"እድሜ እና ሴትነት" ጨዋታ እና ሳቅ የተሞላበት ቆይታ በሄለን ሾው/Celebrating Woman/ HELEN SHOW

  Рет қаралды 219,235

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 515
@getanehkebede2591
@getanehkebede2591 Жыл бұрын
ቻቺ ታደሰ ከ25 ዓመት በፊት በኔ ጌትነት (ጌት ቄራ) ሾፌርነት ወደ አንድ የገጠር ቤተክርስቲያን ሄደን ለሞነክሴዎቹ መኖሪያ ቤት በቦለኬት ስትሰራ ምስክር ነበርኩ እና ለመስጠት የታደለች የተባረከች መሆኗን እኔም ምስክሯ ነኝ። ቻቺዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ሄለን ያቀረብሽው ቁም ነገር ያምራል እኔም ሃምሳ ስምንት አልፌያለሁ ሰፈሬ ስመለስ ሁሉም ጋሼ ሲሉኝ ነው የእድሜዬ ትልቅነት የሚሰማኝ እንጂ ለኔ ታውቆኝ አያውቅም። እኔ ከዚህ በኋላ የምሰራው ነው ገና መቆጠር አለበት ብዬ የማስበው። ገና መሆኔን ነው የማውቀው። ሁላችሁም ቁጥር ሳይዛችሁ ወደ ፊት ለምትሰሩትና ለምታበረክቱት ድንቅ ስራ አልሙ ስሩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ። በርቱ ውድድ አድርጌያችኋለሁ
@azeb8385
@azeb8385 Жыл бұрын
ጠጅና ሴት ጠና ስትል ነው ትል ነበር አያቴ እድሚያችሁ የገፋ ሴቶች እንደውም ተፈላጊነታችሁ የሚጨምረው ጠና ስትሉ አለባበሳችሁን ምግባችሁን አስተካክላችሁ ላይፋችሁን enjoy አድርጉት enjoyment ካንድ ወንድ ሌላ ወንድ መቀያየር ሳይሆን ራስን መውደድ ደስተኛ መሆንነው ምክንያቱም life is short
@user-dg1op9re7d
@user-dg1op9re7d Жыл бұрын
Somewhat nonsense idea 😂😮😢
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Жыл бұрын
ትክክል36 አመቴ ነው ግን ከ24እስከ 27ነው የሚገምቱኝ ዋናው ራስን መጠበቅ 36 ስል ማንም አያምነኝም
@elleniabayneh4979
@elleniabayneh4979 Жыл бұрын
አቦ ትክክል ብለሻል👏👏👏
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 Жыл бұрын
አራሱን የሚወደ፣ በተፈጥሮ፣ ሌላውንም፣ ይወዳል፣። አራሱላይ፣ ኮምሌክስ፣ የለው፣አራሱን፣ የሚወድ፣ የመስላል፣ እንጂ፣ ሎጂኩ፣እራሱን፣ የሚጠላ፣ነው።
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 Жыл бұрын
ልክ።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank helu 🥰🥰🥰 Dream እንዲኖረኝ አነሳሳሽኝ 38 አመቴ ነው ይገርማል እራሴን እንደ ትልቅ ሴት ነው የማየው ወደ ዋላ ስመለስ አንዲት ቀን ሳላባክን ነው የኖርኩት ብታምኑም ባታምኑም ከእፃንነቴ ማለትም ከ3 አመቴ ጀምሮ ያሳለፍኩትን የመከራ የደስታ የስኬት...ጊዜዬን በማስታወስ ዛሬም ጊዜን ባለማባከን ላይ የኖርኩ የምድር ላይ ጀግና ሴት ነኝ እንደ ዶ/ር ወ/ሮ ቅድስት ስለእራሴ ልናገር 😁 ለነገም ጀግና እሆናለው ❤🥰
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ አሁንም
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
😍
@senaitshasho2259
@senaitshasho2259 Жыл бұрын
ጀግኒት በርቺ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
በርቺ በዛው ቀጥዪ, በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች ምሳሌ ከሆንሽ እነሱ ደግሞ ለሌሎች ምሳሌ እየሆኑ በዚህ ዘመን ቁጭ ብለው መብላት ለሚፈልጉ የሰው እጅ ለሚያዩ ወጣቶች ማስተማር ቢቻል
@derejeabay2355
@derejeabay2355 Жыл бұрын
ድንቆችና ውቦች በትክክልም በሚመጥናችሁና በማይደፈረው ሀሳብ ዙሪያ ጠቃሚ ሀሳብ ነው የተለዋወጣችሁትና ኑሩልን ቀሪ ዘመናችሁም ይባረክ🙏
@GENY360
@GENY360 Жыл бұрын
Fantastic
@wosenmulu2241
@wosenmulu2241 Жыл бұрын
(በማይደፈረው ሀሳብ )❤
@tarikuayehualashet9258
@tarikuayehualashet9258 Жыл бұрын
ሄለን በጣም ቆንጆ ርእስ ንው የመርጥሽው ግን ከቻልሽ ይህንን ርእስ ተከታታይ ብታደርጊው መልካም ምክንያቱም የኛ ማህበረሰብ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ መማር ያስፈልገዋል:: እናመስግናለን
@almekteb7722
@almekteb7722 Жыл бұрын
ሄሉ 50 አቦ ለ100ቶሽ ያድርሰን
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በሀላችን በጣም ከባድ ነው መሻሻል አለበት አድካሚ ነው በተለይ የሀበሻ ሴት መሆን እጅግ ከባድ ነው
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር👌🏾 ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ! የብዙ ሰውን አመለካከት ትቀይራላችሁ ብዬ አስባለሁ በርቱ!! ሔለንዬ በጣም አምሮብሻል👌🏾
@edentadesse9531
@edentadesse9531 Жыл бұрын
All I ask is I look half as good as Helen when I get to 50!!!🤩 What an elegant classy lady 🥺
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ሁላቹም በጣም ነው ደስ የምትሉት ዶክተር የተናገረችው በጣም ነው ያሳቀችኝ
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እጅግ በጣም እድሜ መናገር ይፈራሉ! እድሜ ፀጋ ነው እኔ 35 አመቴ ነው 2 ልጆች አሉኝ አንድ የ11 አመት 1 የ3 አመት❤ ግን ስው ሲያየኝ ከትልቋ ልጄ ጋር እህትማማቾች ናቹ ነው እሚሉን! የ18 አመት ልጅ ነው እምትመስይው ይሉኛል! ስዎች እድሜ ፀጋ ነው እኔ ሁሌም እግዚአብሔር አመስግነዎለው🙏🏾🙏🏾🙏🏾ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tsigeendale1723
@tsigeendale1723 Жыл бұрын
ቻቺ ከሰራቻቸዉ ሥራዎችና ደግነት ዐመተ ምህረቱ ተዝ አይለኝም ሕጻናቶች አይነ ሥ ዉራኖችን ከጎዳና ሰብስባ በጎ ሥራ የሰራችዉ በሕይወቴ ደስ የሚለኝ ነገር አለ እደሜ ከጤና ጋር የስጥሽ ኑሪልን ።
@shylook
@shylook Жыл бұрын
እዉነት ነዉ በጣም አከብራታለሁ
@keneofficial7620
@keneofficial7620 Жыл бұрын
*ሄሉ ጀግና👍👌 ነሽ በራስሽ የምትተማመኚ ሺ አመት ያኑርሽ😍😍💓💓💓💓*
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
70 እና 80 ያሉበት ምክንያት እኮ የብርታት እና የጥንካሬ ማለታቸው ነው ከ 80 በላይ ብዙ ነገር ማድረግ ከባድ ነው ለማለት ነው
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
🤞
@haymibayou5241
@haymibayou5241 Жыл бұрын
እውነት ነው ይህ ቃል አባባልም ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው ስላልገባቸው ነው የማጣጣል አይነት የታየባቸው
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
ትክክል በነሱ ፍቃድ የኖሩት መስላቸው መስል
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 Жыл бұрын
እድሜ ፈልገሽ የምጨምሪው የምትቀንሽው አይደለም ተፈጥሮ ነው አንድ ሰው ይወለዳል ያድጋል ያረጃል ይሞታል ለምን ከእኛ ሀገር እንደስድብ እንደሚጠቀሙበት ይገርማል ምንአይነት ግንዛቤ ነው አሮጊት ሲሉ ያሳዝናል
@salemabraha6289
@salemabraha6289 Жыл бұрын
ትክክል። በተለይ አንች ቀድመሻቸው በልጅነት ከወለድሽና እኩያ ልጆች ካደረስሽ ታላላቆችሽ ሁሉ እማማ ይሉሻል። ራስን መሸንገል በጣም ያሳዝናል።
@salemu9559
@salemu9559 Жыл бұрын
@ Helen :- ማህበረሰቡ ሳይሆን ራሳችንን መለወጥ እንችላለን:: አሮጊት ለመሆንም እኮ መኖር አለብኝ:: መኖር ወይ መሞት !! በራሱ ዕድሜ የማያፍር ሰው : ሰው ቢለው አይገደውም:: Pure psychology.
@kokobamanuel9344
@kokobamanuel9344 Жыл бұрын
I am 63 still do everything that I used to do more happy and sure knowing who I am where I am going and rich. Lol So I am not getting old I am getting wiser
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
🧡
@selamawityayina9567
@selamawityayina9567 Жыл бұрын
Not getting old getting wiser 👌👌👌👌👌
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 2 ай бұрын
😊
@dereseameneshewa8653
@dereseameneshewa8653 Жыл бұрын
ይኸንን ፕሮግራም ሳየዉ በጣም ደስ አለኝ አና ለአንድ ዘመዴ ላኩላት፡ ሽበት ወጣብኝ ብላ ተስፋ ቆርጣ አናቷ ላይ የእስቶኪንጓን እያሰረች መዞር ጀምራለቸ። ከናንተ ብትማር ብዬ ልኬላታለሁ።
@user-kw9qh1qe2g
@user-kw9qh1qe2g Жыл бұрын
😂😂😂😂
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Жыл бұрын
ቻቺ የነዘላለም ታደሰ የነመግሥቱ ታደሰ እህት በእኛ ትውልድ አብረን የኖርን ያደግን ጥሩ የወጣትነት ዘመን ነበር ቤተሰቦቿን አቃቸዋለሁ አባቷም ላገር ያገለገሉ የትልቅ ሰው ቤት ልጅ ነች እሷም ላገሯ የምትቆረቆረው ያቧቷን ፈለግ ይሆናል በተረፈ የነበረው ጭውውት በጣም ተስማምቶኛል እኔም አስተሳሰቤ ከናተ ውስጥ ነው ከጀርመኒ😍😘👍😀
@yos735
@yos735 Жыл бұрын
ለሁላችንም የሚሆን ሾው ነው።። በርቱ ሴቶቻችን።።። የማታ እንጀራ ስጠኝ!!!!
@tsehaydereri1270
@tsehaydereri1270 Жыл бұрын
ሄለንዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በተለይ ለእኛ ዓለም ፀሃይ እንዳለችው ባህላችን ኑሮአችን ዕድገታችን ብዙ ተፅዕኖ አድርጎብናል ግን ብዙ እናቶች እህቶችን ያስተምራል በርቱ በብዙ መንገድ ሊረዳ ይችላል ፈጣሪ ይርዳን
@helensolomon886
@helensolomon886 Жыл бұрын
ሄለንዬ ያንች ፕሮግራም እኮ ሁሉ አስተማሪ ትውልድን የሚቀርፅ ነው ይህንን የምታዩ ሁሉ እስተማሪ ፕሮግራም አቅርቡ በተለይ ሚድያ ነን የምትሉ እስቡበት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እውነት ነው ባህላችን ትንሽ ሴትን ኮርኳሚ ነው ከዚህ እድሜ ከዛ እድሜ በሀላ ይሄ አይገባሽም እየተባሉ ማደግ ከባድ ነው በአንድ ነገር እስማማለሁ በየትኛውም እድሜ ላይ እንሁን የሚያምርብንን አለባበስ እንምረጥ ፋሽን ስለሆነ ብቻ ባንጠቀም እላለሁ ከዛ ባለፈ ግን እድሜ ከጤና ጋር ሲሆን ውበት ነው , ቁጥርም ነው ራስን መጠበቅ ከፈጣሪ በታች, አመጋገብ, አመለካከት, የስውነት እንቅስቃሴ አስፈላጊዎቹ ናቸው ሄለን ውብ ሴት ቆንጆ ፕሮግራም ነው ❤
@hdatdebas5134
@hdatdebas5134 Жыл бұрын
Hai Helleniye this is a wonderful program I like it, go ahead and God Bless u too.
@merondejene1579
@merondejene1579 Жыл бұрын
ሄሉ ! በጣም ጥሩነው ብዙ ያጎነበሱ እውቀት ያላቸው ሴቶች አሉ እናም በርች በዚህ ሰሀት ብዙ ነገር ይጠበቅብሻል ብዙ የህይወት ልምድ ያላቸው ጠንካራ ሴቶች ጋብዘሸ ማበረታታት አለብሸ በርቺ ትልቅ እራእይ ነው
@tabe8913
@tabe8913 Жыл бұрын
Once again another wonderful session. Thank you all for sharing your life experiences to motivate and uplift women! Helen, you’re so humble, intelligent and elegant! Kudos!!!
@user-pj6bw8ge3f
@user-pj6bw8ge3f Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሚገርም ዊይይት እና የሚገርም ኮቪደስ በራስ መተማመን ነው ያላቹ እኔ 28 ነኝ አትንሽ ግዜ በኋላ 30 ልገባነው አበቃልኝ ብዬ እብሰለሰላለው እናት ሳይ ግን ብዙ እደ ሚቀረኝና ብዙ መስራት እደምችል እዳስብ አድርጋቹኛል አላህ እድሜና ጤናን ይሰጠን ዋናው እድሜ ተሰጥቶን በድሜያችን ጥሩ ስራ ስንሰራበት ስንተቀምበት ነው ጣም ሚኖረው አላህ ጥሩ ስራ ከሚሰሩት ጅግኖች ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥰🥰
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
አይዞሽ እኔም 30ደፈንኩ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
አንዷ ዶክተር የአመጋገብ ስርአት የምታስተምር ናት ምን አለች መስላችሁ ከሀምሳ አመት ቦሀላ በቃ አረጀሁ አትበሉ ጃፓኖች በሰባ አመታቸው አዲስ ፕሮጀክት ይቀርፃሉ አለች
@meethiopia7484
@meethiopia7484 Жыл бұрын
በታም ቆንጆ ሀሳብ ብስለት ካላቸው ውብ እንስቶች ጋር ብዙ አስተማሪ ና አነቃቂ ሀሳቦች የያዘ❤ነው::ብዙ እውቀትን አስቸብቶኛ አብዝቶ ይባርካችው👏👋👋👏👏👏ጀግኖች ናችው ድምቅ እንዳላችው ኑሩልን😘
@girmashegute6587
@girmashegute6587 Жыл бұрын
You all are blessed to be healthy and contribute to social development of our country-Ethiopia. Continue to work for Ethiopia. Thank you Helen!
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 Жыл бұрын
ከ50 አመት በሗላ በማስተዋል ነው የሚኖረው!! 🥰💜
@shalomfkru4380
@shalomfkru4380 Жыл бұрын
እህቴ ሄለን እንኳን ለሃምሳ አመት የልደት ቀን እግዚአብሄር በሰላም አደረሰሽ እድሜን የሚሰጥ የሚያኖር እግዚአብሄር ነው ሰው በተሰጠው የእግዚአብሄር ሰጦታ አለማመሰገን በደል ነው የድሮ ሰው እድሜ አይደብቅም ፈረሀ እግዚአብሄር ሰላላቸው
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች ትልቁ እና ያልተፈታው ችግር ...አጭር ቀሚሱን አቆዩትና እባካችሁ ጥሩ ሚስት ጥሩ እናት ጥሩ የህይወት ጓደኛ እንዴት መፍጠር ይቻላል የሚለውን የሀገሪቱን ቀውስ ፍቱልን? አሜሪካና አውሮጳ ውስጥ ሴቶች የፍቺ ጥያቄው ጨምሯል ህፃናትን ያለአባት ማሳደግ አዲሱ ፋሽን ሆኗል ። ትዳር ማለት ራስን አሳልፎ መስጠት ራስን ለባልና ለልጆች አሳልፎ መስጠት ማለት ነው !!! የናንተ እድሜ ና ተሞክሮ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ወጣቶች ላይ ማተኮር ያስፈልገዋል። እንዴት ነው ጥሩ ባል ፥ጥሩ ሚስት የሚኮነው የሚለው ርዕስ ላይ እንነጋገር። በጥሩ እናት ያላደጉ ፍቅር የማያውቁ ልጆች ናቸው ዛሬ አገራችንን የሚያምሱት!! የቻቺ ሎጂክ አልገባኝም ... ' ሴቶች ወደሴትኛ አዳሪነት የሚገቡት 'love' ፈልገው ነው ' really ?? I mean really ? ... Love የሚፈልግ ሴት አንድ ጥሩ ሰው ፈልጎ ተሰብስቦ ይቀመጥና የፍቅር ሁሉ በላይ የሆኑትን ህፃናትን የፈጥራል እንጂ ... ወንፊት እየሆኑ ፍቅር አይፈለገም
@fdf2088
@fdf2088 Жыл бұрын
Wow የሚገርም ፕሮግራም ነበር እየጣፈጠ አለቀ መቀጠል አለበት ሄሉ ሁላችሁም በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይስጥን ይቀጥል ይቀጥል
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ውይይት nice conversations ! አለምዬ thank you for you're contributed a lot for the community . የማታ እንጀራ ሰጠኝ አሜን !
@mulemule2357
@mulemule2357 Жыл бұрын
ሄሎ በጣም የማደቅሽ የማከብርሽ ምርጥ ኢቶ ፒያዊ እህቴ ነሽ ግን የዚ ፊዚካልሽ የጌታ ስጦታ እደሆነ አምናለው ግን በዚ አቋም ለመገኘትሽ ምክንያት ትንሽ ለሰው ሼር ብታደርጊው አሪፍ ነዎ
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
This Is Very Important Topic. Thank You So Much All. Please Part 2!
@resilience4515
@resilience4515 Жыл бұрын
Alemiye, thank you for everything you’ve contributed to our community 💚💛❤
@giftiabasiya4708
@giftiabasiya4708 Жыл бұрын
Thank you so much HELEN. May God Bless You all With Good Health and Long Life
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 Жыл бұрын
ሔለንዬ ሁሌም ይህን ፕሮግራምሽን እወደዋለሁኝ፣ የዛሬው topic ግን በጣም ደስ ያለኝ፣ ምንም ገና አጣጥሜው ሳልጨርስ ነው ሰዓቱ ያለቀብኝ፣ አሁን ከነሐሴ '14 ጀምሮ ጡረታ ወጥቻለሁኝ፣ የኔ ስሜት ግን እስካሁን ገና 30ዎቹ ውስጥ እንዳሉት ነው፣ at any time and at any age think that always we are great.
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Жыл бұрын
አይ ሄሉዬ በዕድሜ ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ ልክ ወንጀል እንደሰራሽ ምን ያህል እንደሚሰባብሩሽ
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Wiy .....ayzosh ESHI!!!!!! Lewtun gin jemiriw......be lijichish..... lemisale
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Жыл бұрын
@@kardon4996 አመሰግናለሁ
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 Жыл бұрын
ሔሉ ቆንጆ ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው ቻቺዬን ማየቴ ደስ ብሎኛል አለምዬንም እንደዛው ዶ/ርን ብቻ ነው የማላውቃት ሁላቹም ቆንጆ ናቹ ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ተመኘሁላቹ። Old is Gold
@asli2998
@asli2998 Жыл бұрын
wooow እንዴት አይነት የሚገርም ውይይት ነው እናመሰግናለን ሄሉ God bless you ladies love you all of you!!❤😘
@resilience4515
@resilience4515 Жыл бұрын
Beautiful message, Thank You 🙏🏾
@ethiopiansupermom4411
@ethiopiansupermom4411 Жыл бұрын
Thank you Heleniya!!! This really came up to be one of my favorite interview of yours!! We women have z tendency to leave for others and forget about ourselves!!!
@mathdeme5060
@mathdeme5060 Жыл бұрын
To live for others is not only ethiopia Women Problem but it is ethiopians Problem in gereral. Becsuse we Ethiopians have an outward-looking way of life and seek outside recognition. Unfortunately hypocrisy is part of Ethiopian culture.
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ሄሌንዬ ሁልቀን ምርጥ ነገር ነው የምታቀርቢልን ሁላቹም ጀግናውች ናቹ ከዛሬ ጀምሬ እኔም የማንንም አስተሳሰብ አላራምድም
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እድሜ ፀጋ ነው
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 Жыл бұрын
All of you ladies beautiful and high standard! i am glad you all Ethiopians!
@tegestkebede6149
@tegestkebede6149 Жыл бұрын
Thank you so much! What an amazing and enlightening discussion!
@workneshtedla5512
@workneshtedla5512 Жыл бұрын
አርጅም አድሜ አና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ጠቃሚ ምክሮችን አስተላልፋችኃል ተባርኩልን ❤️👌
@saramarr3134
@saramarr3134 Жыл бұрын
I love your program. Thank you for sharing your life experience. I have learned something from you. God bless you all.
@helech84
@helech84 Жыл бұрын
Heluye… first of all you look absolutely gorgeous 50 or not ! You are glowing inside out… I want to be you when I grow up!!! Secondly your educational show is so eye opening. You are educating us so much and I thank you! May God give you many more years!
@lukasgebrekidan8541
@lukasgebrekidan8541 Жыл бұрын
it gives me hope to see such self-confident, strong, beautiful women in our country thank you for sharing your life experience with us.
@mail2hasset
@mail2hasset Жыл бұрын
Dr Kidist you are precious, I learned a lot from the discussion, thank you all lovely women!! Heluye feker tebarekilegn weded
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 Жыл бұрын
ሄሉ ተባረኪልን በጣም አነቃቂ ፕሮግራም ነው።ሁላችሁንም ማመስገን እወዳለሁ❤️❤️❤️
@lillysworld4352
@lillysworld4352 Жыл бұрын
Great inspiring program.. Ethiopian women are powerful. God Bless 🇪🇷+🇪🇹
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 Жыл бұрын
Such an amazing show. Thank you all. 51:56 Amen Amen 🙏 beautiful said/prayed.
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
this show widens our view. Thank you.
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 Жыл бұрын
Thank you so much for everything
@abiyjagema
@abiyjagema Жыл бұрын
What a beautiful show 😍 thank u it was inspiration for all of us
@yeshimekonen1810
@yeshimekonen1810 Жыл бұрын
Thank you so much! Keep up the great ❤
@andenetter5593
@andenetter5593 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን።ስለ ነጠላነት እና ልጅ አልባነት መወያየት ጥሩ ይሆናል
@fab2187
@fab2187 Жыл бұрын
Heleny konjo u always inspired me. Thank you
@edenm.6985
@edenm.6985 Жыл бұрын
Wow! Amazing program. Thank you!!
@genetbekele357
@genetbekele357 Жыл бұрын
Thank you! Beautiful in every way!
@zoomprise
@zoomprise Жыл бұрын
ሄለንዬ እባክሽ እባክሽ ብዙ ያልተነካኩ ሥራዎች አሉ በተለይም በኛ ኮሚኒቴ ብዙ በወንዶች ጉዳዬ ማለትም ጤነኛ ትዳር ምን ምን ይመሥላል ወንድ በመፅሀፍ ቅዱሥ ለቤት ራሥ ነው እንጂ እራሥ ምታት ነው አይልም እባክሽ በዚ ጉዳይ በሂውት ጥሩ የትዳር ተምሣሌ የሆኑትን እያቀረብሽ አሥተምሪን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እራስ ምታትት😂😂😂
@selamawitmekonnen5238
@selamawitmekonnen5238 Жыл бұрын
omg Helenyea , loved it, you never let your viewers down
@emebethussen8837
@emebethussen8837 Жыл бұрын
Wow, I would like to thank both the organizer and panelist
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፖሮግራም ነው:: ሁላችሁም ያላችሁት በሚገባ ያስደስታል:: አለምፀሐይ ኑሪልን አንች የኢትዬጵያ ኩራት ነሺ:: ቅድስት በጣም ጎበዝ ነሺ🙏 ኢትዬጲ ምንም ብትለብሺ ታምሪያለሺ ኩራታችን ነሺ🙏
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 Жыл бұрын
ትልቅ መማማር ብዙ ሀሳቦች የምንማርበት ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ተምሳሌት የሆናችሁ ስለሆነ ጨምሮ ጨምሮ ዕድሜያችሁን ያርዝምልን
@sol7166
@sol7166 Жыл бұрын
I am glad to see Dr kindest asseged after all these years . She was so beautiful and I used to adore her very much . I thank the lord to see here alive !!!
@footballedit4555
@footballedit4555 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏 አስተማሪም እና አዝናኝ ነው። ❤❤❤
@tassewbogale5559
@tassewbogale5559 Жыл бұрын
You all are so gorgeous and vibrant mothers and we love you so much.
@asratkassa5404
@asratkassa5404 Жыл бұрын
ሄለንዬ ስታምሪ ማንም 50 አመት ትሆኛለሽ ብሎ የሚገምት የለም
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
Thank you so much, we need this more
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ አከብራችኋለሁ ። የሰው ፀሎት እራሱ ይገርማል እድሜ ስጠኝ ብሎ እርጅናን ተፀይፎ እንዴት ይሆናል።እናንተ ግን አሁንም ይጨምርላችሁ።
@missym5961
@missym5961 Жыл бұрын
Amazing program, 👏 . Hope there will be part two.
@letshealtogether5226
@letshealtogether5226 Жыл бұрын
What a great conversation!
@Rekik-Damtew
@Rekik-Damtew Жыл бұрын
Thank you for bringing another amazing episode. I enjoyed it
@adeyebefecadu3282
@adeyebefecadu3282 Жыл бұрын
Thank you for a very important and informative programme I hope more people will listen to it
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሄሉዬ ....በጣም ብዙ ተምሬበታለው ጀግና ሴቶች እወዳችዋለው ግን ሰአቱ አጠረብኝ
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 Жыл бұрын
Thanks for doing that Helem. we Ethiopians older generation don't want to discuss about our age, feel proud about it. We need to change this culture.
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
ይሄ ሾው ወንዶችንም ቢያካትት ኖሮ ጥሩ ነበር:: ብዙ ሴቶች መላጣ ቦርጫም ሽማግሌ ምናምን ወንዶችን ከምርጫችሁ እንደምታገሉት ሁሉ እኛ ወንዶችም ምርጫችን እንደናንተው ወጣት ሸንቀጥ ቆንጆ ምርጫችን ነው:: ግን ዋናው በዚህ እድሜ ቢቻል ትዳርን ማጣጣምያ ማጣፈጫ ጊዜ ነው::
@bmtq
@bmtq Жыл бұрын
Woow it's Amazing Program Thank you Helu we love you all💕🌸🌸🌸
@slammed1904
@slammed1904 Жыл бұрын
እኔ ሀያ አራት አመቴ ነው ሄለን ያቺ ታላቅ ነው የመስለው ስውነቴም ወፍራም ነው ስታምሩ ተዋዳጅ ናቹ ደስስስ ስትሉ አለም ፀሀይ በናትሽ ሄሉ ክፍል ሁለት ይቀጥላል 😐😐😐😔
@mominaibrahim2944
@mominaibrahim2944 Жыл бұрын
WOW, Beautiful and amazingly gorgeou!!! Helen thank you for inviting loverly people!!
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 Жыл бұрын
ጎበዝ ይህች ከንቱ አለምን አትውደዱዋት ስለእድሜያችን ሳይሆን መጨነቅ በጤና እግዚአብሔር እስከፈቀደ ተመስገን እያሉ መኖርን ነው በሱ ስራ አንግባ
@MsWongelawit
@MsWongelawit Жыл бұрын
Thabks Helen and all the beautiful ladies. You all are an INSPIRATION
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እራሳችንን ቆም ብለን እንድናይ ነው የሚያደርገው፣ በተለያየ በእምነት ቦታ ስለዕድሜ የሚነገረው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ ሲሆን በዚህ በተገደበች ዕድሜያችን መልካም ስራ እንስራባት ለማለት ነው እንጂ አትንቀሳቀሱ ለማለት አይደለም።
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc Жыл бұрын
OMG i love love this show my God it have to continue to inspire and motivate most women from Ethiopia our country and our ppls all over the world
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
That's wonderful conversation we learned so many things.
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
እውነት እውነት ነው እድሜ የእግዚያብሔር በረከት ነው አሜንንን
@ey504
@ey504 Жыл бұрын
Wow chachi I can't believe she still looks the same. I remember she was teaching aerobics in Addis in Ibex hotel in 1995. She is still doing it and glad to see her again. Thanks Helen you are always amazing 👏 you look much younger than your age. I believe your age is compared to how you feel. If I feel I am 30 then I am 30. I always found your shows very encouraging and educational. Keep up the good work. More blessings 🙌 🙌 🙌
@merondejene1579
@merondejene1579 Жыл бұрын
ሄሉዬ ጥሩ ስራ ነው ይህ ነገር መስፋት አለበት ብዙ የህይወት ጥንካሬ ልምድ ያላቸው እያመጣሽ ዬጎነበሱትን ቀና ማድርግ አለብሽ አስተማሪሪነው በርቺ ትልቅ እራእይ ነው
@nyomikebede3869
@nyomikebede3869 Жыл бұрын
Thank you!
@selomberhane2478
@selomberhane2478 Жыл бұрын
Love all the guests including the host. They are so down to earth🎉❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
እንደዚች አይነት ውብ የሆነች ድንቅ ጥበበኛ የቶክ ሾ አዘጋጅ በጣም ነው ያስተማርሽኝ ብዙ ነገር ታስተምሪኛለሽ ዋው አለምዬ፣ቻቺ፣ዶክተር ፣ዋው ተናጋሪዎቹ ሁሉ በጣም ደስ ትላላችሁ እንደተባለው የውስጥ ስሜት የልጅ ከሆነ ልጅ ነው እድሜ ሳይሆን የውስጥ ሃሳብ ነው ልጅ የሚያደርገው ዋው ደስ የሚል ዝግጅት ነበር ታድላችሁ ይህን ሃሳብ ያካፈላችሁን ሁሉ💚💛❤🌸🌹💕🌺🙏👆👏
@meazabeyene777
@meazabeyene777 Жыл бұрын
So inspiring and full of love and openness! This Topic have to continue as a show by itself. Will definitely change life of many women's out there. Thank you so much 🙏🏾 💕💕💕💕💕
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc Жыл бұрын
TRUE sister 😇
@sosinak.a.5320
@sosinak.a.5320 Жыл бұрын
Yesss💜
@wesenasheber7858
@wesenasheber7858 Жыл бұрын
Thank you Helen. I learn a lot
@birtukan3642
@birtukan3642 Жыл бұрын
It was very engaging program you have presented. you should be commend for great work. I have also enjoyed listening to this fabulous woman . This woman so full of experience and wisdom even you can engage them on other program in the future. I'm sure many have learned from the experience.
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የነሳችሁት ሚገርመው ከቻቺ እዚህ ተወልዳ ያደገችው ልጄ አማርኛ ትበልጣታለች በጣም ፈኒ ነች
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 Жыл бұрын
This is my second time watcing t his programSuch lovely ladies.... all of you. Chachi has contributed a lot to street children ( I have been involved with these group of children also). Alemtsehay... gobez as ever...loved the poem... learned a lot from everyone.
@melatmelese7185
@melatmelese7185 Жыл бұрын
the love and respect i have for you is beyond the limit of expression... much love
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 46 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ ከመክፈቻው እስከ......
47:59
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 117 М.
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 41 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,4 МЛН
路飞这是生了个啥? #海贼王 #路飞 #funny
0:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,2 МЛН