ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር

  Рет қаралды 21,385

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

11 күн бұрын

ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር | የኢትዮጵያ የወደብ ጉዳይ ከምን ደረሰ ?

Пікірлер: 163
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 9 күн бұрын
ሀገር ወዳዱ ትንታግ አርበኛ አላህ ይጠብቅህ
@seait840
@seait840 9 күн бұрын
በአብቹ ዘመን ታላቅዋ ኢትዮጵያ በአርግጠኝነት ባለወደብ ትሆናለች 🇪🇹🇪🇹💪💪 አብቹ አባ መላ አብቹ አባብያ ይሰሯል ከልብ እንደ ንብ 🇪🇹🇪🇹💕💕
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 9 күн бұрын
እውነት ነው!... በፈጣሪ እርዳታ በአብቹ አመራር ይሳካሉ!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ስየ ቁጭብለው የሚሰልሉ ለምራቡ አለም እና ለወያኔ ሰዋች አሉ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 9 күн бұрын
ምንም ኣያመጡ!😂 ድሮም ነበሩ ! ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች❤
@abytesfamicael2119
@abytesfamicael2119 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 0000)00000000000000
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 9 күн бұрын
ስዩሚ እውነተኛ ሀቀኛ እትዮጵያዊ የፖለቲካ ተንታኝ እንዲሁም የኢትዮጵያ ህዝብ የደሃ ኣባት ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው እስከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 9 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዌታችን !!!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 9 күн бұрын
በትክክል! ባጥንትና ደሙ ኢትዮጵያን የሚያስቀጥል
@user-lz7sk9sd3k
@user-lz7sk9sd3k 9 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 9 күн бұрын
ስዩም በሳት የተፈተንክ ወርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 9 күн бұрын
ስዩሚ እስከ መጨረሻው እድሚህ ካንት ኣላህ ከመጥፎዎች ክፋት እና ተንኮል ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እ እና ሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ አሜን አሜን አሜን ጥሩ እና በጎ ነገር ሁሉ ይቅረብህ ባኣላህ ረህመት እና እዝንት እስከ መጨረሻው ድረስ እንሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤
@biniyamasefa8494
@biniyamasefa8494 9 күн бұрын
ፓለቲካን ስዩሜ ይስራት❤ ስዬ ሮቢ የምንወዳችሁ ፓለቲካዊ እይታችንን በዚህ ልክ እንድንረዳ በሀገር የውለታ ክፍያ የምትኖሩ የሚገባችሁን የምታገኙበት የምትከበሩበት ግዜ ቅርብ ነው
@nebiyoudino
@nebiyoudino 9 күн бұрын
ስዬ በርታ አገር ወዳድ❤❤
@user-rl2qn2vi5u
@user-rl2qn2vi5u 9 күн бұрын
ቢኒ ጥሩ ነበር ከጊዜ በኋላ ግን ትንሽ ልክ አይደለም ቢኒ ተረጋጋ
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 9 күн бұрын
ስዬ አለን
@nebiyoudino
@nebiyoudino 9 күн бұрын
ሰዬ የወደብ ጉዳይ እንኳን አፍሪካ ኤሽያም ሆነ አውሮፓ ይኖረናል ሥራ አግኝ ስጥ ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ መገለጫ ይሆናል.❤❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 9 күн бұрын
ሰላም ስዩሜ ሮባሮቤ ሰላማቹ ይብዛ ስዩሜ በራሱ ሚተማመን ፈርጥ ነውቢኒያም የተሳሰተነው ሁሌም አቤ ቤት ሰለአተ ማሳት ትንሽ ፌር አደለም ቢኒያም ተሳሰት
@solmimila3780
@solmimila3780 9 күн бұрын
እኛ የምንፈልገው የባህር ሀይል ነው ኢትዮጵያ ከሞቃዲሾ ጋር መስማማት የለባቸውም ሀሳቡ እኛን ለማደናቀፍ የተሴረ ነው
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 9 күн бұрын
ትክክል!.... ስራው ግን ቀድሞ ተጀምሯል!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 9 күн бұрын
ሰዬ ❤❤ በእውነት በራሰ የመተማመን ዓላማ ለአገር በተቆርቋሪነት በመንግሰት ሃላፊዎች ለአገር ለማገልገል የተቀመጡ አሰመሳይ በሁለት ቢላ አጫጆች የሆኑትንና በውሰጥ በውጪ የጠላት ተላላኪ ባንዳዎችና ሌሎች ተላላኪዎችን በዕውቀት ጥበብ ክትትል የምታጋልጥ ጀግና የአገር አኩሪ በመሆንህ ልትመሰገን ይገባል 👍 በርታለልን ኑርልን 👍🙏👏👍🙏👍👏🙏👍👏🙏👍
@alemalemye4812
@alemalemye4812 9 күн бұрын
ስዬ እና ሮቢ በርቱ ወገኖቼ 👍👍🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@FitsumTesfaye-du2qj
@FitsumTesfaye-du2qj 9 күн бұрын
Well come
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ የመረጃ ምንጭህ እራስህ ነህ ለእኛ ታየ አደለም ትላንት መልስ ሰጥቻለ ለቢኔ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
አብቹ ወደብ ሻጭ ሳይሆን ወደብ አስመላሽ ጀግና የኢትዮጵያችን እንቁ አለም ያደነቀዉ ብሪሊያንት መሪ ያችን ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-rs2ku6xl9j
@user-rs2ku6xl9j 9 күн бұрын
ኑርልን
@gathwmola7361
@gathwmola7361 6 күн бұрын
ባርቱ❤❤❤❤
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 9 күн бұрын
Welcome 🙏 broo 🎉🎉Hagerachin Ethiopia 🇪🇹 🙌 🙏 Ashenfalech 🎉🎉
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 9 күн бұрын
ሰላም ስዩሜ እና ሮቢ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dawitboru9027
@dawitboru9027 9 күн бұрын
ስየ ይሔ ቢንያም ሊቨርፑል የሚሉት ሱቅ በደረቴ ትንተና ማስቲካ እንደመሸጥ ቀላል መስሎትነው ስየ መረጃ የለውም ሚለው ቦታም አትስጠው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ሱልልታ የአደጋ ግዜ ነዳጂ ማጠራቀሚያ አለ
@user-zy5we4by5g
@user-zy5we4by5g 8 күн бұрын
ስዩሜ ረዥም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኢትዮጲያ ድንቅ ልጅ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 9 күн бұрын
❤ጅቡቲ አላርፍም ካለች ዝም ብሎ ማባበል አያስፈልግም፣ አናቷን ደና እድርጎ መኮርከም ነው። ቻይና ከ 500 በሃላ ከራሷ ጋር የጠቀለለችውን ግዛቷን ማስታወስ ነው።
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 5 күн бұрын
More.ok
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ጥገኞች ናቸው ባለወደቦቹ
@Naolkoo4595
@Naolkoo4595 8 күн бұрын
Woooooow!!! what an amazing analysis and explaination!!!! Thank you siyeeeee!!!!
@yaredseifu9013
@yaredseifu9013 9 күн бұрын
Very insightful analysis. Seyoum is the BEST 👍
@samueldemissi1
@samueldemissi1 9 күн бұрын
Thank you Siyum for your time to help us understand about the current situation of Ethiopian
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
ክብር ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለጀግናዉ አገር ወዳዱ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄
@yemsrachweldesenbet5410
@yemsrachweldesenbet5410 9 күн бұрын
Seyume you have to run for PM bro. You will have 100% vote no doubt. 'Yetmare yegdlgn'❤❤
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 9 күн бұрын
ስዬ ጀግናነትን ገና እንጠብቃለን እንዳልከውም የአይጥ ጉድጓድ ቀዳዳ ያክል አይምሮ የጠበበ ሰው ስለ ስዬ ሚያወራ ሰው ለነዚህ አይነቱ ሀገራችን ቦታ የላትም ባንተ እውቅና ማግኘት ፈልጎ ነው በራሱ መታወቅ ስላልቻለ ነው ስዬ ሁሌም አዲስ ነህ በርታ 👍
@gethab2306
@gethab2306 9 күн бұрын
Tx!
@dawitboru9027
@dawitboru9027 9 күн бұрын
ጉድጓድ ውስጥ ያለች አይጥ የሰማዩ ትልቀት ከጉድጓዱ የሚበልጥ አይመስላትም ኪኪኪኪ አይስየ ልኩ ይሕ ነበር
@mesfenhmaryam8431
@mesfenhmaryam8431 9 күн бұрын
የኔ ጀግና
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity 9 күн бұрын
increased Ethiopian use of Lamu Port presents a significant opportunity for Kenya, particularly in the current economic situation and protests.
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 9 күн бұрын
ዝነኛው የኢትዮጵያ የባህር ኃይል በቅርቡ እውን ይሆናል! ❤ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በእርግጥ እውን ይሆናል!... መሰረቱ ተጥሏል!....
@samiabera7894
@samiabera7894 9 күн бұрын
ሰላም ❤❤❤❤
@KOOKS276
@KOOKS276 9 күн бұрын
ጀግኖች ክበሩልን‼️
@adissdej2717
@adissdej2717 9 күн бұрын
Seyaa aparetamawu betam betam wedenew
@googlecrome4863
@googlecrome4863 8 күн бұрын
🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 wedebu siyamrih yikeral 😅😅😅😅 6 million Iseyas Afewerki alen 🎉🎉🎉🎉🎉😊
@adissdej2717
@adissdej2717 9 күн бұрын
Welcome
@dagnetadesse
@dagnetadesse 8 күн бұрын
❤❤❤
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 9 күн бұрын
ቢኒያም ያሲን ነው ስዮሜ የኛው ነው እለፈው ጥሩ አገር ወዳድ ልጅ ነው።
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 9 күн бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል፡፡
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@kebedetaye3299
@kebedetaye3299 9 күн бұрын
ስዩሜ ፡ ከነቢኒም ፡ ጋር ፡ አተካሪ ፡ አትግባ። በስሜት ፡ እንጂ ፡ በዉእቅት ፡ አይመሩሞ። 🎉🎉🎉🎉
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 9 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 9 күн бұрын
Thank you so much ስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ዩናይት አረቢ ኤሜሬት ቻይና ገባ ጂቡቲ ነጥቃ ለቻይና ሰጠች ዶላሬን
@damtewmekuriya5279
@damtewmekuriya5279 9 күн бұрын
Be blessed brother, I am worthwhile attending you program.
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 9 күн бұрын
ሥዩሜ አስመረቁ ሳይሆን የተባለው አስጀመሩ ተብሎ ነው የተነገረው። ፕላኑ ከቻይና ተገልብጦ ሊሆን ይችላል።
@foadnasir216
@foadnasir216 9 күн бұрын
ሱዩመ አላህ አሌላቹ አይዛቹ ምንም አያመጡም እናኝ ሆድ አደረወች❤❤❤❤❤አላህ ይጣብቅ🎉🎉🎉
@JemalAdinew
@JemalAdinew 9 күн бұрын
በርታ
@shiferawgirma3120
@shiferawgirma3120 9 күн бұрын
ሰዬ የመንገዱን ጉደይ ተመልሰህ ዜናዉን ብተይ ጥሩ ነው
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 9 күн бұрын
አዬ ስዬ ሸገር ከተማ ዛሬ ነው እንደ የዋሸው ያንን ሁሉ ካርታ ያለው የዘጠና ሰባት ያሉ ቤቶችን አፍርሶ ህገ ወጥ ነው ያፈረስኩት ብሎ ያንን ህዝብ በማንነት ተኮር ያፈረሰ አስተዳደር በፎቶ ሾፕ ይህንን ማድረጉ አይገርምም ::
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ዶክተር ይናገር ደሴ
@GezahegnGebertsadik
@GezahegnGebertsadik 8 күн бұрын
Bertu
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 9 күн бұрын
ትንታኔው ለገበያው ነው ወይስ ለእውቀት? መረጃውን ከባለጉዳዩ መጠየቅ ሲቻል በ ይሆናል አታደንቁሩን ስዩሜ
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 9 күн бұрын
ስዩሜ በዚህ ደረጃ ለቢኒያም ተብየው መልስ ባትሰጠው አሪፍ ነበር ለትንንሽ ሰዎች መልስ አያስፈልገውም ስዬ❤
@kebedebekele4997
@kebedebekele4997 9 күн бұрын
Mastawkeya atabeu ❤
@AliyaseAbedlfeta
@AliyaseAbedlfeta 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 9 күн бұрын
የባሕር በር ከኢኮኖሚ ጥቅም አንፃር በላቀ ሁኔታ ለህልውናችን መሠረት ነው።ለአገሩ የሚያስብ መንግሥት ካለን የባሕር በር የውጪ ፖሊሲያችን ቁጥር አንድ አጀንዳ ሆኖ መቀጠል አለበት።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
የሞራል ጉዳይ በጂዮ ፖለቲካ ሞት ነው የሚያስከትለው እየሞተ ሞራል የለውም ሀገር ስለዝህ ሞራል ተወት አድርገን ጥቅማችን ማስከበር አለብን
@user-mp8fk7el3w
@user-mp8fk7el3w 9 күн бұрын
ስዬ የልቤ
@donyabereket5010
@donyabereket5010 9 күн бұрын
ነበር ባይሰበር አለ ያገሬሰዉ ህዝቤ መብትህን አሰከብር በታሪክ የሌለ ነዉ በወኔ መነሣት አለን ማለት መተባበር ከምንግዜዉ በላይ አሁን አሰፈላጊነዉ
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity 9 күн бұрын
Ethiopia's historical reliance on Djibouti's ports has demonstrably contributed to Djibouti's economic success. This raises the question: could a similar outcome be achieved for Kenya through increased Ethiopian use of Kenyan ports like Lamu? Ethiopia's potential use of Lamu Port presents a significant opportunity for Kenya. Kenya can leverage this development to bolster its economy, create jobs, and promote regional integration, potentially addressing some of the root causes of recent protests.🤔
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
የሞያሌ ኬንያ መንገድ አንዱ ማሳያ ነው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ስየ ታየ ደንደአ ጂዮ ፖለቲካ መቸ ያቃል ለአንተ የመረጃ ምንጭ የሚሆነው ያራዳአ ልጂ ስየ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 күн бұрын
ስየ ቢንያም ትላንት ደሱ ላይ ልክ አደለህም ቢየ
@foziatabit8428
@foziatabit8428 9 күн бұрын
እንደው ሶማሌ ወላዋይ አቋም ይዛ ለሀገራችንቀና አስተሳሰብአላት ብዬ አላስብምምክንያቱም ያረጀ አስተሳሰብ ና አመለካከት ሰለ አላት ነው።❤❤❤❤❤
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 8 күн бұрын
እናመረግናለን ስዬ ምነው ቢኒ ስስ ብልትክን ነካው መሰለኝ አንጨረጨረክ😂አድናቂክም መሆኑን አትዘንጋ ደሞ አንደገለፅከው አይደለም ቢኒ 👌
@user-rs2ku6xl9j
@user-rs2ku6xl9j 9 күн бұрын
ስዬ እውነት ከባድ ነው እኮ ቻለው
@tesfayedula852
@tesfayedula852 9 күн бұрын
ስዩሜ ባንተ እስማማለሁ በዚህ የቱርክ ድርድሩ ማዘግየት ሱማሌ ላንድ ሀሳቧን ልትቀይርና ሞሯሏ ከተነካ እመነኝ ትልቅ ስህተት ይፈጠራል ዋናዋ ሱማሌ ከአልሸባብ ጋር ጊዜውን ተጠቅሞ እራሡን አሳልፎ ሊሰጥና አብሮ ችግር ሊፈጥር ይችላል
@AminBEZie
@AminBEZie 8 күн бұрын
እረ ስዩሜ የከባድ መኪና ሹፌር ነኝ ጅቡቲ ላይ የምናየውን መከራ ብታቅልንና በሚዲያ ብትናገርልን ስዩሜ እባክህ
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 8 күн бұрын
ሰላም ስዬ🙏🙏🙏
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 9 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 6 күн бұрын
ሰክሯል እኮ ሰውየው!!! ሮቤል ለራስህ ክብር ይኑርህ!!!
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 9 күн бұрын
Chebcaba akum siyme
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 9 күн бұрын
ስዩም ተሾመ አንድ ነገር ማወቅ ያለብህ ነገር የሸገር ከተማ ቀለበት መንገድ በዚህ ዲዝያን ይሰራል ብለው ነው የለጠፉት በዚህ ዲዝያን ተሰርቶል አልተሰራም በሃላ የምንያው ነገር ነው።
@AbduAdem-gz5sq
@AbduAdem-gz5sq 9 күн бұрын
ስዩሜ ለማንም ወረኛ ለምን ግዜህንትገላለህ ሰምተነዋል የወራሁሉ መችባልደረባነው ስንቱ ተደለቂ ድቤጋቀሪነው ይላል የገሬሰው አትስማው
@TedyTeklu
@TedyTeklu 9 күн бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@yayiztion7777
@yayiztion7777 9 күн бұрын
it's Oman
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 9 күн бұрын
ድምፅ የለም ስዩሜ
@Anjulo959
@Anjulo959 9 күн бұрын
No sound
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 9 күн бұрын
ወይ ታዬ !! ታዬ ታዬ ታዬ....በዚህ ሰውዬና በአንተ መካከል የተለየ ነገር እንዳለ እያመንኩ ነው ። እውነት ተደብቃ አትቀርም።
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo 8 күн бұрын
እርግጥ ነው ማንም ኢትዮጵያዊ የሀገሩ ብሄራዊ ጥቅም እንዲጠበቅ ይፈልጋል፣ መከላከያም የሀገራችን መከታ መሆኑን ያምናል።ነገር ግን ቅሬታ አለን ፣ ጥያቄ አለን የሚሉትን የህብረተሰብ ክፍሎች በጥሞና ማዳመጥ በአግባቡና ዘለቄታዊ በሆነ መልኩ ጥያቄዎቻቸውን ካልመለስን የትም አንደርስም። በአገራችን ታሪክ ከወያኔ በላይ አገር ያወደመ ፣ ህዝብ በጅምላ የገደለ፣የዘረፈ የለም። ስለዚህ ከፋኖም ሆነ ከሸኔ ጋር መደራደር፣ መነጋገር ግድ ይላል።
@eliasbargicho1723
@eliasbargicho1723 9 күн бұрын
ክበርልኝ ሰዬ ቢንያም አገኝው
@belyahu98
@belyahu98 9 күн бұрын
የቻይናን አይነት መንገድ ሊሰራ ይችላል ምንድነው ችግሩ?
@fikadarado4221
@fikadarado4221 9 күн бұрын
ብራዘር ብኒ ቃሽ ቃሽ አትበር some times ድግ በል ፍርድ ቤት በር ላይ ራፖርት እንደሚፅፉ ሰዎች ሙግት አትውደድ ፍታቸው ስዩሜን ፣ አቤ ረታን ፣ ጋሽ ጥቤን ብኒ ብራዘር በቃ ፍታቸው😂
@kirarmusic8171
@kirarmusic8171 9 күн бұрын
ስዩሜ እኔ ቢኒ ብዙም አልጠላውም ያ የደርግ ወታደር( አቤ ረታ ) ግን እውቀቴ እና ለአሜሪካን ማለቅለቄ ሞልቶ ፈስዋል ሲል ያስቀኛል። ዝም ብለህ ሰሀንህን እጠብ በሉልኝ። ፓለቲካውን ለአዋቂዎች ተውላቸው በሉት። እኛ የዲያስፓራ ልፍለፋ ነው የሰለቸን። 😂😂😂
@user-qt6nz1jj5i
@user-qt6nz1jj5i 9 күн бұрын
Maybe they are just showing you the design
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 9 күн бұрын
ለበጠ፡መረጃ፡ወይንስ፡ለበለጠ፡?
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 9 күн бұрын
የባህር ጥቅም አብይ አህመድ ነው የገባው ባህር ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 9 күн бұрын
Atfra u will see 237
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН