🔴👉 [ ቁጥር ፫ ሙሉ አልበም ] 🔴🔴👉 " አማኑኤል " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ

  Рет қаралды 7,389

Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ

Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ

10 ай бұрын

ቁጥር ፫ አልበም " አማኑኤል " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
‪@zemaritworkneshhailu‬ ‪@zemaritworkneshhailu‬ ‪@zemaritworkneshhailu‬ ‪@zemaritworkneshhailu‬
Almost in F - Tranquillity by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Source: incompetech.com/music/royalty-...
Artist: incompetech.com/

Пікірлер: 27
@user-on7to2ph4w
@user-on7to2ph4w 18 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@romansimegn472
@romansimegn472 5 күн бұрын
Zemare meleaket yasamalen
@nebtube9206
@nebtube9206 3 ай бұрын
Ewenet lemenager kelejenetea jemero ye zemarit werkeneshen mezmure eyesemahu new yadekut betam akebereshalehu yene weduwa Ehetea
@girmamoges3000
@girmamoges3000 Ай бұрын
ወርቅየ የድምጽሽ እርጋታ መንፈሥን ያረጋጋል ፡፡ ይህን ጸጋ የሰጠሽ አማኑኤል ክብሩ ይስፋ ፡፡
@Muller-pp2ng
@Muller-pp2ng 3 ай бұрын
እህታችን ዘማሪት ወርቅነሽ ሀይሉ በዩቱዩብ በመምጣትሽ ደስ ብሎናል ከረጅም ቆይታ በሃላ በአገልግሎት በአዲስ መልክ በመምጣትሽ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ያርግልሽ በእውነት ስንናፍቅሽ ነበር
@adimasutafesse1180
@adimasutafesse1180 10 ай бұрын
wud enna enqu yehonish zemarit workinesh ........zimare melaikt yasemalin!
@syrsyr7444
@syrsyr7444 10 ай бұрын
❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ❤
@user-wk4sg7yu6c
@user-wk4sg7yu6c 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
@WeleteHana
@WeleteHana 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ቃለህይወት ያሠማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ አሜን
@negusmamo7153
@negusmamo7153 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ
@teweldemedhn-rd1tz8il2y
@teweldemedhn-rd1tz8il2y 7 ай бұрын
ዝማረ መላእክት የስምዓልና ክብርቲ ዝአማሪት ወርቅነሽ
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj 10 ай бұрын
Igzabiheer Zemaaree mala'iktiin yaasamaalin Mangista samaayatin yaa warsiliin tsagaa kibruun yaadililiin ihiitachin Tabarakii Igzabiheer yibaarkish
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 9 ай бұрын
Ameen ameen ameen zemare malikt yasemln❤❤❤
@tad2000elec
@tad2000elec 5 ай бұрын
ወርቅዬ የኔ እህት አለሽ ለካ፣ እኔ ነኝ የጠፋሁት😮። ቁ. 3 አልበምሽ እንደወጣ ምናልባትም ከ10 አመታት በፊት አካባቢ በደንብ አድምጨዋለሁ። ዛሬ... ወርቅነሽ ሀይሉ የተባለችው ዘማሪ የት ጠፋች ግን እያልኩ በጣም ሳስብ ሳለ...youtube ላይ ልፈልጋት ብዬ ስገባ አገኜሁሽ። ለካ አንች አለሽ እኔ ነኝ የጠፋሁ😢😮 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ በርች ጽኝ እህቴ
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 10 ай бұрын
Amen amen thank you ❤❤❤
@user-di1wu2su6m
@user-di1wu2su6m 8 ай бұрын
yemiwedesh atetefi
@user-mb9bk2gk5l
@user-mb9bk2gk5l 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ወርቅ
@josephabraham7788
@josephabraham7788 9 ай бұрын
በነ ዲያቆን በጋሻው ስብከትና በወርቅነሽ መዝሙር እስኪበቃኝ ተሰራው!! የነ በጋሻውን መመለስ እግዚአብሔር ያሳየኝ!!
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትያሰማልን 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@yilmahailu3439
@yilmahailu3439 8 ай бұрын
ፎቶው ለምን ተሸፈነ መዝሙሩን በጣም ጥሩ ነበር
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 8 ай бұрын
የጥንትዋ ዘማሪት ጠፍተሽ ነበር
@user-jl5mu7qy8y
@user-jl5mu7qy8y 6 ай бұрын
ለምን ሁለተኛውን 'እቀኝለታለሁ' ቆረጣችሁት
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 10 ай бұрын
እዚህ መዝሙር ላይ ንባብ በጋሻው ደሳለኝ ነበር አይደል ለምን ቀየርሽው?
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 9 ай бұрын
መ ናፍቅ በመሆኑ።
🔴 አዲስ ዝማሬ " አመሰግንህ ዘንድ " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu
7:44
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 11 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
"እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur
8:31
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 315 М.
ያሬድ ፈልፈለ ማህሌት ልብን የሚያረሰርስ ያሬዳዊ መዝሙር
9:58
ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Рет қаралды 125 М.
🛑 ዘማሪት ለምለም ከበደ -zemarit lemlem kebede የተመረጡ ድንቅ መዝሙሮች
1:24:46
🔴 አዲስ ዝማሬ " አለ ከእኔ ጋር " ዘማሪት አዜብ አበራ @-mahtot
6:20
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 39 М.