ጥላሁን ገሠሠ - ሰበበኛ (ሙሉ አልበም) Tilahun Gessesse - Sebebegna (Full Album)

  Рет қаралды 214,588

bl3nf

bl3nf

Күн бұрын

00:00 ዉብ አበባ
6:00 ሰበበኛ
12:05 ሸሙናዬ
18:41 ወድጄሽ እኮ ነው
24:04 ሽሪር በይ
30:29 ምን ታረጊዋለሽ
38:14 የቅርብ ሩቅ ሆና
44:27 መውደዴን ልንገርሽ
48:37 ምን ይሻለኛል
54:32 ነይልኝ

Пікірлер: 58
@bl3nfk
@bl3nfk 6 жыл бұрын
00:00 ዉብ አበባ 6:00 ሰበበኛ 12:05 ሸሙናዬ 18:41 ወድጄሽ እኮ ነው 24:04 ሽሪር በይ 30:29 ምን ታረጊዋለሽ 38:14 የቅርብ ሩቅ ሆና 44:27 መውደዴን ልንገርሽ 48:37 ምን ይሻለኛል 54:32 ነይልኝ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 5 жыл бұрын
**እናመሰግናለን**
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ ውብ ናቸው ሁሌም ❤️👍🏾
@mesfintilaye4584
@mesfintilaye4584 3 жыл бұрын
@@user-yv4te8rf4l
@tolosaestifanos1974
@tolosaestifanos1974 3 жыл бұрын
ሒጰአ ሐጰመጲጰሐጠጰጲጰጲጢጨሐጰጰ ሐጰሐሐ።።ጱጰጨ፣ጠጰኘኚጨ፡ ።ጲጰ፣ጢጢጰጨጩጰ።፡።፡ጨሐጰ፡፡ሐጰሐሐጰጠጨ፡፣ጰ፣ጲጰከ፡፡፡መመሚመጰ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ጰጲጨ፡፡ጠ፡፣፡ጲጠጨሐመጰጲጨ፡፡ሐሠ
@msekremtsefaya1040
@msekremtsefaya1040 2 жыл бұрын
ውድ እና ውብ ዘፈኖች ናቸው ሀሉም
@desalegntedla-nx9hy
@desalegntedla-nx9hy Жыл бұрын
መቼም የማይጠገቡ ዘፈኖቹ ሁሌም እንደ ምግብ ይርቡኛል ተርቤም ሰምቼም አልጠግባቸውም !!! ጥሌ ነፍስህ በሠላም ትረፍልኝ !!!
@tesfayeberhanu1660
@tesfayeberhanu1660 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ።።። ሁሌም የማይሰለቹ ።።
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
ሁሉም ውብ ድንቅ ዜማዎች ናቸው (መውደዴን ልንገርሽ )+(ወድጄሽ እኮ ነው ) +(ነይልኝ )+(ሽሪር በይ)= በፍቅር ውድድ ከማረጋቸው መካክል ናቸው ❤️👍🏾 ጋሽ ጥላሁን ድምፅ ዜማው ሁሌም ፍቅር ናቸው ነብስ በገነት ❤️😍😘🙏🏾👍🏽
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 3 жыл бұрын
ሁሌም ኢትዮጵያ አገራችን አስካለች አንተም አለህ
@solomonb9458
@solomonb9458 2 жыл бұрын
This is very powerful. I find myself deeply immersed in nostalgia and love of motherland Ethiopia every time I listen to this beautiful album💚💛❤️
@TewodrosLegesse-nv8bc
@TewodrosLegesse-nv8bc 8 ай бұрын
ጥላሁን ምርጥ ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን አገርወዳድነቱን ሳስብ ትልቅ የሀገር ተምሳሌት እንዳጣን ይሰማኛል
@shemelesayele-tv1rh
@shemelesayele-tv1rh 5 ай бұрын
(እንዲያው ሊያቀብጠኝ አንቺን አይቼ) መቼም መቼም ሁሌም አዲስ ትዝታ ነው፡፡
@mengistuakkema1168
@mengistuakkema1168 2 ай бұрын
Weyne Weyne wryne gude hule yemayitegeb nebsina sigan yemiyatwyayik zefenochu new tiliye Yene mar uffff uffff uffff weynee
@serkserk8422
@serkserk8422 11 ай бұрын
ይሔን የሚያክል የሐገር ኩራት አንድም መታሰቢያ ሳያረጉ ዘር መርጦ ለዘፈነ አዋርድ ቅብርጥሶ ይላሉ ምድረ አሽቃባጭ
@asrate670
@asrate670 4 жыл бұрын
This is one of my favorite Tilahun’s albums and I have nostalgia on this entire album. Thank you for preserving it and uploading it! Love it!! I appreciate the effort!
@ahmedidris4070
@ahmedidris4070 3 жыл бұрын
Wah, what a high school memories I do have with these songs, Tilahun the all time king of Ethiopian music and memories ❤️👏💯👏🍒🥂🥞🎂
@mulugetayimer5291
@mulugetayimer5291 8 ай бұрын
ያደግሁበት እና ያሳደገኝ ዘፈን ስለሆነ ለኔ ከዘፈንም በላይ እንደ ጸሎት ሳላዉቀዉ በቀን ኣንዱን ሳላንጎጉር ኣልዉልም ጥላሁን ነፍስህን ይማርልን
@user-xk8wm1gh9l
@user-xk8wm1gh9l 8 ай бұрын
thleya betam excellentttttt
@Nadhiifg-mb5ze
@Nadhiifg-mb5ze 4 ай бұрын
ግሉኮስ❤
@bmin56
@bmin56 4 ай бұрын
አቤት ጥራት ! እናመሠግናለን ።
@mesfingizaw5785
@mesfingizaw5785 Ай бұрын
Saved
@abatekebede5175
@abatekebede5175 3 жыл бұрын
ከዘፈኖቹ ውብነት ባሻገር ጥሌን በግል ማንነቱን ስለማውቅ ትልቅ ትዝ ታዬ ነውና ዘፈኖችን እንዲህ በቀላሉ ማግኘቴ የሚፈጥርብኝ ትዝታና ደስታ ወደር የለውም። ዘወትር ማታ ማታ ወደ እንቅልፍ የምሄደው በነዚህ ሙዚቃዎች ነው። አቅራቢውን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ። ምንም የማንም ሊተካው አይችልም ። ጥሩዎች ብዙ ባለሙያዎች ተፈጥረዋል። ጥሌንም አስመስለው የሚጫወቱ ተፈጥረዋል። ጥላሁን ገሠሠን ግን ሊተኩ አይችሉም።።
@luciaporta9729
@luciaporta9729 6 ай бұрын
❤❤❤
@desalegngebire2297
@desalegngebire2297 Жыл бұрын
I Appreciate The Effort
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 4 жыл бұрын
I like this kind FULL BAND no computerize. Endewerede seyamir.
@ahmedidris4070
@ahmedidris4070 3 жыл бұрын
Tilahun Gessesse and the Police Orchestra and Ethiopian Ground Forces music club lived together for life, and have laid the foundation for modern Ethiopian music.
@yemanetesfu8856
@yemanetesfu8856 7 ай бұрын
The best music ever
@senushikore7663
@senushikore7663 Жыл бұрын
Teleye nefesehe beatsede genete yanurelen ye Ethiopia kuratachen nehe! Mote ayekerem seme ayekeberem 🙏😭 Benante bene Abatochachen gezye nebere “the truth Ethiopiawinte” betenore menetezefenelate nebere 👉🇪🇹💔 😍😍💚💛❤️
@alimohammed2738
@alimohammed2738 2 жыл бұрын
የ17 ዓመት ዕድሜዬ ላይ ነው የመለሰኝ።
@AddisChannel
@AddisChannel 9 ай бұрын
yemigerm album new !
@mesfentetzera4372
@mesfentetzera4372 Жыл бұрын
ጥሌ መቼም አልረሳህም .ነፍስ ይማር .መስፍን ተዘራ(ጃ)
@tigestdegu4227
@tigestdegu4227 Жыл бұрын
ጥልሸ እንወዳለን ነፈስ ይማር
@dawdsolomon4971
@dawdsolomon4971 8 ай бұрын
የዘመንን እርቀት፣ የጊዜን እርዝማኔ እንዳሸነፍህ አለህ።
@kassahuntaye9615
@kassahuntaye9615 8 ай бұрын
Weyi zemen
@amsalumulu2995
@amsalumulu2995 Жыл бұрын
I remember him when he visited Zegie ura kidanmhret
@aduadu9102
@aduadu9102 Жыл бұрын
ትዝታ😪😪😪😪😪
@amiro135
@amiro135 6 ай бұрын
የቅርብ ሩቅ ሆና 😢
@FelekeKebede-vj7dw
@FelekeKebede-vj7dw 4 ай бұрын
Besties
@zerfuzewde9771
@zerfuzewde9771 4 жыл бұрын
azignan koyet yalu zefegnochi budign
@sabaefrem3998
@sabaefrem3998 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@zinasheamare545
@zinasheamare545 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zinasheamare545
@zinasheamare545 7 ай бұрын
❤❤❤
@WendsenAbayneh-ir4tk
@WendsenAbayneh-ir4tk Жыл бұрын
Tile yezelalem
@jatko2009
@jatko2009 3 жыл бұрын
TIME:( RIP!
@sahrahassan825
@sahrahassan825 Ай бұрын
no bade singe imese you pese in raste ilve you ❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅
@Bale-Suk
@Bale-Suk Жыл бұрын
በጣም የምወደው አልበም ነው ። ንግግር ግን ለሁለተኛ ግዜ የታተመው የበለጠ ነበር የወደድኩት ምክንያቱም ተጨማሪ ግጥም ስለገባበት መውደዴን ልነግርሽ በሚለው ዘፈኑ ላይ ፀጉርሽ ባይበጠር አይንሽ ባይኳልም መውደዴ አይቀንስም ልጠላሽ አልችልም እያለ የሚቀጥል ግጥም አለበት የት ይገኛል ግን እሱ
@user-or6bv7hm2f
@user-or6bv7hm2f 9 ай бұрын
በዚህ ካሴት (አልበም ) ት/ቤቴ ፋሲለደስ ፣ጓደኞቸ ገነት ጠላ ቤት፣ መምህራን እነ መ/ር ሽባባው ፣ዳኘው ፣ በፍቃዱ ዳይሬክተራችን አባ ነብሶ ኧረ ስንቱን ጎንደር ፋሲለደስ ሁልጌዜም ትዝታሽ በውስጤ ይኖራል
@akemanethio972
@akemanethio972 4 жыл бұрын
Yekirib ruki huna
@afrofither6102
@afrofither6102 Жыл бұрын
266😮77😊😮q 😊😊 0:00 0:00 y 0:00 ,😊 0:00 u😢😅dses3ses5se4ase😮a😮l😊
@aydiayidi1048
@aydiayidi1048 Жыл бұрын
Telsh kumnegerh teru lezah yenafkal nebsh begnt yenurh wendma
@fissehawondemu5764
@fissehawondemu5764 4 жыл бұрын
ኧረ ሃያል የማነሽ (ሼሙናዬ) የቀድሞ ጦር የሻለቃ በቀለ ተፈራ(የህብረተሰባዊት ኢትዮጵያ የጀግነት ሜዳል ተሸላሚ) ማስታወሻ... ብዙ ትዝታ ውስጥ ይከተኛል
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Жыл бұрын
When was this album released in Ethiopian calendar? 1976?
@user-wy9uk2pi5c
@user-wy9uk2pi5c 11 ай бұрын
News yemar
@mekonengwahid3127
@mekonengwahid3127 Жыл бұрын
Ay tel men lebel?????
@afandiimuttaqii2894
@afandiimuttaqii2894 Жыл бұрын
This is Orchestra, not band.
@YenealemGebregeorgies
@YenealemGebregeorgies 9 ай бұрын
ጥላሁን ገሠሠ ሙሉ አልበም/Tilahun Gesese mulu album
49:51
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
#EthiopiainMusic ጥላሁን ገሰሰ | Tilahun Gessese | Music
22:41
Tsinat Channel
Рет қаралды 189 М.
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 959 М.
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 1,9 МЛН
Tilahun Gessesse - Habte Terfo Bezto
19:28
Edime Mestewate
Рет қаралды 309 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,8 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 62 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 64 МЛН