"ጠንካራ እና የታፈረች ሀገር ለመፍጠር በዕውቀት የበለጸገ ዜጋ ያስፈልጋል" አቶ ይርጋ ሲሳይ

  Рет қаралды 132

Amhara Education Bureau

Amhara Education Bureau

7 ай бұрын

"ጠንካራ እና የታፈረች ሀገር ለመፍጠር በዕውቀት የበለጸገ ዜጋ ያስፈልጋል" አቶ ይርጋ ሲሳይ
=================
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ያስፈተኗቸውን ሁሉንም ተማሪዎች ላሳለፉ ትምህርት ቤቶች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል።
አቶ ይርጋ የዛሬ ተሸላሚ ተማሪዎች ችግር ሳያሸንፋቸው፣ ይልቁንም የተፈጠረውን ችግር በበላይነት አሸንፈው ለውጤት የበቁ መኾናቸውን አመላክተዋል። ለአማራ ክልል ብሎም ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት በርካታ ብርቱ ልጆች እንደሚያስፈልጓትም አንስተዋል።
ተሸላሚ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውም ይህንኑ ውጤት በመድገም ሕዝብን እና ሀገርን የሚጠቅም ዕውቀት እና ክህሎት ይዘው እንዲወጡ አቶ ይርጋ አሳስበዋል። የእንኳን ደሥ ያላችሁ መልእክትም ለተማሪዎች አድርሰዋል።
በክልሉ የሚገኙ ተማሪዎች የበለጠ ተወዳዳሪ እንዲኾኑ እና ሀገርን በወጉ እንዲረከቡ ትምህርት ቤቶች በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባም አስገንዝበዋል። የክልሉ ሰላም ሙሉ በሙሉ ተረጋግጦ በሁሉም አካባቢ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው እንዲያስተምሩ የክልሉ መንግሥት ከሕዝቡ ጋር በመኾን እየሠራ ነው ሲሉም ገልጸዋል።
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን www.anrseb.gov.et/
2. በዩቱብ ቻናላችን
/ @amharaeducationbureau5023
3. በፌስ ቡክ ገጻችን
/ amhara-education-bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን

Пікірлер
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН