu_suhatube2984 3 жыл бұрын
ኤፊ የእምነቱ ተከታይ አደለሁም ግን ከድሮ እስካሁን መዝሙሮችህን ከልቤ አዳምጣቸዋለው ሁሌም ታስገርመኛለህ 😍😍😍😍
@alemgetahun3615
@alemgetahun3615 3 жыл бұрын
😍😍😍
@gelila747
@gelila747 Жыл бұрын
Brother come to Jesus
@seblekidane2114
@seblekidane2114 Жыл бұрын
WedeGeta nuna kezelalem fered ameletuu
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 7 ай бұрын
enem yaw negn mezmur ye protestant sadamt new wiste mitadesew ebarekbetalew
@kukukal3399
@kukukal3399 3 жыл бұрын
ተለውጧል ታርክ ስሜ ተቀይሯል ማንነቴ.... እሳይ አሜን ተባረኪልኝ የአባቴ ብሩክ ጌታ ኢየሱስ በማያልቀው በረኬት ይባርክህ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇❤😍
@edantagse7851
@edantagse7851 3 жыл бұрын
ኤፊ ጌታ ዘመንክን ይባርከው
@user-tx1of2pk8p
@user-tx1of2pk8p 3 жыл бұрын
አይ ደሙ( ፪ ) የማያጥበው የለም ማያነፃው ማይፈውሰው ተሽሯል(፫) የለማ በደሙ !! ኤፊ ቃላት አጠረኝ ብቻ ልበልሕ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አምላኬ በደሙ ይሸፍንሕ ክፉ አይንካሕ ተባረክ!! ❤️❤️ God bless you💓❤️
@ramimussie9251
@ramimussie9251 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abenezernewcreation4020
@abenezernewcreation4020 3 жыл бұрын
አይ ደሙ አንተን ከማጣ ሁሉን ልጣ አባቴ ይቅር ከንተ ውጪ ኑሮ። ኤፊ ዘመንህ ይባረክ!
@user-ts2sm3jr9l
@user-ts2sm3jr9l 3 жыл бұрын
የቆሸሸታሪክየሚቀይር የክርስቶስ ደምነው።ኤፍሬምን ተባርክልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎶🎶🎶🎶🎶🎤🎻🎻🎻🎹🎹🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎺ጌታይዞያፈርየለም ተሽርዋልአዎተሽርዋል አሜን ተሽርዋል
@emebetaddis1864
@emebetaddis1864 3 жыл бұрын
የእውነት መውጣት እስከማልችል ድረስ ነው ውስጤ የገባው ምድራዊ ከሆነ ነገር ጋር ያልተገናኘ የተከፈለልንን ዋጋና ፍቅር ብቻ እንድናስታውስ የሚያደርግ መዝሙር ዘመንህ ይባረክ
@healthfood6717
@healthfood6717 3 жыл бұрын
Ll
@saraabebe2984
@saraabebe2984 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen.Gata.sagan.yabizalk
@iloveyoujesus6876
@iloveyoujesus6876 3 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah tesherwall hatsiate thank you Jesus Christ. Efiye you are anointed GoytaYesus memelisu yibarka❤❤🇪🇷❤
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 3 жыл бұрын
የአባቴ ልጅ ተባረክ ፀጋ ይብዛል በእየሱስም ዘመን ይለምልም በአብ ሥም
@gdgsstxttkxu2860
@gdgsstxttkxu2860 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ ኑርልኝ ልክነህ🙏🙏😘😘😘
@mierafbizuye2590
@mierafbizuye2590 3 жыл бұрын
ተሽሯል❤ አይ ደሙ የማያጥበው የለም የማይፈውሰው❤ ጌታ ይባርክህ ኤፊ❤
@asteryohans4217
@asteryohans4217 11 ай бұрын
@ayugirma2583
@ayugirma2583 3 жыл бұрын
በኢየሱስስስስ ስም what a song is this?!!! የአባቴ ልጅ ህያው ጌታን እንዴት ነፍሴ ለይ እንደታተመ አልገባህም!!! ተሽሮአል ተሽሮአል የለማ ተሽሮአል በደሙ አይይይይይ ደሙ!!😍 I really can't stop listening 😭😭🙇‍♀🙇‍♀
@lailadxb1379
@lailadxb1379 2 жыл бұрын
Wowow
@user-hr1sq4zz5g
@user-hr1sq4zz5g 3 жыл бұрын
ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይባረክ የተባረክ አባቴ ጀግና ኑርልኝ ብዙ እንጠብቃለን ገና💝🎸😘
@alexso8788
@alexso8788 3 жыл бұрын
ኤፊዬ ታባረክልኝ ሁሌም በአንቴ ፀጋ እጋረማለው የተሰጣህን ፀጋ በአግበቡ ነው ምትጣቃማው በርታ እወዳሃለው በጌታ ፍቅር
@yonasasres3781
@yonasasres3781 3 жыл бұрын
"ተሽሯል" ኤፊ ዘመንህ ይለምልም የሚገርም መልክት ያለው መዝሙር ተባረክ
@mihretmihret2234
@mihretmihret2234 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንን ጌታ እግዚአብሔር ይበርክ ታበርክ ጸጋ ይጫማሪልክ ኤፊዬ
@user-kv6pb4xc4h
@user-kv6pb4xc4h 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ካንተ ውጪ ሌላ ህይወት እና አማራጭ እንደሌለ እይኔ አየችህ:🙌🙌🙌🙌God bless you brother efrem
@fritajesus5569
@fritajesus5569 3 жыл бұрын
ኤፍ ኧረ ስንቴ እንደምሰማው አልሰለችሽ አለኝ የተባረክ ነህ ... ይቅር ይቅር ከአንተ ወዲያ ኑሮ ሌላ አማራጭ የለኝም ገብቶኛል ዘንድሮ አንተን ይዞ ማን አፈረ ጌታን ይዞ ማን ከሰረ ኡፍፍፍፍ ተባርከሀል 🤗🥰
@kebrondawit2704
@kebrondawit2704 3 жыл бұрын
Yikir yikir kante wedya nuro Betam mirt mezmur new God bless you
@fatimaa1288
@fatimaa1288 3 жыл бұрын
በደሙ ያልተፊወስ ማን አለ ምርጥ መዝሙር ነው ምርጥ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉሌ
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 3 жыл бұрын
ሁልጊዜም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው! ኤፊ ተባርከሀል!🙏🙏
@redutesfaye7276
@redutesfaye7276 3 жыл бұрын
Amen Amen
@janwalkkhana5526
@janwalkkhana5526 3 жыл бұрын
Henok tabarakilgn mirx saw
@janwalkkhana5526
@janwalkkhana5526 3 жыл бұрын
Ye Zalalami Amilaki lazalalami yebarki Tawodaji Efyyyyyyyy nurilgn swodiki Anten yesaxani geta eyesus yebaraki ewodhalew hulumi ❤️🙏💯
@tigisbelay9579
@tigisbelay9579 3 жыл бұрын
ኤፌሬም ከድሮ ጀምሮም የትን መዝሙር በጣም እውደዋል አሜን ትቀይሮል ማንነቴ በደሙ ትሽሮውል በደሌ አሜን እይሱስ ከሜቀረ ሁሉ ይቅር
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
የኢየሱስ ደም ከ ሀጢያትን ሁሉ ያነፃል ጌታ ይባርክህ ወንድም ኤፊ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@faskabogale9286
@faskabogale9286 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን በደሙ ተሽሯል በደሙ ዘመን አገልግሎትክ የተባረከ ይሁን ኤፊ አንደኛ ነክ እወድአለው ወድሜ
@JossySileshiOfficial
@JossySileshiOfficial 3 жыл бұрын
ኤፉና blessing 🔥🔥🔥 አይ ደሙ አይ ደሙ የማያጥበው የለም ማያነፃው ማይፈውሰው ደሙ🔥🔥🔥🔥
@abrahamtamerat2768
@abrahamtamerat2768 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን በጌታ ኢየሱስ ስም ተባረክ፦እጥፍ ድርብ ቅባት ይጨምርልህ👉I love you so mach Ephreye
@bamlakteshome1758
@bamlakteshome1758 3 жыл бұрын
🙌👏🙌👏🙌👏💯💯💯🗣🗣🗣🗣🗣 Amen tesherwal be demu esaye elelellllllllllllllllllll
@eskindrasfawtebarekiselamt1227
@eskindrasfawtebarekiselamt1227 3 жыл бұрын
ጠፍተን የነበርን ሰዎችን እኛን ደሙ ህያዋን አደረገን ሀይ የ ኢየሱስ ስራው የቱን አውርተን የቱን እንተዋለን
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
ኤፍዬ ጌታ እየሡሥ ይባርክ ዘመንህ በአብ እጅ የለመለመ ይሁን ተሽራል ሀጥያቴ አሜን
@tigisttirkaso685
@tigisttirkaso685 3 жыл бұрын
እፊዬ ብሩክ ነህ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ዋውውውው ተባረክልን አሜን አሜን👐👐👐👏👏💞💞💞💞💞💞✅✅✅👌👌👌👌📖📖📖📖👍👍👍
@yegetanegn8393
@yegetanegn8393 3 жыл бұрын
አይ ድሙ አይ ድሙ ብርክ ብልልኝ ኤፉዬ ፅጋውን የበዘልክ ጌታ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@elisaalemu5453
@elisaalemu5453 3 жыл бұрын
ኤፊ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ
@mohamadaydeebi607
@mohamadaydeebi607 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen haleluya haleluya geta iysusi yibariki tabaraki
@rutdaniel1317
@rutdaniel1317 3 жыл бұрын
አሜን ሁሉ ተሽሮልናል ተባረክ ኤፊ ❤❤❤
@janwalkkhana5526
@janwalkkhana5526 3 жыл бұрын
K Lijenatem jamir mazimurchikin baxami new miewodew Esit end Eni Efyni miewod saw bichi liki👍 Eni gin lazi jagin libeni lisexew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AlimiraTech-np3tp
@AlimiraTech-np3tp 4 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ የጌታ ልጂ😢😢😢😢
@etenechmasay5327
@etenechmasay5327 3 жыл бұрын
Efriyyee ebifamii ebifamii guddaa waqayyoo sii ha ebbisuu ebbifaamii ❤❤❤💯💯💯💯
@tigesttig9348
@tigesttig9348 3 жыл бұрын
አይይ ደሙ አይ ደሙ ስንት አበሳየን አስወገደዉ የኔስ ለየት ይላል ኢየሱስ ክበርልኝ ኤፋ ዘርህ እልፍ ይሁን ተባረኩ ወዳጆች ሁላቹም
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 3 жыл бұрын
አሜን ! ተሽሯል ! አይ ደሙ ሁ ኤፋዬ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ለየት ባለ መልኩ ደስ በምል ቃና ውበት ባለው ሙዚቃ በአዲስ መልክ ና አቀራረብ ድንቅ ስጦታ ትንሳኤ ተቀብለክ ስለ ሰጠሄን እናመሰግንሃለን ! ሰማያት ይከፈቱብህ የምጨምር ክብር ቅባት ፀጋ መንፈስ ይለቀቅብህ ያየህ ይውደድህ ይቀበልክ ዘለዓለም ተባረክ ዘመንህ ይለምልም በብዙ ተባባባባባባባረክልን !!! እንወድሃለን !!!!!!!
@tsionmarkos8860
@tsionmarkos8860 3 жыл бұрын
Teshiruwali 2× amen amen amen amen tebarekiii efiii
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
Efiye hulem tasigrimegnaleh tsga tsga eye techemre yichemrilih wendime tebarki (tebarku kidusan betesb och 🎤🎧🎷🎸🎹Amen Amen Amen
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
ዋው ተሽሮናል በትክክል በእርሱ ደም ነው የታሻረን ተባረክ ኤፍሬም
@israeltojesus6881
@israeltojesus6881 3 жыл бұрын
Eph we love you so much be blessed
@annoelias7165
@annoelias7165 3 жыл бұрын
አንተን ከማጣ ሁሉን ልጣ Efi you are blessing to the nation we love you
@asfawchufamo3126
@asfawchufamo3126 3 жыл бұрын
Fantastic Singer EPHY May God bless You more!!
@holyland1269
@holyland1269 3 жыл бұрын
Efi hawey amlak ybarhka......xegu ybzhalka btaemi eye zfetwa mezamurka 🙆‍♀️😍
@rahadmin8809
@rahadmin8809 3 жыл бұрын
Stay away from Hate Speech, Division in politics....Just do what you were called to do, sing and save lives....መስመር ኣትሳቱ ጌታ ይርዳህ
@media5161
@media5161 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተሽሩዋል ተባረክ ኤፊ። ክብር ለእግዚኣብሄር።
@Bonagech
@Bonagech 3 жыл бұрын
I never stop listening ❤️❤️👏👏
@semaligneyob7145
@semaligneyob7145 3 жыл бұрын
አይ ደሙ በእውነት ያስገርማል ደሙ ከሃጥአት ያወጣን (ያጠበን) በደሙ ተሻረ በደሙ ታጠበ ኤፍዬ ምወድህ ጀግናው ጀግና ነበርክ አሁንም ቀጥል
@alemulera3511
@alemulera3511 3 жыл бұрын
ጌተ ይበርክህ ፀገዉንም ያብዘልህ ይጫምርልህ
@fatimaomar9610
@fatimaomar9610 3 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ኤፍምየ ዘመንክ የባረክ መዝሙርክ ተባርኬአለው እሺ ወንድሜ እየሱስ ጌታ ነው እኔ በቅርብ ነው ጌታን የተቀበልኩትወንድሜ
@helenqueen8520
@helenqueen8520 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ኤፍዬ በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችህ
@haymanotzewduofficial2984
@haymanotzewduofficial2984 3 жыл бұрын
Tesherwal Tesherwale Yelema Tesherwale BEDEMU(amazing song efa)
@amarechbenti5036
@amarechbenti5036 3 жыл бұрын
ኤፍዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እረ እኔ ብዙ ጊዜ ህልም እያየውልክ ነው ጌታ ባንተ ላይ ያስቀመጠውን ሊገልጠው ሳቱ ደርሶአል
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
Ephrem wodemachen seodeki eko fetari yetbikiki mert Ethiopiawi 💚💛❤🙏❤🙏
@emebetaddis1864
@emebetaddis1864 3 жыл бұрын
ምርጥ መዝሙር በደሙ ያልተሻረ ሀጢያት የለም በርታ ከዚህ የበለጠ ፈቃዱን በማወቅና በማድረግ ይባርክህ እንወድሃለን
@habtamukassa3503
@habtamukassa3503 3 жыл бұрын
ኤፉ የመያልቅ ምንጭ ጌታ ሰጥቶልሃል አጣጠን እንጣጠሌን።
@beritoberito4139
@beritoberito4139 3 жыл бұрын
God bless you Efremiy tabaki geta Eyasus yibarikik hiwotik hule yibaraki ❤❤👍💯💯💯😭
@user-jh6nz9vf9b
@user-jh6nz9vf9b 3 жыл бұрын
Ye abate jagni tebarekilng zemenki yibareki tebarikalwu firma huni 💔💔💔💔💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@daniandsunemofficial9493
@daniandsunemofficial9493 3 жыл бұрын
Ephiyeee Blessed 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 We love ❤️ so much We are happy to serve this awesome GOD with you ተሽሮል!!!!
@singersunemdanielofficial4050
@singersunemdanielofficial4050 3 жыл бұрын
Me too efiyeee🙌🏽🙌🏽🙌🏽🔥🔥
@dagneamare9741
@dagneamare9741 3 жыл бұрын
@@singersunemdanielofficial4050 emis
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 3 жыл бұрын
Ephremye Ephy, God bless you you're amazing!!! Love you!!
@natnaelalemu4796
@natnaelalemu4796 3 жыл бұрын
Berta ephi bezi gize mezmur yasfelgal kalenbet endneweta yelayun endnasb tebarek.melkam beal.
@tesfalegntadesse3737
@tesfalegntadesse3737 3 жыл бұрын
i can't stop listening this song ....God Bless you more bro!
@birtukangizawaytenfisu407
@birtukangizawaytenfisu407 3 жыл бұрын
ኤፊዬ እየዘመርክ ኑር የሰማይ አምላክ ይባርክህ
@mesertdea3513
@mesertdea3513 3 жыл бұрын
Efiye ድንቅ መዝሙረ ከፍ በልልኝ💓💓💓🙌🙌
@studio-pu7lv
@studio-pu7lv 3 жыл бұрын
ኤፊዬ አንተ ስዘምር ዉስጤ ነህ አቦ ፀጋ ያብዛልህ ብርክ በልልኝ
@elisabeth1856
@elisabeth1856 3 жыл бұрын
God bless u Efi blessed🙏💞💕💞 🇪🇷.
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
አሜን
@fatimaomar9610
@fatimaomar9610 3 жыл бұрын
ዘመንክይለምልም ወንድሜ እየሱስ ጌታ ነው ኤፍሬምየ
@fatimaomar9610
@fatimaomar9610 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያንተን መዝሙር እወደዋለውን ተባሪኬአለው ኤፍሬምየ ከዱባይ ነው
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 3 жыл бұрын
ኤፊዬ ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ 🙏🙏🙏
@fatimaa1288
@fatimaa1288 3 жыл бұрын
ምርጥ ወንድሜ ኤፍሬምየ ያንተ መዝሙር ብሰማው አልሰለችም ኤፍሬምየ ጌታ ፀጋ ያንተ ጋር ይሁን ዘመንክ ይለምልም እየሱስ ጌታ ነው
@bibi-vr5zf
@bibi-vr5zf 3 жыл бұрын
i am Eritrean God bless you teshrwal bedemu amen
@hanehane129
@hanehane129 3 жыл бұрын
Wooooo Amen amen amen Amen amen amen amen Amen amen amen amen Tabariki geta yibarik. Zimaree. Eferami. Tabariki. Amen amen 🎵❤️❤️❤️🎻🥇🎵❤️🎸Tabariki
@habibahishabiba9514
@habibahishabiba9514 3 жыл бұрын
Ammeeenn ameen bantte hizo man afere mani keseri uffiii ufii tebarekuuu 🙏🙏🙏🙏👍👍❤️❤️❤️❤️❤️😭😭
@oliyadhabtamuofficial9402
@oliyadhabtamuofficial9402 2 жыл бұрын
I appreciate all your songs God bless you songer Ephrem Alemu
@saratasfaye.shathane9410
@saratasfaye.shathane9410 3 жыл бұрын
ይ ዱሮ ምዝሙርቺንም በጣም ነው ምውዶ 💔🙏👏❤️❤️
@saratasfaye.shathane9410
@saratasfaye.shathane9410 3 жыл бұрын
❤️❤️
@helenbekele7613
@helenbekele7613 2 жыл бұрын
Ez
@masti7621
@masti7621 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተወግዷል ኃጥያቴ 😍😍😍ብሩክ ነህ እፊ
@Natnael6329
@Natnael6329 3 жыл бұрын
Ende lemdebegn amlekoyen kante gar jemrehalew ephiye🎹🥁🎤bante mezmur bezu tebarkehalew ante andegna nhe ante setzemer eko dukake erasu kelaye lay yinesal tebarkehal eko zem bele zemer eshi😍😍😘😘😘አንተን ከማጣ ሁሉን ልጣ.....🎹🥁🎻🎼🎸🎺🎻🎷🎤🎤
@bereketmatewos6886
@bereketmatewos6886 3 жыл бұрын
ደስ ይላል👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
@biniyamhark2340
@biniyamhark2340 3 жыл бұрын
ኢየሱስ በምለው ስም ውስጥ ለላ ሕይወት ስሙን በማመን የምገኝ ከምንም ጋር የማይያያዝ ሕይወት ደስታ እረፍት .....ወዘቴ.....ነገሮች አሉ እኔ ከማመኔ በፍት አይመስለኝ ነበር በእውነት የምገርም ከዚህ ለላ የለም እኛ ሁላችን ኢየሱስ ብርቅ ነው ,እንቁ ነው ..ወዘቴ በስሙ የመንን ብንለው አይወጣልንም።
@biniyamhark2340
@biniyamhark2340 3 жыл бұрын
efi ኢየሱስን መግለጥ አርሱን እርሱን መሽተት/መግለጥ በዘመንህ ኤፍዬ በጣም ነው የምወድህ ነገር ግን የምጠላው ሰው የለኝ ቴባርከሃል in Jesus Name.
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 3 жыл бұрын
hallelujah. amen. amen. yes, eyesus geta new. tebarek ephi. lemlm, ke kebr wede kbr mechemer yhunlh. iwedhalehu wendmie.
@meronhaile766
@meronhaile766 3 жыл бұрын
Wow I can't stop listening this song 🙌🙌u are so blessed 😍
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 3 жыл бұрын
ዋው! የሚገርም የመዝሙር ቪዲዮ..ግጥሙ ዜማው መልዕክቱ ግሩም ነው ኤፊ! ድንቅ ስራ! ተባረኩ
@fanielabraham7994
@fanielabraham7994 3 жыл бұрын
Gospel efi nice mezmur teberke man of God you are belssed one amen amen
@endalefekadu7492
@endalefekadu7492 3 жыл бұрын
በደሙ የተሻረለት እንዲህ ይዘምር የአባቴ ልጅ ተባረክ
@demesedemish2826
@demesedemish2826 3 жыл бұрын
ykir ykir kante wedeya nuro tebareklign epha
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም! ኤፎ !
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 3 жыл бұрын
አይ ደሙ የማያጥበው የለም የማያነፃው ደሙ ኧረ እየሱስ ግሩም እኮ ነህ
@adiskedirmochono8402
@adiskedirmochono8402 3 жыл бұрын
Thank you !!! God Bless you!! more and more we love you !! live for ever the house of Jesus christ
@natitube7897
@natitube7897 3 жыл бұрын
Geta zeemneken yebareke wendeme ye leb mesenanate nw yehonkew lene bemezemurek tebarek
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 3 жыл бұрын
በቃላት ራሱ ለመግለጽ የሚያቅት ድንቅ ዝማሬ ነው ኤፊዬ። ከኃጢአት ሁሉ ስለሚያነጻው ስለ ክብሩ የኢየሱስ ደም የዘመርከው ድንቅ ዝማሬ ነው። ሁሉም መዝሙሮችህ እኮ ሰማያዊ ናቸው። ምን እንድምል አላውቅም። የትውልድ በረከት ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ከአቤል ደም ይልቅ የሚጮኽ የሚናገር ደሙ እስከ ዛሬ ድረስ ሳይበርድ ትኩስ በመሆኑ እኔን አጽቶኛል ከሞተው ስራዬ አዲስ አድርጎኛል ነጽቶአል ህሊናዬ
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Efoda yene jegna besemam maselechegn song my God bless you your our gift from God we love you 💕❤️💕
@olyadutakele2141
@olyadutakele2141 3 жыл бұрын
Ephyee yetebarek awunim bebizu tebarek😍😍
@yilfashewayirganigusse7135
@yilfashewayirganigusse7135 3 жыл бұрын
ኤፌሬም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@saramarkos5596
@saramarkos5596 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ
@amarmhanna8428
@amarmhanna8428 3 жыл бұрын
God blessu Ef. blessed 🙏🙏💞💞💕 😭😭😭💞🙏😭
@tirsitjemaneh2317
@tirsitjemaneh2317 3 жыл бұрын
የማያነፃው የለም ኤፊ ተባረክ
@user-zf2sc8cc6i
@user-zf2sc8cc6i 3 жыл бұрын
ተባረክ የሚንወድህ ክብር ይሁንለት ለንጉስ
@shimelesfilate
@shimelesfilate 3 жыл бұрын
Ephiyee you’re so blessed
''ሀገሬን አስባት''  Ephrem Alemu
5:52
Ephrem Alemu official
Рет қаралды 912 М.
Ephrem Alemu Nefsa lemelemechi ነፍሴ ለመለመች New video
6:00
Ephrem Alemu official
Рет қаралды 2 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Ephrem Alemu ዝናዬ lyrics
7:09
Christian lyrics
Рет қаралды 26 М.
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 348 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 553 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 911 М.