ሙሉቀን መለሰ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | Muluken Melese Old Songs

  Рет қаралды 833,063

The Abyssinians Nova

The Abyssinians Nova

2 жыл бұрын

የሙሉቀን መለሰ ምርጥ ዘፈኖች | Best Songs of Muluken Melese
Track list:
00:00:00 Intro
00:00:12 ምነው ከረፈደ
00:08:39 ሰውነቷ
00:16:30 አይነማ ወዳጂሽ
00:24:32 ይረገም
00:31:58 ገላየዋ
00:40:25 ወድጄሽ ነበረ
00:46:08 አካል ገላ
00:52:39 ላኪልኝ
01:00:35 ናኑ ናኑ ነይ
01:07:06 ደማም ጎኔ
01:13:50 መውደዴን ወደድኩት
01:20:50 ተወራርጃለሁ
Muluken Melesse is one of the most successful contemporary Ethiopian singers worldwide. He has brought the music of Ethiopia to wider recognition.
#Ethiopia #ሙሉቀን #Muluken
Make sure to subscribe to The Abyssinians and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔

Пікірлер: 331
@benai5241
@benai5241 3 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ መሞቱን ሰምቶ ሙዚቃውን ለመስማት የመጣ ? ነብስ ይማር 😢 የኔ የሁል ጊዜ ምርጥ ዘፋኝ RIP
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 3 ай бұрын
እኔ
@soledw3037
@soledw3037 3 ай бұрын
Ene😢😢😢😢
@ephremmamuye38
@ephremmamuye38 3 ай бұрын
😔 enem
@nardo997
@nardo997 3 ай бұрын
betam yasaznal
@abrahaml4560
@abrahaml4560 3 ай бұрын
እኔም😢
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 6 ай бұрын
ይሄንን ከለዳማጥክ ሙዚቃ አታውቅም
@tsiontsion383
@tsiontsion383 2 ай бұрын
የዉነት መደመጥ የሚገባው አቀንቃኝ የምወደዉ ሰዉ ነው
@ameleworkdesta7861
@ameleworkdesta7861 2 ай бұрын
ድማም ጎኔ የሚለውን ሙዚቃውን እንደኔ በጣም የሚወደው እስኪ ልያቹሁ
@ShewargedMoges
@ShewargedMoges Жыл бұрын
ፈዋሽ መድሐኒት ለተጨናነቀ አይምሮ ፍቱን ነው እድሜ ይስጥልን ምን ጊዜም አክባሪህ ነኝ
@dehabtibebe
@dehabtibebe 3 ай бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑርልን የልጅነቴ 🥺💔
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ በዛን ዘመን የነበረ ወጣትነት ትዝ ይለኛል አይ ደጉና ጣፋጭ ጊዜ !!
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Жыл бұрын
Eman tlk hazen wust neberkugn abetan yetehubat 1988
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Жыл бұрын
13.lji hoge
@getachewmengstu3159
@getachewmengstu3159 Жыл бұрын
Awo
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 9 ай бұрын
Betam Harif Musicawoch Nachew.Zemen Yemayshirachew
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 3 ай бұрын
Me too I started listening back again
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 5 ай бұрын
ህይወት እንዲህ አጭር ናት! የማይመለሰው ውብ ዘመን ሙዚቃው ሁሉ ውብ ነው!
@yosefworkenh8646
@yosefworkenh8646 8 ай бұрын
I listen to this song every night to chill out after 40 years it still brings the beautiful memories during my youth ❤
@maymayorecordsandentertain5523
@maymayorecordsandentertain5523 3 ай бұрын
የእውነት ሙሉቀን ትለያለህ ኣህ
@Yene_menged
@Yene_menged 10 ай бұрын
ምን ነበረበት ዛሬ ድሮ ሆኖ.....😢
@Firames
@Firames 3 ай бұрын
RIP the Legend😢
@pawlosebekle3Bekle
@pawlosebekle3Bekle 7 күн бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑረው ከሰላምዬ ጋ❤❤
@samuelkasu-xj4mi
@samuelkasu-xj4mi 3 ай бұрын
ሙሉቀን መለሰ ዘመን የማይሽራቸውን ስራዎች ትተህልን አልፈካል ነብስህን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን ለአሁኑ ዘፋኝ ነን ባዮች ላይ ወደቅን እንጂ ግን ላንተ እዚ ደረጃ መድረስ አለምፀሀይ ወዳጆን አለማመስገን ንፉግነት ነው ❤😂
@YH-su7os
@YH-su7os 9 ай бұрын
አንቺን መሳይ ቆንጆ ለኔ ያረገሽ መውደዴን ወደድኩት የሚለው ዘፈን አጥንት ዘልቆ ይገባል ፡፡ What a music?? I listen it for meditation. It is a powerful stress reliever. I wish you a long life Muluken!
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ምርጥ ድምፅ!!! የድሮ ጊዜ ያ!!/ ደግ ዘመን ላይ ይወስዳል በተለይ ውጪ ለሚኖር ኢትዮጵያዊ በምናብ የልጅነት ዘመን ላይ ይወስደና የሀገራችንን ትንሳኤ ተስፋ ይሰጣል። ተስጧ ማለት እንዲህ ነው። የህዝብን ልንትረታ የሚያዳምጥ ለሙያ እንጂ ለብር ያልቆመ።
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Ай бұрын
እውነት፡ሙሉቀን፡አውቀዋለሁ፡በድሜ፨ባሰውም፨በግዜው፨አዲስ፡ፓሳ፨እየው፡ነበር፡ክትምርትቤት፡ስወጣ፡ትዝታ፡
@FanomektYe
@FanomektYe 5 ай бұрын
ሙሉቀን መለሰ ቃል የለኝም ላተ የኔ አደኛ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ 11:49
@sisaysharew3307
@sisaysharew3307 10 ай бұрын
እንደመድሐኒት ሊወሠድ የሚችል ሙዚቃ ።አይ ሙሉቀን ጎዳኽን። ይሁና ምን ይደረጋል።
@alefeteshager9239
@alefeteshager9239 2 жыл бұрын
ዘፈን በናተ ግዜ ቀረ ያሁን ዘፋኞች ወድዪው ደረስ ወድያው ፈረሰ ናቸው
@yosephtilahun7515
@yosephtilahun7515 6 ай бұрын
ልክ ብለሀል !!!
@user-rv8kp9gj5d
@user-rv8kp9gj5d 7 ай бұрын
የኔ ትውልድ ዘፈኖች አልጥም ብለውኝ ወደ የጥንቶቹ ለመልሻለው 😊
@user-ye1vh5ml3y
@user-ye1vh5ml3y 3 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 күн бұрын
*ተ 🙄
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Күн бұрын
እንኳን ወደኔ ዓለም መጣህ👍 gone are the days when the sound of music goes well for eveyone. in harmony ,love, respect, caring for one another. now, some of us who lived long live by nostalgia. this were the music of my hey days..tha ks whoever collated and put together ❤️ 🙌
@user-uk6nq8kk2j
@user-uk6nq8kk2j 6 ай бұрын
ሁሌም መቼም መቼም የማይሰለች ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ
@eyobkidane8768
@eyobkidane8768 Жыл бұрын
ማን እንደ ሙሉቀን
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 Жыл бұрын
ውይይ የልጅነት ትዝታየን አስታወሰኝ የምወድህ ድምፃዊ
@user-ze4ez6zb5e
@user-ze4ez6zb5e Жыл бұрын
የድሮ ዘፈንና የድሮ ሰው አይጠገብም ግብረ ገብ አለ
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 3 ай бұрын
I sY to muluken you did the biggest mistake stopping singing. I loved your songs it was my life.
@yodithkulala9004
@yodithkulala9004 Жыл бұрын
ሙሉቀን መለሰ አስቴር አወቀ ኤፍሬም ታምሩ መሐሙድ አህመድ ፀሐዬ ዮሀንስ ንዋይ ደበበ የናንተን ዘፈኖች እየሰማሁ ያደኩት:: ደግ ዘመን!!! ዘፈን በናንተ ግዜ ቀረ:: ያሁኖቹን እንደው ይቅር:: ጌዜ ሰጥቼም አላዳምጥም::
@selomberhane2478
@selomberhane2478 Жыл бұрын
All my favorites
@siriussirius1274
@siriussirius1274 Жыл бұрын
ቴዎድሮስ ታደሰ እና ቴዲ አፍሮን ጨምሪበት
@eyobamare7749
@eyobamare7749 Жыл бұрын
What about alemayhu eshete
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Жыл бұрын
Tsegaye eshetu brtutan dubale asefu dabelqe
@mlove4025
@mlove4025 11 ай бұрын
❤️❤️
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ማነው የሚተካቸው።???
@ETH25109
@ETH25109 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር 🎉
@keltum8662
@keltum8662 Жыл бұрын
ፈዋሽ ትዝታ!!
@KalabKalgebre-br1zf
@KalabKalgebre-br1zf 11 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ስራወች ከልብ እናመሰግናለን
@tesfaymekonen3914
@tesfaymekonen3914 25 күн бұрын
ዘፈን ማዳመጥ የጀመርኩት 1973 በሀገራችን የዘመን ቀመር ነበር ታድያ ራስምታት ሲጀምረኝ መድሃንቴ ሙዚቃ ነው /የሙሉቀን! ኤፍሬም! አስቴር !ሂሩት !ቡዙነሽ!መስፍን !ወዘተ ምንወጋለው ነበር አይ ግዜ ሰንቱን አሳየሀን !እስቲ ይሁን_____
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 12 күн бұрын
Miss you, my mom miss you my dad I don’t explain❤😢😢😢😢
@berekttakele5616
@berekttakele5616 3 ай бұрын
ነብስ ይማር 😢
@genetgenetmelesse9381
@genetgenetmelesse9381 19 күн бұрын
Old is gold this is real soul music
@SerkalemdagimDani-rv7jn
@SerkalemdagimDani-rv7jn Жыл бұрын
ለዛው እራሱ በቂ ነው
@bezaayalew7870
@bezaayalew7870 4 ай бұрын
Excellent lyrics + excellent Melody + soulful voice = Muluken Melese ❤️
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
አይ ዘፈን አይ ጊዜ ። የፍቅር ጊዜ ነበር ብንጣላ እንኳን አንጨካከንም ነበር ።
@yonasmulat1468
@yonasmulat1468 2 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ እኮ ሆስፒታል ለፅኑ ታካሚዎች ቢደመጥ ፈውስ ይሰጣል
@Dj-Luda
@Dj-Luda Жыл бұрын
Agree 💯
@dawitmengistu6912
@dawitmengistu6912 Жыл бұрын
Yes...all about emotion which controls many aspects of who we ate...
@donfilc3544
@donfilc3544 Жыл бұрын
😂😂😂
@alexanderteweldemedhin
@alexanderteweldemedhin Жыл бұрын
Engdy musika leaymrochachn endemasaj maftachia yemehonun mskr andu ye Muluken zefenoch ymeslughial 😊❤
@SerkalemdagimDani-rv7jn
@SerkalemdagimDani-rv7jn Жыл бұрын
በጣም
@astwohomedecor198
@astwohomedecor198 4 ай бұрын
So precious ❤ I have big respect for you Born to sing!🙏🙏🙏
@getachewoli
@getachewoli 11 ай бұрын
ለኔም ከተባለው በላይ ነው።
@marontakele7680
@marontakele7680 Жыл бұрын
ዘመን አይሽሬ ድሮን ተመኘሁ
@begnagojomedia
@begnagojomedia 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሙዚቃ!! እውነትም የድሮ ሙዚቃ አይጠገብም!!!
@addissumekonnen7522
@addissumekonnen7522 2 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ ጥበብ ታድጋለች ሲባል ፣ ታቆለቁላለች! ይህን በሰማ ጆሮ የዛሬዎቹን ቋንቋ የለሽ ዝባዝንኪ መስማት ጆሮን ያሳምማል፣
@user-pq4gg8uw7p
@user-pq4gg8uw7p 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@612nadiya
@612nadiya 2 жыл бұрын
በትክክል ብለሀል ወንድሜ: ኣርት: ማለት: ግዜን: ባህልንና: የማህበረሱን: ወቅታዊ: ኣኗኗር: መግለጫ ነው: ስለዚ: ያለንበት ዘመንጭ የተጨማለቀ ነው
@assefareta1328
@assefareta1328 2 жыл бұрын
You said right on,buddy!
@merkebtigray6606
@merkebtigray6606 2 жыл бұрын
ኡነት ብለሃል ወንድም ታድያ ምን ታረገዋለህ ይህ የዘቀጠ ትውልድ
@salilishtadesse9821
@salilishtadesse9821 Жыл бұрын
@@user-pq4gg8uw7p erfddd⁵5⁴?#??,- #eddd9
@Ephrem-zy4zw
@Ephrem-zy4zw 15 күн бұрын
ውስጤ ነው የሚሰማው ሙሉቀንን
@jtube3510
@jtube3510 7 ай бұрын
My ግሉኮስ ❤❤
@sink6630
@sink6630 2 жыл бұрын
የሙልቀንን ሙዜካ መስማት ማለት ወደፍቅር ውስጥ ይከታል ዎው የድሮ ዘፋኞች ወደር የላቸውም በጣም አድናቄው ነኝ
@TigistAli-pr2sy
@TigistAli-pr2sy 17 күн бұрын
ይሄ ሙዚቃ ዉስጤ ነው❤️❤️❤️❤️🥀🌹♥️🥀🫶🌹🫶🥀🫶🌹♥️🫶♥️🫶🌹♥️🫶🥀❤️❤️❤️♥️♥️🙋🤘💃💃💃🙅
@AminOsmin
@AminOsmin 11 ай бұрын
ወደ ሀላ 35አመት ያሰታውሰኛል ማን እንደ ሙሉቀን
@user-wf9ov5lj6s
@user-wf9ov5lj6s Ай бұрын
News yehone zefen aynew wedajish❤❤❤❤❤
@fikirfik9946
@fikirfik9946 Жыл бұрын
Ay gize
@user-ky2ed3mj2s
@user-ky2ed3mj2s 14 күн бұрын
😢😢😢አይ ጊዜ
@user-uz1ji1ng9b
@user-uz1ji1ng9b 10 ай бұрын
What a sensational music ☺️☺️
@dessiedemewoz1493
@dessiedemewoz1493 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው እና የማደንቀው ሙዚቃ ነው
@wosenwoldyes146
@wosenwoldyes146 Жыл бұрын
ሙሉቀን እወድሃለው። የፍቅር ዘፋኝ ነህ። ረጅም እድሜ እመኝልሃለው።ኑርልኝ።
@nattiy5357
@nattiy5357 2 жыл бұрын
This collection is really one of the best collections I have ever listen.
@bewketmesel1596
@bewketmesel1596 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ
@minyechillimeneh6587
@minyechillimeneh6587 Жыл бұрын
እዉነተኛ ዜማ ለጀሮ የማይሰለች ሥወደዉ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 28 күн бұрын
What a good nostalgie mémorable Time all grand parents & familles good ppl so Wonder full musique 🎶 when we was very young but musique 🎶 is a signature officielle in our's memorise Tnx Monsieur MM & all the musiciens merci beaucoup 👍✨️⭐️🎶
@Freweyni555
@Freweyni555 Жыл бұрын
Thank You !!!!!!!!!!!!!!!!
@abaygetnet9360
@abaygetnet9360 Жыл бұрын
ደጉ ዘመን መንፈስ አዳሽ
@abaygetnet9360
@abaygetnet9360 Жыл бұрын
እውነት ነው
@hargaayagumgumgedaya1869
@hargaayagumgumgedaya1869 2 жыл бұрын
Excellent job. Toke me back to those old good days in my youth and childhood.
@user-oz3up5be7d
@user-oz3up5be7d 10 ай бұрын
Ay zemen mnew beza seat fetirogn behone
@user-si9bb5ti1o
@user-si9bb5ti1o Ай бұрын
Zemen yemaysherew merte❤❤❤❤❤
@qh1873
@qh1873 7 ай бұрын
I remember my dad and uncles listening to this music when life was too good they all gone now and good memories has gone with them 😢😢😢
@user-jg8sd5cf1h
@user-jg8sd5cf1h 7 ай бұрын
ትህ
@ambayedanye9585
@ambayedanye9585 Жыл бұрын
Always great 👍
@birhanudesta9165
@birhanudesta9165 3 ай бұрын
ነብስ ፡ ይማር
@user-tn1dd2fm6f
@user-tn1dd2fm6f Жыл бұрын
ሁል ግዜም ቢደመጥየማይስለች አዲስ ነው
@Hakmoni
@Hakmoni 3 ай бұрын
ልላ ቦታ የሚወስድ ሙዚቃ …. R.E.P
@TajUddin-rv4wo
@TajUddin-rv4wo 5 ай бұрын
ኡፍፍ ታከምኩኝ በዝህ ሙዚቃ ልበለው ያንስብኘል❤❤❤❤
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 2 жыл бұрын
Muluken is really a legend whose music remain deep in the minds and hearts of people.
@youditsium-adam8910
@youditsium-adam8910 Жыл бұрын
Is he alive?
@medfitini4834
@medfitini4834 Жыл бұрын
betam mert 🎶 new enam arif 100 yegebawal
@kerimsulitan3799
@kerimsulitan3799 9 ай бұрын
​@@medfitini48341:19:03
@afeworktigabie3071
@afeworktigabie3071 2 жыл бұрын
One of my best singer Muluken Melese.
@germak4
@germak4 8 ай бұрын
Gash Muluken!!
@TigistAli-pr2sy
@TigistAli-pr2sy 17 күн бұрын
ታሳስች ወድጀህ ነበን እ😢😢👋👋👋👋👋👋🤘🙅✍️💔✍️💔👈🥰🥰🥰🥰♥️♥️🥀❤️🤘
@user-he5wv5rr5s
@user-he5wv5rr5s 2 ай бұрын
ሙሌ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ የኔ አደኛ ዘፍኝ
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 Жыл бұрын
ለገንዘብ ሳይሆን ለጥበብ የተኖረ ዘመን !!! የበዙዎች የዚያ ዘመን ሰዎች ትዝታ ቀስቃሽ
@jonnigusu9200
@jonnigusu9200 Жыл бұрын
Ewnet, wendim ehit Alem
@NatiNatu-py9ny
@NatiNatu-py9ny 7 ай бұрын
Awoooo🫡
@zerihunmekonnen2710
@zerihunmekonnen2710 Жыл бұрын
ነባር ሙዚቄዎች ከዘፈን በላይ የፍቅር ፊልም ነው የሚመስሉ።
@achashkflie9736
@achashkflie9736 2 жыл бұрын
ምርጥ
@marylucho4546
@marylucho4546 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሕን በአጸደ ገነት ያኑራት ከልጅነት እስከ አዛዉንት ዕድሜ ድረስ አብሬህ የምዘፍን ነበርኩ ከልቤ አዝኛለሁ ነፍስሕን ይማረው
@gfreisberg5937
@gfreisberg5937 27 күн бұрын
One of my favorite albums. Nothing beats the Ethiopian oldies. So Habesha. Sitameru.
@meleshewsandak7649
@meleshewsandak7649 10 ай бұрын
Wow💎💎💎
@fanoMektaya-wk4qm
@fanoMektaya-wk4qm 5 ай бұрын
ጀግና ትለያለህ ♥♥♥♥
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 28 күн бұрын
RIP 😇✨️⭐️ but you'r songes 4 ever internet un demodable
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 11 күн бұрын
My favorite songs 😢
@user-vp4qv2jc5j
@user-vp4qv2jc5j 5 ай бұрын
የሙዚቃዎቼ ሙዚቃ ነዊ
@semiramohamed1572
@semiramohamed1572 3 ай бұрын
Wow I love his tunes 😢❤it reminds me my childhood R I P the legend 🌺
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 3 ай бұрын
ነብስ ይማር አለም ከንቱ
@Bella-ethio
@Bella-ethio 4 ай бұрын
ይህንን ዘፈን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤
@leul1407
@leul1407 4 ай бұрын
yetun ?
@user-ec2wt6jb6y
@user-ec2wt6jb6y 10 ай бұрын
ኤፈሬምየልቤትረታ❤❤❤
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
Wonderful ,singer
@frezertsehay3913
@frezertsehay3913 2 жыл бұрын
Mechem badamewe bewl yamayselachgn
@yadolij8239
@yadolij8239 7 ай бұрын
Mule I love you. Your songs are part of my childhood!
@zemenuh2170
@zemenuh2170 2 жыл бұрын
rip zefen dro qere
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 2 жыл бұрын
To know the Quality of singer & song you can listen them after 40 plus years as new
@eyobkidane8768
@eyobkidane8768 Жыл бұрын
ትክክለኛ የሆነ አስተያየት
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Ай бұрын
ሆዴነው፡ጠላትሽ፡😭💙💛❤️🤗
@helenbghebremehari2023
@helenbghebremehari2023 Жыл бұрын
Thinking of you, Selam haftey
@YohannesMekonen-ce8tu
@YohannesMekonen-ce8tu 6 ай бұрын
አሪፍ ነው
@abdulkerimredwan5434
@abdulkerimredwan5434 3 ай бұрын
Weyne zefen uffff❤❤❤❤
@Samwho617
@Samwho617 Жыл бұрын
Muluken Melesse i love you ❤️ God be with you SIR 🙏🏽
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
Absolutely, amazing
@alazarbekele3502
@alazarbekele3502 8 ай бұрын
የእውነት ደግ ዘመን
@doyo5683
@doyo5683 Жыл бұрын
ጓደኞቼ ዶዬ ትንሿ ደረጄ ቦጃ ባርዬ ዋሲሁን ማሞ እንዳለ ደበላ ሰብስቤ ዳዊት በረቻ ሰለሞን ሉሌ ንጉሴ አብሮ አደጎቼ ትዝ ትሉኛላችወ
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Ethiopian best nonstop - #teddy afro #gosaye tesfaye #mesfen bekele #abdu kiar..
1:44:53
BE EGNA EYITA በእኛ እይታ
Рет қаралды 438 М.
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 959 М.
የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection
1:00:33
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,4 МЛН
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 2,6 МЛН
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 204 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 219 М.