"እንደ እከሌ" ምን ይሁን? ሹክ ልበላችሁ ከአርቲስት ወለላ አሰፋ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 97,280

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 86
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Жыл бұрын
አሚን
@dubaidubai-cn4qu
@dubaidubai-cn4qu Жыл бұрын
Amen
@asmi5858
@asmi5858 Жыл бұрын
Amennmnnnnnnnnnnnn
@melkiederies5770
@melkiederies5770 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እራሴን ታዘብኩት ሀገሬን ክጀ እንደ ወጣሁ ቀረሁ አይ ሰው!
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
እውነት እራሳችንን ከሌላ ጋር ሳይሆን ከራሳችን ጋር እናወዳድር በሀገርም በዉጭም ያላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቃ አይለያችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን 🙏🙏🙏
@yimajmahammed7745
@yimajmahammed7745 Жыл бұрын
ሁሌም አስተማሪ የሆነ ሀሳብ ነው የምታቀርበው በጣም ደሰ ይላል በዚህ ቀጥይ በት 👍👍👍
@Betesfa
@Betesfa Жыл бұрын
ደስ የሚል መልዕክት ሳምንት ያቀረባችሁትም የዛሬውም በጣም ጥሩ ነበር ለሚያስተውል ሰው አስተማሪ ነው
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
እራስን መስሎ ሆኖ መገኘት ከምንም በላይ ያኮራል አንዳንድ ሰዎ እራሳቸውን ሳይሆን ሰው ለመምሰል እየሞከሩ ከማይወጡበት አዘቅት ውስጥ ገብተው ይዘፈቃሉ እኔ የምኖረው አረብ አገር ነው ከመጣሁ ብዙ ግዜ ሆነኝ ከኔጋር የመጡ ጓደኞቼ እንዴት ሆነው አግኝተው እዚህ ሀብት ላይ እንደደረሱ ሚስጥሩ ባላውቅም ሁሌ እኔን ባገኙ ቁጥር አንቺ እሄን ያክል ግዜ ተቀምጠሽ ምንም ነገር የለሽም እያሉ ሹፈት የሚመስል ቀልድ ብጤ ቃል ይጥሉብኛል ለግዜው ፊታቸው እንዳልከፋው ሆኜ ስቄ አሳልፋለሁ ከረፍት ተመልሼ ወደ አሰሪዎቼ ቤት ስገባ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ አንድ ቀን ለራሴ ውሳኔ ወሰንኩኝ እረፍት ሳልወጣ ክትት ብዬ ስራዬን መስራት እሄው ይመስገን ባለመውጣቴ የቀረብኝ ነገር የለም እንደውም በየሳምንት ከማልቀስ አልፌ ደስታዬ ተመልሶ በስራዬ ደስተኛ ሆኜ እኖራለሁ የነገውን ባላውቀውም
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ማን እንደ ራስ እራስን እንደመሆን ምን ድንቅ ነገር አለ
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት አዘል ነዉ
@phonetastic8109
@phonetastic8109 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው😘🇪🇹🇪🇷
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ወለላዬ አስተማሪ ድራማ
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 Жыл бұрын
እናመሰግናችሗለን ኢቢኤሶች ደስ የሚል መልዕክት ነው ባለፈው ሳምንትም የዛሬውም ለሚያስተውል ጥሩ ትምህርት ነው
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 Жыл бұрын
እውነት እና ብዙ ሰውጋ ያለ እውነት ነው መቀናናት እግር የሌለው አለና ጫማ የለኝም አትበል የለበስኩት አላማረብኝም አትበል ልብስ የሌለው አለና እራሳችንን እንሁን ፈጣሪን ባለን እናመስግን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏
@amanwoshe2309
@amanwoshe2309 Жыл бұрын
Baruumsa jabaadha yoonin itti fayyadamne. Thank you
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ሁሌም የምታቀርቢያቸው ነገር አጠር ያለና አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Жыл бұрын
እዉነትአልሽ ወለላዬ ሰዉድሽ💓💚💚💛💛
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልሽ ንፅፅር የደስታ ሌባ ነው.... እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
ትክክል እራሳችንን እንምሰል
@bellabella4670
@bellabella4670 Жыл бұрын
Wawo Amzeig Day Tebarkilgen
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
ወ/ሮወለላ፡ስወዳቸው፡እድሜናጤናይስጥልን፡ሀገራችንም፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅልን
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
በትክክል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ወለልዬ ፍቅርር አሪፍ ትውልድን የሚያንፅ ፕሮግራም ነው
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Жыл бұрын
እውነት ነው እራስን መሆን ከምንም በላይ ነው
@Mradt2023
@Mradt2023 Жыл бұрын
መልካም ምክር እና ትምህርት ነው
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መልዕክት ነዉ 👏
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p Жыл бұрын
ትክክል ❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@sarauae2998
@sarauae2998 Жыл бұрын
ማሚየ ወለላ አሰፋ ነፍ አመት ኑሪልን
@tesfayedesta2966
@tesfayedesta2966 Жыл бұрын
የወለላ እና የሩት እናት እና ልጅ መሆን ግን የእውነት ነው የሚመስለኝ እኮ 🥰🥰
@merhawitarefayne7035
@merhawitarefayne7035 Жыл бұрын
በትክክል ጥሩ ትምህርት ነው
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ይህን ያያችሁ ሁሉ አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ የሰውን ሰላም አትንጠቁ
@haleemahaleema9122
@haleemahaleema9122 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ
@amennaol4674
@amennaol4674 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ያስተምራል እናመሰግናለን 🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
ድንቅ ምክር !!😇😇
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አሜን እናንተንም አምላክ ይጠብቃቹሁ
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
በጣም 🙏🙏🙏💖💖💖💖❤❤
@user-bm6bl8gk5z
@user-bm6bl8gk5z Жыл бұрын
እውነት ነው ዘንድሮ ካለጨበጨብክ ወይም አለቃላቂ ካልሆን ወይም ባለጊዜ ካልሆንክ ምንም ብትለፋ ብትደክም አይገኝም ሀብት ወይ ደሞ ለሴት ቆንጆ ወይም ቆንጆ ቂጥ ካለ ይገኛል ጭማሪም ሀብትም ለምን ይዋሻል ።በለፋነውማ ቢሆን የሚለፋው ሌላ የሚያገኝው ሌላ ለምን ይዋሻል
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 Жыл бұрын
ወርቅ ዬሆሽህ ኢነት ራጂም ኢዲሜ ከጤናገር ይስጥልሽ ኢነት ለዘለለም ትኑር
@rekikteso2075
@rekikteso2075 Жыл бұрын
ትክክል
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl Жыл бұрын
አርቲስ ወለላ ጥሩ ትምህርት እያስተላለፈች ነው
@yaasminmaxamuud4314
@yaasminmaxamuud4314 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤wow👌👌👌
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN
@shewangzawmekonnen8143
@shewangzawmekonnen8143 Жыл бұрын
የብዙ ሰው ስሜት ነው አለም እይታሽ በጣም ቆንጆ ነው
@amerkanaan3367
@amerkanaan3367 Жыл бұрын
እውነት ነው
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Agarachini Ethiopia IGIZIABIHERINI selam Adirigani
@hiwihiwot9054
@hiwihiwot9054 Жыл бұрын
I get myself
@hha8960
@hha8960 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Жыл бұрын
በትክክክል
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 ай бұрын
እራሣችንን ከማንምጋ አናዋድድር በራሣችን ኮንፊደክሥ እንኑር
@user-hi5uf5qq3i
@user-hi5uf5qq3i 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@qonjo6613
@qonjo6613 Жыл бұрын
አለም ብርሀኑ ማን ናት እስካያት ቸኳልኩ 💙
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
እርቃን እየሄዱ ባለ መኪና ነኝ ሼም ነው የጎዳና ተዳዳሪዎች እኮ ከዘመኑ ሴቶች በአለባበስ ይበልጧቸዋል መች ይሆን ግን እንደ ኢትዮጲያዊት ሴት ልብስ ለብሰው የሚታዩት ፕሮግራም አቅራቢዎች በአጭር ልብስ መወጣጠር ይደብራል
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
የበፊቶ የት ሂድነዉ ደስ ትልነበር ለምን ተቀየረይ
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🥰❤🥰❤🥰🥰🥰🥰
@user-wk7un4gj2m
@user-wk7un4gj2m Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ❤❤❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️😘😘😘🙏🙏
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Жыл бұрын
ጀግና እናት
@aeyenalemdesalegn2017
@aeyenalemdesalegn2017 Жыл бұрын
Ewunet enete walela
@user-wt5ip4ny9k
@user-wt5ip4ny9k Жыл бұрын
😍😍😍😍👍👍👍👍👌
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ሰብሰረክራይብ አድርጌአለሁና ...ደሞዝ ብር ላኩልኝ
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
😂😂😂😂😃
@dandan684
@dandan684 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ትክክልነው።ያሉትገናለገናጓደኛዬእንዴትበለጠችኝብሎከመናደድ።እራስንአሳምኖጠንክሮመስራትነው።እኔጠንካራከሆንኩነገያሰብኩትንአገኛለሁ።ዋናውየራስጥንካሬንያስፈልጋል
@merishomilli5442
@merishomilli5442 Жыл бұрын
የልቤን ነው 🥰👌
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Godaynawu yedarasabati Bota lamadirasi xanikiro yisarali iniji macanaqi yelabati.
@negussiedebelaareda3376
@negussiedebelaareda3376 Жыл бұрын
እዝናኝና ትምህርት ሰጪ እስቲ ሁላችንም አራሳችንን እንጠይቅ ?
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ያለ አቅምህ መፍጨርጨር ዋጋ የለውም "
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Sawu ba maxanunawu minorawu
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Yeflagotachnm yalebn chgr . yenegeroch alememechachetna , andand neger enqfatoch benezih mknyat lisaku alchalum programachu astemari neaw!!!!
@nesriamude4186
@nesriamude4186 Жыл бұрын
ለምን አሰጠረቹት
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
ትክክል
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 75 МЛН
ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር
28:13
EBC Entertainment
Рет қаралды 19 М.
ታኩር ምን ሆና ነው
9:03
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 1,7 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 234 М.
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,5 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 35 МЛН
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 63 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН