No video

ሽሮ ማስፈጨት ቀረ

  Рет қаралды 18,789

melly spice tv

melly spice tv

Ай бұрын

ሽሮ ማስፈጨት ቀረ ይህን ስል መነው ሚሊ ትላላችሁ መቸም ብዙ አማራጭ ማወቅ ሂወታችንን በጣም ያቀልልናል ለዛም በምግብ ስራም ወሳኝ ነው

Пікірлер: 63
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
እህቴ እኔም ከአንድ ልጅ ዩቱበር የጣሳውን የበሰለውን ሽንብራ ፈጭታ ስትሰራ አይቼ ሰርቼው በጣም የሚጣፍጥ ሽሮ ወጥ ሆነ እና እናንተ መልካሞች ተባረኩልን አምጡልኝ ብዬ መለመን እየከበደኝ 😔በእውነት ብዙ ነገር ከናንተ ተማርንና በእውነት በጣም እናመሰግናለን እንደናንተ ያለውን ያብዛልን 👌🙏….
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv Ай бұрын
ታድለሽ ምርጥ መልካም ጥበበኛ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ሜሉየ❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
ስታስቀና 0 የሳን ያህል እውቀት የለኘ😢😢😢😢😢
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
መልክ ይኑረኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤቴ የሚለው አባባል እኮ በዚህ ዘመን ነው የሚሰራው ማሂዬ😂❤ ነገውኑ ወደ ሱቅ ባይመሽ ኖሮ ዛሬ እሰራው ነበር እጅሽ ይባረክ።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ወይ ሜሉ ሲቸግር ሽሮ ሲያልቅ ትሰሪዋለሽ ጥሩ ስራ ነው ሁሌም ባይሆን
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
በተለይ የቆርቆሮ ምግብ አለመደገፍሽን በጣም ነው የተመሠቸኝ ❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 25 күн бұрын
የጣ ምግብ ብዙ ጨውና ሳ ሽንብራው በውሃ ማለቅ ሚያስፈልገው
@genetbelda4376
@genetbelda4376 Ай бұрын
የኔ ባለሞያ እንዴት እንደምወድሽ እኮ❤
@beletuworku6236
@beletuworku6236 Ай бұрын
አንች መልካም ብልህ ስው እግዚአብሔር ይባርክሽ የምትሰሪው ሁሉ ያስደምማል❤️
@le1785
@le1785 Ай бұрын
ሜሊዬ እናመሠግናለን ይሄኔ ልጅቷ አምሯት ይሆናል ይሄ ሀሳብ የመጣላት ችግር ብልሀትን .... ይባል የለ ጎበዝ ነች አምሯት አልቀረም ❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
በጣም እንጂ ልክ ነሽ
@woynitube315
@woynitube315 Ай бұрын
ሜሉዬ እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@shineAllTime
@shineAllTime Ай бұрын
Melly I watched ur video of lentil bread ጨጨብሳ and decided to experiment as per ur instructions. The bread comes out good. Lentil is a gluten free grain so I didn’t expect it to be like a real ቂጣ. The flavour is a bit noticeable as lentil, but I love it. Thank u so much my dear for teaching this new dish. This is an addition to my dish 😊. Real food is healthy if possible organic. No to processed food, NO SUGAR🚫‼️‼️ ur cleanliness super👍 keep it up. God bless🙏🏽🙏🏽🌷💜.
@sipharatube8594
@sipharatube8594 Ай бұрын
ሉላ ምትባል youtuber ሠርታዉ ከሷ አይተን ሠርተነው አሪፍ ነው ነው ወደነዋል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
Please ሊንኳን ላኪልኝ
@yalemzeleke
@yalemzeleke Ай бұрын
Thank you 🎉🎉🎉
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Ай бұрын
ጎበዝ። ቅመየ። በጣም ጎበዝ።
@radidkonjo5622
@radidkonjo5622 Ай бұрын
አዎ አንድ የገር ቤት እናት ናት ስትሰራ ያየሁት በጣም ጥሩ አሰራር
@ameenzeleke864
@ameenzeleke864 24 күн бұрын
ሜሉ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty Ай бұрын
ሠላም melly ዋዉ በጣም ይገርማል ሽሮ በቀላሉ ማግኘት ተቻለ ማለት ነዉ እዳልሽዉ የታሸጉ ምግቦች ለጤና አይመከርም ፈጠራዉ ግን ይደነቃል❤❤
@ruthasres491
@ruthasres491 Ай бұрын
እኔ ሽሮ በሊታ አይደለሁም ነገር ግን ስራውን አድንቄልሻለሁ ።ሽሮን የፈለሰፈችውን ሴት ባንቺ ምህረት አድርጌላታለሁ😊😊😊😊
@leaderleader9067
@leaderleader9067 Ай бұрын
ሜሊዬ ምርጥ ባለሙያ ከለሩ ሲያምር ሽሮ በጣም ነው የምወደው የሽምብራ /የአተር ክክ ተዘፍዝፎ /ተቀቅሎ መጠቀም ይቻላል ወይ?
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Ай бұрын
እሚገርም ነው ሜሊዬ ወይ ፈጠራ ❤❤❤
@bettykidane2349
@bettykidane2349 Ай бұрын
I asked you all the time. how do live Greece like this. when I used to live there it was very hard for Ethiopian or other nationality. can you please tell me really I want to know. If you don't mind. Thanks.
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Ай бұрын
እኔ ጡዋት እሞክረለዉ እንሸ አለሀ ምርጥ አሰረር ነዉ ተበረኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
መልካም እድል
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 Ай бұрын
ስወድሽኮ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Ай бұрын
Lechigr gize aykefam.
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Ай бұрын
Is your Enjera 100% Teff? If yes please tell me which Teff and how you prepare it am in Germany
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Befitsum ayitayim bemayet sew yiaral kemesmat uilik
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
It looks delicious. But, the chickpea never escaped being grinded/blended 😂
@shegak5217
@shegak5217 Ай бұрын
እኔም ሜሉ ቲማቲም ምጨምር ከሆነ በርበሬ ከቲማቲም በኃላ ነው የምጨምር
@user-ms3ks1sl5c
@user-ms3ks1sl5c Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሽሮ አመረኝ ማለት ቀረ እግድህ😂
@user-lx4gn1sq7h
@user-lx4gn1sq7h Ай бұрын
እስቶቭሽን ወድጀዋለሁና ለመግዛት አሰብኩት ለኢትዮጵያ ማብራት ትመክርያለሽ ወይ? ከመከርሽኝ የትኛዉ ምርት ይሻላል?
@ameenzeleke864
@ameenzeleke864 24 күн бұрын
ሜሉ እንጀራ ከቻልሽ ንገሪኝ ሁሉንም እንጀራ ሞክራ እንጀራ አልወጣ አለኝ ዉዴ መላ በይኝ❤❤❤❤❤❤❤
@mesi23kassa24
@mesi23kassa24 Ай бұрын
Mehuye Yene Balemoya berchiln Mashin Ethiopia wust Tilku wat 400 w new Yalew bizum Edme yelewum
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
Melliye temelkachishin akbiresh new enji bichegir new yihe. 😅
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Ай бұрын
👏🏾🙏🥰
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Ayitayim betam eyakerebshi eulyarakshiw new. Atakribiw atasrikiw.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ምኑን ነው የማርቀው የማቀርበው አልገባኝም የኔ ውድ
@nardosgebre8343
@nardosgebre8343 Ай бұрын
ሜሉ የኔ ባለሙያ በኛ የማህበረሰብ እንዳንቺ አይነት ሴት አጅየት ትባላለች ስለዚህ እኔ ብያሻለሁ
@merimeri3117
@merimeri3117 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elaela671
@elaela671 Ай бұрын
Tkkl nesh mejemeryia tomato wuhaw mett blo sikola ytmal
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
ትክክል
@tilayetadesse2197
@tilayetadesse2197 28 күн бұрын
Miten Gebeta KZfaqr nat
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 27 күн бұрын
ከቻልሽ የቪዲዮውን ሊንክ ላኪልኝ ሼር ላርገው
@hayatibrahim3533
@hayatibrahim3533 Ай бұрын
I saw this one lulit Lula KZfaq channel please credit her
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ምናልባት እሷም ትሆናለች ቲክቶክ ላይ ያሳየችው please ሊንኳን ላኪልኝ ነን አረገዋለሁ
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 Ай бұрын
በርበሬ የገባበት ሁሙስ ማለት ነው አደል ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
በይው እና በሽንኩርት እና በቲማቲም የተቁላላ
@kingcell4953
@kingcell4953 Ай бұрын
gud ble goder yhem ala❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
SHRO SLEMALAGEGN BETAM AMROGN EG ALSETM BYE CHGR YASTEMRAL BEZH ENKUWA ENE QEDMESHALEW GN YE TELEMEDEW AYNET AYHONM FTRO BEMESRAT 1GNA SLEHONSH ADNAQSH NEGN !
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Ай бұрын
እሲክ ዉዴ ምከርኝ የመደም ቤት ሰልችቶኘል ሀገሬ ገብቼ በልትነ ሱቅ መሲረት እፈልገለዉ ለመጀመርያ ምንምን የሲፈልገኘል ምንሲ ቀዲሜ መግዘት አለብኝ ?? እሲክ ልምዲ የለቹ ኮመንተተሮችም ምክር ለግሱልኝ እኘ አከበብ ጤፍ ርከሺ ሲለሆነ ኑፁ የጤፍ ዱቄት የኬኔቶ እህል በርበሬ ሺሮ ቅመሞች መዘገጀት እፈልገለዉ ብያንሲ እንዲገዘልኝ የምተግዙኝ መንገዲ ከለ ወደ ዉጭም ለመለክ እፈልገለዉ መንገዱን ከሰየቹኝ ከሲተመረቹኝ ወለህ በተመኝነት እሰረለዉ አግዙኝ በአለሀ 11 አመቴ ሲደት ለይ ግን ደከመኝ የመር መጭመቅያ መሰርያ ከገዘቹልኝም ማርም እኘ ሀገር ርከሺ ነዉ ቅቤም ርከሺ ነዉ ሁሉ ነገር ርከሺ ነዉ ወለህ ብቻ አሲቸምሩኝ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Ай бұрын
ለመጀመር የሚሆንሽን ትንሽ ብር ሰርተሽ ያዢ እና ሀገር ገብተሽ መጀመርያ ተቀጥረሽ እየሰራሽ የአካባቢውን ሁኔታ አጥኚ እና ኑሬው በደንብ ሲገባሽ የራስሽን ስራ ጀምሪ
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Ай бұрын
@@semiraabdo7080 እሺ ዉዲ አመሰግነለዉ እሞክረለዉ
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ለባልትና የሚሆን ሱቅ ነው ትልቁ ነገር አስፈላጊ ኪራዩን ከቻልሽው አካባቢ መርጠሽ መከራየት አለብሽ እሱን ለመከራየት አቅሙ ካለሽ ሌላው ቀላል ነው በሰውም ቢሆን አሰርተሽ መሸጥ ትችያለሽ::
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Ай бұрын
@@rahelpaulospaulos1349 የኔ ዉዲ በጠም አመሰግንሸለዉ አዉ ልክ ነሺ በሰዉ መሰረት እችለለዉ ቤቱ ለአመት 25 ሺ ነዉ ከተመችን ትንሺ ሲለሆነች ቡዙ ገበያ ለይኖር ይችለል እንጅ ህብረተሰቡ አርሶ አደር ነዉ የጤፍ ዱቄት የኬኔቶ እህል ቅመመ ቅመም በርበሬ ሺሮ ቡዙም አይፈልጉም ምክነቱም ሁሉንም በቤተቸዉ ሲለምየዘገጁ ቡዙም አይገዙም እኔ ወደ ትልልቅ ከተሞች ለመለክ ወደ ዉጭም ለመለክ ፈልጌ ነበር ዉዴ
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Ай бұрын
@@rahelpaulospaulos1349 እንደዉም በብር የምደግፈኝ ሰዉ በገኝ በትልልቅ ከተሞች በልትነ ለምሰሩ እህቶች እኔ ሁሉንም ነገር ከሀኘ ሀገር በርከሺ ገዝቼ አሲረክብ ነበረ ምተበበረኝ ሰዉ ብገኝ የኘ ሀገር በርበሬ በእትዮ ዉሲጥ የተዎቀ ነዉ ተወደደ ከተበለ አንዲ ኩንተል ፈረሱለ በርበሬ 4000 ነዉ ግን ከዘም በጋ በጋ 1500_2000 ነዉ በጠም ርከሺ ነዉ ቅቤ , ማር በርበሬ የምትፈልጉ በልትነ የለቹ አነግሩኝ ተበበሩኝ እኔ ለቅርብለቹ
@elsteni90
@elsteni90 Ай бұрын
Maliy inay lemegemry giz yayhut lulit Lula chanell new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ፕሊስ ሊንኩን ላኪልኝ የዚህን ሽሮ የሰራችበትን
@elsteni90
@elsteni90 Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/o5yUbJCIl6yXZGw.htmlsi=jl3-a0TCuMYB51Zy
ቦዘና ሽሮ | Ethiopian food |bozena shiro
12:22
Melly spice tv
Рет қаралды 20 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 23 М.
Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት
15:15
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 85 М.
ተበልቶ የማይጠገብ የፆም አገልግል  |ስንቅ ||Ethio Lal|
15:45
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 62 М.
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 586 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН