ልዩ አነጋጋሪ ቃለመጠይቅ | ብፁዕ አቡነ አብርሃም ዝምታቸውን ሰበሩ

  Рет қаралды 434,960

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Жыл бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ልዩ አነጋጋሪ ቃለመጠይቅ | ብፁዕ አቡነ አብርሃም ዝምታቸውን ሰበሩ
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 1 200
@temesgenabate
@temesgenabate Жыл бұрын
እርሶን የመሰለ አባት በዚህ ጨለማ ሰዐት ስለሰጠን እግዚአብሔሄር ይመስገን!
@bereketbekele5216
@bereketbekele5216 Жыл бұрын
..... "እግዚአብሔር " ተብሎ ይስተካከል ‼
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክል ፣ስለሁሉም ፣ነገር ፣እግዚአብሔር ፣ይመስገን ፣አባታችን ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅልን ፣አሜን 💒💒🤲🤲🙏🙏
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
እውነት ነው። እግዚአብሔር ሲባል እንደዚህ ነው። እዜሃብሄር አይባልም። ስመ እግዚአብሔርን አታፋልሱ። ፊደሎችን ምሥጢር አላቸው። አስተውሉ።
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 Жыл бұрын
አሜን ❤፫❤ ትክክል ወንድም ዓለም በረከት ድንግል ትባርከዊት …
@Berea_tube
@Berea_tube Жыл бұрын
*እውነት ነው ከመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ ማን ይህን ሊያረግ ይችላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን*
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Жыл бұрын
የጋዜጠኛው አገላለፅ የእርሶ ግርማ ሞገስ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የተሰማኝን ገለፁልኝ🙏🙏🙏
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
በጣም አሜን፫ ❤❤❤
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen Amen
@asdfasdf8659
@asdfasdf8659 Жыл бұрын
1:08:47 but when the church fires tigray people from the church there need to be people to tell the church you guys are doing evil work
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 11 ай бұрын
Amen
@yibeltalasfaw2363
@yibeltalasfaw2363 Жыл бұрын
ተስፋ እማልቆርጠው እንደ እርስዎ ያሉ አባቶች ስላሉን ነው። ብፁዕ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 4 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን. አቡነ አብርሃም ቡራኬዎ ይድረሰኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ገና መጀመሬ ነው አይቼ አልጨረስኩም አባታችን ናፍቀውን ነበር እንኳን አቀረብክልን ተክሌ አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@MekuanintBirru
@MekuanintBirru 4 ай бұрын
❤❤
@tigtig6559
@tigtig6559 Жыл бұрын
እጂግ በጣም የምንወድዎት አባታችን ቡራኬት ይድረሰን አባታችን ባርኩን አባታችን ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን እናንተ ካልኖራችሁ እኛ የለንም ሁልጊዜም ከአይናችን አንጣዎት አሜን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@TILAHUNTSEGAYE-si8he
@TILAHUNTSEGAYE-si8he 4 ай бұрын
ብፁህ አቡነ አብርሐም ቡራኬዎ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ts7kf5zb3b
@user-ts7kf5zb3b 4 ай бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danwet8394
@danwet8394 Жыл бұрын
የጨለማ ዘመን መስታውታችን ከፈጣሪ በታች አቡነ አብርሐምና❤ አቡነ ጴጥሮስ❤❤❤❤❤
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 Жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን እርስዎን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
ይመጥናቸዋል ደህናዎቹ ሆደዋል
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን በረከትዎ ይደርብንእንደእርስዎ ክርስትና የገባቸው ለቅድስትቤተክርስቲያን መከታ የሆኑ አባቶችን ያብዛልን ስለከፈሉልንና ስለሚከፍሉልን መስዋእትነት 🙏🙏🙏ረጅም እድሜና ጤናን እንዲሁም መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንሎት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@selamasefa492
@selamasefa492 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ብራኬዎ ይደርብን በዚህ ዘመን እደርሶ አይንቶችን አባቶች ያብዛልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@tsadkangebru6765
@tsadkangebru6765 Жыл бұрын
ታድለናል አቡነ አብረሃምን ስለሰጠን አምላክ እኔ በንግግራቸው ሁሉ ደስ ይለኛል ተመስገን እላለሁ እናንተስ
@birtucaneshet-zv6hp
@birtucaneshet-zv6hp Жыл бұрын
እርስወን የመሠለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ በረከትዎት ይደርብን 👏👏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ዎዴ❤
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እንደ ብፅው አቡነ አብርሃም ያሎትን አባቶቻችን ያብዛልን ቡራኪው ይድርሰን ሀገራችን ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💛💚❤️❗️❗️❗️
@teshetekile1398
@teshetekile1398 4 ай бұрын
አባታችን እ/ር ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎ
@tadelu4690
@tadelu4690 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 💒 🤲
@user-gx7xr4uz1f
@user-gx7xr4uz1f Жыл бұрын
ሳዮትና ስመለከቶት የሆነ ለየት ያለ ስሜት ይሰማኛል ፊቴ ይፈካል ❤❤ እናም ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በቤተክርስቲያኔ ላይ ተስፋዬ እርሶና አቡነ ጴጥሮስ ናቹህ በእውነት ብዙ መጥፎ ነገሮች ቢኖሩም በሌላ በኩል እርሶ አሉልን ተመስገን❤❤❤❤❤
@gabekassa3626
@gabekassa3626 4 ай бұрын
አባታችን እንደርሶ ያሉትን አባቶችን ያብዛልን !!!
@mekgeb9018
@mekgeb9018 Жыл бұрын
በእነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እና በቅዱሳን አባቶች ላይ አድሮ ቤተ ክርስቲያንን የጠበቃት መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ከእናንተ ጋር ሁኖ ስላልተለየን ይክበር ይመስገን!!!!!! አባቴ ይፍቱኝ!!!
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
አቡነ አብርሃም ሲናገሩ አብሮአቸው መንፈስ ቅዱስ አለ ከሱ ጋር ስለሆኑ ይፈራሉ ይከበራሉ ቃላቸው ይሰማል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፀጋ ያላቸው አባቶች ያብዛልን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ አብርሀም ቡራኬዎ ይድረስን በጣም ነው የምወዶት አባቴ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁኝ የኔ አባት.
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ ደምሬሻለሁ👍
@tigistteka7896
@tigistteka7896 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@hibrettomas6819
@hibrettomas6819 4 ай бұрын
እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን በረከቶ ይድረሰን አባታችን
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ቡራኬዎ ይድረሰኝ❤
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
አባታችን ቡራኪዎት በረከቶት አይለየን 🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@mekidaskedistseyi
@mekidaskedistseyi Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድራሴን
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
በረከተዎ ይደርብን አባታችን እድሜውን ያድልልን ❤🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤ውዴ❤
@asefbadebo7992
@asefbadebo7992 Жыл бұрын
እንደርሶ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ያድልልን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y Жыл бұрын
በፍድህም ተምኛለሁና የእውነት ቃል ከአፍ ፈፅመህ አታርቅ መ.ዳ፻፩፰፥፵፫ ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅዎት
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
አባታችን በጹዕ አቡነ አብርሃም ስላዮዎት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አይዞን እውነትን ያዘ መቼም ምንም አይሆንም እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@sebelyoutube ሰብለ ቢባል ስም ብዙ ጊዜ አደርጋለሁ 😂😂❤❤❤❤በርቲ እህቴ
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 Жыл бұрын
በእዚህ በፈተና ዘመን እረሰዎንና እንደርሰዎ ያሉ አባቶች የሰጠን አምላክ ይመስገን !!! አባቴ የባርኩኝ ይፍቱኝ
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 4 ай бұрын
ፈተናው ምንድነው ንገረን አስረዳን እባክህ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ፈጣሪ የሰጠን አባታችን የእውነት አባት እምብርሃን ትጠብቅልን
@mahiethiopia7685
@mahiethiopia7685 Жыл бұрын
አባቴ በረከቶት ይደርብን የኛ ስጦታ የሆኑ አባት የእግዚአብሔርን ስጥታ ናቸው ጉልበታችንም ድምጻችን ናቸው ከክፉ ይጠብቅልን
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ፍቅር ስጠን አስተዳደጋችን በድሎናል ከልጅነታን ጀምሮ መንፈሳዊ ሀይማኖታዊ ነገሮችን ከቤተሰቦቻንን ብናገኝ ነሮ ዛሬ ወገንተኛ ሆነን ባልተገዳደልን ነበር አባታችን በረከተወ ይድረሰን አሜን (3)
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Жыл бұрын
ብፁ አባታችን በረከቶት ቡራኬዎ ይድረሰን ፈጣሪ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@TeddyZeleke
@TeddyZeleke 4 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@alemyosef3199
@alemyosef3199 Жыл бұрын
ይኑሩልን አባታችን እድሜ ይስጥልን በረከቶ ይደርብን በጣም ያስፈልጉናል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 Жыл бұрын
እንቁ ሐባታችን 🙏“የእናት ቅድሰት ቤ/ን “፦ ሐባት ክቡር ፦ ቡፁህ ሐባታች ቡራኪዊ 🙏 ይድረሰን ቅዱሰ ሐምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን፦ አሜን 🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 4 ай бұрын
የቤተ ክርሰቲያኒቱ ዋልታና ማገር የሆኑት አንደበተ ርቱሁ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፣በዚህ የመከራና የፈተ ጊዜ መኖርዎ የእግዚአብሔር ሰጦታችን ነዎትና ዕድሜውንና ጤናውን አብዝቶ ይሰጥልን እንደርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን አያሳጣን የአባታችንን ንግግር ሳዳምጥ ወደ ደገኛው አባት ተሰምተው የማይጠገቡት አንደበተ ርቱሁ አባታችን ሊቀ ሊቃውነቱ ዓለቃ አያሌው ታምሩን አስታውሰለሁ በረከታው ይደርብን ።
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንዲሁም ትክልየ የኛ እንቁ አስተዋይ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን የትዋህዶ እቁ ቡረኬውት ይድርስን በዚህ ዘመን አንድናንት ያሉትን አባቶች ያስነሳልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን ❤
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን ምቀኛ ጠላት ይውደቅ እርስዎ ይኑሩልን
@HimiHimi-sc3ou
@HimiHimi-sc3ou 4 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ይህን ዘመን ያሳልፈን አሜን❤❤❤
@dasalech
@dasalech Жыл бұрын
አባታችን በረከት ይደረብን እግዚአብሔረ ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤ውዴ❤
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 4 ай бұрын
እግርኛው ተክልዬ የማከብርህ የምወድህ እንኳን ደህና መጣህ ብፁዕ አባታችንን ስላቀርብክልን እናመሰግናለን አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቀውት በርከተወ ይደርበን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 4 ай бұрын
አባታችን ብራኬዎ ይደርብን 🙏🙏🙏 ጋዜጠኛው አለማድነቅ ከባድ ነዉ ተባረክ 🙏🙏🙏
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በዚህ ሰዐት ፈጣሪ ያበርታዎት እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ሠላሙን ትስጠን አባቶቻችንንም እቅፍ ድግፍ አድርጊልን አደራሽን🙏🙏🙏🙏
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
በረከትዌ ይደርብን የኛ ኩሩ አባት❤❤❤❤
@akuye910
@akuye910 Жыл бұрын
አባታችን ፡ ቡራኬወት ፡ ለኔና ፡ ለቤተሰቤ ፡ ይድረሰን🙏🏽
@saradav2853
@saradav2853 Жыл бұрын
Lnami
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@saradav2853ደምሪኝ ❤
@lielinamanayehailu6543
@lielinamanayehailu6543 Жыл бұрын
Amen legnam
@sunlight681
@sunlight681 4 ай бұрын
በእውነት አግረኛው ሚደያ ፈጣሪ ያሠብከውን ይፈፅምልህ ለክቡር አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ከፈጣሪ በታች እርሰወ ስላሉን ደስተኛ ነን
@user-ct6yk8oh6j
@user-ct6yk8oh6j 4 ай бұрын
አባታችን በረከትወ ይድረሰን !!!
@user-jp3io2ej5y
@user-jp3io2ej5y 4 ай бұрын
አባታች እንደእርሶ አይነት አባት የሰጠን ይክበር ይመስገን
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
አባታችን በረክታቸው ይደርብን ስላም ለሀገራችን ይሁን የኦርቶዶክስ ፈተና ብዙ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን 😢❤
@densaworku6949
@densaworku6949 4 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏
@yalem2598
@yalem2598 4 ай бұрын
እንደ እርስወ ያሉ ለእውነት የቆሙ አባትን ያብዛልን እድሜ ና ጤና ይስጥወት 🙏
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠዎት እንወድዎታለን ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ተክሌ ወንድማችን እናመሰግናለን አባታችንን ስለአቀረብህልን ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ያብዛልህ
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@egigayehbezabih4816
@egigayehbezabih4816 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንደርሶ አይነት አባቶችን እግዚአብሄር በምድራችን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@yyyuu670
@yyyuu670 4 ай бұрын
አባታችን እርሶን የመሰለ አባት በዚህ ጨለማ ሰዐት ስለሰጠን እግዚአብሔሄር ይመስገን!አባታችን እግዚአብሔሄር ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎ በረከትዎ ይደርብን❤❤❤❤❤
@negesetesfa8328
@negesetesfa8328 Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት አዳነ እናመሰግናለን አባታችን ብጹዕ አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር ያክብርዎት!
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 Жыл бұрын
ወዪ የነኢ አባት እደት እድምወዶት በተለዪ ሰኑ የሆነ አኳሞት እና አትጋቢ የሆነ አነጋገሮት በታም ዪደከግናል የግና አባት በረከቶት ዪደርበን እድመና ተናውን ዪስቶት ❤🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@user-kg3xk9yh4g
@user-kg3xk9yh4g 4 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ ሰላም ለአንተ ይሁን ብፁህ አቡነ አብርሀምን ስላቀረብክል ከልብ እናመሰግናለን እሳቸውንም የመሰለ አባት እግዚሀብሄርን እናመሰግናለን በመቀጠል እንድታቀርብልን የምን ፈልገው ስብሰባው ላይ በእርሶ ዘመን ቤተክርስቲያን ጥሩ ሁኔታ ላይ ናት ብለው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያሞካሹት አባት ብታቀርባቸውና የትኛዋ ኢትዬጵያ ላይ እንደሚኖሩ ብትጠይቅልን ደስ ይለናል የኔ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ጥያቄ ነው
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 Жыл бұрын
ጀግና አባት ኖት በረከትዎ ይደርብን አባታችን!!!
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን❤🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@hannatube2154
@hannatube2154 4 ай бұрын
አባታችን ብጹዕ አቡነ አብርሃም ቡራኬዎት ትድርሰን የቅዱሳን አምላክ ከኛ ቀንሶ ለእርሶወ እድሜ ጤና ይስጠዎት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን😍
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 4 ай бұрын
አባቴ ከበረከተዎ ያሰትፍን አባቴ እመቤቴ ክልል ድብቅ ታድርግለን ለእኛ ለልጆች ንሮልን ተክሌ ተባረክ በጣም እነመሰግነለን
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 4 ай бұрын
አባታች፡አቡነአብርሀምብፁዕነተው፡ይባርኩኝ፡ድምፀወንስሠማ፡ደስታይሠማኛል።
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። ቡራኬዎ ይድረሰኝ።
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 Жыл бұрын
አባተችን በጹዕ አቡነ አብርሃም በረከትኩም ይሕደረና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚአብሔር
@tesfayeshewagedafuche6697
@tesfayeshewagedafuche6697 Жыл бұрын
አባታችን ፡ ቡራኬወት ይድረሰን፡ ረዥም ዕድሜና የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ያድልልን፡፡
@mastewalwelelaw1080
@mastewalwelelaw1080 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በጣም ነው ምወድዎት ፍፃሜዎትን ያሳምርልን ብራኬዎት ይድረስን
@user-vi1qx4st8b
@user-vi1qx4st8b 4 ай бұрын
አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ እድሜ እና ጤና ያድልዎ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወሓት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው:: እንደ አንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በአባቶቻችን አርቆ አስተዋይነት: ጥበብና ችሎት ሁሌም እኮራለው:: የምሰማውና የምከተለው አባቶችን ብቻ ነው ብዬ ስናገር ከልቤ ነው:: አባታችን በረከትዎ ይደርብን!
@ametmaryamdessa276
@ametmaryamdessa276 4 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኪኦትን ትድረሰን በውነት በዚ በጨለማ ግዜ እርሶን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን
@user-zd7mm3uy4e
@user-zd7mm3uy4e 4 ай бұрын
የኔ አባት በረከቶ ይደርብን እዉነተኛ አባት እርሦን ሥለሠጠን በዚህ ክፋ ጊዜ❤❤❤❤❤እግዚያብሄር ይመሥገን
@EnchalewAlehegn-oc8cr
@EnchalewAlehegn-oc8cr 4 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@habtereba680
@habtereba680 4 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብንና እርስዎን ለቤተ ክርስቲያን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ። እስከ መጨረሻው ያፅናዎት።
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ በረከቶትን ይድረሰን
@TezuTezu-yj7xi
@TezuTezu-yj7xi 4 ай бұрын
ፅነቱን,የሰፅህ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እውንት,ነው።
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m Жыл бұрын
ተስፋ በቆረጥንበት ሰአት ተስፋ ሆነው ያፀናኑን አባት እዉነት አንረሳዋትም ንግግሮ ሁሉ ትምህርት ነው ኦአምላክ🙏ሆይ 😭ኦ 🙏ጌታዬ ሆይ 😭ለካጠበቂ እረኛ አባትሰጠህናል ለካ 😭አልተውከንም ተመስገን
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 4 ай бұрын
ተስፋ መድሀኒያለም ነው ። በሰውና በተቋም መታመን እንዳልከው ተስፋ ያስቆርጣል ። የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ እንዲል ቃሉ ።
@mekonnen4686
@mekonnen4686 4 ай бұрын
ቃሎትን ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን ጀግና አባት ኖት። ፈጣሪው ይጠብቅዎ!።
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 4 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረስን ቡራኬዎ ይድረስን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቻችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️💒
@genetdubai3496
@genetdubai3496 Жыл бұрын
አባቴ ብራኬዎት ይድረሰን ቅዱስ አምላክ ቤተ ክርሰቲያንናችንን ይጠብቅልን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ አባታችን በርከተወ ይደርብን የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ከእግዚአብሔር በታች ተስፋችን ነወት ❤❤❤❤❤❤❤
@tigstyibeyin5279
@tigstyibeyin5279 4 ай бұрын
እግዛብሄር ሆይ እናመሰግንሃለን እነዲህ አይነት ብርቱ አባት ስለሰጠኸን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!!
@hennaballat4489
@hennaballat4489 4 ай бұрын
እርሶዎን የመሠለ አባት በአሑኑ ሰአት ማግኘት ከባድ ነዉ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በረከትዎ ይደርብን
@user-zl6ge3pq9f
@user-zl6ge3pq9f 4 ай бұрын
አባታችን እ/ር ፀጋውን ያብዛለዎት
@messeretshibeshi3245
@messeretshibeshi3245 Жыл бұрын
ቸሩ ፈጣሪያችን ጥበቃው አይለያችሁ ፣ አምላካችን በመንገዱ ጠብቆ ያቆይልን ።አባቶችን ከቤቱ አይለይብን፣ የደፈረሰውን እርሱ ያጥራላችሁ
@mihretwon9572
@mihretwon9572 Жыл бұрын
አሜን!!! በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 4 ай бұрын
ተስፋ የማንቆርጠዉ እርሶን የመስለ አባት ስላለን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@adumeteku3733
@adumeteku3733 4 ай бұрын
ብፁነተው አቡነ አብረሀም ብራኬወ ይደርብን እግዛቤር አምላክ እረጁም እድሜና ጤና ይስጠወት የኔ አባት ስለውነት የቆሙለት አምላክ ይጠብቀወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gereme21
@Gereme21 4 ай бұрын
እርሶ አባታችን በብዞዎቹ ቢከፋን በርሶ እንጽናናለንና በረከቶት ይደርብን እረጅም ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን እናከብሮታለን አባታችን ❤❤❤
@user-jq9er3ke9t
@user-jq9er3ke9t 4 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ትድረሰን❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እርስዎ አይነት አባት በዚህ ዘመን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን ❤።እረጂም እድሜና ጤናም ያድልልን ይህንን የጭንቅና መከራ ዘመን😢 አሳልፎ የቤተ ክርስቲያናችንን ትንሳኤዋን ያሳዬን😢
@hannaseifu6896
@hannaseifu6896 4 ай бұрын
እርስወን የመሠለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@Helen-xs8zh
@Helen-xs8zh 3 ай бұрын
የኔ ወርቅ አባት በዚህ ጨለማ ጊዜ የተሰጡን ቅዱስ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርሰን እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
ኣባታችን ሺሺሺ ኣመት ኑሩልን ኣሜንንን🙏❤️❤️ እግዛብሔር እንደ እርሶ ያሉ ኣባቶቻችን ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተክልየ ወድማችን እግዛብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
አባታች እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ያዋርስልን እንዳንት ያሉትአባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@user-jt4tp2fl6d
@user-jt4tp2fl6d Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን እንወዶታለን👏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
በረከትዎት ይደርብን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 118 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН