እናትነት ድንጋይን የመፍለጥ ያህል ከባድ ነው! | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 4,181

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Жыл бұрын

ዶ/ር ሰላም አክሊሉ ትባላለች። ካይሮፕራተር (የአጥንትና የህብለ ሰረሰር ህክምና ዶክተር ) ነች። ከዛሬ 21 አመት በፊት ይዛ በመጣችው አዲስ ሙያ በርካታ ወገኖቻችን ከህመማቸው ፈውሳለች በተጨማሪም የቅድመ ጥንቃቄ ትምህርቶችን ታጋራለች። የአራት ልጆች እናት ስትሆን ስለ ልጆች አስተዳደግ እና ህይወትን በመርህ ሰለመምራት በርካታ ነገሮችን አካፍላናለች።

Пікірлер: 16
@sofiaahmed6519
@sofiaahmed6519 4 ай бұрын
ጀግና ሴት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሰላም
@adenguttenberg7738
@adenguttenberg7738 4 ай бұрын
Way to go Salam ye! ❤
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 3 ай бұрын
Selam konjo inside and out what a wonderful woman you are may God bless you more and long life to you!!we need more Ethiopian women like you 👌👍💕🌸
@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 5 ай бұрын
እውነት ነው ከናትም በላይ እናት እድሜ ይስጦት እናቴ
@user-gr6ds1ou7t
@user-gr6ds1ou7t 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-tz3ih6qh1v
@user-tz3ih6qh1v 4 ай бұрын
ስልካቸወን አስቀምጡልን እባካቹ
@binyamdarsema
@binyamdarsema Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ደስ ብሎኝ ነው ያየውት
@user-fd1zj5cr8t
@user-fd1zj5cr8t Жыл бұрын
ዶ/ር ሰላም የእውነትም ተምሳሌት ነሽ ።
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 6 ай бұрын
ይሄን የመሠለ ፕሮግራም 840 ሰው ብቻ ነዉ ያለው
@MessaySahile
@MessaySahile 5 ай бұрын
እግዚእቡሔር ይባርካችሁ። ቡተምሬለሁ።🙏Tankyou
@yrgalemghebre3047
@yrgalemghebre3047 4 ай бұрын
Egziabhier edmiena tiena ystish enie Amarna kankaye aydelem Amarna kanka awkie yhie yemesele tmhrt mesmatie gn edlena nen ena betam amesegnish alohu bzu temrie alohu kanchi
@user-tz3ih6qh1v
@user-tz3ih6qh1v 4 ай бұрын
ስልክ አቸውን ንገሩን አድራሻቸውን ስጡን
@user-tz3ih6qh1v
@user-tz3ih6qh1v 4 ай бұрын
ስልክ አቸውን ንገሩን አድራሻቸውን ስጡን
@user-tz3ih6qh1v
@user-tz3ih6qh1v 4 ай бұрын
ስልክ አቸውን ንገሩን አድራሻቸውን ስጡን
@user-tz3ih6qh1v
@user-tz3ih6qh1v 4 ай бұрын
ስልክ አቸውን ንገሩን አድራሻቸውን ስጡን
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН