ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ክልል ተወካዮች ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ እና መ ያደረጉት የምክክር መድረክ

  Рет қаралды 112,910

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 ай бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ክልል ተወካዮች ጋር ያደረጉት የምክክር መድረክ

Пікірлер: 431
@zolazola5725
@zolazola5725 5 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ የተረት አባት ሆኖ መጣብን።ጠ/ሩ።የልብህን እየሰራህ ተረት ተረት ትጫወታለህ።ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤
@henokkebedehenok8293
@henokkebedehenok8293 5 ай бұрын
የአማረራ ህዝብ ጥያቄ ሰላምነው ግን ሰላም የደፈረሰው በምን ምክንያትእንደሆነ የጠየቀው የለም ሁሉም ሲክቡት ነው የአማራ ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 5 ай бұрын
ተገንጠሉ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
​@@Ras-Media-ug5kwምኞት ተገንጣይ እኮ አይምከር 😏
@sdemssi1962
@sdemssi1962 5 ай бұрын
​@@Ras-Media-ug5kwከከብቶች ጋር ከመኖር መገጠል ይሻል ነበር ግን ከለ አማራ ስለማይሳካላችሁ ነኡማጥ
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 5 ай бұрын
የእማራ ጠላት ፋኖ ነው
@AbdulwassiMohammed
@AbdulwassiMohammed 4 ай бұрын
Zena 16:07
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 5 ай бұрын
አሁን ነው መታሰር የቆመ ወይስ የባሰ ዛሬ በማንነት አማራ ከተወካይ ባለስልጣን እስከ ሎተሪ አዟሪ በየእስር ቤቱ የታጎረው እንደአሁኑ ያለ ገዳይና አሳሪ አናርኪ መንግስት መቼም አልታየም
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 5 ай бұрын
ችግርህ እኮ ትላንትና ስለምትረሳው ነው በሀድግ ግዜ መስሉኝ 5 ሚልዮን አማራ የተ እንደገባ ያልተውቀው
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 5 ай бұрын
ተሰብሳቢዎች በጣም ይደብራሉ ህዝብ የሚጠይቀው ሌላ የሚጠይቀው ሌላ በማንነቱ እየተገደለ
@aklilemedihin7337
@aklilemedihin7337 5 ай бұрын
በወሬ ደረጃ ማ ተወራ ተወራ ወደ ሰላም እንዴት እንቀይረው የአማራው ህዝብ ግን ከመለስ ዜናዊ ዘመን ፍጁት ግደሉት የሚለው አዋጅ ከታወጀበት ጀምሮ እየተገደለ ነው
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 5 ай бұрын
አማራን እይገደለ ያለው ፋኖ ተብሉ እራሱን የሰየመው ነው
@user-hj3de7uh2t
@user-hj3de7uh2t 5 ай бұрын
የእውነት አምላክ ይፈርዳል
@tesfahaile3219
@tesfahaile3219 4 ай бұрын
@elicola3921
@elicola3921 5 ай бұрын
የግም ድግስ ታዳሚዎች ዋጋችሁን ታገኛላችሁ
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t 5 ай бұрын
እንዲህ በአማራ ሕዝብ ላይ ከምድረ ባንዳና የቀነጨረ የሀሳብ ደነዝ ሰብስበህ እንደቀለድክ ዋጋህን ታገኛለህ
@banchufantahun9718
@banchufantahun9718 5 ай бұрын
ለአንዱ ክልል ብለን አናሻሽልም ብለዋል እኮ ጠቅላይ ሚኒስቲር
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
ዋናው ነገር ? አንድ ኢትዮጵያን የምንሆንበትን እና ህዝብ ስላም ወቶ ስላም የሚገባበትን ቀላል የስረአት , የህግ መከበር ቢደረግ ? ከበቂ በላይ ነው :: ሌላው በመነጋገር ችግሮችን መፍታት ይቻላል ! ሁላችንም የአንድ ኢትዮጵያ ልጂዎች ሆነን ይህ መዘረፍ, መገዳደል ...? ወዘተ ችግር ነገ ሳይባል ዛሬ መወገድ አለበት ! ፋኖም , ሆነ ቆሬ ሁሉም ኢትዮጵያን ነን ! እዚህ ላይ በትክክል በእውነት ከስራን እውነትት ምን እንደሆነ እናውቃለን ! 🙏🏿
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 5 ай бұрын
Amara laymalas tanastowal laymalas enshanyawaln senfanyawun malate naw minshir yizo selxan mayaz qarako segexewoch abichu king of Africa best leader ❤❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
ትክክል !
@user-tl1so8su3t
@user-tl1so8su3t 5 ай бұрын
Dedeb!!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
@@user-tl1so8su3t ጂል!
@user-tl1so8su3t
@user-tl1so8su3t 5 ай бұрын
@@segededemissie3505 Hodam banda!! Ye Amhara hizb dem yifaredhal!!! Nege ke fetari fit tikomal,yane tawerewaleh!!!!
@ziyadahadush4606
@ziyadahadush4606 5 ай бұрын
😅😅😅 Did he get his doctorate on bed time story
@user-je3kb7if9o
@user-je3kb7if9o 5 ай бұрын
❤tankiyu D/r batam inamasaginalen❤😢
@IsmaailAbdulqadir
@IsmaailAbdulqadir 5 ай бұрын
Dhugadha ketii ❤️
@jemalraya25
@jemalraya25 5 ай бұрын
ያማራን ጥያቄ መመለስና መስማማት የነበረብህ ዱሮ ነበር አሁንማ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸነው አሁን ያለውን አማራ ብትፍጀው ልጆቻችን ደማችንን ይመልሳሉ ሂሳብ ሳይወራረድልህ ማንም አይለቅህም?🙏
@sdemssi1962
@sdemssi1962 5 ай бұрын
ትክክል 😢😢😢
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 5 ай бұрын
ሁሉም የስብሰባው. ታዳሚው በሙሉ ድክሟል እዪቸው ፍዝዝ ብለው ሲሳዝኑ እየሰሙትነው ግን?
@yayehtessema5426
@yayehtessema5426 5 ай бұрын
ህልሜ ፋኖ አሸንፎ መንግስት እንዲሆን ሳይሆን አሚኮ ሚባል ድርጅትን በቦንብ እስከነ ባንዳዎች ማውደም።
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 5 ай бұрын
Madosha ras!! That is a big dream!
@user-kc5wj3mg7b
@user-kc5wj3mg7b 5 ай бұрын
ይመችህ 1 ሺ አመት ግዛ ልባም መሪ❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 5 ай бұрын
ላንድ ክልል ብለን አናሻሽልም ምንጊዜም አንረሳውም ዛሬ ምድረ ነፈልን ይዘህ ብደሰኩርም!!
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 5 ай бұрын
ተገንጠሉ
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 5 ай бұрын
​@@Ras-Media-ug5kw anateke yegentel ye madagaskar kebte
@yigremendale8855
@yigremendale8855 5 ай бұрын
​@@Ras-Media-ug5kwyenatih emis yigentel
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 5 ай бұрын
​@@Ras-Media-ug5kwጋላን ወደመጣበት መላክ እንጂ እኛማ ሃገራችን ነን ያለነው!
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 5 ай бұрын
​@@Ras-Media-ug5kwሸዋን አዲስአበባ አስረክቡን መተከልን እንገነጠላለን ። ከእናተ ምን ይቀርብናል 🤔
@user-qr7vr9fl3b
@user-qr7vr9fl3b 5 ай бұрын
ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ያማራ ህዝብ አትግደሉኝ ነዉ ያለዉ😢😢😢
@amen6689
@amen6689 5 ай бұрын
ነካክተ ነካክተው የተኛውን በሬ አደረጉት አውሬ አማራዬ💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤ አብይ ዳይፐር ደራርበህ ልበስ በደብ😂😂😂😂😂😂😂😂 ፋኖ ይችላል አሰማህም ወጥር💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💚💛💪
@hiylegonfaa8176
@hiylegonfaa8176 5 ай бұрын
WOW
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 5 ай бұрын
በእኛም ቦታ ሆናችሁ እዩ! ትልቅ አባባል ነው። ሁሉም ሰው እኔስ በ ... ቦታ ቢሆን ምን አደርግ ነበር? ብሎ መጠየቅ በደመነፍስ ከመፍረድ ያድናል። እያንዳንዱ ሰው ለጥፋት ሳይሆን ለሰላምና ለልማት መትጋት ቢችል የአገሪቱ ዕድገት ይፋጠናል። እግዚአብሔር ዘረኝነትንና ፅንፈኝነትን ከአገራችን ይንቀልልን። ምሳሌ 18:1
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
በሱ ቦታ ሆኜ ሳየው አቅም ማነስና በቀለኝነት አለ ስለዚህ አቅም ላለው መልቀቅ ህዝብ ከማስጨረስ።
@alemayehu8764
@alemayehu8764 5 ай бұрын
"ለወሬ የለውም ፍሬ ለአባ.....
@user-gp1qb6kj8w
@user-gp1qb6kj8w 5 ай бұрын
no one has killed to the scale Abiy Ahmed did.
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 5 ай бұрын
Ask yourself
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
ማድረግ ያለብን ? አንድ ቃል ! አንድ ኢትዮጵያ , አንድ ህዝብ መሆን ብቻ ነው ? ይህ ነገ በመስቀል አደባባይ በስማ ? ማግስቱን ምን እንደምንሆ , እና , ታላቅ ክብር ለመሪው ያለውን ህዝብ ያለምንም ጥሪ ከተማውን ሲሞላው በደስታ ባየን ነበር እና ስላም ሆነን መኖርን ...? እና ስረአት አልባውንም ያለምንም የመንግስት እርዳታ የሚስከብር ውድ እና , አስተዋይ ህዝብ ኢትዮጵያ እንዳላት ባየን እና , መሪውም , ተመሪውም ያለምን ችግር በደስታ መኖርን ለማየት በቻል ነበር???? እዚህ ላይ እንትጋ????🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@FalmataBelay
@FalmataBelay 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 5 ай бұрын
❤Aswrwb Ahmed Shidee Baga Gammaddee Biyyaan bara hojii gaarii siif hatayuu Baankiin Daldalaa kanaf jechii Mallaqaa Nageenyaa Qubeen deebisii ofirraa
@TomeBini
@TomeBini 5 ай бұрын
like endate selabi
@afrodiamond143
@afrodiamond143 5 ай бұрын
Amhara people we love too much well come to peace ❤❤❤
@adrianas.3781
@adrianas.3781 5 ай бұрын
Interesting
@user-tl1so8su3t
@user-tl1so8su3t 5 ай бұрын
Dedeb!!
@teferafentaw4100
@teferafentaw4100 5 ай бұрын
በመቅጠፍጠፍ የሚፈታ ነገር የለም
@invisible1277
@invisible1277 5 ай бұрын
ማነው አዳኙ ማንስ ነው አንበሳው 😅 ያማል ቅኔው አቡቹ ድሮን ❤❤❤
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 5 ай бұрын
አይ የሠዉ ልጂ እንደቅጠል እየረገፈ ባለበት ሀገር መንግሥትና አብሮ አባሮቹ ምንም እንደለለ አርገዉ ይቀጥፉናል
@habtemalke4289
@habtemalke4289 5 ай бұрын
እውነቴ ነው ባደረገው ስብሰባ ራሱ ይከፍተዋል ራሱም ይዘጋዋል ህዝቡ ጭጭ ብሎ ሰምቶ ስሜቱ ሳይገልጥ ይበተናል።
@kebabawtacklamichale19
@kebabawtacklamichale19 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ንግግር ነው ሕዝብን የናቀ ነው
@kebabawtacklamichale19
@kebabawtacklamichale19 5 ай бұрын
ኡኡ ቅጥፈት እንዚህ ያለ ሰው አይቼም አላውቅም
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 5 ай бұрын
❤❤ Beekumsii Eegumsaa Jechi Coba Bish irraa hangga Galaana Diimaa Diimaa koottuu
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
አሚኮንም ተቆጣጥራችሁታል ጎበዞች ይሄን ብአዴን .(መጋዣ ) ንዱት😏
@user-kj2yi9bj6o
@user-kj2yi9bj6o 5 ай бұрын
አተእያለህ ሠላም አይኖርም አሺቃባጮቹ ፈጣሪ ያማራ ደምይፍረድባችሁ
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 5 ай бұрын
የወሬ ቋት 😊
@salamerke5811
@salamerke5811 5 ай бұрын
ትርት አያልቅብህ ድል ለጀግኖቻችን💪🇨🇬💪🇨🇬
@user-no6gn9wv4e
@user-no6gn9wv4e 5 ай бұрын
ተረት ተረትህን ለብአዴን እንጂ የአማራ ህዝብ አይሰማህም💯 convince and confuse በዚን ሰአት የሚሰራ ይመስልሀል ወርቅ ብታነጥፍ አማራ አይሰማህም💯 ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤💯💪
@meyekasa5478
@meyekasa5478 5 ай бұрын
ፋኖ ሜዳ ላይ የለም ሚዲያ ላይ እንጂ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
​@@meyekasa5478ታዲያ " መከላከያ "" ግብርና ጀምራል አማራ ክልል ምን ይሰራል ዓመት ሊሆነውኮ😏
@user-no6gn9wv4e
@user-no6gn9wv4e 5 ай бұрын
@@meyekasa5478 🤣🤣🤣 እንደዛ እያልክ አፅናና እራስህን
@ykt4447
@ykt4447 5 ай бұрын
ማፈሪያዎች
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc 5 ай бұрын
Ke ante menem anfelegem becha Be selam werdelin hezbachini atechares etsan ethiopian memrat ayechelem
@user-bn5df3gn8w
@user-bn5df3gn8w 5 ай бұрын
እያለ ያለው አባቶቻችሁን በልቻለሁ እናተንም እበላችሗለሁ ነወ።
@Zelalemengeda138
@Zelalemengeda138 5 ай бұрын
እኛ እኮ ሙሴ ብለን አንግስንህ ነበር ፈጣሪ በሚውቀው
@amhtube09
@amhtube09 5 ай бұрын
እንበልፅግና... እንበልፅግና... እንበልፅግና... እንበልፅግና... እንበልፅግና......
@MarineMekonnen
@MarineMekonnen 5 ай бұрын
abet mur hasab betam yamirla❤🎉❤
@user-sw6bb6yx8r
@user-sw6bb6yx8r 5 ай бұрын
አማራዉን የሚያስጠቃዉ የኛው ሆዳም ነው
@tesfahaile3219
@tesfahaile3219 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@mulumulu5957
@mulumulu5957 5 ай бұрын
እሺ እባቡ ለዚነዋ ምትጨፈጭፋቸው አተ ክፋ አታስመስል ባክክ😢😢😢
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 5 ай бұрын
እባቡ አንተ ነህ አንተ ክፉ የአብይን አይነት ጠቅላይ ሚኒስተር አይተህ ታውቃለህ ወይ? አንተ ቆሻሻ ምቀኛ አርፈህ ቁጭ ብለህ ከሱ ተማር አንተ ወረዳ በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረ ሰዉ እባብ የለውም እግዚአበሔር ይፍረድህብህ ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
​@@user-nq6kv5yb5zእኔ ልጨምርልህ በአማራ ደም የታጠበ ምሳና እራቱን ያወራረደ ነው 😡
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 5 ай бұрын
He’s drumbeating for “Bow for me or die!”
@beebrr3617
@beebrr3617 5 ай бұрын
❤❤❤❤ my pm ❤❤
@fana_tv
@fana_tv 5 ай бұрын
😊😊😊
@BertaBabeta
@BertaBabeta 5 ай бұрын
አማራን የምታርዱት መራዊ ለይ ንፁሀንን የጨፈጨፋችሁት ንፁሀንን በድሮን የፈጃችሁት ምናልባት ሸኔ ይሆንዴ አሁን ተዋውቀን ስላማራ ጥሩ ነት ዝም ብትሉ ነው የሚሻለው በደብ ተዋውቀናል
@user-th4sh2yl8o
@user-th4sh2yl8o 5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይጥፋ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 5 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመራዊ የተካሔደውን ግድያ ቀጥታ ትዕዛዝ ሰጥቶ ንፁሀንን ካስጨፈጨፈ በኋላ ይህን ስብሰባ ማካሔዱና ካባ መልበሱ ለሞቱት ጥላ የሚሆን ዛፍ እተክላለሁ ብሎ እንደተሳለቀው ጊዜ ይመስላል።
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 5 ай бұрын
ኧረ ተው የተከበሩ፣እራሴ በጆሮዬ ለአንድ ክልል ብለን ህገመንግስት አንለውጥም ።ብለዋል።አማራ ተገደለ ሲባል የሠፈር ሚሊሻ አይደለሁም ።ብለዋል።የራስዎን የፓርላማ ንግግር እስኪ ደግመው ያዳምጡ ።
@AminaAmina-zh8gv
@AminaAmina-zh8gv 5 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤፡፡🙏🏻
@AbdulwahidSaeed-fv8bs
@AbdulwahidSaeed-fv8bs 5 ай бұрын
ስለሰው መሞት መልስ ስጥ እባክህን
@sebsibesitotaw7255
@sebsibesitotaw7255 5 ай бұрын
Are you sure did there Federal state structure during the era of emperor Minilk and Tewodros they were the Kings of The whole Ethiopia
@TgrayGebretnsia
@TgrayGebretnsia 5 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ እየተሰቃየ ነው ወደ እቀያው መልሱት ትዕግስት የለንም Never 😡😡
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c 5 ай бұрын
ለአማራ ሕዝብ ጥያቄ በጊዜዉ ጆሮ ብትሠጡ ኖሮ የዛሬዉን ዕልቂት ማስቀረት በተቻለ ነበር በዉይይት መፍታት ይቻል የነበረዉን የትጥቅ ጉዳይ " በቀላል መስዋዕትነት ሕግ እናስከብራለን በሚል ዕብሪት " ወደ ጦርነት የገባዉ የብልፅግና መንግሥት ነዉ። ይኸዉ በሁለት ሣምንት ይከበራል የተባለዉ ሕግ ቀርቶ ያልተገመተ ዕልቂት ተከትሏል ። ሠላም ወሬ በማሣመር አይገኝም። ሠላም ከተቃራኒ ጋር በሆደ ሠፊነት መነጋገርና ሠጥትቶ መቀበልን ይጠይቃል ።
@user-tg5hu2ii7z
@user-tg5hu2ii7z 5 ай бұрын
አማራ ግን በነዚህ ነው የሚወከለው ? ይህ ሁሉ ችግር የወጣቱ ነው ወጣቱ ከወረዳ እስከ ክልል በሚደረግ ምርጫ ወይም ሹም ሽር ምንም ተሳትፎ አያደርግም እንዲያውም የሽማግሌዎች ጭዋታ ይመስለዋል ከቀበሌ እስከ ወረዳ ከወረዳ እስከ ዞን ከዞን እስከ ክልል ወጣቱ ጊዜው የሚፈልገውን የተማረ ወጣት ብስል ሰው እየመረጠ ወደፊት ቢያመጣ ኖሮ ዛሬ ላለንበት ነገር ባልተዳረግን ነበር ። ወጣቶች እባካችሁ በየከተማችሁ የሚመጥናችሁን ሰው በመምረጥ ንቁ ተሳትፎ አድርጉ ። እነዚህ ከሚኒሻነት እና ከ አለቅላቂነት ተነስተው ወከልንህ ሲሉህ እንዴት እሽ ብለህ ትመራለህ ? ።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 5 ай бұрын
Viva Ethiopa ❤❤❤
@user-yz9bs2gd8m
@user-yz9bs2gd8m 5 ай бұрын
የአማራ ችግሩ ወልቃይት አደለም መግስትን ስልታን ማስለቀቅ ነው አታቅም እዴ አቢቹ አይሸወዱም ድል ለፋኖ ❤❤❤ ❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 5 ай бұрын
❤ Eegumsaa Election results Civic center Hello Civi Engineer dhibeenis ifaa hin dabarree Nyaannii minister barnootaa ittisaa Eegumsaa dhoksaa
@AliAwra
@AliAwra 4 ай бұрын
🎉
@user-je3kb7if9o
@user-je3kb7if9o 5 ай бұрын
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 5 ай бұрын
ስለ ቲወድሮስ የፃፍከው መፅሐፍ ምን ይላል አረ በፈጠረህ ይህ እንደበት ነገ ይዘጋል !!
@FantaNigussie-cw2iv
@FantaNigussie-cw2iv 5 ай бұрын
Neve for ever
@user-dp9vz8iv9f
@user-dp9vz8iv9f 5 ай бұрын
Hayil abiy
@user-jc4vv2ly4j
@user-jc4vv2ly4j 5 ай бұрын
Hzbun bezih melku sebsbo maweyayet betam tekami jimaro new
@aberaregu3478
@aberaregu3478 2 ай бұрын
ወገኔ ያኔ ደክሞኝ ቤትህ መጥቼ ልብን በሚያሞቅ ፍቅር ተቀብለኸኝ ወተት እርጎ ያጠጣኸኝ ማንን አማክረህ ነው? ያኔ ምበላው የለኝም ብልሽ ሳትሳሺ ከመሶብሽ እንጀራ ለወጤ በርበሬ የሰፈርሽልኝ ማንን አማክረሽ ነው? በበአሉ በድግሱ በሬ ሲታረድ የፍቅር ጥሪ ቅርጫ አለ ተባብለን በፍቅር ተገናኝትን ተጨዋውተን ለሌለለው ከቅርጫው ላይ አንስተን ያስፈሰክነው ወገን አለህ ያልነው ማን አማክሮን ነው? ምን ያክል ሰፊ አገርን ነው አባቶቻችን ነገን አስበው አስከብረው የሰጡን እውነት የኛ ችግር የቦታ ጥበት ነው? ባህሎቻችን፣ ወገቻችን፣ ቅርሶቻችን፣ ታሪኮቻችን የኛነታችን መገለጫዎች መቅረጫዎቻችንን ጠብቀን ለትውልድ ስናሻግር ማን አማክሮን ነው? እንደልባችን ክልል ድንበር ሳይገድብን ተዘዋውረን አገር ያቀናነው ማንን አስፈቅደን ነው? አገራችን ሰፊ ናት፤ ማህፀነ ለምለም ድንቅ የመሬት አቀማመጥ እና የአየር ንብረት አለን፤ የግል ፍላጎታችንን እየያዝን አናድቃት አናጥብባት አናድቃት። እውነት እንነጋገር ከተባለ እኛ ኢትዮጵያውያን የገንዘብ ድሀዎች እንጂ የጭንቅላት ድሃዎች አይደለንም። ስለህዝባቸው ሲሉ የሞቱ፣ ስለ ዘላለማዊ ክብራችን ባለም አደባባይ ሀያላን ነገስታትን ከግር በታች አሰግደው ነፃነታችንን ያወጁልን፣ ለሀገር መኖር ከቃል በላይ ለህዝባቸው ሰርተው ቀደምት ሀገራት የተጠቀሙትን ቴክኖሎጂ አስታጥቀው አለም ከደረሰበት እንድንደርስ የራሳቸውን አሻራ ጥለው ያለፉልን ብዙ ብዙ .. ስለ ህዝባቸው ኖረው ስለህዝባቸው የሞቱ የብዙሀን ጀግኖች መፍለቂያ ማህፀነ ለምለም የሆነች አገር ናት ያለችን። እነሱ ባለብዙ ወግ፣ ባህልና ታሪክ ባለቤቶች አድርገውን አለፉ አንተስ? አንቺስ? እናንተስ? ነው ወይስ አሁንም መፍጠር ቢያቅተን ያለንን መጠበቅ ያቃተን በነፈሰበት ምንነፍስ ውላልባ ብኩኖች ነን? አሁን የት ነን ወዴትስ ነው እያመራን ያለነው? ለማን፣ ምን ለማምጣት ነው መሰዋእትነታችን? እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪካችን እንደሚደሰኮረው የቀነጨረ አይደለም እንኳን ለራሳችን ለአለም እንተርፋለን።
@zmzm-zp4lx
@zmzm-zp4lx 5 ай бұрын
Telke saw telke new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤alahe yrdahe
@enatneshmelaku2378
@enatneshmelaku2378 5 ай бұрын
የሆዳም ስብስብ አሚኮ የበድኖች ቅርጫት
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 5 ай бұрын
የአማራ ህዝብ በቂ እና ትክክለኛ ጥያቄ አለው ምንም የማንደራደርባቸው ጥያቄወች አሉ ብአደን የአሁኑ የአማራ ብልፅግና በአማራ ህዝብ አትቀልድ የአማራ ህዝብ እጂግ ሲበዛ አንቀጥቅጦታል የእናንተ ግፍ መከራ ክልሉን ለዚህ የዳረጋችሁት የእናንተ መልፈስፈስ ነው ባንዳ ተላላኪ
@tigiltigil442
@tigiltigil442 5 ай бұрын
ይህ ሁሉ መላላጥ ዙፋኔን አቆያለሁ በማለት እንጂ ለአማራው ቅንጣት ያህል በማሰብ እንዳልሆነ የህዝብ ልቦና ያውቃል:: አንባቸውንም እያሳሳክ ነው ያጠፈሃቸው::
@meyekasa5478
@meyekasa5478 5 ай бұрын
ፋኖ የተባለው የታጠቀ ቡድን ከ አብይ ጋር አይደለም እየተዋጋ ያለው ከ አማራ ሚሊሻ እና አድማ በታኝ ጋር ነው
@negstred1559
@negstred1559 5 ай бұрын
Endateshwdu mengest hone belo amaran ena hyimanotun leyatfa new
@belaybelay6691
@belaybelay6691 5 ай бұрын
በትክክለኛው ፍች ተረቱ ሲፈታ አንበሳ ነኝ እበላችኃለሁ ድሮ ዘሮቼን ጎድታችኃል አሁን እኔ ልሞክር ብዬ ስልጣን ላይ ነኝ ፣ከዚህ በፊት ለመንግስት ጥያቄ ሊጠይቅ የመጣ ወደ ቤቱ አይመለስም ቢመለስም ጥቂት የተረፉት ናቸው እናንተም በሰላም መመለሳችሁን እያመሰገናችሁ ሂዱ እናም የሞት ድግስ ተደግሶላችኃል ጠብቁ ብሎአቸው እርፍ፡፡ ጅብ አስበሊዎች ተሰበሰባችሁ. የወለዱትን ልጅ ለጅብ እያስበሉ ደግሞም እንዴት እናብላህ እያሉ መሆኑን እንዳይዘነጋ ፡፡ ቀላል ጥያቄ በአጭር ቀን የሚመለስን ጉዳይ ድሮ እየተባለ ተረት ተረት እንደሚያስተምር መምህር መተረት የተማረ ይግደለኝ የሚለው አባባል አሁን በተግባር አየነው ጉድ ፡፡ ወደ ፊት ደግሞ የኔ እያልክ ለፖለቲካ ትርፍ የምትቀልድበት ብሄር ልክ አሁን እና ከዛሬ 2 አመት በፊት እንዳየነው መልሱን እንዲቀበል እንደምታደርገው አስበህ ታውቃለህ ክቡርነትዎ ?
@zinetmohammed5764
@zinetmohammed5764 5 ай бұрын
ወላሂ እኔም እንደዛ ነው የገባኝ በሱ ቤት ቅኔ መናገሩ ነው እማይገባን መስሎታል
@MekashaChanie
@MekashaChanie 5 ай бұрын
እባብ!
@driverashdodltd-rp3jo
@driverashdodltd-rp3jo 5 ай бұрын
መፍትሄ ለጠየቀ ሁሉ ችግሩ አለ ግን ተለማመዱት ነዉ መልሱ ጉድ ነዉ
@user-pg1pq1br6p
@user-pg1pq1br6p 4 ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ዱሮን እያዘመቱ የአማራ ህዝብ ጨዋነው ተብሎ ማታለል ምን ማለት ነው
@user-tv4ry5ko5l
@user-tv4ry5ko5l 5 ай бұрын
ገሪፉው ሻሌን የለም አማራ ተጨኩኚ ህዝብ ነው ለአማራ ህዝብ ዱሮን አልነበርም ግቢዣው
@user-ov1ne7yk7h
@user-ov1ne7yk7h 5 ай бұрын
ለአማራ ኢኮኖሚ ቅንጦቱ ነዉ በአሁን ሠአት ምነዉ ለነበቀለ ገርባ ለነጃዋር የሠዉ ደም እንዲፋሠሥ መድረኩን አጰናህላቸዉ በመድረኩ መናገር ማይችለዉ እኮ አማራ ብቻ ነዉ ወይም ለህሊናዉ ያደረ ሠዉ የሆነ ኦሮሞ እሄ ያለምንም ምክንያት ይመሥልሀል
@yibeltalawoke35
@yibeltalawoke35 5 ай бұрын
አማራ ሲታለል ሞኝ ምስሎህ ነው።ከብዙ ግፍ በሁአላ ስለተነሳ ማስተካከል ከባድ ነው አንተ እንደምታወራ አይድለም አባት ዝም ብለህ ከፊታችን ተወገድ።
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 5 ай бұрын
ታዬ እኮ
@ethocooking2034
@ethocooking2034 5 ай бұрын
ከከከከከከከከከ አህያ ታድያ እየሞትን መንገድ እየተዘጋብን በመንግስት አይል ሁሌ ጠላት እየተባልን ፣ ነገ ይመልሳል ብለን ቁጭ ብለን እንጠብቅ?
@bezawolde759
@bezawolde759 5 ай бұрын
ዱቅልጢያኖስ በኢትዮጵያ አብይ አህመድ የሰው ቆዳ የሚገፍ ሰአሊለነ ቅድስት አቤቱ ምነው ባልተፈጠርኩ ጆሮዬ ቆሰለ
@user-vp1ek2rv9i
@user-vp1ek2rv9i 5 ай бұрын
Fano fano fano
@yaderaw
@yaderaw 5 ай бұрын
ይህ የማደንዘዣ ጣቢያ ሥራው ይሄው ነው 😂 አማራን በሀገር መከላከያ ሥም እና ኦህደድ ሸኔን አሰማርቶ አማራን ከላዩ ላይ ቤቱን እያፈረሱ ሀብት ንብረቱን በአንድ ቀን እያወደሙ እየዘረፉ በብሔር ለይቶ እያሳደደ ቤተ ዕምነቱን እያቃጠሉ የሀይማኖት አባቶቹን እያረዱ እንዲህ አይነት ተረት ተረት ማውራት ይበልጥ ያበሳጫል ያናዳል አማራ ብቸኛ መዳኛው ነፃነቱን በክንዱ ማስከበር ብቻ ነው 💪
@kassahunlemlemu5517
@kassahunlemlemu5517 5 ай бұрын
Fano is the only way out
@user-io3nn3yc9j
@user-io3nn3yc9j 5 ай бұрын
እሄ ሰውየ ጋር በአካል አገናኙኝ ምን ጉድ ነው ሁለየ ተረተረት 😢😢😢😢
@Issakblack
@Issakblack 5 ай бұрын
Nonsense kids kind explanations
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 5 ай бұрын
ታዲያ የነገስታቱ ታሪክ ያለፈ ከሆነ ለምን ቴዎድሮስን አልወደውም ብለው ፃፉ?ለምን ምኒልክ ባልፈጸሙት ታሪክ በጥላቻ ተሞላችሁ?የባህል ምኒስትሩ ፣ከንቲባዋ...ይህንን ትውልድ እዳ ከፋይ የሆነው ለምንድነው? ጋዜጠኞች ሙያ ሳይሆን ሆድ የሠጣችሁ።
@kassahunlemlemu5517
@kassahunlemlemu5517 5 ай бұрын
fano king
@habtamudemeke5703
@habtamudemeke5703 5 ай бұрын
ደንቆሮ ፣ አሁንስ የአማራነት ጥያቄ ያነሱና ፣ እያነሱ ያሉትን እስር ቤት አጉረኽ ፣ አታፍርም???...
@user-gc7it6fb9v
@user-gc7it6fb9v 5 ай бұрын
Sax yehone mengst
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН