ይድረስ ካናዳ ላለሽው እናቴ እና አሜሪካ ላለኸው አባቴ!

  Рет қаралды 41,106

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 278
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
እንደ እናት እንደ አባት ሆነው ላሳደጉህ ለቁምነገር ላበቁህ በሕይወት ለሌሉት ቤተሰቦች ትልቅ አክብሮት አለኝ ነፍሳቸውን ይማር
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 күн бұрын
አሜን 🙏
@melatmelkamu2902
@melatmelkamu2902 2 күн бұрын
እይገርምም በዚ 3 ወር ውስጥ ስለ አሳደገችን እናታችን ሳስብ ሳስላስል ነበር እንደናት እንደአባት አቀባራ ያሳደገችን እናታችን ዛሬ እኔና መንታ ወንድሜ የደረስንበት ህይወት እንድናይ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በሞራል ያሳደገችን እናታችን እኛ ሲኖረን እስዋን አቀባረን ሳናኖራት ያመለጠችን ጀግና እናት ሁሌም እንወዳታለን እንናፍቃለን አሳዳጊዋች እድሜያችሁ ረዥም ይሁን ተባረኩ
@woine123
@woine123 3 күн бұрын
የዚህ ሰው ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ አለ :: ጎረምሳ ልጅ ያላቸው ሰራተኛ ቀጣሪዎች ስለ ቀጠሯት ደሃ ወጣት ክብር እና ስለተወለደው የፈጣሪ በረከት ምንም አይጨነቁም :: የተዋረዱ ስለሚመስላቸው ልባቸው እያወቁ ይክዳሉ:: እግዚአብሔር ግን ይህን ግፍ ዝም ብሎ አይተውም ለልጅ ልጅ ጭምር ይከፈላል:: አይቀርም:: እና አሁንም አሁን ስማቸው የተጠቀሱት ሰዎች ስለ ፈጣሪ ሲሉ ብቻ ወደ እዚህ ቀርበው ነገሩን ማስተካከል ማፅዳት አለባቸው::
@mobizone9715
@mobizone9715 3 күн бұрын
እውነት ይህን ኮሜት እደግፋለው
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 3 күн бұрын
Ewenet new !!! Ewnet awarawan argfa bek alech malet Yehey new!!!!!!!!
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 2 күн бұрын
በትክክል ገልጸሽዋል🥹 ጌታ አየሱስ ብርክ ያድ ርግሽ 🙏
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 3 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ በአታ ማርያም ትርዳህ የጊቢው ገብርኤል ያገናኝህ 🙏
@jjyisak1575
@jjyisak1575 3 күн бұрын
አቤት ኮተትሽ እግዚአብሔርን ፈልጊ ቃሉንም አንብቢ
@mame.f3798
@mame.f3798 3 күн бұрын
መጀመርያ የራስሽን እምነት መርምሪ(ር) እያንዳንዱ ሰዉ እንደራሱ እምነት ለመኖር መብቱ ነዉ
@kiroswase876
@kiroswase876 3 күн бұрын
​@@jjyisak1575excuse you😠 የምን ኮተት እነዚ ስሞች ይለበልቧቹሀል አደል እናንተን ምን እንበላቹ ጉደኞች 😡
@peacelove4778
@peacelove4778 3 күн бұрын
​​@@jjyisak1575 አንተ አንቺ ሸርሙጣ ምን አባሽ አገባሽ ሒጂ ቢጫ ቀለምሽን ሚኒሽን አድርገሽ ደንሺ በአዳራሽሽ ወንድ ከሆንክ የሰው ትል ነህ ኮተተ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 3 күн бұрын
@@jjyisak1575 አግድም አደግ ጥልቅ ብዬ ማን ጠራሽ ሰሬ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 3 күн бұрын
ወንድሜ የሚደንቅ ታሪክ ነው። አይዞህ አንተ ብርቱና ጨዋ ሰው ነህ፤ ልጆችህ ይባረኩልህ።
@SenaitJira
@SenaitJira 3 күн бұрын
ቲቸር ብርሃኑ አይዞህ ታገኛቸዋለህ ምርጥ አስተማሪ
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 3 күн бұрын
ከብርሀኑ ጋር ኤለመንተሪ ከ 1_6 አንድ ክፍልአብረን ተምረናል እና አሳዳጊ ቤተሰቦቹ በተለይ እናቱ ት/ቤትይመጡ ነበርና የእድሜ ባለፀጋ ነበሩ አሁን ሳስበዉ እሱን ሊወልዱ እንደማይችሉ አሁን ላይ እገነዘባለሁ እና መልካም ዕድል የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ።እነዚያን ቅንና ደግ አዛዉንት አሳዳጊዎቹን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑረዉ❤
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e Күн бұрын
@@yoditdamtew4083 አሜን ወንድሜ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 3 күн бұрын
ማሳቹሴት …ነው ምኖረው … ለብዙ ሰው ... ሼር አረግልሃለሁ ...ይቅናህ ወንድማችን ..!
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd 3 күн бұрын
አረ እኔም እዚያው ነኝ
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 3 күн бұрын
እባካችሁ የቻላችሁትን ያህል ሞክሩለት🙏
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 3 күн бұрын
አሰኪ አግዙት አባካችው
@bona2318
@bona2318 3 күн бұрын
Gosh tebareki
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
@skywalAstio
@skywalAstio 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ አንድነት ት/ቤት ሁላችንም ማለት የሠፈሩ ልጆች እዛ ተምረናል
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 3 күн бұрын
የፈጠረህ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ መስዬ እኛም አንችጋ መተን ነበር አልተሳካልንም እንጂ መልካም ነትሽን አይተነዋል ስላምሽ ይብዛ እህቴ
@nateterefe4798
@nateterefe4798 2 күн бұрын
Betam melkam set nat
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 3 күн бұрын
ልጆቻቸውን ወልደው የሚጥሉ ሰዎች ግን እንዴት ነው ህሊናቸው ሰላም ሆኖ አዲስ ህይወት ጀምረው የሚኖሩት የልጆቻቸውን ህይወት አመሰቃቅለው ምንም እንዳልተፈጠረ አዲስ ህይወት ጀምረው ሌላ ልጅ ወልደው ይኖራል
@jjyisak1575
@jjyisak1575 3 күн бұрын
የወቀሳ የመከራ ኑሮ ነው
@mentugirma1001
@mentugirma1001 2 күн бұрын
ማፈሪያዎች ናቸዉ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 күн бұрын
እናት ና ወንድሞች ችግሩን ተረድታችሁ ማንነቱን ያውቅ ዘንድ አናግሩት። እናት ሁሉን ታውቂያለሽና እውነቱን ንገሪው እባክሽ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 3 күн бұрын
እነሱ ቢክዱህ እግዚአብሔር ግን አልካደህም አሁንም የማንነት ጥያቄ ለማጣራት ብለህ ነው እንጂ ምንም አያስፈልጉህም አይዞህ እግዚአብሔር አለልህ
@EnateArsema
@EnateArsema 3 күн бұрын
ትክክል ለማንነት እንጂ እነዚህ ቆሻሻ ናቸው ሲያስጠሉ ሰው ወልዶ ጥሎ እንዴት ሰላም ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 3 күн бұрын
ጆሮ "ለምን አታድግም?" ቢሉት። "ምን ጥሩ ነገር ልሰማ ?" አለ ይላሉ ዘመዶቼ። 🤨🤔
@yohan7782
@yohan7782 3 күн бұрын
ከታሪኩ ጋር ምን አገናኘው ዘመዶችሽ ያሉት?
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 күн бұрын
@@yohan7782 እኔማ ማዘኔንም መደንገጤንም በአጭሩ መግለፄ ነበር። ይቅርታ ያድርጉልኝና የተባለው ታሪክ አይደለም ራሱ ቀርቦ በቪዲዮ እያስረዳ ከሌላም አፍ ቢሰሙት ለጆሮ የሚቀፍፍ ነው። ግን በምድር ላይ ከዚህ የከፋ ምን ሊፈጠር ነው? 🤔🤔🤔 እናት አምጣ የወለደችውን ያውም ከሁለት መንታ አንዱን ነጥላ አንዱን ብቻ የሠው በር ላይ በዘንቢል ስትጥለው ... /ለነገሩ ዘግይቶም ቢሆን "የአባትህ ወላጆች ቤት ነው።" ተብሎ ነው የተነገረው። / ከድርጉቱ በላይ ያመመኝ ምናለ "አያት" የተባሉት እንኳን በህይወት እያሉ ቢያውቅ። አባትም ቢሆን ልጁ እንደሆነ አያትም የልጃቸው ልጅ እንደሆነ እያወቁ አይናቸው ስር በሌሎች እጅ ሲያድግ ምን እያሰቡ ነበር? እግዚአብሔር እንኳንም ደጋግ ሰዎች እጅ ላይ ጣለው ! 🙏🙏🙏 የማንነት ጥያቄው ዘግይቶ ቢመጣም እሱ ግን በአስተዳደጋቸው ደስተኛ ሆኖ ዛሬም እያመሰገናቸው ነው እዚህ የደረሰው። ወላጆች እሱ አይወቃቸው እንጂ እነሱ ስራቸውን ስለሚያውቁ ባይናገሩትም ያስታውሱታል። ሲያድግ ሲላላክ እዛ ሰፈር ተፍ ተፍ ሲል አያት ያዩት ነበርኮ። "የአባቱ እናት ( አያቱ" ሲሞቱ ሃዘን ላይ እንደማንኛውም እድርተኛ ሲያስተናግድ ጎረቤት "የእገሌ ልጅ እኮ ነው... እዛ ከእነ እንትና ሱቅ ወረድ ብሎ ቤታቸው ያለው።" እያሉ ሲጠቋቁሟቸውስ ባላዬ ባልሰማ አልፈው ነው? ከዛም በፊት ወደ ሃገራቸው ሲመላለሱስ ከሠፈራቸው ራቅ ወዳለ ቦታ ሄደው የሚያርፉት የሠውን ሽሙጥ እና ሹክሹክታ ለመሸሽ ነው? ከዚህ በላይ ጆሮ የሚያጮህ ነገር አለ? 🤨🤨🤨
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 күн бұрын
ዲኤኔ ይደረጋ ህመሙ እስከ መቃብር አብሮአቸው የሚኖረው ከወላጆቹ ጋር ነው ።ፈጣሪ ይቅር ይላቸዋልን?
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 3 күн бұрын
ወንድሜ አንተ በጣም ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚህ ሁሉ ውስጥ ጥፋተኞቹ የአባትህ ቤተስቦች አይትየው ይሄ በድሮ ግዜ ስማችን እንዳይጠፋ እይሉ ይሚሉት ነገር የስንቱን ህይወት ጎዳ ሞተውም ስራቸው እንዲ ሲወጣ ይሳዝናል ምክንይቱም ከስራተኝ ስለተወለደ እናትየው አሁን እንግዲ ለመንትየውም ሆነ ለልጅሽ አባት ምን መልስ አለሽ ይሄንን ጭካኔሽንስ በምን መልኩ ታስረጅዋለሽ 5 ልጆች አሉሽ ልጆችሽን ይውቃል አብሮ አንድ ሰፈር አድገዋል ይንቺ አለመናገር ብዙ ሰው ዋጋ አስከፍሎል አሁንም በዚህ ግዜ ሚዲይ በበዛበት የጠፋብኝ ልጅ አለ ብሎ አለመፈለግ ስልፍሽነት ንስሀ ንሰሀ ንስሀ እናተን ነፃ የሚይወጣ እሱ ብቻ ነው:: አንችም አባቱም ይላችሁበትን ትዳር ላለማስከፍት ይደረጋችሁት ከባድ ውሳኔ ነው::ልጅ የሚይስክድ ትዳር ትዳር አይደለም መርገም ነው :: አሁንም ሳይረፍድ ድረሱለትና አለንህ በሎት ለሱ ባትደርሱ ለልጆቹ ደርሳችሁ የአይትን ወግ አሶይቸው ይም እድል ስለሆነ ተባረኩልኝ
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 3 күн бұрын
ያሳድጉህህህ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልህ
@zuzu4528
@zuzu4528 3 күн бұрын
ሰላም የ ሸገር ኢንፎ ( መሲ )ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ 😍😍 እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ቤተሰቦቼን አገኘሁ ብለህ በደስታ ድጋሚ እንድናይህ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን 🙏
@shegerinfo
@shegerinfo 3 күн бұрын
አሜን ❤
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 3 күн бұрын
አሜን !!! ❤❤
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q 3 күн бұрын
እዚህ ያደረሱህ ያሳደጉህ የተጠነቀቁልህ ቤተስቦች እነሱ ብቻ ናቸው: አባትና እናትህ ተብለው መጠራት ያለባቸው:: መውለድ ሳይሆንማሳደግ ነው ቁም ነገሩ እስካሁንስ ለምን ዝም አልክ:: በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜህ አሳዳጊዎችህን ሳይሆን የጣሉህን መፈለግህ:: እነሱን እረስተህ ያሳደጉህ በህይወት ባይኖሩም ስው እንዳደረጉህ አንተም ምንም ሳትታክት የነሱን ዘር ፈልግ ለልጆችህም ቢሆን ዘመዶቻቸው የነሱ ዘመዶች ብቻ ናቸው:: እስከ ለተሞትህ ከቁሻሻ ላይ ያነሱህን ከሞት የታደጉህን ቤተስብ እያመስገንህ ብትኖር ይሻልሀል::
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 2 күн бұрын
አይ ጭካኔ በምን አንጀቷ ነው ወልዳ የጣለችው ጀግና ነህ ጎበዝ ለአሳዳጊዎችህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ነብሳቸውን ይማረው
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከጦርነት ያተረፈህ ላላማ ነዉ❤❤❤❤❤
@Kal8454kal
@Kal8454kal 3 күн бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ በማርያም እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋ ያገናኝክ 😢❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 күн бұрын
ወጣት እኮ ነው 69 የተወለድኩት አለ ስለ ሸበተ ነው።
@Kal8454kal
@Kal8454kal 3 күн бұрын
@@mercymercy9309እዴ እና ጓደኛዬ ልበለው ከወላጅ አባቴ ይበልጣል እኮ ወይጉድ
@Kal8454kal
@Kal8454kal 3 күн бұрын
@@mercymercy9309 ከእኔ ፋዘር በእድሜ ይበልጣሉ so አባቴ ነው ልለው ምችለው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 күн бұрын
ሚጣ ስንት እመትሽ ነው እሱ ያንቺ እባት 😂😂😂
@Kal8454kal
@Kal8454kal 2 күн бұрын
@@user-rq3rm9in5z 🤣🤣🤣የእውነት አባቴ 46 አመቱ ነው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 күн бұрын
መሢ ስላቀረብሽ እናመሰግናለን 🙏 እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው ። እግዚአብሔር እንኳን አንተን እዚህ አደረሰህ ያሳደጉህ ሰዎች እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን !!! እናንተዬ አሁን ላይ እኮ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች እያለቁብን አገራችንን ሀሰተኞች ሳያስነጥቁን በርትተን ወደ እግዚአብሔር እንማጸን መቼም ይለመነናል ። በመጨረሻም አሜሪካም ካናዳም ሰምታችኋል አለን እኛ ነን በሉ ። ታተርፋበታላችሁ ኢሄ የንስሃ ጥሪ ነው ልጃችሁ የኢትዮጵያ ወቶአደር ከዚያም አሁን መምህር ባለትዳር እና የ፪ ቆንጆ ልጆች አባት ንሮዬ ይበቃኛል የሚል ኢትዮጵያዊ 😇 የዚህ ሰው ዝምድና እንዳያመልጣችሁ ።
@bute5158
@bute5158 3 күн бұрын
አባትየው እንደተረገዘ ላያውቅ ይችላል ከእናቱ ግን ጭምጭምታ ይሰማል ለሁሉም በዲኤንኤ ይተባበረው የእናትየዋ እስደንግጦኛል ከመጣልዋም ሲያድግ እያየችው ነው ለምን ጊልት አልተሰማትም ቢሆንም በዲኤንኤ ብትተባበር ጥሩ ነው ሰው በምድር ቢሸሸግ ከእግዚአብሔር አይሽሽግም ብትወጣና እሷ ከሆነች ለፈጣሪ ይቅርታን ትጠይቅ ይህ የተረጋጋ ትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር አኑሮታል
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 күн бұрын
የሰዉ ልጂ መከራ ብዛቱ እደግ የተባለ ያዲጋል❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳህ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 3 күн бұрын
በእውነት አንጀቴን በላው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 күн бұрын
ወንድምዬ አሳዘነኝ ታሪክህ ጌታ ዘርህን (ቤተሰብህን) ያገናኝህ።
@azebgera8601
@azebgera8601 3 күн бұрын
አሳዳጊዎችህን አደነኩኝ ነብሳቸውን ጌታ ይማር አይዞህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 3 күн бұрын
ይቅርታ ግን እስከዛሬ በጣም ቆየህኮ😢 ለመፈላለግ ብቻ እግዚአብሔር ያገናኝህ😮
@alextesfaye4785
@alextesfaye4785 3 күн бұрын
ብርሀኑ አጋፍሪ አይዞህ በርታ እኔም ይሂን ታሪክ አውቀዋለሁ በቅርበት !!
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
አንተም በርታልኝ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 күн бұрын
እንዴት የተካደ መሆኑን ታውቅ ነበረ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 күн бұрын
የሰዉ ልጂ መከራ ብዛቱ እደግ የተባለ ያዲጋል❤❤❤❤
@Dnglmarya
@Dnglmarya 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ያሳዝናል በጣም
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 3 күн бұрын
3 ኛ ኮሜንት እንስማው እና እኮምታለሁ መስየ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 күн бұрын
እያደር የማይሰማ ነገር የለም ።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 күн бұрын
ሲያሳዝን እባካችሁ ዘመዶቹ ፈልጋችሁ አግኙት :: እግዚአብብሔር ይርዳህ ❤❤❤
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 3 күн бұрын
ይቅናህ:: በዚህ ሁሉ: እግዚአብሔር ይመስገን ማለትህ ይደነቃል
@jamila8885
@jamila8885 3 күн бұрын
እኔ እኮ እግዝአብሄርንመፍራት ቀረ እንዴ ከስው ቢደበቅ ክእግዝአብሄር ይጠይቃል ሰማይ ቤት ምን መልስ ይሰጣሉ ልጅን ሜዳ ላይ መጣል ምን የሚሉት ነገር ነው
@NegusaTase
@NegusaTase 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ለዘመድ ልጆችህን ያብቃልህ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
አሜን
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 3 күн бұрын
አላህ ይርዳህ ወንድሜ
@Pink_Xavier
@Pink_Xavier 2 күн бұрын
ብርሽ ይገርማል አብሮ አደጌ እግዚአብሔር እውነቱንያውጣልህ የታፈነ ምስጥር በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ብርዬ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 3 күн бұрын
ባለፈውም ይህንን አስተያዬት ሰጥቻለሁ ይህንን ሁሉ አመት ያልፈለጉህ ዛሬ ምን ይሰሩልሀል ምን ገጠመው ልጄ ብላ ያልመጣች እናት ያሳደጉህ እናትና አባት ናቸው ቤተሰቦችህ ነፍሳቸውን ይማር ፈጣሪህን አመስግን አለቀ
@ethiopia405
@ethiopia405 2 күн бұрын
የራሳቸውን ምክንያት እነሱ ይመልሱ በሰው ላይ መፍረድ ልክ አይደለም
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 күн бұрын
@@ethiopia405 ፈራጂ እግዚአብሔር ነው እኔ መፍረድ አልችልም አስተያዬት ነው የሰጠሁ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 күн бұрын
ወይ ፈተነ ምን አይነት ጉድ ነው መስዬ እናት እንኳን የጨካነችበት ዘመን አይዞህ ወንድሜ አትበሰጭ ቀን ያልፋል በነገራችን በአንድ ወቅት የበረከት ገበሬወ ወንድም ስል የነበረ ነው?
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 күн бұрын
አረ አይደለም
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 3 күн бұрын
ምስኪን አላህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 2 күн бұрын
ምርጥአስተሳሰብ ያለው መልካም ሰው 🙏♥️ አናት አባት አሺ ወጣትነት ነው አያት ግን አያዩህ አንዴት አስቻላቸው 🥲 አንተስ አደክ ተመስገን ለዜህ በቃህ አግዚአብሔር ቸር ነው 🙏
@asterworku9645
@asterworku9645 Күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ቤተሠቦችህን እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ታገናኝህ🤲🙏
@merrymeery2731
@merrymeery2731 3 күн бұрын
እግዚአብሔር,ይርዳህ,ወንድሜ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 күн бұрын
አሁን በህይወት ያሉ ይህንን ሚስጥር የሚያውቁ ካሉ
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 3 күн бұрын
እግዚያብሔር ያገናኝህ
@selamsisay3243
@selamsisay3243 3 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አንተ እውነት ጀግና ንህ ቤተሰቦችህ ያሉበትን የሚያቁት እነሱ ናቸው ግን ያሳዝናል በጣም ይህ ሁሉ ዘመን ብቻውን
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@user-sb8nq9yb9z
@user-sb8nq9yb9z 3 күн бұрын
በጣም የሚደገፍና የሚበረታታ ፕሮግራም ነውና በርቺlll❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 күн бұрын
ወንድሜ. ታገኛቸዋለህ ምንአልባት ኦየፈለጉህ ሊሆን ይችላል አ/ር ይርዳህ
@tigetad5649
@tigetad5649 3 күн бұрын
እረ አባትህ እንካን ባያቁ መወለድህን እናትህ ግን ኩፉ ናቸው ኑሮ ሲስተካከላቸው መፈለግ ነበረባቸው:: በዚህ አይነት ቤተሰብ ነን ብለው የሚመጡ አይመስለኝም ግን የመሲ ሚዲያ ተከታታይ ቤተሰብ ይሆንኅል!!! እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 3 күн бұрын
እንደዚህ አይባልም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 күн бұрын
ከፍተኛ 14 ቀበሌ 18 የገብርኤል ሰፈር ልጅ ነህ ? አይዞህ እንፀልያለን እግዚአብሔር ይችላል ! አባትህን ቁጭ ነህ ይቅናህ ስሟ እና ክፍለ ሃገሩን ፎቶዋን ከተቻለ እግዚአብሔር በቸር ይግጠመን የልጅ ልጆቿን አሳየሃት ተመስገን ነው በህይወት ትኑርልህ ያገናኝህ ልጆችህ ሲያምሩ ስመጣ አያችኇለሁ ተወልጄ ያደግሁበት ሰፈር ኑሩልን
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
በሰላም ነይልን እና እንገናኛለን
@tenad7309
@tenad7309 Күн бұрын
ይሄንን ሁሉ ታሪክ እንዴት አወቀ? እስከአሁንስ ለምን ዘገየ? በጣም የሚገርምና እውነት የማይመስል ነው:: እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾
@romiydawit
@romiydawit 3 күн бұрын
ብርቱ ሠው ነህ እግዚአብሔር ያገናኝህ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 күн бұрын
በርታ ወንድሜ አይዞክ ጌታ ይርዳክ
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ በእውነት
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከወላጆችህ ጋር ያገናኝህ
@selinahagos3510
@selinahagos3510 3 күн бұрын
እግዚያብሄር ይርዳህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 күн бұрын
አምላክ ይርዳህ ወንድሜ።
@ethiopia405
@ethiopia405 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 күн бұрын
አይዞህ😢 ግን ከጣሎብት ይፍልጎ እንጂ ለምን አንተ ተፍልጋችዋልህ እብትም ትል ይውልዳል ግን አተፍርድ ይፍርድብሀል ነው እና ነገሩ ስል ልጆችህ ሲል እግዚአብሔር ያገናኝ ❤ ጀግና ነህ ውንድሜ❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 күн бұрын
እሱ አስተዋይ ስለሆነ ልጆች አሉት የእነሱ ጥያቄ ሲቀጥልም ጋብቻ እንዳይፈጠር ዘራቸዉን ይወቁ
@bsquadreact
@bsquadreact 3 күн бұрын
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
🙏🙏🙏
@bsquadreact
@bsquadreact 3 күн бұрын
@@saraamagreedavid6763 🔥🙏❤
@fikreteru6742
@fikreteru6742 3 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሞልደን ለማለት ፈልገህ ነው Malden የሰውዬው ፊት አዲስ አደለም እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
እርዳኝ አፈላልጉኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 күн бұрын
የትሻለ ኤብስ ብትቀርብ በአፍጣን ታገኛለህ
@fgty4821
@fgty4821 2 күн бұрын
ጎረምሳ ልጅ ያላቹህ ሰወች ሃላፊነቱን መሸከም ካልቻላቹህ ሰራተኛ ባትይዙ ሰራተኞችም ነገን ብታስቡ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 күн бұрын
ፈጣሪ፡ያገናኝህ፡ወንድሜ
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 3 күн бұрын
እግዚአብሒርይረዳህ
@LidyaGetachewSeyoum-wh7ud
@LidyaGetachewSeyoum-wh7ud 3 күн бұрын
አንዲት እናት ልጇን በዚህ መልክ ጥላው እንደሄደች በ EBS. ከወራት በፊት አይቻለሁ እስኪ እዛ አጣሩ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 3 күн бұрын
ምን አልባት ግን ሌላስ ሴት አስረግዞ ቢሆን ምን አልባት ግጥጥሞሽ ቢሆን? ምን አልባትስ መንታ ከሆነ የወለደችው አንዱን አባት ያሳድግ ብላስ ቢሆን ህይወት እንቆቅልሽ ናት ይገርማል አይዞህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit Күн бұрын
ብርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመራናል በቅርብ ይገኛሉ።
@rorororo7967
@rorororo7967 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ።
@asenakubelete51
@asenakubelete51 3 күн бұрын
አይዝኖ እግዚአብሔር ያገናኝህ ከቤተሰቦችህ ከቁጥርም አያጉላችሁ ብዙ ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 3 күн бұрын
ማሳሹሴት ሜደልዳና ትንሽአለፍ ብሎ ነው እንደነገሩኝ አለማየሁ በየነ እኔ ፈልጌ አልተፈጠርኩም አልተፈጠርኩም እናቴም ቦጌ በቀለ ናት ካናዳ ዋና ከተማ ነው የምትኖረው በተለይ እህቴን በፀሎት አለማየሁን አገናኙን ሜልዳና ነው የምትኖረው እባካችሁ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 күн бұрын
ባለታሪኩነህ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
@@Mercy-mw9nt አዎን እህቴ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
@@Mercy-mw9nt አዎን ብርሀኑ አጋፋሪ ነኝ
@elsa3589
@elsa3589 2 күн бұрын
እህቶች ወንድሞችህ ካወቁህ ለምን አያነጋግሩህም ፣ ትንሽ ግር ያለኝ እናትህ እንደጣለችህ በምን አወክ ሌላ ሴትስ እንደሆነች ?
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
@@elsa3589 በምን መንገድ አሁን አላገኘኋቸውም
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ዋንድሜ 🙏🥰
@TgKebede-wf1gi
@TgKebede-wf1gi 3 күн бұрын
እንዴት አስቻላት አሁን እንኮን ቢያንስ ልጅ ብላ አትፈልግም
@yewoineshetyonas593
@yewoineshetyonas593 3 күн бұрын
እናትማ የሰራችውን ታውቃለች
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 3 күн бұрын
ላንተ ዘመድ ያልሆኑ ለልጆችህ 😢😢😢😢😢
@eskedarbejiga7394
@eskedarbejiga7394 3 күн бұрын
ፈጣሪ ያገናኝህ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ
@RuhamaTaddesse
@RuhamaTaddesse 3 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 3 күн бұрын
አላህ በተሎ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ❤
@hargegobena8962
@hargegobena8962 3 күн бұрын
ወይ እናት አንዲህም አለ ምን ያህል ችግር ቢገጥማት ነዉ አይጣል አያድርሰ
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 3 күн бұрын
አላህ ያገናኝህ
@SaferryshYar
@SaferryshYar 3 күн бұрын
እኔ ብዙ ሚስጥር አለኝ እላለሁ ግን የብዙ ሰው ህይወት ስሰማ የእኔ በጣም ትንሹ ነው
@Emanu2018
@Emanu2018 2 күн бұрын
ብርሽ ጌታ ይርዳህ
@mobizone9715
@mobizone9715 3 күн бұрын
ጌታ ይርዳ ወድሜ
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 3 күн бұрын
መሲየ የዚህ ሰው ቤተሰብ ሲገኝኝ በትልቁ ደወል ጥሪኝ አልቅሼ ልምት ነው
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳን በፀሎት አግዙኝ
@YezinaMiretu
@YezinaMiretu 3 күн бұрын
ፈጣሪ ከቤተሰቦችህጋርያገናኝህ
@Efrata288
@Efrata288 3 күн бұрын
በጣም ልብ ይነካል ስለእግዚአብሔር ብላችሁ አለሁ ብትሉት አውቆ አልተፈጠረ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የመጀመርያውን በረከታችሁን ተቀበሉ ድሮ ቸግርና ልጅነት ሆኖ ተጣለ አሁን ግን ሁለተኛ አትጉዱት በህይወት እያላችሁ ምን አይነት ጭካኔ ነው አለሁ በሉት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ማንነት ከባድነው ጥያቄው
@mentugirma1001
@mentugirma1001 2 күн бұрын
የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ ግን እናትክም አባትክም የራሳቸዉን ሂወት እየኖሩ ነዉ ቢፈልጉክ ያገኙክ ነበር እና ወንድሚ ኑሮክን ኑሩ ከዚ በኃላ ቤተሰብ አይሆኑክም
@user-hh3zd4tc3x
@user-hh3zd4tc3x Күн бұрын
ጥላህ የሄደች እናት ምን ታደርግልሀለች የማይጥል የማይከዳ እየሱስ ክርስቶስ አለልህ አይዞህ ወንድሜ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 2 күн бұрын
ኤግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤ትህትናህ ደስ ይላል 🎉
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 3 күн бұрын
አይዞክ ወንድሜ የእድል ነገር እንዲህ ነዉ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 3 күн бұрын
ልክ ነህ ግን ልጆቼስ ያለዘመድ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 3 күн бұрын
አይይይ እንዲያው እነሱን ለማዋረድ (መዋረድም አለባቸው) ካልሆነ በቀር እስከዛሬ ያልፈለጉህ(በተለይ እናት) ዛሬ እኛ ነን ብለው ብቅም አይሉም፣ ምክንያቱም ባለቀ ስዓት ነው አሁን ቢያንስ 67+ ቢሆኑ ያሳፍራቸዋል በዚህ ዕድሜ። ነውረኞች (እናት)
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 күн бұрын
ታሪኩ ትንሽ ግራ ያጋባል
@mamok3479
@mamok3479 2 күн бұрын
አሁን የማይፈልጉህን ሰወች መፈለግ የዋህነት ነው። እንኳንም ከነሱ ገላገለህ ፣እግዚአብሄርን ብትፈልግ እነሱ ያሉበት ድረስ ይወስድሀል።
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 115 МЛН
የአሁን መረጃዎች July8,2024 #Dereje Habtewold
11:35
Dereje Habtewold
Рет қаралды 14 М.
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН