ግዙፉ የኢትዮጵያ ባንክ ለአውሬው ሚያዘጋጅ አደገኛ የእጅ አምባር ይዞ መጣ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

  Рет қаралды 49,987

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

6 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 187
@abel3312
@abel3312 6 ай бұрын
ሣድስ ሚድያ እግዚአብሔር ብርታት ይሁናቹ። መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ለኢትዮጵያ እና ለእኛ ህዝቦቿ የምትለፋው ሁሉ ፍሬ እያፈራ ነው። ኑርልኝ ወንድሜ❤
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 6 ай бұрын
ሕዝቡን የምታነቁ ሁሉ እግዝአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ!
@saragirma5196
@saragirma5196 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም 😢😢😢😢😢
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 6 ай бұрын
ሳድሶች ጌታ ይባርካችሁ በርቱ!!
@meronkemaw
@meronkemaw 6 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ አስቲ ስለ የሳጥናኤል ጎል የሚለውን መፅሀፍ ትንሽ ፕሮግራም ብሰራልን 🙏
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 6 ай бұрын
ሁለት ምርጦች በመረጃና በማስረጃ የምታቀርበት መረጃ ድንቅ ነው በርቱልን እግዚአብሔር ከሰይጣኑ ብልፅግና ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏
@amelmalgevro7633
@amelmalgevro7633 6 ай бұрын
አቢ ኢትዬጲያ እድለኛ ናት አንተን ስለሰጣት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏
@gechking6691
@gechking6691 6 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነዉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ይጠብቃችሁ። ሕዝባችንም በአለም ላይ ምን እየተከናወነ እና ምን አንደታሰበ መገመትና መጠንቀቅ ይገባናል።
@MogesShumet-uc4lk
@MogesShumet-uc4lk 6 ай бұрын
ነገሮች ሁሉ ደስ አይሉም አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን !ሌላ አማራጭ የለንም መፍትሄው ፀሎትና ፀሎት ብቻ ነዉ
@user-cv9hh1sz7y
@user-cv9hh1sz7y 6 ай бұрын
Abiy Yilma live forever our brother!
@gebeyehu1945
@gebeyehu1945 6 ай бұрын
እንኳን መጣህልን የምታደርጉትን ትግል በጣም ነው የማደንቀው እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@mekumeku3821
@mekumeku3821 6 ай бұрын
ጥያቄ ሣድስ ቲቪ እንጠብቅ ማለት ሁሉም እንዲሰማ እንዲያውቁ
@yohannesbekele-ei6sl
@yohannesbekele-ei6sl 6 ай бұрын
አረ ጌታሆይ ህዝቦችህ ነን እና ጠብቀን አሜን።
@user-sj9ii7ow5v
@user-sj9ii7ow5v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአገራችን ችኮላ እየገረመኝ ነው!!😢 የመጨረሻው ዘመን ሊሆን ያለው ይሆናል ክርስቲያኖች ወደጌታ የምንጣበቅበት መሆኑ ምንም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው እንንቃ ጌታ ልመጣ ቅርብ ነው ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@Petertolove
@Petertolove 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ፍፃሜያችን አሰምርልን አሜን
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 6 ай бұрын
ሳድሶች እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ከፍከፍ በሉልኝ አብይ ፈጣሪ የማንቂያ ደውል አንተን ሰጠን ኑርልን ከሙሉጤናጋር።
@yoditkassa1982
@yoditkassa1982 6 ай бұрын
መምህር አብይ እኔኮ ስወድህ ኢትዬጵያችን የሰጠች ወንድም ተባረክ አኛም ማስተዋል ይስጠን😂😂
@user-wj7xy5lb8z
@user-wj7xy5lb8z 6 ай бұрын
ስለዘመን ፍጻሜ በደንብ ለማብሰልሰል ዮሐንስ ራዕይ በመንፈስ ማንበብ መጸለይ ንስሐ በየሰከንዱ መግባት በጣም ደስ ይላል እውነት ነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 6 ай бұрын
ለንሰሐ ፣ሞት ፣ያብቃን ፣ልዉል፣እግዚአብሔር ፣😢😢🙏🙏
@amelmalgevro7633
@amelmalgevro7633 6 ай бұрын
ሀይ ሰላም ላንተ ይሁን ይህ ነገር ከኛ ከእስራኤል ሰአቱ ሁሉ ከጃቸው አለ እኔ ግን ሀሳቡን ስለማውቅ አላስቀርበውም ግን እኔ ምሰራው በህክምና በኩል ነው የሚገርመው እኔ በነሱ በኩል ፍራ ነኝ ሆላ ቀር ነኝ አቢየ በእውነት እኔ ፍራ ነኝ ከዚህ ተክኖለጂ መከተል አልፈልግም የሚሆነው ሁሉ ለጥፍት ነው እኔ በጣም አስጠልቶኛ ማራናታ ጌታ እየሱስ ተሎና
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር መንገድ አለው መውጫ አለው።
@tesfuman4492
@tesfuman4492 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምንሠማበት ልቦናችን እንዲበራ ፀልዩልን ጌታ ሀገራችንን ከመጣው መቅሠፍት ይጠብቅልን በርቱልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን ተለመነን እባክህን ድረስልን እባክህን አትጨክንብን እንደ ሀጥያታችን አትቅጣን ድረስልን እባክህን እየሰሩብን ያሉት አድነን ማረን ማረን ማረን ማ ራ ና ታ 🤲😭😭😭
@kifletiruneh9830
@kifletiruneh9830 6 ай бұрын
በትክክል ወንድሜ!!!
@user-fy4cv5gz4h
@user-fy4cv5gz4h 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ናና በቃ ዘመኑ አለቃ 😢😢
@user-wj7xy5lb8z
@user-wj7xy5lb8z 6 ай бұрын
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ የሚጀምረው የመለእክት ሥዕል የማርያም ስዕል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በመጨመር ያማልላሉ ታያዋለህ መስቀል ሥዕል ይደረግበታል
@djdavidy
@djdavidy 6 ай бұрын
Abiy you are always SMART !!!!
@KEBIRON7
@KEBIRON7 6 ай бұрын
በጣም❤ 🙏
@MeMe-or5de
@MeMe-or5de 6 ай бұрын
Leave Eisayasi Afiwerki! He is an honest hero man!!!!! What do you think you are? Do you really to know who he is study closely about him. He is an hero!!!!!
@tsgetesfaye858
@tsgetesfaye858 6 ай бұрын
Enamesegnalen memehir
@terefemilka6598
@terefemilka6598 6 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የሆነብን እኛ ራሳችን ከእግዚአብሔር ጥበቃና ከለላ ወጥተን ለክፋት ለማይረባ እእምሮ ራሳችንን አሳልፈን ስለሰጠን ብቻ ነው። "እግዚአብሔር ግን ያው አግዚአብሔር ነው።" መሀሪ!!! አሁንም ካልነቃንና ካልተመለስን የሚሆንብን ከዚህ የከፋ ይሆናል። በዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ መሀል እኛ አሁንም ጭፈራ ዳንኪራ ፈንጠዝያ ውስጥ ነን! በውኑ የምንፈነጥዝበት ጊዜ ነውን!? እግዚአብሔር በቃሉ "እንደ ኢትዮጵያ" ተብለን የተጠራን ነንን!? ይሄ ቃል "እንደ" አሁን ያለነውን ኢትዮጵያዊያንን ይወክል ይሆን!? እንኳን ለፈጣሪ ለራሳችንም የምናሳፍር ፍጥረታት ሆነናል እኮ! ኧረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
@hadjiareba3496
@hadjiareba3496 6 ай бұрын
ተባረክ
@HfgtGgf-cq9bk
@HfgtGgf-cq9bk 6 ай бұрын
ሳድስ በርቱ መፅናኛ እናመካሪ ናችሑ በርቱልን❤❤❤
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 6 ай бұрын
Egzabher yakeberlen Amen🙏
@user-os6bo1lm7u
@user-os6bo1lm7u 6 ай бұрын
ምንድን ነው ማድረግ ያለብን
@Kak262
@Kak262 6 ай бұрын
እኔም ስለምፅአትና ስለዘመን ፍፃሜ ስሰማ ደስ ይለኛል አብይዬ ምክንያቱም ይሆን ዘንድ ግድ ስለሆነ ቶሎ ሆና መገላገል ስለምፈልገ ነው ደግሞ ሰው ሁሉ ከፈጣሪው ጋር ከሆነ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም ምክንያቱም ከአውሬው መምጣት ቀድሞ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ ከዚህ ሁሉ መከራ ስለሚያስመልጠን ማለቴ ነው ዋናው ነገር እዚህ አለም ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሳይሆን እኛ ምን እያረግን ነው ከማን ጋር ነን የሚለው ነው ስለዚ አምላካችንን ተዘጋጅተን ከጠበቅነው እናመልጣለን ማለት ነው።ከዛም ሴጣን እኛን ለመዋጥ የደገሰውን ድግሱን እራሱ ይበላታል ማለት ነው
@grummulatu8614
@grummulatu8614 6 ай бұрын
ትንታኔያችሁ ጥሩ ነው ፤ ማለማመድ ማለትም መንገድ መጥረግ ነው ።ኢትዮጵያን መቆጣጠር አፍሪካን መቆጣጠር ነው የሚለው ግን በሁለተኛ ደረጃ የሚሆን መሰለኝ ። ዋናው ግን የመጨረሻው ዘመን ታርጌት ኢትዮጵያ ስለሆነች ነው ። ይኸውም ከእግዚአብሔር ጋር የሚያያዝ ሰይጣን ሊቆጣጠረው የሚፈልገው ብዙ እውነት ያለው ኢትዮጵያ ላይ ነው ።ብዙዎች ከዚህ እውነት ሲያፈነግጡ ይገርመኛል ። ኢትዮጵያን እነሱ እንደሚፈልጉት የሚያደርግላቸው አሻንጉሊት ሳይወገድ ፈጠን ፈጠን ማለታቸው ይመስላል ። የኛወቹም የመንፈሱ ዋነኛ አገልጋዮች በመሆናቸው ከማንም አናንስም ማለታቸው ነው ። ለማንኛውም ግን ነገሩ እስከተወሰነ ድረስ ይሄድ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ማለት ነው ። በሐሰት ትርክቱ ጊዜም በክትባት መልክ ሲሰጡ የነበረው እንዲሁ ማለማመጃ ነበር ። ብቻ የሚሠሩትን እግዚአብሔር ካልፈቀደ ስለማይሆን ብዙ ጅምራቸው ቀርቷል ፣ ጊዜው ሲደርስ መሆኑ አይቀርምና በእውቀት እና በእውነት መራመድ ያስፈልጋል ። እውነትም አንድ ናት ፤ ሊያጠፏት ከረዥም ጊዜ ጀምሮ የሚጥሩት " ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ " የነጥበቡ ወርቅዬ መደቡ ከተቃራኒው ጎራ መሆኑንም መንገር እፈልጋለሁኝ ።
@firew22
@firew22 6 ай бұрын
የጌታ መምጫው እደቀረበ ስላወቁ ነዉ መሰለኝ እንዲ ሚጣደፉት መጠፋታቸውን ስለሚያውቁ ይዘን እንጥፋ ነዉ ነገራቸው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 6 ай бұрын
Egziabher hoy asmelten
@user-ys5qc9dx7n
@user-ys5qc9dx7n 6 ай бұрын
የንግድ ባንክ አካዉንት ለ20 አካፍላችሁ የሚመጣዉን ጥቁር ሁላችንም እስኪ ተመልከቱት
@telljtelljtell8501
@telljtelljtell8501 6 ай бұрын
ውድ መምህራችን ይህ እኮ ከሳዉዲዉ ያመጣዉ ነዉ በትክክል የጥልቁ አለም ነዉ ማይክሮችፕዉ ተቃራኒ ነዉ ይህን ከጀመረ ነገ ማይክሮ ችፕንም ይቀጥላል ወገን እንቃ እባካችሁ እቢ ይህ ለዉጥ እንበል እረ ፈጣሪ የሚበጀዉን መሪ ይስጠን 😢
@fab200
@fab200 6 ай бұрын
Tich tenquay Hulu endanchi yimesleshal
@kinankinan5758
@kinankinan5758 6 ай бұрын
ሰላም አብይ እኔ ፕሮግራሞችህን በጣም እወደዋለሁ, ምክንያቱ ደሞ ሁሉንም ሳትለይ ሰለምታስተምር, ባሁኑ ግን ወደ አንድ ጎን ያመዘነ ት /ርት ነው የሰጠኅው ኢሄ ደሞ ልክ አይመስለኝም እስራኤል እኮ ሊታዘንላት አይገባም ለሰው የማታዝን ፈጣሪ የፈጠረውን ክቡር የሰው ነብስ ሆድ ውስጥ ያለ ህፃን ሳይቀር የምታጠፋ የምንም ሃይማኖት ሊወክላት የማይገባ ሀገር ናት ስለዚህ በትክክል መዝን.
@youtubeb9552
@youtubeb9552 6 ай бұрын
I feel sad when I remember that Abiy is going to stop his media service after Gena. But I believe that his path will be blessed and come to us in other way. God bless you Abiy.
@afem9862
@afem9862 6 ай бұрын
Abiy made it look like he is saddened by the fact that CBE is introducing the wrist band. However, I don't trust Abiy. He is playing reverse psychology in people's minds by pretending he is disgusted by CBE. You have to keep in mind that he is also introducing the technology CBE has now launched. So, this guy could be like a knife sharp on both sides.
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi 6 ай бұрын
What makes you say that?do you have any proof to say so?
@liyaskarbekk9888
@liyaskarbekk9888 6 ай бұрын
❤❤
@kiraman3275
@kiraman3275 6 ай бұрын
@lilydemissie1956
@lilydemissie1956 6 ай бұрын
Welcome missed you
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 6 ай бұрын
ጌታሆይ ቶሎ ና እባክህ እግዚአብሔር ናልን
@amelmalgevro7633
@amelmalgevro7633 6 ай бұрын
🙏🙏
@mesgbre
@mesgbre 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድ ወንድማችን አብዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ይጠብቃችሁ! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@remziremzi5829
@remziremzi5829 6 ай бұрын
Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch ❤ Gazeatenga Abiy Ylma"na Beyzawit Melese Egziabeaher ystlin Abiy teneqtobihal bemenfesawi asmesayinetih bizuwochin slesheshubih wede poletic tegatega 🤌 wediat ⁉️😁🫲 Moche neber bilhal Motn 🙏😡bemotikbet siat yenberew kistet bitachawten bchia beqi neber ☔️lnmarbat🤌🫴 liela meneqaqatih tiselyeh antenina tisegah honeh biqe tilaleh Ortedex weym protecistan or athers tihonaleh 🫴❗️❤️ abrewih miseru sewoch enkuan teqililew ysheshuhal gize yasayenal edmie yisten 🙏andiandie ftachew yastawiqal yeniro hunieta honachew anten meslew ygezuluhal 🫵🥲enji FETARI bechernetu beredachew gize gin ⁉️🫴🧠🫀ewnetaw ylewetal☝️ ante ewqetihn rashin asatitohal mitnerow lbsih wist new mitanebachew tishifoch demo lemerejah gibat mihonut bchia nachew 🗣🫀sewoch mnin endetemaru mnin aytew alfew endemyadamituh btreda weym gimt btiset niro ✊️🌀💡legeza rasihn taberalat neber 👌😥we will see you bro 🫴❤️👍🫡
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 ай бұрын
እግዞ ጌታሆይ ማርን😢😢😢😢በረቱልን ሳድሶች❤❤❤❤
@alemmama3836
@alemmama3836 6 ай бұрын
ለመጥፋት መፋጠን እግዚኦ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ በእርኩስ መንፈስ የሚቀሳቀስውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አትጠቀሙ:: ግራኝ አብይ አህመድ ክፉ ኦሮምማ ዛፍ ጣኦት አምላኪ እግዚአብሔር በቶሎ ከምድር ኢትዮጵያውያ ያስወግድልን.
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 6 ай бұрын
እግዚያብሔር አገሬ አሳልፈህ ለአውሬው አትስጣት
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 6 ай бұрын
Geta ybaraciw❤❤❤
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 6 ай бұрын
Dingay zemen menor new inde yemitmegnew? Koy lemin smart phone titekemaleh?
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 6 ай бұрын
እግዚአቡሄር ይስጥልን
@Abysinia-rg9kg
@Abysinia-rg9kg 6 ай бұрын
Ewnet new sewun lesetan asalifew be technology sebeb eyesetu new eninika enitseliy wegenoche
@lidet7891
@lidet7891 6 ай бұрын
አብይ ወድማችን በርታልን አናመሰግናለን 🙏🏻
@tgteshome9859
@tgteshome9859 6 ай бұрын
ሠላም የኛ አንደኞች ስለታሳዉቁን ሁሉ እናመሰግናለን ሺ አመታት ኑሩልን።❤❤❤
@mdibintali9604
@mdibintali9604 6 ай бұрын
በርቱ አብሽሩ ግን በፈጠራችሁ ልለምናችሁ በምታመልኩት ሳኡዱ ላሉ ህዝቦች ለእህት ወድሞቻችሁ ድምፅ ሁኑ ተሰቃዩ ወላሂ 😢😢😢😢 ሳድሶች
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 3 ай бұрын
Birr betam rekese beye guwarow manim yatimewal. Yihe mefthe lihon yichelal. Betim migibim yikenisal. Andu yenatete lelaw yedeheye mehonu yikeral. Aymeslachehum?
@user-cn5nz2xl5i
@user-cn5nz2xl5i 6 ай бұрын
በርቱ አያዛቹ
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 6 ай бұрын
ህዝቡን ቀስ በቀስ brain Welsh እያረጉት ጉት ነው ። ቀላል ዘዴ ነው ህዝቡ ከንግድ ባንክ ውልቅ ማለት አለበት ህዝቤቤቤቤቤቤቤቤቤቤ ንቃ ።።።።።።
@Ch.D-qt4to
@Ch.D-qt4to 6 ай бұрын
Betam tru timhirt new, Micro chips yetekeberebet kesewnetu biyaswetaw min liyagatmew yichlal memhir?
@user-ku4bo2vg2c
@user-ku4bo2vg2c 6 ай бұрын
እኛ ክርሰቲያናች መች ነው የራሳችን በንክ የሚኖረን
@kiraman3275
@kiraman3275 6 ай бұрын
አሀዱ ባንክ የማን ነው ?
@bellatube5540
@bellatube5540 6 ай бұрын
ere tewu anante sewoch bitarifu yishalal
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 6 ай бұрын
ኪም ጁን ይሻላል ከኢሳያስ, ኪም ኣብልቶ ይገድላል, ኢሳያስ ግን አርበው አሰድደው ነው የሚገድለው😢
@lily2727able
@lily2727able 6 ай бұрын
ያሳዝናል አንድ የተማረ ሰው እንዲህ ለነገሮች ሁሉ ሰይጣናዊ እያደረጉ ዎችን ማስፈራራት አይከብድም??
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 6 ай бұрын
Campaigns campaign on the bank commercial bank
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 6 ай бұрын
All people should take out of money from commercial bank
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 ай бұрын
አብያችን ሰላም
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 6 ай бұрын
Campaign on the bank commercial bank of ethiopia
@getasetegngizachew8303
@getasetegngizachew8303 6 ай бұрын
🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ናና ''ነገር ግን፡ በመጨረሻ ቀን የምያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ፡፡'' 2ኛጠሞ 3፡1 በርቱልን እግዚአብሔር ከጨለማው አበጋዝ ይጠብቃችሁ!❤❤❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 6 ай бұрын
አሜን ተባረኩ አብይ
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 6 ай бұрын
እዚህ አገር ህዝቡ ከመለማመዱ ብዛት እንኩዋን wrist band እራሱን ቀጥታ አስቀብሩ ቢባሉ አብዛኛው ሰው አያንገራግርም፣ አንዳንድ የሚቃወም ካለ ነብሱ አሳስቦት ሳይሆን privacy አሳስቦት ነው የሚሆነው፣ ምን ያህን በዘመናት መሀክል ከአክራሪ ክርስትና ወደዚህ እንዳመጣቸው ያሳያል፣ የኛንም ሀገር እንደዚሁ ለማረግ ነው የሚተጉት! እግዚአብሔር ይፍረድባቸውና!
@Betty64120
@Betty64120 6 ай бұрын
እውነትም እግዚአብሔር ካልበጣጠሰልን ከባድ እቅድ ነው : እግዚአብሔር ሀሳባቸውን ያብክነው ፣ እንደ ባቢሎን ሕዝብ እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን ይደበላልቅባቸው ፣ ወላዲተ አምላክ ታትንነው...
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 ай бұрын
ኦ ቤዝየም ሰላም
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 6 ай бұрын
All people should take out of money from the bank
@samuelasaminew5655
@samuelasaminew5655 6 ай бұрын
Ante gin betam yabezahewu almeselehim. Litabd new ende? Wede rasih temeles. Sim atfi.
@tigiqchin740
@tigiqchin740 6 ай бұрын
Ke chinqlat president Esayas Afewerk wred
@Mihiret855
@Mihiret855 6 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርካችሁ
@user-tp4jy2yi7g
@user-tp4jy2yi7g 6 ай бұрын
በርቱልን አብያ የፍድ ቀን የሰው አያፈጥነውም አያዘገየውም ሌላው ደግሞ ጐግማጐግ እና ደጃል(ሀሳዊ መሲህ) የሰው ዘር አይደሉም ፍጡራን ናቸው ወድሜ አከብርሀለው
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 6 ай бұрын
አቤት የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር እባክህ ኧረ በምህረትህ ድረስልን ሀገሬን ለዚህ መንፈስ የሚያጣድፏትን አንተ ታውቃለህ ከምድራችን ላይ ጥረግልን ኧረ በቃን ውይ እኛ የአንተ ነን ከዚህ ጨለማ አስመልጠን ውይ ሀገሬ 😢😢😢😢
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 6 ай бұрын
ኧረ ምንኛ የከፋ ጊዜ ላይ ደረስን አላህዮ አተ አይነገርህም ምን ማድረግ እንዳለብህ አተ አበርክክልን
@user-jd9wq8ou7t
@user-jd9wq8ou7t 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ እርዳኝ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 6 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xu4ui6wy7v
@user-xu4ui6wy7v 6 ай бұрын
Zm bel sle esayas mn agebah enia sla agerachn enia alen yante abi aydele dictator wrdetenia
@edeletube700
@edeletube700 6 ай бұрын
አሁን እነሱ ይኸንን ያክል ሲስሩ ህዝብ ምን እያዬ ነው እማይዘጋጀው በገዛ ገዘባችን ባንክ ሲፈላስፍ የሆነ ነገር እማ ማለት አለብን
@selamtilahun2326
@selamtilahun2326 6 ай бұрын
Eshe meen enadreg becha begid kemewssed Fetare Yedrsslen
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 6 ай бұрын
❤❤❤እያለማመዱን ነው።❤❤
@Hanan6073
@Hanan6073 6 ай бұрын
Ameen maranatha eyesus hony na...mushraw yalat mushrit na tibel
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 6 ай бұрын
Hii Salam lanate yihuni koyi abiye ine milow ina ka ithiopia wuchi yalanow sawochi iko ithiopia commercial bank layi now ganizabi yeminasikamixow iska ahuni dirase mine yishalale kaze bohala ansikamixime gine socal media layi takawumo manisati alabini
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@tenugebru6315
@tenugebru6315 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን በምህረቱ ይመልከታት እናንተንም ያበርታቹ አሜን
@suyumegore6836
@suyumegore6836 3 ай бұрын
ገዜጠኛ አቢይ ይልማ ሰላም ይብዛልህ! ስለ ሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆን ኡን የሃገራቸውን ሴቶች ሰብስበው በፊታቸው ያለቀሱበትን ሁኔታ አስመልክቶ "ለአምባገነንነታቸው አመቺ ሁኔታን ለመፍጠር ሲሉ " በማለት የተሰጠው አስተያየት ተገቢ ያልሆነ የስህተት አመለካከት እንደሆነ እገምታለሁ። ምክንያቱም እኚህ መሪ የረጅም ጊዜ የሃገር አመራር ልምድ ከቤተሰባቸው የተላለፈላቸው ሆነው ሳሉ ሃገራቸውን ለማሳደግና ለማበልጸግ በሚከተሉት የፖለቲካ ፍልስፍና በመደገፍ ጎልተው ከሚታዩት ኃያላን ሃገሮች ባላነሰ ደረጃ እድገትና ኃያልነት አሳይተዋል። አምባገነን ያሰኛቸው ሃገራቸውን እጅግ በማፍቀራቸውና ለሕዝቤ ያዋጣል ብለው ሚያምኑበትን ፖለቲካዊ ፍልስፍና ስለተከተሉና ለሌላ ለማንም ሳያጎበድዱ ሃሳባቸውንና ዓላማቸውን ለምንም ሳየሸቃቅጡ {እንደ አንዳንድ ኋላ ቀር የአፍሪካ ሀገሮች} ለግል ጥቅም ሃገራቸውን ወገናቸውንና ራሳቸውንም ስላልሸጡ ሳይሆን እንዳልቀረ አምናለሁ። የኮሪያ ጦርነት ጊዜ ጨቅላ ልጅ ነበርኩ፣ ሰሜን ኮሪያ አንድ ትውልድ ዕድሜ ባልሞላ ዘመን አሁን ያለችበት መድረሷ ሚያስመሰግናት እንጂ ሚያስወቅሳት አይደለም። የኛይቱ ሃገር ከዚያ ጦርነት በፊት የነበረች ስትሆን እየዘለለች ተመልሳ እዚያው እምቦጭ ከማለት ወዲያ ፍትህና እኩልነት እንኳን ሊኖራት አልቻለም። ግብዝና ራስ ወዳድ ስለሆንን! ደሞ ሰው እንተቻለን!
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 6 ай бұрын
ende abiye&melese ambagen ale
@alemmama3836
@alemmama3836 6 ай бұрын
ፈጠኑ ምነዉ
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 6 ай бұрын
Why people is not bicot this bank
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 6 ай бұрын
Why the people is not bicot this bank we should campian
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 137 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
ዳግማዊት አፎሚያ ገጠመኝ አዳምጡ በመምህር ተስፋዬ አበራ
2:48:12
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.