አይምሯችንን እየጎዱት ያሉ ቀላል ልማዶች | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 77,576

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 278
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 жыл бұрын
የስንቶቻችንን አመለካከት እንዴት እንደቀየራቹት እኮ 👌በጣም እናመሰግናለን 🙏
@bilalman768
@bilalman768 3 жыл бұрын
እንደኔ ይሄልጅ የሚመቸው
@metmkuyohannes5280
@metmkuyohannes5280 2 жыл бұрын
Me❤😍😆😙😇😘💖💋💋💋💋😴😴
@mahderortodox3387
@mahderortodox3387 2 жыл бұрын
Ene des yelghal
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ነዉ ምወደዉ
@hayattube5888
@hayattube5888 3 жыл бұрын
እኔ ባህሪ ስልክ ስክሬን ማብዛት ዜና ማብዛት ስራ እየሰራሁ የሆነ ነገርሽመክፈት አድስ ነገር አለመፍጠር የኔ ያለሁበት ነው ፊልምስ አላይም አልሀምዱሊላህ ኢንሻአላህ ከዛሬ ጀምሬ የተጠቀሱትን እተዋለሁ የለውጥ ሰው ያርገን
@rahmivlogs8457
@rahmivlogs8457 2 жыл бұрын
Enem kemir hulunm adergalehu film bicha alayim
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
ዋውውው እና መሰግናለን የኔ አስተዋይ ስልክ እስክሪን ያልከው ትክክል ነህ እኔን የጎዳኝ እሱ ነው እሱን መቀነስ ፈልጋለሁ ሌላው ተመሳሳይ ስራ ያልከው እኔም ሰልችቶኛል ሁሌ ፅዳት ስራ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
inspire ethiopia 🇪🇹 👌የዘመኑ ምርጥ ቻናል 💜💜💜
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ምርጥ አገላለፅ እናመስግናለን ተባረክልን
@gelayeneshgezahagngeza2213
@gelayeneshgezahagngeza2213 3 жыл бұрын
ወንድም በጣም ነው ማመሰግነው በራሴ ላይ እያየው ያለውትን ነገር ባጠቃላይ ነዉ ያብራራህልኝ ተባረክ
@samsungm2279
@samsungm2279 2 жыл бұрын
በእውነት አንተን አለማድነቅም ሆነ አለማመስገንም ንፍግናነው እግዛብሄር ይባርክህ👍👍👌
@AbebuAlemnew
@AbebuAlemnew 9 ай бұрын
ሁሌም አንድ አይነት ስራ ነዉ የምሰራ እና እረዥሞ ሰዓት ነዉ የምሰራ ይኼን ማስተካከል እጥራለሁ ሰላም ለኢትዮጵያ
@erinasamuel4571
@erinasamuel4571 3 жыл бұрын
እኔ እራሴን በጣም እንደጓዳሁት ይሄን ቪዲዩ ሳይ ነው እቤት ውስጥ ማለትም ብዙ ጊዜ መኝታ ቤት ነው የምውለው የማመሸው ከማንም ጋር ስለማላውራ ዝምተኛ አድርጕኛል አዲስ ነገር መልመድ አልፈግም ለምንድን ነው ህይወት ተመሳሳይ የሆነብን እላለው አንተ ካልካቸው 6 ሁሉንም መልመድ መቻል እንዳለብኝ ይሰማኛል
@imissyoumom238
@imissyoumom238 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ 🙏❤
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጠህ ወንድማችን ስልክ እና ቡዙ ስራ መስራት በአንዴ የእናዚህ ታጠቂ ነኝ ስልክ መቃናስ አለብኝ ከዚህ ቦህላ
@tumsidodannagadore7413
@tumsidodannagadore7413 2 жыл бұрын
Thank you breather. So mach !!
@user-zx7hd7qi9e
@user-zx7hd7qi9e 3 жыл бұрын
ወንድሜዋ. እናመሰግናለን.አሰተዋይ ነህ. 100%👍👍
@birabirobirabiro989
@birabirobirabiro989 2 жыл бұрын
I needed to hear this!! Thank you so much...
@zerithunassefa6923
@zerithunassefa6923 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጠቃሚ ትምህርት የምታስተምረው ወንድሜ እገላለጽ ተመችቶኛል ምርጥ ነህ በዚ ቀጥል
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ እውነት በጣም ተቀይሪአለሁ
@munajibo6090
@munajibo6090 3 жыл бұрын
Great iam going to stopp to see to much computer and news tanks I love it.
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላምህ ደስታህ ዘርህ እደሰማይ ከዋክብት እደምድር አሸዋ ቸሩ መድሀኒዬለም ያብዛልህ❤😍😍
@fuadjuhar1148
@fuadjuhar1148 3 жыл бұрын
tnxs brother it helps me alot
@user-od2os4wl6k
@user-od2os4wl6k 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጥሩ ትምህርቶችን እያካፈልከን ነዉ እናመሰግናለን
@hananhana3822
@hananhana3822 2 жыл бұрын
Thank you!👌👏👏
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል ተባረክልን
@abebealemu209
@abebealemu209 2 жыл бұрын
Thanks alot!
@alemsise6833
@alemsise6833 3 жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ናቸው በይበልጥ አንድ ስራ ብቻ ትኩረት መስጠት ነበር ያልቻልኩት ጥሩ መረጃ አግኝቼበታለሁ በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍
@AdisDesita
@AdisDesita 2 ай бұрын
ፍጠር እድሜ ና ጠና ይስጥ በብዙ ነገር ተቀይርያለው🎉
@hirutyeheyes2200
@hirutyeheyes2200 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፡ በጣም ነው የማመሰግንህ 🙏
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ጠቃሚ ሐሳብ
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁለም ይመለከተኛል
@rahima5815
@rahima5815 3 жыл бұрын
ስልክ ኧረ ጉድ ሰራኝ እደት ነዉ የምቀንሰዉ? ፊልምና ዜና አልከታተልም ነበር በርቱልን እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን
@user-em9vs5hl5p
@user-em9vs5hl5p 2 жыл бұрын
ትክክለኛ. ትምርትናው. እናማሰግናለሁ. በርቱ
@whadfeisha68
@whadfeisha68 2 жыл бұрын
Thank you so much dear keep going 😘
@solution365
@solution365 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@bezajemal2289
@bezajemal2289 3 жыл бұрын
Tnx yekereb guwadegnoche nachu bertu
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Thank you So much 😍
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
ትምህርት አሰጣጣችሁ እንከን የለሽ ነዉ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ።
@hanabehani8082
@hanabehani8082 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@hayatawel1544
@hayatawel1544 3 жыл бұрын
Ye selkun new maqom asbalw thank you ehn asb selnasa
@hayatbeshir390
@hayatbeshir390 10 ай бұрын
Thank u brother
@bezabeza6039
@bezabeza6039 3 жыл бұрын
Abte really its true tnks
@bosenaderso6633
@bosenaderso6633 2 жыл бұрын
All are smart,txs too
@amanueltuluofficial8890
@amanueltuluofficial8890 2 жыл бұрын
Thankes bro
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው በተለይ አዲስነገር መሞከር ያልከው በጣም ትክክል ነው
@hanicho544
@hanicho544 3 жыл бұрын
እኔስ ስለ እናንቴ ጌታን አመሰግነለው የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ
@wynitaye5377
@wynitaye5377 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏🙏
@almanal6583
@almanal6583 2 жыл бұрын
በትክክል ነው እናመሰግናለን
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እሺ 👍🥰 እናመስግናለን
@mikilov819
@mikilov819 3 жыл бұрын
Tnx bro🙏🙏🙏
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 3 жыл бұрын
betam enamesaginalen wandimachin eha lena mikir new bertalin
@user-uo2dy8fg9b
@user-uo2dy8fg9b Жыл бұрын
Thank you
@cenderelaabenezer7489
@cenderelaabenezer7489 3 жыл бұрын
Thanks
@otebeoo875
@otebeoo875 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@uumer5596
@uumer5596 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምከርነው ወዲማችን በጣምነው እምናመሠግነው አላህ ይጨምርልህ
@jznjnznznznnz8386
@jznjnznznznnz8386 3 жыл бұрын
ዋውውውው እጅግ በጣም እና መስግናለን ወንድሜ አንደኛ
@hussenhassen5671
@hussenhassen5671 2 жыл бұрын
🙏 ሁሉም አሪፍ ናቸው ጥሩ መረጃ አግኝቼበታለሁ በርቱ
@frezerabush1606
@frezerabush1606 2 жыл бұрын
Thank you bro
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏 ዋዉ አንተ ምርጥ ነህ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
bayee garii dha ... jabadha!!!!!!!!!!!
@woldemariamwonta21
@woldemariamwonta21 Жыл бұрын
ከአንተ ጥሩ ጥሩ ትምህቶችን ቀስመያለሁ አመሰግናለሁ በርታ ቀጥል ጌታ ይባርክህ ።
@tilahunbacha80
@tilahunbacha80 2 жыл бұрын
Tebareku inspire ethiopiawoch tewleden eyetadegachu nw!!
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 2 жыл бұрын
Thank u betam
@eyosiyasmelaku7289
@eyosiyasmelaku7289 3 жыл бұрын
be ande bzu sra mesrat endelelebgn temretalehu tebareku☺☺
@muradmahdi3695
@muradmahdi3695 2 жыл бұрын
thenky
@sirkalmsirkalm2394
@sirkalmsirkalm2394 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን👌👌👌👌👌👌👌👌
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
በጣምኮ ነው ደሥ የምትለው በርታ ወንድም
@habenmehari950
@habenmehari950 2 жыл бұрын
Betam des yemil tmhrt new enamesegnalen wendmacin berta
@yusraabdulaziz8685
@yusraabdulaziz8685 2 жыл бұрын
tanks bro
@ekacell5724
@ekacell5724 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እናመሰግናለን በጣም!!
@fjdhhvskrhr5772
@fjdhhvskrhr5772 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ እማመሰግ ነዉ ዉድሜ
@binimo9434
@binimo9434 3 жыл бұрын
በጣም እወዳችዋለው
@mun-edits8124
@mun-edits8124 3 жыл бұрын
You are a glorious man I like you.
@ztube6195
@ztube6195 3 жыл бұрын
Zena abzto mesmat Betemesasayi seat metegat ena menesat yene chgr neber kahun behola astekaklalehu thinks bro
@user-ez3qd7cx4f
@user-ez3qd7cx4f 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🥰🥰
@user-ke4oj7gb6y
@user-ke4oj7gb6y 3 жыл бұрын
Thank you for helping I like you time is many please about time
@tesleyu
@tesleyu 3 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@Natibarber
@Natibarber 3 жыл бұрын
I appreciate you
@biniyammesfinbincho1794
@biniyammesfinbincho1794 2 жыл бұрын
በጣም ነው የለወጠኝ ቀጥሉበት !
@songsong1910
@songsong1910 3 жыл бұрын
Hulum temecheng GOD bless you
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 жыл бұрын
እናመስግናለን የኔ አንደኛ ድንቅ ልጅ ነህ
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 10 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ ባለሙሉ confidence
@genetgeni3628
@genetgeni3628 Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@user-ph2it2xx8e
@user-ph2it2xx8e 2 жыл бұрын
በጣም ሀረፍነው
@tolawekgemechuofficial6493
@tolawekgemechuofficial6493 3 жыл бұрын
wow be strong
@abiyetessema2261
@abiyetessema2261 Жыл бұрын
አመሠግናለዉ
@abdurehmandelmolo4400
@abdurehmandelmolo4400 Жыл бұрын
ምርጥ ናህ ዲንቅ ያገር ልጅ ያኛ በቶን ይቆጭኝ ናበር
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 Жыл бұрын
ባለፈው በጦርነቱ ዜና ብቻ ነበር የምከታተለው ወላሂ አእይምሮዬ ተዛብቶ ነበር አሁን ግን ይሄን ትምህርት ከጀመርኩ በኋላ አልሀምዱሊላህ አልሰማም አላህ ወኪል ብዬ ትቼዋለሁ
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ችግር ዜና ስለሀገራችን ደና ዜና የለም መጥፎ ነው እና በጣም እጨነቅ ነበር ሰለምክርህ አመሰግናለሁ
@sadbadr78
@sadbadr78 3 жыл бұрын
wow amazing advance 1 my problem
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 3 жыл бұрын
ትክክል
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ነው 🙏
@Aliahmed-vu7me
@Aliahmed-vu7me Жыл бұрын
1// ስልክ ላይ መጣድ ❤ 2//ዜና መስማት ፊልም ማየት 3//ባንድ ጊዜ ብዙ ስራ መስራት❤ 4//ሁሌም ተመሳሳይ ስራ መስራት ❤ 5//ዝምታ ማብዛት❤ 6//በቂ እረፍት አለማድረግ❤ የኔ ፀባይ የጓዳኝ 3 ኛው ባንድ ግዜ ብዙ ስራ መስራት ሙሉ ለሙሉ ለማቆም ወስኛለሁ ❤ሌላው 6ኛው በቂ እረፍት አለማድረግ ይሄንንም ቆርጫ ተስቻለሁ ለማቆም በጣም አመሰግናለሁ ያላስተዋልኩት ነገር ግን በጣም የጓዳኝ ❤
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Betekekell 😘😍😍😍
@yamsolomon5833
@yamsolomon5833 3 жыл бұрын
1 Thank you bro
@smerahssein921
@smerahssein921 2 жыл бұрын
ማሻአላህበርታ
@Shetay231
@Shetay231 3 жыл бұрын
That’s true
@solomontilahun3091
@solomontilahun3091 Жыл бұрын
ምርጥ"ወጣት "ነክ"በርታ"
@setegnalene4171
@setegnalene4171 3 жыл бұрын
keep it up
ጎበዝ ለመሆን 7 መንገዶች Inspire Ethiopia
14:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 109 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
16:27
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН