ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢኮኖሚውን አስመልክተው በፓርላማ የተናገሩት |

  Рет қаралды 2,711

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

25 күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 10
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 24 күн бұрын
በልማት ጠቅላይ ሚኒስትር በልማት በእጅጉ አስደማሚ ነበር ግን የሰው ልጅ እግዚአብሔር የሠራውን የሰው ልጅን አካል ማፍረስ (መግደል) በምድርም በሠማይም በንስሀ ካልታገዘ አስከፊ እንደሆነ ለሀገር መሪ መምከር ይገብዳል። አይስተውምና። በመጨሠሻ ለዕርቅ የተጠየቀውን በቅድሚያ ጥቃቱ ሳይጀመር ቢጠየቅ ኖሮ መልካም ነበርና።
@million3056
@million3056 24 күн бұрын
አይ ጋዜጠኛና የቴሌቪዥን ጣቢያ😂😂 ድንቄም '' ብድር'' ለማለት ነው ? 'ብድል' ብላችሁ ርዕስ የሰጣችሁት? የሁለት አመት ልጅ ነው እንዴ የፃፈው?
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 24 күн бұрын
የcorruption መሠረት ከቤተሰብ ህብረተሰብና የሃይማኖተኞች ሃይማኖት ብቻ ሳይሆን የሃይማኖተኞች በተግባር የሃይማኖተኝነት አኗኗር የሀገሪቱን ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ ማለት ነው።
@Dagne-hz1ix
@Dagne-hz1ix 24 күн бұрын
ይህን ብቃት የሌለውን ጠቅላይ ሚኒስትር አስቸኳይ ማስወገድ ነው። ከእርሱ ጋር መሄዳችንን መቀጠል አንችልም። አገሩን እያፈረሰ ነው
@samientertainment7847
@samientertainment7847 24 күн бұрын
ብድር ብለህ ፃፍ ምንየሚሉት አርስት ነው የፃፍከው
@addisoukikenfela6060
@addisoukikenfela6060 24 күн бұрын
ዕዳውን በኢጅድፒ ከሚነገር በዶላር ብናውቀው ጥሩ ነበር
@UoO-yw9xg
@UoO-yw9xg 24 күн бұрын
እየሠረቃችሁ ነዎ የሚሥክን ገዘብ ከፖሥታ ቤትና ከጉምርክ ካለምንም ምክናየት እየዘረፋችሁ ልማት ሠራሁ ትላለህ ለምሣሌ እኔ በህጋዉይ ምንገድ በፖሦታ የላኩትን አገር አማን ብየ ከ200,000ብር በላይ አለምንም ምክናየት መግሥት ወርሦታል በማለት የሠረቃችሁ ናችሁ !!!
@Dagne-hz1ix
@Dagne-hz1ix 24 күн бұрын
ይህን ብቃት የሌለውን ጠቅላይ ሚኒስትር አስቸኳይ ማስወገድ ነው። ከእርሱ ጋር መሄዳችንን መቀጠል አንችልም። አገሩን እያፈረሰ ነው
@samientertainment7847
@samientertainment7847 24 күн бұрын
አንተ ነህ የማትችለው ስለራስህ አውራ ለምን መጥተህ አታወርደውም ሰላም ነው የምንፈልገው ቱልቱላ
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
የአማራ ክልል ፓርቲዎች ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ
11:17
Во сколько смотришь? Заливаю в 10-22😉
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 1,8 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 8 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,9 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 2,3 МЛН