ጤናማ ሕይወት | የደም ማነስ እና የደም ግፊት አንድነትና ልዩነት ምንድነው?

  Рет қаралды 20,255

News ET Social

News ET Social

3 жыл бұрын

የደም ማነስ ስንል ምን ማለታችን ነው? መንስኤና ምልክቶቹስ ምንድናቸው? የሕመሙ መኖር ምን ያስከትላል? የደም ማነስ እና የደም ግፊት ልዩነታቸው ምንድነው? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ዘርዘር ያለ ማብራሪያ ይዞልን መጥቷል፡፡ መልካም ቆይታ #Ethiopia #HealthyLife

Пікірлер: 45
@MohammedAhmed-rt5fz
@MohammedAhmed-rt5fz Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አላህ ይጨምርልክ ይጠብቅህ
@fetunure4639
@fetunure4639 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍
@rukiaabdu1319
@rukiaabdu1319 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር.
@elsabrhan8842
@elsabrhan8842 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@lamsgnewargaw1069
@lamsgnewargaw1069 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mengistu-pj7nr
@mengistu-pj7nr Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@kemila876
@kemila876 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
@SamsungA-yi2vz
@SamsungA-yi2vz 2 жыл бұрын
እነማሰግነሌን ዶክታር
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
thanks
@sumenisusu3070
@sumenisusu3070 2 жыл бұрын
Arif gelesa neber doc shukren
@i-techcomputer6612
@i-techcomputer6612 2 жыл бұрын
doc በጣም አመሰግናለሁ እኔ የደም ግፍቴን መጨመሩን የማቀው ከ2009 ጀምሮ ነውነገር ግን በተለያየ ማሽን ስለካ የተለያየ ውጤት ነው የሚነግሩኝ ይህ ብቻ አይደለም በተለያየ ሀገር ላይም ስለካ በተመሳሳ ልዩነት አለው ብዙ ግዜ ግን ከ140/90 ነው ተያያዥ በሽታ ግን ኩላሊት ጠጠር አለብህ ብለውኝ ነበር ከሱስ ጋ ሊያያዝ ይችላል?
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ቀጥሉበት
@mimiak325
@mimiak325 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ ዶክተር
@davemusic27
@davemusic27 3 жыл бұрын
ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም። ሰከንድ አይወስድም እኮ
@situmu2279
@situmu2279 Жыл бұрын
betechemarim ejina egrachin bzu gze kelelaw ga sinetsaser mikezekz kehone mlkt yhonal
@fatuma283
@fatuma283 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ግን የዴምግፊቱን ኪኒናመውስድ ከጀመሩ ማቋርጥየለባቸውምእንዴ መልስልኝ ማለቴ ጀምርውቢያቋርጡ ጉዳት አለው?
@noraibrahim876
@noraibrahim876 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሱግናለን እኔ ግማሽ ራሴ ይደነዝዛል እልፎ አልፎ እባክህ መልስልኝ ብዝወች አይመልሱም
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
ዴማነስ ዬስራህንይስጥህ እኔንማ ስርጂቶኛል
@manalalias2126
@manalalias2126 3 жыл бұрын
As.wr.wb
@betselotdarge2683
@betselotdarge2683 Жыл бұрын
Ere dokterye majraten ychemeddegnal yemn mlkt new
@kedesteto5686
@kedesteto5686 2 жыл бұрын
14175 በምን ታያዋልህ ደኩተር አሁን ላይ መዳኒት እወስዳለሁ ባቆርጠው ችግር አለው
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
ዶክተርየ ደም ማነስ አለብኝ የደም መጠኔም 7 ነበር ከዛ 11 ሆኗል አሉኝ አሁንም ወርዷል እናም ደም ማነስ ወደ ግፊት ይቀየራልዴ መልስልኝ
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ እኔ ግን 120 /180 ወይ ምናምን የሚባለዉ ምኑም አይገባኝ ኖርማል መሆን ያለበትን ብቻ ንገረኝ ከሱ ካለፈ ሮጬ ሆስፒታል እንድሄድ እናመሰግናለን ከልብ።
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 2 жыл бұрын
እቅልፍም አይወስደኝም ያዞረኛል እራሴን በል ንገረኝ
@SofiaSofia-fv9zf
@SofiaSofia-fv9zf 3 жыл бұрын
እኔ ብዘት አለኝ ይህ ነገር የተፈጣራው በእርግዝነ ግዜ ነው (100/150)በምን ማልኩ ልቀንስ?ውርጀንስ የማጣል(ያስካትላል?
@jdgjbfgh311
@jdgjbfgh311 2 жыл бұрын
ከወለድሽ ቡሀላ ይጠፍል
@aaaa.d.gdeeeedhddjrrr8897
@aaaa.d.gdeeeedhddjrrr8897 2 жыл бұрын
ልቤን ጠቅጥቆሊገለኝነዉ
@weldyyhied8627
@weldyyhied8627 3 жыл бұрын
ዶከትር፣አር፣ቁጥርከን፣ላከልኝ፣በጣም፣ትጨንቄ፣ነው
@user-qj2um3cl2x
@user-qj2um3cl2x Жыл бұрын
ሰላምእኮንበሰላምወደቤታችንመጣህየደምማነሰነመብዛትልዩነቱምድነውበጣምደሰየሚልትምርትነውዶክተርብዙነገርማወቁጥሩእራሰንለመከላከልይጠቅማልደሰይላልእነመሰግነለን
@merontube1254
@merontube1254 2 жыл бұрын
ዶክተር መፊቴዬ አልነገሩኝም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@weldyyhied8627
@weldyyhied8627 3 жыл бұрын
አደራ፣አደራ፣ቁጥርላከለኝ
@bizuayehugizaw6777
@bizuayehugizaw6777 3 жыл бұрын
himoglovon ስንት መሆን አለበት?የጤነኛ ሰው. በግምት አይረን ያለው ባይታሚን ብወስድ ችግር ይኖረዋል?
@situmu2279
@situmu2279 Жыл бұрын
lese ke 12 belay mehon alebet lewend ke 13 belay keza betach kehone dem manes ale malet nw (anemia)
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 4 ай бұрын
አኔ ዛሬ 6 ነው ያለሽ ደም ግዴታ መውሰድ አለብሽ አሉኝ በጣም ያስጠላል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ላውቅም
@astermersha5363
@astermersha5363 3 жыл бұрын
@00ዶክተር የተፈጥሮ ደም ማንስ አለ ወይ? አውን እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ደም ማንስ አለብኝ ደግሞ በልጅቼ ተከሰተ ሰለዚ ነገር ንገርኝ አመሰገናለው
@jdgjbfgh311
@jdgjbfgh311 2 жыл бұрын
አወ
@monamanal7102
@monamanal7102 Жыл бұрын
በቀኝ 146/86 በግራ 162/73 ሌላ መለኪያ ደግሞ በቀኝ 159/90በግራ 142/87 ለምንደነወ በ በአነደ ደቂቃ ልዩነት የሚያመጣወ ሰለትብብረሸህ አመሰግናለሁ ልጄ
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
በፈጣሪ መልሽልኝ የልብ ምት 75 ይላል እድሜ 40 ነዉ እሚለዉ ግን እድሜየ 30 ነዉ ትፋሽ ያጥረኛል ራሴን ያመኛል እምታዉቂዉን ንገሪኝ እባክሽ
@mahabobban7014
@mahabobban7014 3 жыл бұрын
ኧኔ 4 ነዉ ያለኝ 8 ቀንሷብኛል ግን የሠዉ ደም ወሰጅ ተብየ እቢ ብየ ነዉ እና ምን ማረግ አለብኝ በጣም መተፈስ አልችልም ማተካካት የሚቻለዉ በምድነዉ
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
የኔም ሩብ ነዉ ያለሽ ብለዉኝ ነበር ሞላ ተባልኩኝ አሁንም ተመልሶ ያዞረኛል አይይ
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
ትክክለኛ 15 የኔ 7 ነዉ አሉኝ
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
Er ውዴ enam metfs akety dema በጣም zekty ነው ገራ gbay ባክሽ መፍትሄ ካግየሽይ negry ውዴ medat 3ወር መውሰድ ለውጥ የለም 😢
@anshawelo6296
@anshawelo6296 6 ай бұрын
የቀይ ስር ጁዝ ጠጭ በቢያንስ 2 ወይም 3 ወር እሚሆን
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 2 жыл бұрын
ወድም በናትህ ንገረኝ ሎሚ እጠቀማለሁ በሻየ እየጠጣሁ ነው ሀገሬ እደነበርኩ ደማነስ አለብሽ ተብዬ ነበር እራሴን ያመኛል ያዞረኛል ሎሚ ለደማነስ ጡሩ አደለምዴ
ደም ግፊትን ለመቀነስ 5 ተፈጥሯዊ መንገዶች  Lower Blood pressure Naturally.
12:46
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 24 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
24:52
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 37 М.
የነጭ የደም ህዋሳት መጠን ማነስ ምክኒያቶችና መፍትሄዎቻቸው
9:21
Health Academics ǀ የጤና ትምህርት
Рет қаралды 9 М.
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 38 МЛН
Полицейские проучили парня 🤯 @itsappie
0:28
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 1,9 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 413 М.
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00