🔴 አዲስ ዝማሬ " አለ ከእኔ ጋር " ዘማሪት አዜብ አበራ

  Рет қаралды 39,799

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " አለ ከእኔ ጋር " ዘማሪት አዜብ አበራ

Пікірлер: 176
@user-yt1fi9qw8j
@user-yt1fi9qw8j Жыл бұрын
አርባ ሊ ሊ ት አርባ ቀናት አዳመጥሁት ማርያም ን 😢እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃን 😭🤲👈🏻⛪️💔
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ፍትህ በየቦታው ለሚታረዱ ክርስቲያኖች 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SalamSalam-qv5sb
@SalamSalam-qv5sb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም ቀን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ መዳኃኔአለም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Mekides_vlog
@Mekides_vlog Жыл бұрын
ሁላችሁም በጌታ አበረታቷት እህታችን መዝሙር ላይ እጃችሁን ለቀቅ አድርጉት ምን ሆናችሁ ነው ክርስቲያኖች ድጋፍ ያንሳታል ሼር ላይክ አድርጉላት እባካችሁ👍👍👍👍👌👌
@lidiya727
@lidiya727 9 ай бұрын
አሜን አሜን አለ ከእኔ ጋራ የማይተወኝ 😭😭😭😭😭
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
"አለ ከኔ ጋር"😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 3 ай бұрын
እኛንም መድሀኒያለም ለዚህ ያብቃን ዘማሪት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 9 ай бұрын
በአንተ እርዳታ ስንቱን አለፍኩት የኔ ጌታ😢😢😢😢
@fitsummuluneh9413
@fitsummuluneh9413 Жыл бұрын
“አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።” - መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-im3kc9wt1q
@user-im3kc9wt1q 11 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥትን የምያለመልሚ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@Kalkidanzgebriel
@Kalkidanzgebriel 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እውነት ነው❤ እግዚአብሔር ከስደተኞች ጋር ነው የዚህን መዝሙር ታሪክ በቋንቋዬነሽ ሚዲያ ገብታችሁ እዩት ልብ ይሰብራል😢
@user-cr1sq9xt2x
@user-cr1sq9xt2x Жыл бұрын
ስንተየ ሰማሁት😢😢😢 ጸጋውን ያብዛልሽ እህታለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tseditsedi9936
@tseditsedi9936 Жыл бұрын
በባእድ አገር ያልተለየኝ ቸሩ አምላኬ ሆይ ዛሬም ተመስገንልኝ🙏❤😢
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 10 ай бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን በርችልን ግሩም ድንቅ ነው❤
@einatbebug8429
@einatbebug8429 10 ай бұрын
❤❤❤ፈጣራ ሁይ ሀገራችን ሰላም አዲራጋት
@GenetM-ly9im
@GenetM-ly9im 2 ай бұрын
በጣም ስፈልገዉ የነበረ መዝሙር ነዉ 😥😥😥😥ፈጣሪ ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን አሜን (3)ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏እህታችን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ።እውነት ነው የማይረሳኝ በስደት ሁሉም ከጎኔ ሲርቅ የእኔ ጌታ የእኔ መድሀኒአለም ሁሌም የሚጎበኘኝ 😢 ከብርና ምስጋና ይድረስህ አምልኮት እና ውዳሴ ለአንተ ይሁን።
@tsionamekonenne5921
@tsionamekonenne5921 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tsionamekonenne5921
@tsionamekonenne5921 Жыл бұрын
😊😊qqq😊😊😊😊❤😊😊😊😊😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤❤❤😊❤❤😊1¹1
@salamlove6508
@salamlove6508 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አዜብዬ በእዚህ መንገድ ሰላየውሽ በጣም ደስ በሉኛል
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እልልል🕊ልልልልልልል🕊ልልልልልልልልል🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 😢😢😢
@EmiBet-d6o
@EmiBet-d6o 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ""አቤቱ ጌታችን ሆይ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመስግነ
@AbcDe-iv5qq
@AbcDe-iv5qq 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አለ ከኔ ጋ የማይተወኝ የማይረሳኝ እግዚአብሔር 😢😢😢ዝማሬ መእለክት ያስማልን እህታችን ❤❤❤
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii Жыл бұрын
Badamaxaw Alaxagab Alaku Ahen Mazimur😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@hirutgejaw2236
@hirutgejaw2236 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ሽብሸባሽው ላይ ግን ወጣያለነው አስተካክሉ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ኦፍፍ እዉነት ነዉ እህታች በቤቱ ያፅናሽ በስደት አረሳንም
@roziawoke1301
@roziawoke1301 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜንዝመሬ ማላእክት ያስማልን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@salmakhan3464
@salmakhan3464 8 ай бұрын
አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@birukgec
@birukgec Жыл бұрын
Zemara melak yasemalen🎉❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
@user-ql4wl4pq8g
@user-ql4wl4pq8g 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tb1le2ly6g
@user-tb1le2ly6g 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-tb1le2ly6g
@user-tb1le2ly6g 11 ай бұрын
የማህቶት ስልክ ቁጥር ምታውቁ ላኩልኝ በውስጥ ተባበሩኝ
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zamare Malakatan Yisamalan ❤❤❤❤
@merkanoshefahandso6338
@merkanoshefahandso6338 Жыл бұрын
Azeb እንኳን ደስ አለሽ ኦርቶዶክስ በልሆንም ምርጥ መዝሙር አውጥታሻል my best ጎዳኛዬ ነሽ
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 11 ай бұрын
በእዉነት እህታችን ዝማሬ መላእግት ያሰማልን🌹🌹🙏💒💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺
@user-yh9ji1ng7u
@user-yh9ji1ng7u 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺልን አይዞሽ ያሰብነው ባይሳካልን እግዚአብሔር አምላካችን ስላለን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ቅዱሳን መላእክት ቅዱሳ ፃዲቃን ስላሉን ብቻ ደስ ይበለን !!! እና ፍፃሜሽን ያሳምርልን......
@yosefadnew
@yosefadnew Ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እልልልልልልልልስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 5 ай бұрын
ሲከፋኝ ሲከፍኝ ሁሌም እሰመዋለሁ መፅናኛዬ ❤
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin!Zemare Meliaktin Yasemalin !
@user-ow8pn9wj8d
@user-ow8pn9wj8d 10 ай бұрын
እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tasfaneshtunta3292
@tasfaneshtunta3292 Жыл бұрын
Ameen zimare melaikt yasemaln 😢🤲⛪🙏
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 Жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን. ዝማሬ. ምልከት. ይስማልን. ❤️❤️❤️🙏🙏
@SerkalemWeldesenbet
@SerkalemWeldesenbet 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን
@SerkalemWeldesenbet
@SerkalemWeldesenbet 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sifantube7234
@sifantube7234 3 ай бұрын
amen amen amen amen ❤❤❤❤❤
@user-ly8ge9si7s
@user-ly8ge9si7s Ай бұрын
እልልልልል የፍቅር አባት አምላክ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen zimare melaket yasemalin 💕🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-fz8zu7ek9c
@user-fz8zu7ek9c 5 ай бұрын
አዜብዬ በበረቱ ያኑርሽ ፈጣሪ ጥዑም ዜማ
@etsubdnktube6607
@etsubdnktube6607 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
@yutuy2655
@yutuy2655 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q Жыл бұрын
ዝማሬመላዕክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤በቤቱ ያፅናሺ
@user-cb1ib6mm7s
@user-cb1ib6mm7s Ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እህታችን በረችልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bethelniguse1204
@bethelniguse1204 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ ።
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 9 ай бұрын
ዝማሪ መላህክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hermelagirmay2337
@hermelagirmay2337 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@HANAANAYNEH-zt2ww
@HANAANAYNEH-zt2ww Жыл бұрын
Yene wud ehit enkuan geta eredash.Amen Amen
@mrsshani2666
@mrsshani2666 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@senkesartube
@senkesartube 11 ай бұрын
ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-hu1td1sd6j
@user-hu1td1sd6j Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢
@ToulaToula-bs4ng
@ToulaToula-bs4ng Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@user-hu1td1sd6j
@user-hu1td1sd6j Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢
@ersho401
@ersho401 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በርቺ እህታችን። አጀማመርሽን አውቃለሁ።
@mehertyohanes3510
@mehertyohanes3510 Жыл бұрын
Amen zemari melekit yasemalin 😢😢
@EmandaShola
@EmandaShola Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህቴ የአገልግሎት ጊዜሽን ያርዝመው አሜን ❤❤
@mesi557
@mesi557 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏❤✝️
@user-ug5xi8yf7y
@user-ug5xi8yf7y Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!
@adyamabraham7180
@adyamabraham7180 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bezaasam7684
@bezaasam7684 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 6 ай бұрын
Amen Amen Amen zemari melakitni yasmaleni besmaw besmaw aletigb aleku 😢😢
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Shalomyeab27
@Shalomyeab27 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህልን እህታችን አዜብ ዘሆሳእና 😊
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Kal hiwot yasmalen 🙏🙏🙏
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛልሽ አሜን
@user-qj6kv3zy8g
@user-qj6kv3zy8g 3 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@zemaritinsaefikadutube2056
@zemaritinsaefikadutube2056 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘይገርም
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-wr4zz2zg2l
@user-wr4zz2zg2l 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@abebeadenew4425
@abebeadenew4425 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን
@Bereket-24
@Bereket-24 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 Жыл бұрын
😢ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን መንፈስን የሚያበረታ ዝማሬ ነዉ በስደት አገር የጠበቀን አምላክ ይመስገን የድንግል ልጂ ክብር ሁሉ ይግባዉ❤🛐
@aboali3155
@aboali3155 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@user-wn4yc1pu5p
@user-wn4yc1pu5p 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡
@kdistkdist992
@kdistkdist992 Жыл бұрын
Amen ❤
@alemalem8710
@alemalem8710 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ThomasWube-by7rw
@ThomasWube-by7rw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ውድ እህቴ
@sisaylegesse8543
@sisaylegesse8543 3 ай бұрын
❤❤❤❤Zimare Melaikt Yasemaln
@dreamerman9621
@dreamerman9621 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን❤❤❤❤❤❤
@AlemNaniye
@AlemNaniye 17 күн бұрын
Zimare maliktin yasamalin❤❤
@TadeleAmogne-w5d
@TadeleAmogne-w5d 9 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot 8 күн бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 11 ай бұрын
አለ ከኔ ጋር 🌷🌷🌹🌹
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤😢❤❤
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
March 5, 2024
7:19
LIBNSHI MAGSTU
Рет қаралды 32 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
"እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur
8:31
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 325 М.
Yiker Selalkegn
6:37
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 337 М.
🔴👉 [ ቁጥር ፫ ሙሉ አልበም ] 🔴🔴👉 " አማኑኤል " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu
57:08
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 12 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 10 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 6 МЛН