"ኢትዮጵያን ጥሎ የሚቆም ማንም የለም ፣ ቤታችንን አፍርሰን የት ልንኖር ?" ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) ክፍል አንድ

  Рет қаралды 118,459

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book
#zagol_book_bank #endalegeta_kebede
@Walia Bookstore ዋልያ መጻሕፍት ቤት

Пікірлер: 106
@balegetube720
@balegetube720 2 жыл бұрын
አሌክስ አብርሃምን ብትጋብዙልን። እናመሰግናለን።
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ወይም ፍራሽ አዳሽ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት የኔ ቆንጆ ተባረክ ክፉ አይንካህ ።እንወድሀለን የኛ ባለቄኔ።👍👍👍❤❤❤🇨🇬
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 2 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ የሚግርም አግላለጽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ እጅጉኑ አድርጌ በጣም የምወደው የማደንቀዉ ድንቅ ጸሐፍት ብርቱ ብዕረኛ ጎበዝ ተዋናይም ጭምር ነው
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንዳለጌታ በርታልን ከተቻለ እንዚህን ብትጋብዝልን ዶ/ክ ወዳጄነ ማህርነ ጋዜጠጥና ደራሲ ዮናስ አብርሃን ተፈሪ አለሙን በረከት በላይነህ እባክህ ጋብዝልን እንዳለጌታ 🙏🙏🙏
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ሁሊም አዲስ ነህ በርታ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ተስፍሽ በጣም ነው የምወድህ የኔ ልጅ
@fantahunbelay122
@fantahunbelay122 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂው ተስፋሁን ተባረክ
@africanvariety6014
@africanvariety6014 2 жыл бұрын
ተስፋሁን .... እንደ ስምህ ተስፋ ነህ በርታልን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ከአይን ያውጣህ መቼም በዚህ ዘመን ትንሽ ዘመን ተሻጋሪ አእምሮ ያለው ሰው አይን ይበዛበታልና እሳሳልሃለሁ ፈጣሪ አይለይህ
@missjomila7833
@missjomila7833 Жыл бұрын
በሰመአብ በጣም የሚገራም ጭንቅላት ስውዲህ❤❤❤
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 6 ай бұрын
የሚገርም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱልን
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 2 жыл бұрын
ተስፋየ በጣም ነዉ የምወድህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሁሌም አድናቂህ ነኝ በርታ።
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 2 жыл бұрын
ቅመሜ ስወድህ ተስፍሽየ በርታልኝ ፕሮግራሙ ምርጥ ነው በርቱ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ነው የምልህ። ልጄ ነው የምትመስለኝ። እዝኔዜምዝ እንደ እናትህ የወፍቁዋንቁዋ ዘመን ነኝ። ችሎታውን የሰጠህና ተግተህ እንድትሰራ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን። እደግልን።
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 жыл бұрын
አንበሳ ትልቅ ሁን እግዚአብሔር በ ጥበቡ ያኑርህ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 2 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ የሚናገራቸው ቃላትና የሚያወጣቸው ጭብጦች በብስለታቸው ደረጃ ከእርሱ ዕድሜ ጋር የማይጣጣሙ መስለው ስለሚታዩኝ አምኖ ለመቀበል ሁልጊዜ ያስቸግሩኛል ማለትም ልክ አንድ ህፃን ልጅ ሳያውቅ የአባቱን ልብሶች ለብሶ የወጣ ዓይነት መስሎ ይታየኛል በአጭሩ ተስፋሁን ከዕድሜው በላይ አርቆ የሚያስብ በሳልና ለአርት የተፈጠረ ልጅ ነው
@rakebchaka9577
@rakebchaka9577 2 жыл бұрын
Like this young man much appreciated.እደግ ሰለ ሀገር የሰጠኸው ገለፃተ ተመችቶኛል ይመችህ bro
@esatulayned
@esatulayned 2 жыл бұрын
እምኖረው ውጭ አገር ነው ተስፍሽ በፍራሽ አዳሽ ሲሸጥ አይቸ እሄን መፅሀፍ አምጡልኝ ብየ ሰው አስቸግሬ እምወደው ጏደኛየ ይዞልኝ መጣ በጣም ነው የወደድኩትበጣም ነው ምወድህ የማከብርህ ሁሌም አንተ ያለህበት ፕሮግራም አያልፈኝም አንጀት አርስ እኮ ነህ በዝቺ ጭንቅ ግዜ እንቅልፍ ነስቶይ በሀገሬ ጉዳይ አንተነህ ዘና ፈታ የምታደርገን ትልቅ ምስጋና 🍏🟡❤️🙏🏾🙏🏾
@mihretdemissie5233
@mihretdemissie5233 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የድምጽ ጥራት ላይ ብትሰሩ ደግሞ እንዴት ጥሩ ነበር (የድምጽ ማጉያው ሲቆራረጥ ይረብሻል)!
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
አዳዲስ ቀረጻዎች ላይ ተስተካክሏል
@leulsegedbekele2873
@leulsegedbekele2873 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 2 жыл бұрын
ተስፉ ጨዋታህ ሲያምር በርታ ትውልዱን አንቃ እግዚአብሔር ሠላማችንን ያብዛልን
@paolopalomba553
@paolopalomba553 2 жыл бұрын
ተስፋሁን .... እንደ ስምህ ተስፋ ነህ በርታልን። እንዳለጌታም እናመሰግናለን
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 2 жыл бұрын
አሪፍ፣ ዘመነኛ፣አስተማሪ፣ አንቂ እና ጤነኛ የሆነ ዝግጅት ነው። በርቱልን።
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ጥበበኛው ወድማችንእንወድሃለን
@kemerkemer2578
@kemerkemer2578 2 жыл бұрын
እንዳለጌታ ከአድናቂዎችህ አንዷ ነኝ በርቱ ጥሩ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ለትውልዱ ገንቢ ነው የድምፅ ጥራት ላይ ብትሰሩበት አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@egziabherkenalew7207
@egziabherkenalew7207 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድህ በተለይ እማማ አልጣሽን ስታነሳ እዚህ አሜሪካ የመጣህ ጊዜ በእህቴ በአለምፀሀይ በኩል እድናቆቴን ለመግለፅ ላገኝህ ፈልጌ ነበር አልተሳካልኝም በርታ ወንድሜ የኢትዬጲያ ተስፋዎች
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
ምርጥዬ ልጅ
@Bahrehasab
@Bahrehasab 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው❤
@lelijoch6377
@lelijoch6377 2 жыл бұрын
best chanale
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 2 жыл бұрын
Very good I'm proud of you all
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕርግራም ተስፍሽ ጎበዝ ወጣት ነው👌👌👌👌👌👌
@winhabesh6913
@winhabesh6913 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተኩላው የብልፅግና ጀሌ እንዳይበላህ
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 жыл бұрын
የመድረክ አስተዋዋቂ መሆንም ተዋናይም ሁሉንም መሆን ይችላል እዚህ ላይ ከባድ ትችት ነው ለዛ የሰጠው መልስ ብዙ ርቀት እንደሚሄድ ያሳያል:: ትችቱ እራሱን እንዳይ ይረዳዋል ስለዚህ ይህንን ማዘጋጀትህ እንደተማረ ሰው ጥሩ ነው:: ሌሎችንም እንደዚህ ብትሞግታቸውና አመላለሳቸው ምን ይህል ርቀት እንደሚሄዱ ያሳየናል:: የመብሸቀ: ኢጎ እነዚህ ነገሮችን እንዴት ነው የሚያስተናግዱት የሚለውን እናይበታለን:: ተስፋሁን ነፃ ስፕሪት ነው ያለው::
@marymebaba7161
@marymebaba7161 2 жыл бұрын
ዋው ተስፉዎን ከበደ ጉበዝ በርታልን ፍራሻዳሽ ሹራብክ አንደኛ ነው በርታልን የበለጠ ።
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 2 жыл бұрын
ዝግጅታችሁ በጣም ያምራል::በርቱ የኢትዮጵያ ህዝብም መጽሐፍ አንባቢነቱ ይጨምራል
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 2 жыл бұрын
ጀግንሽ ተስፍሽ በርታ የተሻለ እንጠብቃለን
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
Thank you indeed!
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Wow Egzabihir wuket ychemrlk Amen
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 жыл бұрын
ገጣሚ ተስፋሁን ከበደ በግጥም የገለፃት ሴት ገና የምትወለድ እንጅ በምድር ላይ የለችም🙏🙏🙏
@tsegatesema7966
@tsegatesema7966 2 жыл бұрын
በርቱ 💚💛❤👍
@melkeneshwoldegabriel5392
@melkeneshwoldegabriel5392 2 жыл бұрын
God bless Tesfe
@Semirkem12
@Semirkem12 2 жыл бұрын
ድንቅ ብቃት በርታልን ተስፍሽ
@ademseid7859
@ademseid7859 2 жыл бұрын
በራስህ መተማመን በጣም ደስ ይላል
@edenbate3394
@edenbate3394 2 жыл бұрын
Wow wow wow 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chuchuman7846
@chuchuman7846 2 жыл бұрын
Bertuln...
@user-nk2my5sp7q
@user-nk2my5sp7q Ай бұрын
❤❤❤
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
እናመሰግንአለን🙏
@abrfan9608
@abrfan9608 2 жыл бұрын
ይበል።
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@ademseid7859
@ademseid7859 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ሀሳብህ እናመሰግናለን
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም አመሰግናለሁ
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 2 жыл бұрын
ምርጥ
@woseneassfie9586
@woseneassfie9586 Жыл бұрын
I love this interview! would like to appreciate both the host and the guest!
@mahderendale
@mahderendale 2 жыл бұрын
Nurulen 💚💛❤✊🏾💚💛❤
@akmusicc7603
@akmusicc7603 2 жыл бұрын
bertu arif channel nw
@Tube-ns4nn
@Tube-ns4nn 2 жыл бұрын
በረከት በላይነህን አቅርብልን
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ።ትንሽ የድምፅ ነገር ይታሰብበት
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
በአዳዲሶቹ ቀረጻዎች ተስተካክሏል
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
@@waliapublisher7940 🙏🙏
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጦር የሆነ ልጅ ነው :: ተስፍሽ በርታልን!!!
@derejetaye4342
@derejetaye4342 2 жыл бұрын
ሽጋግሩም ''ዝግጅት'' ወጣት ጸሃፍትና ጽሑፋት የሚያደለብ ።የተመሰገናችሁ ።
@dere2726
@dere2726 2 жыл бұрын
Arif nw gin ye dimts tirat betenshu
@sileshibeyene7714
@sileshibeyene7714 2 жыл бұрын
ዋሊያ መፅሀፍ ቋት!? ዝግጅት ወደድኩት ዶክተር እንዳልክ ከወዳጆችህ ጋር አላህ ይርዳችሁ።
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yodittekele9501
@yodittekele9501 2 жыл бұрын
እንዱ ፍቅር❤️❤️ እንዴት እንደምወደህ መቼ... ይሆን ፕሮግራምህ ላይ የመታደም ዕድል ገጥሞኝ የማይህ...
@abebssisay7271
@abebssisay7271 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ምን ቃል ይገልፅሀል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ጀግናወጣት ይንተአየንት ይብዙ ቅኔው ልይ ናውተሰፍሺ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
ከስብከት ቀጥሎ ልቤ በሀሴት የሚሞላዉ በዚህ ፕሮግራም ነዉ
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 2 жыл бұрын
ዋው ፡ አተ ፡ እኮ ፡ ጥበብ ፡ ነክ!
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
😘💚💛❤
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 2 жыл бұрын
Thank you Endale Geta for organizing and presenting such a program. Tesfahun የሚገርም ብስለት ነው በዚህ እድሜ ስምን መለዓክ ያወጣል የሚባለው በልኩ የተሰፋለት ወጣት ገጣሚ በርታ በርታ ምኞትህን እንዳትረሳው ....I can't wait for the second part of this program.
@alexhabesha9700
@alexhabesha9700 2 жыл бұрын
tesfisha ante liyu nek bertalign jegnaw
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 2 жыл бұрын
ምኞቴን ልናገር:- የሱፍ አበባን፣ የቄሳር እንባን እና አውራሮን የፃፈውን ጋሽ ሀብታሙ አለባቸውን ብትጋብዙልን። እርግጥ ነው ደራሲው የትም ቦታ ቀርቦ አያውቅም፤የትም ቦታም ታይቶ አያውቅም። እናንተ ብትጠይቁት እሽ ይል ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
@sarabekele3347
@sarabekele3347 2 жыл бұрын
መፅሀፍ አላነብም ግጥም ግጥም በፍፁም አልወጣም ነበር አሁን መስማት ጀመርኩ ከፍራሽ አዳሽ በኃላ
@emebat9947
@emebat9947 Жыл бұрын
Mert swe
@rahelgera2033
@rahelgera2033 2 жыл бұрын
Ya mert sefer rasagez
@dontforgetyouwilldie9801
@dontforgetyouwilldie9801 2 жыл бұрын
ሰሜን ዘመም ገና ብዙ ይቀረናል
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 жыл бұрын
Endalegeta sewedek eco.berta eshi
@djgemesa62
@djgemesa62 2 жыл бұрын
Yes, frashi Adashu is very very creative comedian whom I never ever seen in ethiopia through my life. My Advice is He must take more education in comedian and he can more and more Skilful man . For example,. In forgin countries like UK and USA . Because those countries have universities and colleges to develop his skill and experience!!!
@muhabamuze
@muhabamuze 9 ай бұрын
በሃድይኛ ነው የመጀመሪያው የምገጥመው
@amsaleashene1029
@amsaleashene1029 2 жыл бұрын
Hulet ye Ethiopia Enkuwoch...Des yemil getemtem...yeketelbt..
@meazagebre3281
@meazagebre3281 2 жыл бұрын
የት ቦታ ነዉ እባካችሁን ጠቁሙን
@Emblba
@Emblba 2 жыл бұрын
ወሳኝ ሰው
@gebreeysusawekeakele3819
@gebreeysusawekeakele3819 Жыл бұрын
Anete teleyalehe.keleala pelaneat yetelakelen ye Ethiopia setota nehe.Bertalen Jegenachen nehe
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
ዶክተር እንዳልየ ካንዳንዴ የቃላት ግድፈት ሲኖር እዚያው ቢስተካከል፥፥ ለምሳሌ አርክቴክት መባል ሲኖርበት አርክቴክቼር የተባለው፥፥ ሌላውም እንዳይሳሳትብህ ብየ ነው፥፥
@allin90
@allin90 2 жыл бұрын
how i can participate ?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
መምጣት ብቻ ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ: ኢክላስ ህንጻ:: ቀን:- ጥቅምት 13 : 2014 ከ 10 እስከ 12 ሰዓት ድረስ walia bookstore
@btt9411
@btt9411 2 жыл бұрын
ጋሽ ከበደ ሚካኤል አልሞተማ !
@danadeira195
@danadeira195 2 жыл бұрын
የሴት ገጣሚ የሌለች አስመሰልከው ምሳሌዎችህ ወንዶች ብቻ ሆኑ
@abatiyeashebir7972
@abatiyeashebir7972 2 жыл бұрын
dimsei yisitekakal
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
አዳዲስ ቀረጻዎች ላይ ተስተካክሏል
@ademseid7859
@ademseid7859 2 жыл бұрын
እኔም አማራ ሆኔ እኮራለው አማራ በመሆናችን ነው የምንገደለው በየቦታው ልሙጥ ባድራ በዛም ምክኒያት እንገደላለነን የአጴ ሚንሊክባድራ ነው ይላሉ አጴ ሚሊን እንወዳለን
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 2 жыл бұрын
ቡርሀን አዲስ፣ ፋኢዝ መሀመድ ..ተጋብዘው እንደነበረ ሰምተናል ። ለምን አይለቀቅም!?!?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
በቅርብ ይጫናል
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 2 жыл бұрын
@@waliapublisher7940 እናመሰግናለን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ተናገረው ግጠመው የልጅ አዋቂ!!
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 2 жыл бұрын
Ante eko quret ye Ethiopia lej nahe.
@selamawyhager6931
@selamawyhager6931 Жыл бұрын
ጎበዝ ነኽ! ግን ደግሞ ለቃለ መጠይቅ መቸኮል አልነበረብህም፡፡ ተሳስተኻል፡፡ ውስጥህን ያለ ዕድሜህ ያለ ጊዜው ወሬ ስታረገው ውስጥህ ፈርሶ ሀሳዊ ገፅ ትመላለህ፡፡ ከዚህ በሇላ ለወሬ አትቀረብ፡፡
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 2 жыл бұрын
ተስፋሁን አንተ እውነተኛ አገር ወዳድ ይቺን ቲሽርትህን ልቤ ወደዳት አንተ ሌላ ግዛ እኔ ልውሰዳት
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 2 жыл бұрын
ኑርያ እንግሊዝ ከሚኖረው ከጉዋደኛው የተሰጠው ስጦታ እንደሆነ ነገረን እኮ ተስፋሁን ለሁላችን ስጦታ መፅሐፉን ሰጠን በእኔ ምልከታ ወደመፅሐፉ እህታችን ብታደርጊ ተባረኪ ።
@tmab3064
@tmab3064 2 жыл бұрын
Some Ethiopian's patriotism is getting a bit confused since it hates parts of its own, now people have to wear map of the country with Tigray cutout from it with a word "country means". creatively hateful.
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 жыл бұрын
Tesfahun, please Cut your hair I don't like it all Ethiopian yung. Please change your stayl.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
1:07:39
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 13 М.
ዶ/ር ምህረት ደበበ "ልጅነት የደስታ ገንቦ ነው" ክፍል 1
1:00:03
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 65 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 27 М.
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,3 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4 МЛН