ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ያደረጉት ወይይት

  Рет қаралды 94,463

EBC

EBC

3 ай бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ያደረጉት ወይይት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / channel
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 221
@2222Mjmj
@2222Mjmj 3 ай бұрын
እንደዚህ አደብ ባለው መልኩ የምንወያይና የምንግባባ አላህ ያድርገን ሁላችንንም
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 3 ай бұрын
Amen🙏
@user-kg4ro9et9f
@user-kg4ro9et9f 3 ай бұрын
አሚን ኦክት❤
@orocoinmmasportschannel.6604
@orocoinmmasportschannel.6604 3 ай бұрын
What a brilliant idea Ustaz Ahmedin Jebal expressed. MASHA ALLAH.
@user-gx9ud9rb7n
@user-gx9ud9rb7n 3 ай бұрын
ትክክል ቤታቸዉ የፈርሰባቸዉ ትክክል ተናገሮ አባባ
@Fatima-yq9fh
@Fatima-yq9fh 3 ай бұрын
ኢስላምን አላህ ከፍ ያድርግል ኢንሻ አላህ ለአብይም ሂድያ አላህ ይስጠው
@HayatQueen12
@HayatQueen12 3 ай бұрын
ልፅፍ ነበር ግን፤ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ወዱ ነብይ ሰ.ዐ.ወ፤የምትለዋን ንግግር ትዝ ስትለኝ ዝም አልኩ.
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም ስስታምእናንፎግስዉማለት የእኔስምተነስቶስላዋትየማያወርድስዉነዉብለዋልየኛዉድነብይ የአላህእዝነትእናስላምይዉርድበነብያችንላይ
@HassanomarObsieh
@HassanomarObsieh 3 ай бұрын
አላህ የሙስሊም መሪይወፍቀን ወደፊት ኢሻአላህ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ኢንሻአላህ ሀገራችንበሽሪአእምትመራትሆንልንያረብብብአሚንንን
@Muhammad-sn9xr
@Muhammad-sn9xr 3 ай бұрын
አለኒእማቲል ኢስላም❤❤❤
@AbedelaAhamd
@AbedelaAhamd 3 ай бұрын
አላህ ሀገራችን ስላም ያረግልን
@OusmanReviews
@OusmanReviews 3 ай бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አሚንያረብ የሀገራችንስላምናፈቀንኢላህአተዉስላምአጣልንያረብብ
@JYtyyuyt-si5xh
@JYtyyuyt-si5xh 3 ай бұрын
Mashallaha allaha fekeresetan
@Fatima-yq9fh
@Fatima-yq9fh 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ በረህመቱ ይጠብቃችሁ አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን ምን ነኛ መታደል ነው የኛ ድምቀቶች
@user-ld3ek4rv3q
@user-ld3ek4rv3q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tn7no7yb4j
@user-tn7no7yb4j 3 ай бұрын
@RehimaRehima34
@RehimaRehima34 3 ай бұрын
አላህ አንድ ያረገን
@yohanstassew3837
@yohanstassew3837 3 ай бұрын
አላህን ፍሩ
@user-dd2ui4rj7w
@user-dd2ui4rj7w 3 ай бұрын
Mashaa.Allahla,Ethiopia,Muslim,DyAbyi,thanku
@selomongabiregzabiher575
@selomongabiregzabiher575 3 ай бұрын
አላህ ወ አክበር
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 3 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم يارب يارب يارب
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 3 ай бұрын
ማሻአላሕ❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
ልክነው ሙስሊም አባታችን እኔ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይነኝ ግን ሙስሊም አባታችን ብል አላፍርበተም እናም እቺ ቃል ከባድ ነች ምቀኝነት የመንፈስ ቅናት ፤ በውስጥም በውጭም ያሉት ፀረ ኢትዮጵያ ሐይላት ኢትዮጵያንም ሕዝብ የመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ መግሥትና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የሚወጉት በምቀኝነትና በቅናት ብቻ ነው Thanks .
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ሱባሀንአላህ የታዝብኩት ነገርቢኖረኝ እዚህ መድርክላይ እንደት ጦረነትይቆም የኑሮ ዉድነትይሻሻል እሚልይጥፋ የሀገርስላምይመለስእሚልይጥፋ?!ሲቀጥል በሳኡድአረቢያ እስርቤትለሚስቃዩ ብታነሱስ?አብይአህመድአላህልብህንይመልስልህ አዉቆጠፍማለትአተነህ? አዛንእርብሸስትልነበርባለፈዉ ዛሬደግሞ ስለሶሀባወችምአነሳህ ስለቁራአንምአነሳህ አጂብነዉ አላህዘርኝነትንያሳልን ትክክልኛዉዳኛአንድአላህብቻነዉ አቡበክርአህመድያነሳዉሀሳብ ቀንጨፍያድርግዉስለሀላፊነትየገባዉይግባዋል! ስለትምህርትምያነሳዉአባታችን ስለመስጂዶችምያነሳዉአባታችን ትክክልናችዉ ስለጫት በስፊዉትምህርትይስጥበት መከልከልአለበት ! ሽህመሀመድሀሚድምያነሳዉ ትክክልናችዉ እኛየሀገርስላምነዉየናፈቀን ስለ እንዶስትሪእናሙዚም ማሽብረቀመችናፈቀን ለሀቅየሚናገርጠፋ ሱባሀንአላህ ለሚስቃየዉማህበረስብአላህፊርዶንያጣዉብቻ. ተረት ተረትእማትችላለህ አብይ አላህሂዳይስጥህ!
@MameKelelaw
@MameKelelaw 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Hhh-rd7gp
@Hhh-rd7gp 3 ай бұрын
ሡብሀን አላህ ደሥ ብሎኝ ያነበብኩት ኮሜንት እኔም ሥጠብቅ የነበረው ሥለ እሥር ቤት እና ጦርነት የኑሮ ውድነትን ነበር ግን ?? ❤❤
@sisaytilahun4857
@sisaytilahun4857 3 ай бұрын
1:22:38 ጠ/ሚኒስትር አብይ ትልቅ አክብሮት❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏
@AhmedAbe-yd3rs
@AhmedAbe-yd3rs 3 ай бұрын
Mashallha🇪🇹❤❤
@esaesa8250
@esaesa8250 3 ай бұрын
አላህ ሳላሙን ያውሪዲልን
@aminaaden-ox6ke
@aminaaden-ox6ke 3 ай бұрын
اللهم اعز الاسلام والمسلمين وذل شرك والمشركين
@medinegni7792
@medinegni7792 3 ай бұрын
እድሜህ ይርዘም መሪያችን ዘረኞችን አላህ ያጥፋልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን🎉🎉
@zeynebaboru880
@zeynebaboru880 3 ай бұрын
@aminashkure4769
@aminashkure4769 3 ай бұрын
ወተአ
@aminashkure4769
@aminashkure4769 3 ай бұрын
38:19
@FarukAbdella
@FarukAbdella 3 ай бұрын
About Chat good things. Good ordering
@jemahm2000
@jemahm2000 3 ай бұрын
Mashallah Abichu. May Allah make you more successful !!
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 3 ай бұрын
Masha Allah lezeh qen labeqan bekeber cheger ache nen lemenager yabeqan Allah mesgana yegebaw long live docter abey ahemd rejem edem ketena gar yesteh Allah
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 3 ай бұрын
ፍትህ ለአማራህዝብ እናለሳኡድ እስሪኞች
@user-pc6jk2ju5g
@user-pc6jk2ju5g 3 ай бұрын
❤❤❤
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 3 ай бұрын
Habibuna abchu
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 3 ай бұрын
ሰው ሁሉ ተገፋው ተገፋው ይላል ሁሉም ከተገፋ ገፌው ማነው???
@VettaValiyan-lv4op
@VettaValiyan-lv4op 3 ай бұрын
@user-ni2je9md5w
@user-ni2je9md5w 3 ай бұрын
Good
@user-lc1zn5wk4x
@user-lc1zn5wk4x 3 ай бұрын
Thank you my PM. May God Almighty stand beside you in all your effort. When do you gonna discuss with ethiotelecom worker we need urgent solution from our beloved prime minister. Waa maale manni hin aru'u Nuttis waa maale miti kan iyyinnu
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ልስማእናእኮምታለሁ?እስኪ?ግንአብይአህመድ ስለፆታ እናስለግብርሶዶማየተጠየቀዉንጥያቄለምንአልመለስም?!!!ወንድማችንእናመስግናለን ጥያቄዉንስለጠየክ ጀግና
@lawmkimakima8443
@lawmkimakima8443 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ያረቢ አላህ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ያዋዴን
@user-zp3hi9ho9z
@user-zp3hi9ho9z 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kedijaahmed7661
@kedijaahmed7661 3 ай бұрын
ሙስሊም ከሁለተኛ ዜግነት ሐሣብ መዉጣት አለበት በዚህ አምናለሁ ከሁሉም የሚገርመኝ ነገር ከአማራ ክልል ወደ መሀል አገር ንብረታቸዉን በርካሽ ሽጠዉ ተሠደዋል ይህ ሥራ ላይ በደረሠ ጫና ቢሆን የሌላ እምነት ተከታዮች በተመሣሣይ መልኩ ይሠደዱ ነበር ስለዚህ እዚህ ላይ ሊሰመርበት ይገባል ግን ይህ ሂደት ነዉ ማንም ሊያስቆመዉ አይችልም እኛ ኢትዮጵያዊ ሙስሊሞች ነን አለህ ወአክበር!!!
@user-ou4it5np4j
@user-ou4it5np4j 3 ай бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስሮኞች ✈️✈️✈️✈️✈️
@qararutube8864qabri
@qararutube8864qabri 3 ай бұрын
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የሰከነ ውይይት
@user-wh2bf2rf3k
@user-wh2bf2rf3k 3 ай бұрын
😊😊❤❤❤
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 ай бұрын
I don't understand..what they're message...ethiopia Bank..please.. God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 PM Abiy 🇪🇹 🙏 🙏 🙌
@AbduSamad-gf6ek
@AbduSamad-gf6ek 3 ай бұрын
La walloo muslimooch
@2222Mjmj
@2222Mjmj 3 ай бұрын
thanks
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
🎉❤😢😢
@zebibayoutube3648
@zebibayoutube3648 3 ай бұрын
ማሻአላህ የኛ መሻይኮች ግርማ ሞገሳችሁ ልዪ ነው❤❤❤❤አሏህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲🤲አባባ የፍልስፍና መደመር ሲሉ አሳቁኝ😂😊
@Muhammad-sn9xr
@Muhammad-sn9xr 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ዐቢቹ king❤
@fjf7535
@fjf7535 3 ай бұрын
አሏህ እስልምናን ይወፍቀው ደኩተር አብይ እህመድን ያረቢ
@sisaytilahun4857
@sisaytilahun4857 3 ай бұрын
29:18አህመዲን ጀብል👍👏
@monegoncco
@monegoncco 14 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏👏👏👍👍
@user-lo4nf3qs7d
@user-lo4nf3qs7d 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ መሪውች አረገውት ያልታውቀታሪክ አሳየን አለህ የጠብቅክ ዶክተረ አብይ አህመድ እኔ አልሃምዱሊላሂ የኸንላሳየን ጊታ ለገሬ ለዘለምትኑር 🌲🌲🌲🌲🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖🕌🕌🕌🕌🕌🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 3 ай бұрын
😂
@sisaytilahun4857
@sisaytilahun4857 3 ай бұрын
1:14:25 በትክክል ጠ/ሚኒስትር አብይ ❤❤
@user-in4cy8fw9m
@user-in4cy8fw9m 3 ай бұрын
😊
@abbadureessaa9929
@abbadureessaa9929 3 ай бұрын
Masha Allah
@AbduSamad-gf6ek
@AbduSamad-gf6ek 3 ай бұрын
Sila waloo mulimooch lamin atansum ? الا تعلمو قول البينا محمد صلى الله عليه وسلم المؤمن كعدو واحد إلى آخره كعدو
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@user-ml1hg9oq6t
@user-ml1hg9oq6t 3 ай бұрын
በእውነቱ ጥሩ አራየ የሚሆኑ ሰወችን ስራ ሲጀምር እየፈለክ ለሌሎች የሚደግፍ ወጣቶች ስራ የሚያሰሩ ባለሀብት ካሉ ብታስተዋውቅልን የኑሮውን ዘዴ ሲያበላሸውና ሲዘራረፍ የተባባሰው ማፊያ ቡድን ከተሰገሰገበት ያልተቆጣጠረበት በየራሱ እስኪደርስ ነው ነገ በኔ ዝም አልልም እየባሰ ይቀጥላል፡፡፡፡ካልተሳሳትኩ በ2008 ዓ.ም ጀምሮ ይመስለኛል፡፡
@nebiyulema2119
@nebiyulema2119 3 ай бұрын
ሁል ጊዜያት ከድሀው ከሀብታሙ ከሙስሊሙ ከክርስቲያኑ ሀገር ጠባቂ ከሆነው ወታደሩ ከወጣቱ ከአዛውንቱ ጋር የራሱንና የቤተሰቡን ሰአት ሰጥቶ የግል መዝናናት ምቾት ሳይደልለው ለህዝቡ የሚታትር መሪ
@user-ml1hg9oq6t
@user-ml1hg9oq6t 3 ай бұрын
እንደ ሙስሊም በባህርዳር ነዋሪነት ስገልጽ በአስታወሳችሁቸው የከበሩ ጥያቄወች ክበሩልን ፡፡
@user-iu9uu1yt5m
@user-iu9uu1yt5m 3 ай бұрын
የዛሬ አመት በዚ ጊዜ ነበር ወድሞቻችን የገበርነው ይገርማል እኛም እረሳነው መጅለሱም እረሳው የሞቱበት አላማ
@user-od4is2tw8p
@user-od4is2tw8p 3 ай бұрын
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
@FjjJj-wc2ox
@FjjJj-wc2ox 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@qararutube8864qabri
@qararutube8864qabri 3 ай бұрын
Free and safe rode for Wollo oromo
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
Thanks prime menester Dr Abiy Ahemed እምነት የግልሕ ነው ሐገር ግን የጋራ ነው ።
@user-fw6ei4sy7k
@user-fw6ei4sy7k 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 3 ай бұрын
የኖርኩት አአ ነው የእስላም ፆም ፁመን እንደውም አንዳንዴ ስጋ በልተን ሙስሊሙም ጎደኞቻችን እንደዚሁ እብረን ተጫውተን አድገናል ጥቂት አወቅን ባዮች ከፋለውያጋድሉናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
Yes Thnkes Dr Abiy Ahemed Personality wise out Abelety?😅
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ እኮሙስሊም መሪብትመራ እደትታድግነበር
@daewas1403
@daewas1403 3 ай бұрын
I like it من استطاع إليه سبيلا😊
@ShafiNasir
@ShafiNasir 3 ай бұрын
ከምንም በላይ ገንቢ መሀመድ ሼኽ ሀሚዲን ትክክል እስላማዊ ዩንቨረስቲ ያስፈልገናል
@sisaytilahun4857
@sisaytilahun4857 3 ай бұрын
26:26🙏በማንሳትህ ብቻ ልትመሠገን ይገባል ያውም ወጣት የሃይማኖት አስተማሪ ሆነህ👏
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 3 ай бұрын
አንዳንድ ሸይኾችና ኡስታዞች የጠየቁት ጥያቄ መሰረታዊና አንገብጋቢ ነው በተለይ ***** ትለያለህ እውነት!
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@EkruBintAhmed
@EkruBintAhmed 3 ай бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ስለምንድነዉ የምታመሰግኑት ሀገር ሰላም አጥታ በዘርና በብሄር እየተተራመሱ ምስጋና ማቅረብ ማሽቃበጥ ነዉ የሚመስለኝ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 3 ай бұрын
በክፊዎች እእምሮ ውስጥ ብቻ ነው ሀገር ሰላም ያጣችው።
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn3ok4vh6i
@user-tn3ok4vh6i 3 ай бұрын
የደሀ ቀን አላህ ያመጣል
@user-nq3pg7go2h
@user-nq3pg7go2h 3 ай бұрын
በእውነት አሪፍ ጥያቄ ነው የጠየቁት አቢቹም ጀግና መሪህ ነክ እናመሰግናለን
@AliyIbraahim
@AliyIbraahim 3 ай бұрын
12
@user-hg6wf5yq8g
@user-hg6wf5yq8g 3 ай бұрын
አላሀ ያክብርልን የብዙ ሰው መዳኛ የሆነ ነ ነገርነው የሚናገሩት የምታሳዮን እናመሰግናለን
@mudeenshukure5431
@mudeenshukure5431 3 ай бұрын
d
@user-tn3ok4vh6i
@user-tn3ok4vh6i 3 ай бұрын
ሀገሩን ለአረብ ደላላ ሽጧል መንግስቱ ሀል ጀዛኡል ኢህሳኒ ኢለል ኢህሳን
@faristube1982
@faristube1982 3 ай бұрын
እጅግ ማራኪ ቆይታ ነበር ዋው
@se5561
@se5561 3 ай бұрын
አጨብጭቢ ሁላ ያገርቱ ሁኔታ ይታወቃል በግልፅ መነጋገር ጥሩ ነው ሌላው አካባቢ ስላም ሳይሆን እኔ በምኔርበት ብቻ ሰላም ነው ብል ዝም ማለት የለብኝም ግን እንደው በደፍናው ከሆነ መስብስቡ ዋጋ ቢስ እነት ነው የሌላው ለቅሶ ሊስማን ይገባል
@user-ke5ld8bp5x
@user-ke5ld8bp5x 3 ай бұрын
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል ያሉ ግጭቶች እንዲቆሙ እኮ ጠይቀዋል ሙሉውን ውይይት አልሰማቹትም እንዴ?
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 3 ай бұрын
በዚህመልኩ አይዉረዶ ኦረሞወቾቱ
@musesem4523
@musesem4523 3 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ እውቅና የሰጣትኮ አብይ አደለም ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ሰርታታለች አለም ነው የሰጣት ላሊበላን አክሱምን ፊደልቀርፃ የራሷን ካላንደር የራሷንቁጥር ስንቱንልዘርዝረው ኢትዮጵያ ስትጠራ ኦርቶዶክስምትጠራለች ኦርቶዶክስ ሐገርነች ።
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሃገራ ሰማያዊ ነው፥ ኦርቶዶክስን ከዝች አራጅ ሃገር ጋር አታወዳድራት
@user-mr4ht5uu8v
@user-mr4ht5uu8v 3 ай бұрын
ለጠቅላላ እዉቀት ያህል ኢትዬጽያ እምትባለዉ አፋሪካን ጨምሮ እሰህድ ነበር የኢትዬ ሱሟ አቢስንያ ሀበሻ ነር ግብፅም የራሷ ቋቋ ፆሁፋም አላት የመጀመሪያ ካላደር ደሞ የአረቦች ነዉ በዉቀት ተዉ በሙቀት አይሁን
@Firaalife
@Firaalife 3 ай бұрын
Ye Muslim emnet teketayoch endet yamrallu....wow
@user-tn3ok4vh6i
@user-tn3ok4vh6i 3 ай бұрын
አላህ የደሀ ቀንይመጣል
@mansurmudasir-he9hf
@mansurmudasir-he9hf 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ አሚን
@user-pg3yh4ng3p
@user-pg3yh4ng3p 3 ай бұрын
አጀብ ጥያቄውን በጥያቄ መለሰላቸው
@jalaldawit8286
@jalaldawit8286 3 ай бұрын
ቆንጃ ውይትት ነው ... ግን የወንዶች ስብሰባ ነው የሚመስለው!!!! ኸረ የሴቶችን ጣል ጣል አርጉ😮
@ethiopia819
@ethiopia819 3 ай бұрын
በኢስላም እህቲላጥ አይፈቀድም
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
በእስልምናአይፈቀድም ሴትከወንድጋር ! ለብቻችዉነዉመሆንያለበት።
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 3 ай бұрын
እስልምና ሴትን እንዴት እንደሚያይ አጣሽው?
@FjjJj-wc2ox
@FjjJj-wc2ox 3 ай бұрын
🎉🎉ywad,,esr,,Baet,,😢agr,asgbt
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 3 ай бұрын
Abiy Ethiopan no incluoding bicose tiffee
@Amani796
@Amani796 3 ай бұрын
ሾልከው እንደገቡ ሸልከው ይወጣሉ
@musesem4523
@musesem4523 3 ай бұрын
የሐይማኖትቆጠራ ለምን ተፈለገ ሙስሊሞች ቢበዙ ክርስቲያኖች ለሐገሪቱ ፋይዳው ምንድነው? ትግራይና አማራክልል ኦርቶዶክስ አልቆላችኋል እናተ ትበልጣላችሁ ቆጠራአያስፈልግም
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 ай бұрын
እኔ ምለው እህመዲን ጀማል ከዚህ ቦታ ከተገኘ ሙጅብ አሚኖ እንዴት የለም ???
@FjjJj-wc2ox
@FjjJj-wc2ox 3 ай бұрын
🎉🎉ywad,,esr,,Baet,,agr,asgbt
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 3 ай бұрын
የንፁሃንን ቤት አፍርሶ መጠለያ እያሳጣ ምኑነው ምስጋናው እስኪ እናንተ ያላችሁበት ሰላም ቢሆን ሌላው ቦታኮ በርሃብ እና በጦርነት እየተሰቃየ ነው ምኑ ላይ ነው ምስጋናው
@user-zu5ls9uv7c
@user-zu5ls9uv7c 3 ай бұрын
እደዛሬ ሆደን አቃጥላቹሁኚ አታቁም እኔን እዳቃጠላቹሁኚ አላህ ያቃጥላቹህ ያረቢ እናተ ለኾዳቹህ የቆማቹህ ለሀቅ የማትኖራ አፈጣራቹህ እናተማ የአማራ ህዝብ በደም እያፈጠረ ሁሉንም አላህ ያያል
@user-re5cm7fs6l
@user-re5cm7fs6l 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አይባልም አላህሂዳይስጣችዉ ልቦናይስጣችዉ ለአማራህዝብም አላህነስሩንቅርብያድርግላችዉ ትክክለኛዉ ዳኛ አላህብቻነዉ አላህለሀገራችንስላምያጣልንያረብብብ
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 3 ай бұрын
አላህ ህድያ ይሥጥሽ አላህ ከዘነኝነት ያዉጣሽ
@user-ke5ld8bp5x
@user-ke5ld8bp5x 3 ай бұрын
ግጭቱ እንዲያቆም ጠይቀዋል እኮ ከዚህ በላይ አያቁት ነገር
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 3 ай бұрын
Mot le abiy mot le prosperity
@helina5990
@helina5990 3 ай бұрын
ይ ሄን ህፃን የህፃናት አዛውንት ስጋ የበላ ማስወገድ ጠልታችሁ እንደ ላንቲካ ትለጥፉታላችሁ ? እሱ ቢልየነር ነው ላቲን አሜሪካ ወይ ቻይና ይደበቃል እኛ ግን አለም ጠላን ሀበሻ ነኝ ማለት ያሸማቃል ስደቱ ግድያው ቀጥሏል በሱ ምክንያት ! አስወግዱት
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 50 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል?
38:03
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 139 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН