/ሹክ ልበላችሁ/ በአንጋፋዋ አርቲስት ወለላ አሰፋ “ሰዓት ሞልቷል”//በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 90,600

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 70
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት አርቲሰት እድሜ ጤና ይሰጣት እናቴን ትመሰለኞለች በጣም ጥሩ ብሮግረም ልክ ነሸ አሜታ ይቅር ልክ አልሸ እውነት ተናገርሸ አሜታ መጥፎ ነው እውነት ምክር ሰጠሸ በርቺ ebs ሳላመሰግን አላልፍም ሁሌም ብሮግራማችሁ አንደኛ ነው በርቱ
@sshalom395
@sshalom395 2 жыл бұрын
እናትዬ ወለላዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እቁዋችን ነሽ።
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወለላዬ አንጋፋዋ አርቲስት ውበትሽ ስነምግባርሽ ምንም የማይለወጥ ቆንጆ🌺♥️ቁምነገር አዋቂ አስተማሪ ነሽ:: ምን ልበልሽ? ውብ እናት ነሽ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ወለላዬ🙏🏾🌺♥️
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ብየዋለሁ ከዛሬ ጀምሮ ጊዜየን በአግባቡ ልጠቀም ቃል ገባሁ ለራሴ ለካ የማነጫንጨኝ ጊዜየን ዝበይ በማይረባ ነገር እያባከኩት ነበር
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
አርቲስት ወለላ ትቀጥል ❤🌹🌹🌹🌹🌹 ያምራል አሚን🤲
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
ይሄለሁላችንም ነው እናመሰግናለን እናትዬ 🥰🥰🥰
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፐሮግራም አስተማሪ በርቱ
@AaAa-lr9dv
@AaAa-lr9dv 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ልብ ይስጠን 🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልሽ ወለላዬ
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b 2 жыл бұрын
ወለላዬ እንዴት እንደምወድሽ💐💐💐 እድሜና ጤና ይስጥሽ
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
እረ ወላህ ትልቅ መልዕክት እና ጀግና ብርቱ የሚያደርግ አስተሚሪ ድራማ ነው 🙏💗
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚድርግ ግፍ time is nothing what a joke shame shame how we perspore us a country? It sad to see this
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
እሄ ዋነኛውና ትልቁ ችግራችን ነው👍👍👍👍
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-su3hn1us6w
@user-su3hn1us6w 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏
@coldcut8321
@coldcut8321 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፐረግራም እነመሰግናለን።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ስራ እኮ አይሰራም በትክክል ቢሰራ ኖሮ አገራችን ታድግ ነበር:: አርቲስት ወለላ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️👍🏽
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ እርዕስ እናመሠግናለን እትዬ ወለላ አለምብርሀኑ
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
እናታችን እድሜሽን እግዚአብሔር ያርዝምልን በጣም እኖድሻለን እማይዬ
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 жыл бұрын
እንዲህ ልክ ልካችንን ንገሪን እምየ ወለላ እወድሻለሁ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ለዚህ አይደል አገራችን በአልምጥና ተሳዳቢ ሰዎቿ እድገቷ አዝጋሚ የሆነው...
@alexawoke7294
@alexawoke7294 2 жыл бұрын
EBS , ArtsTV and Balageru TV respect and love , you 3 are real people TV who teach ,help and enjoy our people.
@nasriya3267
@nasriya3267 2 жыл бұрын
ምርጥ አገለላፅ ሹክ ልበለቹ ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን
@tsegazeab19
@tsegazeab19 2 жыл бұрын
Eluye Good job Berchilgen ❤🙏
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹሁን የምትወዱ በሙሉ ጋብዣቹሃለሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ሸጎችየ ሸጋ ሰንበት ይሁንልን አሜን 🙏
@samerazayna3717
@samerazayna3717 2 жыл бұрын
ወለልዬ ስወዳት❤
@zulikamohamed4482
@zulikamohamed4482 Жыл бұрын
May Allah protect us and Ethiopia 🇪🇹
@foziloue8518
@foziloue8518 2 жыл бұрын
አሚንንንንን አላህ ይጠብቃት አገራቸን
@amenteshome8113
@amenteshome8113 2 жыл бұрын
አሜን በጣም ደስ ይላል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እያንዳንዳችን ሁላችንም ጋ ያለ ጉዳይ ሹክ ልበላችሁ ወለላዬ በሰከነ አንደበት ልክ ልካችንን ራሴንም ታዘብኩት ፀሃፊዋ ምልከታዋ ይደንቃል አለም ብርሃን
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
አርቲሥት ወለላ አሰፍ ስወድሽ እውነት ነው ስኬትን እድገትን ለውጥን ፈልግ ን የያዝነው ስራ ላይ በደንብ ካልሰራንበት ውጤት ዜሮ ግዜ ግዜ ነው አንዳንድ ሰው ግዜ ወርቅ ነው የሚባለው ውሸት ግዜ ወርቅ ይገዛል ወርቅ ግን ግዜን አይገዛም ።
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በየቢሮው ህዝቡን የምታንገላቱ ሰዎች? ደሞዝ ብቻ መቁጠር ሳይሆን? የሰውንም ክብር? ይስራ ሰዓታችሁንም ለማክበር ሞክሩ? መንግስትም ? ቁጥጥር ቢያደርግ? መልካም ነው:: በስራ አይቀልዱ? ስራችሁን ካልወደዳችሁት? ስራ ያጣ ስንት ተምሮ የተቀመጠ አለ በየቤቱ? ስላለ? ቦታውን ለቀቅ አድርጉላቸው::
@selamleethiopia5957
@selamleethiopia5957 2 жыл бұрын
Betam aznagnena astemary new bertu
@molomolo5250
@molomolo5250 2 жыл бұрын
መልካምእለተሰበትውድቤተሰቦቸ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
Amen
@blenberhan3785
@blenberhan3785 2 жыл бұрын
Betem astemari new wow
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Жыл бұрын
መልካም. እናት
@user-rx6kv6kc4u
@user-rx6kv6kc4u 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@toybaali4416
@toybaali4416 2 жыл бұрын
ለህሌናችሁስትሉ፣በሳኡድለሚሰቃዬ፣ድምፂሁኑ፣ፍትህህህህህህህህህህህ፣ለወገንበራብአለቁ።
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለውጥ ለውጥ እንላለን ስራ ላይ ደሞ እንቀልዳለን።
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ትክክል ወለላ 🙏🏼🙏🏼
@user-uz1bk3tv1t
@user-uz1bk3tv1t 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 жыл бұрын
አሚን❤❤❤❤
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" የማይመለከትህን ከማድረግ ተቆጠብ "
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏👏
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
👏👍
@ZahraA-fo3ek
@ZahraA-fo3ek 2 жыл бұрын
ሥወድሺ
@user-kb9tm6ek9v
@user-kb9tm6ek9v 2 жыл бұрын
የልሰራን በትንም ያልደከምነበትን ገብ መቀበል ወር ሰደርሰ የልደከሙበትን ደመወዝ መዉሰድ ሀራም ነዉ ሰዉ አየን አላየን ብለን ያሳየናልሆን ፈጣሪን ፈረተን ሰራ ችንን በአግባቡ እንሰራ
@etalemhailu2433
@etalemhailu2433 2 жыл бұрын
betam yemwedet arts edeme ena tena yestesh
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን
@madinaseid7937
@madinaseid7937 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእስረኞቹ በሳውዲአረብያ
@mamehayu-zy7gf
@mamehayu-zy7gf 2 жыл бұрын
ድምሩኝ እሲ ሀባይብ አይሰከፈልም ቅንነት ለራሰ ነው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
Ok
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 жыл бұрын
ትክክል ስራ ጠፋ ማማራር ስራ ስገኝ ማላገጥ አይ የእኛ ነገር
@meharikidanemariam9524
@meharikidanemariam9524 2 жыл бұрын
The Drama looks like “Corrective Action” which correct in a right direction the house wives stopped talking behind people…,and the office woman mind…. Please make it a weekly series drama that make correct the difference in a good vision…in the society.
@nurakedir6918
@nurakedir6918 2 жыл бұрын
iwinati
@haribaretadae2744
@haribaretadae2744 2 жыл бұрын
Betam Asetemari new Beretu👍
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ውይ ሀሜት? አሁን በዚህ ወቅት? ስለሰው ህይወት ገብቶ መዘባረቅ? ነውርም ነው ሀጥያትም ነው::
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
የነ ጎብላላላላ የሴት ወየዘሮዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💓💓💓
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
እኔ ሹክ ልበላቹ😍እንደማመር💚💛❤
@user-tr2yn3bb2u
@user-tr2yn3bb2u 2 жыл бұрын
💕💕💕
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
@@user-tr2yn3bb2u ደምር ውዴ😍
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
ነይ እኔጋ እንደማመር እህቴ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
ቡና መጠጫ ሲኒ እንጂ ስለሠው ማውራት አለመሆኑን ትልቅ ትምህርት ነው! በተለይ ለሴቶች ነው ይሄ በማያገባን አንግባ ስለራሳችን እንኑር እኔ ዛሬ ጀመርኩ እናንተስ?
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
ውይ ውርደት🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Mirti drma pishi andegna
@kediryesuf1343
@kediryesuf1343 2 жыл бұрын
የታለች አዘጋጅዋ
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Haha konjiwa setiyu drma mesirat sichil demo sitamir
@znawtesema6124
@znawtesema6124 2 жыл бұрын
አይ ወለላ ለውጥ ቂቂቂ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
እንዲህማ ብቸኛ ሆንሽ
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 27 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 106 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 37 МЛН
ታኩር ምን ሆና ነው
9:03
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 1,7 М.
📌#ሰበር ዜና ሰኞ ምሽት ሐምሌ//8//2016
@Ferdose GOndarawa ፌርዶስ ጎንደሬዋ
Рет қаралды 126
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 26 МЛН
Эта ведьма поедает детишек #фильм #кино
0:53
МеткийДик
Рет қаралды 2,7 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН