ጠዋት በማንኛውም ሰዓት ብንነሳ | ጠዋታችንን ካሸነፍን ቀናችንን እናሸንፋለን🏅| Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 92,944

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 608
@wederekebede9988
@wederekebede9988 3 жыл бұрын
ዛሬ ጀምሬያለሁ
@bizualemagegn608
@bizualemagegn608 3 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ጀምሬያለሁ ።
@mekdelawitfiseha3084
@mekdelawitfiseha3084 3 жыл бұрын
Will start
@metafunevents
@metafunevents 3 жыл бұрын
አሁኑኑ ጀምሬያለሁ
@alenkomhretalenkomhret4825
@alenkomhretalenkomhret4825 3 жыл бұрын
ዛሬ ቻሌንጁን ጀምርያለዉ
@semusemu6775
@semusemu6775 2 жыл бұрын
ውጤቱን አሳውቁን እኛም እንድንጀምር
@eexx2456
@eexx2456 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ 1ኛ ፁመኛ ካልሆንኩ በስተቀር ጠዋት ውሃ ሳልጠጣ አልቀሳቀስም 2ኛበእምነቴ ሙስሊም ነኝ ስለዚህ የፈጅር(ፀሃይ ጮራዋን ሳትፈነጥቅ በፊት )የሚሰገድ ሶላት አያመልጠኝም ።በዚህ ሶላት ውስጥ ደሞ ማመስገን፣ይቅርታ መጠየቅ ሁሉ ይካተታል እዲሁም እቅስቃሴንም ያካትታል ስለዚህ አንተ አንድ ሁለት ብለህ ያስቀመጥካቸው የኔ የዘወትር ተግባሬ ናቸው አልሃምዱሊላህ ይህን እድፈፅም ለረዳኝ የአለማቱ ጌታ!!!!!
@fafyahmed1122
@fafyahmed1122 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ can we be freind 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 bedine yemiyabratagn ፈልጋለው
@eexx2456
@eexx2456 Жыл бұрын
@@fafyahmed1122 እሽ
@fekertineshua9834
@fekertineshua9834 Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ተመችቶኛል እናቱ ፆሎት በሁሉም አለ ኦርቶዶክስ በሁሉም ዋናው እምነትሽ ነው እኔ ነኝ ስላልሽ ነው ምን አመጣው
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
እድለኛ ነሽ በርቺ
@hidaya__Tube
@hidaya__Tube Жыл бұрын
​​@@fekertineshua9834 አያናድድምኮ ምናልባት አንች ለ3 ሳአት የማቆየት እድል ይኖርሻል ግደታ በጧት የመፀለይ ግደታ ላይጠበቅብሽ ይችላል እሷ ግን ምንም ሰነፋ ብቶን የመነሳት ግደታ አለባት ያለ ምንም ምክንያት 1 ደቂቃ የማሳለፍ መብት የላትም የየአንዳንዱ የስግደት ሰአት ከፈጣሪ የተደነገገ ነው በዛ ሰአት ግደታ መስገድ አለብን ነገሮችን መረዳት ካልቻላችሁ ለምን ታካብዳላችሁ
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 3 жыл бұрын
ሱቢህን ሰግዶ ማመስገን ግድ ነው እኛጋ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Жыл бұрын
ውሀእና አልጋ ማንጠፍ ጨምሪ
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 3 жыл бұрын
ደስ የሚለዉ እንደተነሳዉ ዉሃ ነዉ የምጠጣዉ ከዛ ፀሎት ከዛ ምስጋና እፅፋለዉ አልጋም አነጥፋለዉ ከዛ እስፖርት ግን ህይወቴ ነዉ እስፖርት እሰራና ስመጣ እንደገና ዉሃ እጠጣለዉ የምጠጣዉ ዉሃ ለብ ያለነዉ ። በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር እንመሠግናለን
@buneboku643
@buneboku643 2 жыл бұрын
Jjkk
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
እኔም
@yohanayoni6768
@yohanayoni6768 2 жыл бұрын
10q.
@tsedalebirhane1424
@tsedalebirhane1424 2 жыл бұрын
Andegna
@nebiyudaniel2305
@nebiyudaniel2305 Жыл бұрын
እህት ከውሃው በፊት ፀሎት ከዛ ቤተክርስቲያን መሄድ ከዛ ስትመጪ ውሃ ይደርሳል በመጀመሪያ አምላክ በአንቺ ቢያድር ሁሌም ሰላማዊ ትሆኛለሽ አነቃቂ ንግግርም አያስፈልግሺም ማለቴ ይጎዳል ሳይሆን በመጀመሪያ ከአምላክ ጋር ታረቂ ከዛ ሁሉም ይስተካከላል ደሞ ዘላለማዊ ህይወት እንዳለሺ አስቢ
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 3 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃል አጣውልህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን በጣም ጥሩና ጠቃሚ ምክር ነው ጎበዝ በርታልን ውድ ወንድማችን
@solswitch1337
@solswitch1337 3 жыл бұрын
Wow
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Жыл бұрын
ትክክል አልሀምዱላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ
@alahisoneonlyone
@alahisoneonlyone 5 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ነኝ ሁሌም 10ተኩል እና ተነስቼ ታጥቤ መስጊድ በመሄድ ሌሊት ሰላት ሰግዳለው ከዛም አላህን አመሰግናለሁ ያንተ ምክር ቁርአን ከዘመናት በፊት የመከረን ነው ግን በርታ
@bezitube122
@bezitube122 3 жыл бұрын
በጣም ጎባዚ ነህ ወንድሜ
@derejewondemu9305
@derejewondemu9305 3 жыл бұрын
እንግዲ ተጀመረ እግዚአብሔር ይዠ !! 💚💛❤️✌️
@mehbubamehbuba4254
@mehbubamehbuba4254 3 жыл бұрын
እስልምነ ያማጃመራው መማሥጋን ያዘነል አልሀምዱሊላህ
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 жыл бұрын
በይቅርታ ውስጥ ፈውስና በረከት አለ👍
@user-vn5mp3lb1b
@user-vn5mp3lb1b 3 жыл бұрын
ገና እያዳመጥኩኝ ነው ነገ ጠዋት እጀምራለሁኝ እንዴት ደስ ይላሉ ቃላቶችን በእውነት እናመሰግናለን❤❤
@user-ju7oy9gr3k
@user-ju7oy9gr3k 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት ልክ ነህ ከሁሉም ነገር በላይ ጣት ላይ እግዚአብሔርን ማመስገን በጣም ወደር የሌለው መፍትሄ ነው ! ሀወ ከመጠታት ውጭያለሁን ጀምሪያለሁ
@birukseifu2564
@birukseifu2564 2 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ነገሮችን በማቅረብ 1ኞች ናችሁ
@zeddodicha7214
@zeddodicha7214 3 жыл бұрын
አሁን ነዉ ያዳመጥኩት ነገ ጥዋት እጀምራለዉ❤
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
በማጀመራ በጠም እናመሰግናለን ባርታልን😍እኔ የማዳም ቅመም ነኝ ግን ጥወት ክእንቅልፌ እንደታነሳው ፈጣሪን አመሰግናለው ሁለታኛ ወሃ እጣጠለው ሶስታኛ ለጓወደኞቼ ደና አዳረቹ የምል ማልክት አስቃምጥለቻወለውኝ አራተኛ አልጋዬን አነጥፋለው ከዛ ቁርስ እባለለው ከባለው ብሀላ ወደ ስረ እገባለው ስፖርት ግን ስረዬን ስጫርስ ነው የምስራው እናም በጣም ደስታኛ ነኝ አንተ ደሞ ትምህርቱን ስጫምርልኝ በጠም ታገራምኩ
@user-lm3ml9eo2h
@user-lm3ml9eo2h 2 жыл бұрын
እናመስጊናለን 🙏🙏🙏🙏
@muluyegabrahana8915
@muluyegabrahana8915 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድማችን ምክርክ አሪፍ ነው በርቱ
@natinaelfitsum4561
@natinaelfitsum4561 3 жыл бұрын
ይመችህ። አንደበተ ርቱዕ ሰው ነህ። እድሜህን ያርዝምልኝ።
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ ሽኩረን ጎደኛህንም እናመሰግነዋለን እምታስተምሩ ይቱበረች ሁሉ አላህ በረካ ያርጋቹ
@elsakende670
@elsakende670 3 жыл бұрын
አሁን ነው ያየሁት ነገ ጠዋት እጀምራለሁ ግን ከድሮም ጀምሮ 1= ጠዋት ላይ ውሀ እጠጣለው 2=ቀኔን በምስጋና እና በፀሎት እጀምራለሁ እና3= ማሳካት የምፈልገው ነገር አለ እሱን በወረቀት ፅፌ ሁሌም ጠዋት ጠዋት አነበዋለው ሌላው ደሞ የቀን እቅድ ፅፌ አላቅም እሱን እጀምራለው ነገ ጠዋት 4=አልጋዬን ሁሌ ነው ማነጥፈው5=እኔ ማሳካት ከምፈልገው ነገር ጋ ስለሚገናኝ ሁሌም እቅስቃሴ አደርጋለው ልክ ነህ ጠዋት ላይ ቶሎ ስልክ የመንካት ልምድ አለኝ እሱንም አስተካክላለው እና በጣም አመሠግናለው ለ ሀሳባቹ
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
በጣም አድረገው አመሰግናለሁ ተባረክ እኔን ድስፒልን ያደረገኛ ነገሮች ናቸው የምር 🙏
@tesfayebeyene9359
@tesfayebeyene9359 3 жыл бұрын
የናንተ ለኔ ምርጥ ጎዶቼ ቀር ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🇪🇹💚♥️💛
@solomonsisaysisay6808
@solomonsisaysisay6808 2 жыл бұрын
ፈጣሬ በውነት እድሜህን ይጠብቅልን
@yirgalembirhane5391
@yirgalembirhane5391 3 жыл бұрын
Zare jemiralehu
@selethio6023
@selethio6023 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@user-es1se7ue5z
@user-es1se7ue5z 3 жыл бұрын
ዛሬ ጀምሪያለሁ. ጁሙአ. እስከ ጁሙአ ጥሩ ውጤት እንደሚኖረው ተስፋ አለኝ
@tube-hh1uq
@tube-hh1uq 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Жыл бұрын
ዛሬሰማሁት ምክሬ አስተያየት ሳምንት እመልሳለሁ ኢንሻአላህ።
@otebeoo875
@otebeoo875 Жыл бұрын
እኔ እናተን ስከታተል 2 አመቴ ሙሉ ሰዉ አርጋችሁኛል እደዉ የናተን ዉለታ በምን እከፍላችሆለሁ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም አመሰግናችሆለሁ።
@ifexell5623
@ifexell5623 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጣችን
@Ha-su5nx
@Ha-su5nx 3 жыл бұрын
Zare Gemerku
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
You are right thank you so much
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
ምንም ያላጓደለብኝ ጌታዬ አልሀምዱሊላህ 🙏 ቪዲዮውን ያየሁት ዛሬ 17/8/21 ነው እኔም ቻሌንጁን ዛሬ ጀምሪያለሁ 💪
@semira6068
@semira6068 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🥰🥰🙏🙏🙏
@user-mm7wg3ul2u
@user-mm7wg3ul2u 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ምጥል ቤተቦች እንደም አላችሁ በርቱ በጣም ጎበዘች እንደ እናተ ያሉትን ያብዛልን ምስቱም አይደለም ከዛም በላይ አደርጋለሁ አስፈላጊ ከሆነ እፅፈዋለሁ እንደውም አልጋዬን ሳላነጥፍ ወደ ስራ ከገባሁኝ በጣም ትልቅ ስህተት እደሰራሁኝ አድርጌ ነው የምቆጥረው አንተ የዘረዝርካቸ ከዛም በላይ አደርጋለሁ እዴውም ውሃ ሱስ ሆኖብኛል ካልተጣሁ ቅር ቅር ይለ በቃ አንድ የቀረ ነገር አለብዬ አስባለ በሂይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን አምላኬ::
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
ሥወዳችሁ እኮ እምታስተላልፉት መልክት ከምድር ጠብ አይልም ጧት እጀምረው አለሁ። እናመሰግናለን
@aynishbru9508
@aynishbru9508 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ቻሌንጁን ከጀመርኩ ዛሬ 7ተኛ ቀን ሞላኝ እጅግ በጣም ጥሩ ለውጥ አይቼበታለው ከዚህ በኋላም ሳላቋርጥ መተግበሬን እቀጥላለሁ ከሁሉም በላይ ግን ይህን ለመኖር ትርጉም እንዲኖረኝ፣ ህይወት እንድትጣፍጠኝ፣ በመጨረሻም በህይወቴ እጅግ ከባድ የመሠለኝን ነገር በቀላሉ እንዳልፍ ስለረዳችሁኝ አመሠግናለሁ !!❤
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 жыл бұрын
እኛም በጣም እናመሠግናለን ስለሰጠሽን አስተያየት በርቺልን እህታችን 🙏
@yordanos5051
@yordanos5051 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታ
@denafce5959
@denafce5959 2 жыл бұрын
Zare jemerku
@fatumaalbachew5798
@fatumaalbachew5798 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@endalkachewgenet6078
@endalkachewgenet6078 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ነገ እጀምረዋለሁ
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን ያብዛልህ ኑርልን ወንድማችን እናመሰግናለን💐💐💐 ዛሬ ጀምሪያለሁ 💪
@AmriAmri-mg5xe
@AmriAmri-mg5xe 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር
@jsjdnjsooha75
@jsjdnjsooha75 2 жыл бұрын
እኔ ከንቅልፌ ስነቃ ተነስቸ ተጣጥቤ እሰግድ እና አልጋየን አንጥፌ ስራ ጀምራለሁ ወላሒ አንዳንዴ ጀዋሌ ሁሉ ትዝ አይለኝም።🌿
@saragezaw6330
@saragezaw6330 3 жыл бұрын
ጀምሬያለሁ 💖
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እደግመዋው
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Thank you So much inspire Eth
@mossboss9821
@mossboss9821 3 жыл бұрын
Ante jegna lj 🌟you are more than smart eko thank you for sharing zare jemriyalew 💪💪💪
@zahragirl3446
@zahragirl3446 3 жыл бұрын
ትክክክክል
@sabysam10s63
@sabysam10s63 3 жыл бұрын
zare egemralew
@user-gt8nu6rs6y
@user-gt8nu6rs6y 8 ай бұрын
ውነት፣በስክትክክል
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜን በጣም በጣም ከምነግርህ
@MohammedMohammed-ib3de
@MohammedMohammed-ib3de 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@jamioj7497
@jamioj7497 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Ewunet new bezu edasetewul aderekig tebarek wedeme❤🙏🙏🙏
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ ❤️❤️❤️🌷🌷🌷💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fanaabc8569
@fanaabc8569 Жыл бұрын
ዛረ ደምርያልሁ💪👍
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 2 жыл бұрын
wow Thank you❤❤#1
@tiruneshhaile3363
@tiruneshhaile3363 3 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ
@mekdse4956
@mekdse4956 2 жыл бұрын
አሰተማሪ ትምህርት ነው ወንድም እናመሰግናለን ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፉ ነግር ይጠብቀን
@TemamenGebo
@TemamenGebo Жыл бұрын
great thanks develop our idea of mind
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
Will come my brother 💐
@semiralove1228
@semiralove1228 3 жыл бұрын
Zare jemriyalew 👍🔥
@nuwhaargay9445
@nuwhaargay9445 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንዱማችን ተባረክ።
@helenanteneh3323
@helenanteneh3323 3 жыл бұрын
Thank you♥️♥️♥️♥️
@mariamhikmah9370
@mariamhikmah9370 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንውድም
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
የኔ የጧት ነገር ያሳዝነኛል ኡፍፍፍፍ
@hsqielmiki8394
@hsqielmiki8394 2 жыл бұрын
ይመችህ
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
በእውነት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ አደረኩ በርቱ ለእኛም ልብ ይስጠን እንንቃ 😭😭😭👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ነው የጀመርኩት ነገ እጀምራለሁ በጣም ችግር የሆነብኝ ነገር ነው በጠዋት አለመነሳት ማታ ስለማመሽ ጠዋት አረፍዳለሁ ስነሳ ፀሎት የለም በቃ እንደ እብድ መሮጥ ነው እሰኪ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንድለወጥ ከምቀናበት ነገር አንዱ ጠዋት መነሳት ነው
@uae8112
@uae8112 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@getachewhailu5900
@getachewhailu5900 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዛሬ ጀምሪያለሁ🥰🥰
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@merimahassen9452
@merimahassen9452 2 жыл бұрын
Thank you!
@fikergetachew46
@fikergetachew46 2 жыл бұрын
ዛሬ ስለሰማሁት ነገእጀምራለሁ
@monuamohammed120
@monuamohammed120 3 жыл бұрын
ዋው እንደናንተ ያብዛልን
@hiwotagonfir6762
@hiwotagonfir6762 2 жыл бұрын
ተባረክልን
@mebrihittadesse1574
@mebrihittadesse1574 2 жыл бұрын
እኔ እና ወንድሜ ይህንን ሰምተን ነገጠዋት እንጀምራለን 🦅🦅
@wellmisha7193
@wellmisha7193 2 жыл бұрын
Thank you bro
@paulosmamuye3374
@paulosmamuye3374 3 жыл бұрын
Zare jemreyalehu
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 3 жыл бұрын
Great advice thanks
@user-zx1jd4mk4x
@user-zx1jd4mk4x 2 жыл бұрын
ዛሬ ጀምሬለው በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርላቹ በርቱ
@saraalango516
@saraalango516 3 жыл бұрын
ዛሬ ጀምርያለዉ እናመሰግናለን🙏
@e8478
@e8478 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ እጀምራለሁ
@alemabeshit223
@alemabeshit223 3 жыл бұрын
thenku bro🙏
@ramuethiopiawit3909
@ramuethiopiawit3909 3 жыл бұрын
አሁን ነው ያዳመጥኩት ነገ እጀምራለሁ😌
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ምርጥ አሪፍ ምክር
@yegeltube8294
@yegeltube8294 3 жыл бұрын
ቻሌንጅን አሁን ስነሳ ነው የጀመርኩት እየሰማው ውሃ ጠጣሁኝ የተራመድኩኝ ተመስገን አልኩኝ ያለኝን እያሰብኩኝ ያስቀየሙኝንም የተቀየምኳቸውንም እያሰብኩኝ ይቅር ማለት በልቤ ጀመርኩኝ ምፈልገው እንደ አሳብ ሁሌም ቪዲዮው ጠዋት ቢለቀቅ ሁሌም መልካም ነው
@dibbauae7240
@dibbauae7240 3 жыл бұрын
Thank you Des ylal
@mohammedesmael2381
@mohammedesmael2381 3 жыл бұрын
Tank you my best teacher
@sissylove4170
@sissylove4170 3 жыл бұрын
አሁን ነው የሰማዉት ነገ እጨምራለሁ !
@mayazafaantenekeshitasfayi8256
@mayazafaantenekeshitasfayi8256 Жыл бұрын
Amesgenalew 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 жыл бұрын
Thank you
@abe13180
@abe13180 Жыл бұрын
Tanxs wendem I'm so happy. 😊😊😊😊
@semdreams6023
@semdreams6023 3 жыл бұрын
ዛሬ ጀምራለሁ
@MUSICMATTERVIBE
@MUSICMATTERVIBE 3 жыл бұрын
I'm started
@hannaasalef3113
@hannaasalef3113 2 жыл бұрын
Wow...Are betam des yelal Egzabeher yewtatnt zemnhen yebarkew...zari jemrilyalhu😊
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 2 жыл бұрын
Betame enamesegenalen wedemahen
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@natibrow5433
@natibrow5433 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@zeharahussen1422
@zeharahussen1422 3 жыл бұрын
Nege ejemralehu ensha allah
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН