ጣፋጩን የመንገድ ላይ ምግቦች በንፁዋ ሃዋሣ

  Рет қаралды 3,945

ድንቅነሽ Africa

ድንቅነሽ Africa

Ай бұрын

በውቧ ሃዋሳ ላይ የምታገኞቸው ጣፉጭ የመንገድ ላይ ምግቦች #duet #foodlover #food #seyaethiopia #abbaytv #traveltips #ebs #travelphotography #ethiopian

Пікірлер: 9
@Alemye777
@Alemye777
ዋዉ እኔ አብሬ የጎበኘሁ እስኪመስለኝ የምወደው ደስ የሚል ፕሮግራም👏
@BarchCoffee
@BarchCoffee
ሰያችን ብራዘር በጣም ደስ ይላል የምታስጎበኘን ቦታዎች አብረንህ እየተጓዝን እስኪመስለን ድረስ ሀሴት እናደርጋለን በተረፈ ግን ሰያ በህይወት ዘመኔ አንተን የማውቅህ ከረጅም አመት በፊት ቢሆንም መቼም በህይወቴ የማረሳው ግን ኢትዮጵያ ቡናን ለመደገፍ ደጋፊዎች ተስብስበን በሄድንበትና ጨዋታውን 4-1 ባሸነፍንበት ጨዋታ ጉዞ ላይ ሆነን ስንሄድም ስንመለስም አንተ ደጋፊውን ፈታ የሚያደርግ ጭፈራ እያስጨፈርክ ቅድስት ያሳለፍንበትን ግዜ ነው በጣም ጨዋታ አዋቂና ከሁሉም ጋር የምትግባባ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ሰያችን
@teruneshray9966
@teruneshray9966 28 күн бұрын
❤️🇪🇹☝️
@Nathnael-l1r
@Nathnael-l1r
በጣም ጎበዝ ነክ በርታልን። ሀዋሳ ከተሄደ አይቀር ግን ሰንቀሌንም አስተዋዎቅልን። በአለማችን ላይ የብርቅየው የ Swayne's hartebeest ወይም የ korkay ብቸኛ መገኛ ነው።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s
ታድለህ ❤🎉
@dodobobo275
@dodobobo275
አናናሱ ያስጎመጃል 😋
@merlu1997
@merlu1997
ሰያ ምርጥ ሰው በርታ ወንድማችን😍😍
@halemtessema9256
@halemtessema9256 21 күн бұрын
ሀዋሳ የተዋበች ምድር።
@user-ps4oo3pf9x
@user-ps4oo3pf9x
ሰያ ሌባውስ ሰላም ነው
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ
13:39
Melly spice tv
Рет қаралды 18 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН