"ፈጣሪ ፍጹም ለመሆን ከሚሞክር በላይ የሚጸየፈው የለም" carl.c.jung

  Рет қаралды 5,990

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

Күн бұрын

1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 profile.php?...
3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
5. Instagam 👉 behailu.26
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120

Пікірлер: 46
@YaredAyde
@YaredAyde 2 ай бұрын
''ሙሴ አልችልም ባለ ሰዓት ነው በትሩን ሰጥቶት ...'' ስለ ጼጥሮስ ያወራህው ስለ ይሁዳ ..''ይሁዳ ተፀፀተ '' perfection ይጠየፋል ....hero እግዜርን ኢሚቴት ስለሚያረግ ከህይወቱ እግዜርን ያስወጣዋል ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Solo-1ds
@Solo-1ds 2 ай бұрын
ቡሄ ወንድሜ ከመቀሌ ነኝ እና እውዳሃለዉ ሃሳቦችህን የተለዩ ናቸዉ ❤❤❤ በርታልን
@An_u81
@An_u81 2 ай бұрын
ትላንትና የለዛ አዋርድ አሸንፉል ወግዳይት ❤️
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 ай бұрын
agatamiw ygermal
@YaredAyde
@YaredAyde 2 ай бұрын
''ሙሴ አልችልም ባለ ሰዓት ነው በትሩን ሰጥቶት ....'' ❤❤❤
@abubekermuhamedhassen7926
@abubekermuhamedhassen7926 2 ай бұрын
yaredo edet neh adrashn stegn eflgeh alehu
@user-qs9zn6xb4q
@user-qs9zn6xb4q 16 сағат бұрын
👌👌
@yaredyohannes8607
@yaredyohannes8607 2 ай бұрын
" you have to go the darker possible place , to see the brighter possible light" K.G.J
@onemichael1326
@onemichael1326 2 ай бұрын
"say no to your self and say yes to the true"
@kelemeworkteshome-uq7gf
@kelemeworkteshome-uq7gf 2 ай бұрын
ይመችህ
@user-rz6dd4js4v
@user-rz6dd4js4v 2 ай бұрын
i can relate to this topic bai thanks
@matiyassamuel9026
@matiyassamuel9026 2 ай бұрын
Thank u
@azebtefera9561
@azebtefera9561 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@biruktesfaye8997
@biruktesfaye8997 2 ай бұрын
ጆሮዬ ነው መጥፎ ቃል ሰማው
@Vegastime
@Vegastime 2 ай бұрын
አውነትም በኃይሉ ሰምህን አየኖርከው ነው
@ahmednasr942
@ahmednasr942 2 ай бұрын
ቻለው
@eyormak
@eyormak 2 ай бұрын
Welcome !
@user-ke8fb7bf8q
@user-ke8fb7bf8q 2 ай бұрын
ጥያቄ ‹እርግጠኛ አለመሆን፣ መጠራጠር› ማለት፡ ‹በራስ ሀሳብ፣ ስሜት፣ እውቀት፣ ችሎታ፣ ገንዘብ …… አለመተማመን› ለማለት ነው?
@tadetade5777
@tadetade5777 2 ай бұрын
beha eski say something about masculinity and discpline
@josephmengistu214
@josephmengistu214 2 ай бұрын
ዮሴፍ መንግስቱ እባላለው ፡ ዝም ብዬ እየተማርኩ ነው ፤ የምታስተምረውን ነገር አብዛኛው ይገባኛል ። ብቻ አመሰግናለው...
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 ай бұрын
በርታ!
@Biruk-ox1id
@Biruk-ox1id 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ላንተ ባያ ከርሴን ክፈትልኝ እንዲ? ቡራ ካዳማ ዝምብለኸ ሰርዝልኝ
@user-ke8fb7bf8q
@user-ke8fb7bf8q 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ!!! እባክህ ……. እባክህ….. በአደባባይ የማይባሉ ቃላትን አትጠቀም፡፡ የአንተን ቻናል ከሰው ጋር ሆኖ ለማየት ያሳቅቃል፡፡
@ethgrace302
@ethgrace302 2 ай бұрын
ብሮ አርፈህ ebs እይ
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 2 ай бұрын
አረ እንደውም አለምድ ብዬው ነበር እኔ እረሱ አሁን ግን በጣም ያዝናናኛል ሰው የማይለውን አይልም ደሞ ጨዋ ጨዋ አይጫወትም በሀይልዬ ይመቸው😂
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 ай бұрын
😂😂😂 so funny
@architectbiza6117
@architectbiza6117 2 ай бұрын
ላሜቴቄል ፋሬስ 😔
@abrhamtensay2906
@abrhamtensay2906 2 ай бұрын
ለዚ vedio ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልጋል ግልፅ አደለም
@jamparound68
@jamparound68 Ай бұрын
my first time to see you.what is your job
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 2 ай бұрын
በሀይል ምርጥ ሁሌም ❤ እባክ ግን እስቲ አንድ ምርጥ የምትለውን ፊልም ፃፍልኝ እባክክ
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 ай бұрын
miracles from heaven
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርህ 😊😊😊
@newborn8508
@newborn8508 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይሥጥልኝ እባክህን ካላስቸገርኩህ በ ዘዳርክ ናይት ኦፍ ዘ ሦል ላይ በሚገባበት ሰዓት ከ መዝሙረ ዳዊት የሚፀለይቱን ፀሎቶች ላክልኝ በጣም ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ስላለሁ ነው አመሰግናለሁ
@newborn8508
@newborn8508 2 ай бұрын
በ ዘ ዳርክ ናይት ኦፍ ዘ ሶል ጊዜ ከሚፀለዩት የ መዝሙረ ዳዊት ክፍሎች መረጃ ብትሰጠኝ ማለቴ ነው
@ffmamim7
@ffmamim7 2 ай бұрын
Beha "ከሞት በኋላ ህይወት አለ? " በሚል ርዕስ (Light Podcast:ብርሀን ፖድካስት) lay silalew sew yehiwot amelekaket min tilaleh. Please watch his videos first to understand his views on the subject and give detailed explanation.
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 ай бұрын
Link?
@ffmamim7
@ffmamim7 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oriadZaAndavhok.htmlsi=MgnL139MK2nkYDyG
@ffmamim7
@ffmamim7 2 ай бұрын
KZfaq isn't allowing me to put a link in the comment section for some reason. kzfaq.info/get/bejne/oriadZaAndavhok.htmlsi=MgnL139MK2nkYDyG
@ffmamim7
@ffmamim7 2 ай бұрын
KZfaq isn't allowing me to put a link in the comment section for some reason. ከሞት በኋላ ህይወት አለ? Title ketsafkew ayinu telek telek yale tikur youtuber yimetal 😊 that's him.
@achuye
@achuye 2 ай бұрын
1st
@merhawifissehaye6307
@merhawifissehaye6307 2 ай бұрын
ትለያለሽ ብራዘር!!!!
@Ella_1994
@Ella_1994 2 ай бұрын
What do you mean ? "የክርስትና ሀይማኖት ዓላማ ምዕመናንን ከከዊነ እሳት መዐረግ ማድረስ መስሎኝ" ?! ክርስቶስ የሚወደውም ፍፁምነት ነው! እና ደግሞ እግዚአብሔር የሚመሰገንበትን ፅናፅን ለዚች ከይሲ ዓለም ሙዚቃ/ትውዝፍት አትጠቀም!!!!! ቅኖና ውሰድበት!
@et_tech4717
@et_tech4717 2 ай бұрын
yehonkewn ewnt tethe, lemin ye hasab kal west tetfalhe,
@abunegussie7471
@abunegussie7471 2 ай бұрын
እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ። ማቴ 5:48 የሆነ ዶክትሪን ውስጥ ትወሸቁ እና መፅሐፍ ቅዱስን ሁሉ ወደዛ መጠምዘዝ ትፈልጋላችሁ፡፡ ''እርግጠኝነት ናት..'' ያልከውን አባባል የወሰድከው ከfriedrich nietzsche ነው! እና የራስህ አድርገህ ራስህን አትስበክ፡፡ 'Conviction is the enemy of truth' ለመፅሐፍ ቅዱሱ ታማኝ ብትሆኑ እኮ እሱ ይበቃ ነበር፡፡
🤝ሰላምታችን ስለኛ የሚናገረው አለ።
34:37
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,6 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 39 МЛН
ይቺ አለም ለሴቶች ናት። "It's Not Man World"
43:19
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,4 М.
Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]
38:36
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,6 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН