ደም ግፊትን ለመቀነስ 5 ተፈጥሯዊ መንገዶች Lower Blood pressure Naturally.

  Рет қаралды 141,894

ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media

ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media

2 жыл бұрын

#ደምግፊት #bloodpressure #ጤናዬን
#የደም ግፊትን ለመቀነስ
#የደም ግፊት መፍትሄዎች
#የደም ግፊት
#የደም ግፊት ምልክቶች
#ደም ግፊት
#Ethiopia
ደም ግፊት ለመቀነስ
ደም ግፊትን ለመከላከል
ደም ግፊት መከላከያ ምግቦች
ደም ግፊት ምግቦች
ደም ግፊት በሽታ
ደም ግፊት መድሀኒት
ደም ግፊትን ለመቀነስ
ስለ ደም ግፊት
የደም ግፊትን ያለ መድኃኒት መቆጣጠር የሚያስችሉ ፍቱን መንገዶች ( How to control High Blood pressure )
የደም ግፊት በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል የሚረዳ 8 የምግብ አይነቶች

Пікірлер: 252
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
በዚህ ቪድዬ 5 በተፈጥሯዊ መንገድ የደም ግፊትን መቀነስ ምንችልባቸውን መንገዶች ትማሩበታላችሁ like,shear አድርጉት::
@werkabebatamrat1656
@werkabebatamrat1656 2 жыл бұрын
ውሀ አብዝቶ መጠጣት ግፊቱን ያበዛው ይሆን
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
@@werkabebatamrat1656 አያበዛውም
@zeynabzeynabi4429
@zeynabzeynabi4429 Жыл бұрын
@@werkabebatamrat1656 0p
@eliasabass425
@eliasabass425 Жыл бұрын
የደም ግፊት 160/90 ሲሆን ምን መደረግ አለበት
@user-zf1bd1ng8k
@user-zf1bd1ng8k 11 ай бұрын
ወንድሜ እበከን አነገረኝ በጣም እፈልጋለሁ ???
@mojocutoms7117
@mojocutoms7117 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝታነበታልና እነመሰግናሀለን
@deebiaagarree553
@deebiaagarree553 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝታነበታልና ቀጥሉ እነመሰግናሀለን
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@cupcakevideos5332
@cupcakevideos5332 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
@tadwader7524
@tadwader7524 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለሁ!
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማለሜ 🙏🙏🙏
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ayalemhayulin9013
@ayalemhayulin9013 10 ай бұрын
ዶክተር እናመስግናለን
@Wudassie-mariamZewdu-du4io
@Wudassie-mariamZewdu-du4io 4 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@tube1623
@tube1623 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@Damakesimedia7595
@Damakesimedia7595 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ።
@user-kn6sv3fw4c
@user-kn6sv3fw4c 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር
@Yabssdem
@Yabssdem 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@alemwudealemwude-hj2el
@alemwudealemwude-hj2el 8 ай бұрын
እናመስግናለን❤
@user-pe5to1zi8n
@user-pe5to1zi8n 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@sraayele840
@sraayele840 11 ай бұрын
❤❤❤በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ ወድማችን
@alhamdulilah9367
@alhamdulilah9367 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ትምርት ነዉ ጠክር
@tibebstudio9794
@tibebstudio9794 4 ай бұрын
ጥሩ ት/ት ነው ጎበዝ
@genigeniye414
@genigeniye414 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
እናምሰግናለን ዶክ
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 11 ай бұрын
thank you doctor!!
@danboy2425
@danboy2425 5 ай бұрын
ናመሰግናለን ዶክተር
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 Жыл бұрын
Thanks Doctor
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ደህና ነን፣ ስለ ዝግጅትህ እናመሰግናለን!!!!
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 4 ай бұрын
እ / ር ይመስገን ማለትን ልመድ በዕውቀት እናዳትመካ ተባረክ❤
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 Жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነው ።ብዙ ተማርኩበት
@user-ex9kk7lh9g
@user-ex9kk7lh9g 23 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የደም ግፊት ተገኝቾብኝ ጨንቆኝ ነበር
@dst1684
@dst1684 2 жыл бұрын
Good job 👏
@FgXy-xu8sx
@FgXy-xu8sx 2 ай бұрын
ጀዛካላህ ሄረን ወድም
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 4 ай бұрын
Thank you so much, Dr. For sharing this very important information ❤❤❤❤
@TenayenMedia
@TenayenMedia 4 ай бұрын
Glad it was helpful!
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን 🙏👈👍sher like 👈
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ አመሰግናለሁ
@fentahunalemu2672
@fentahunalemu2672 4 ай бұрын
Go ahead lile
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ማር ጥሩነው ደብግፉት ላለበት
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
እረ የጠፋ ሰው አመሰግናለሁ እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Thank you
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ
@HayalnehMideksa
@HayalnehMideksa 9 ай бұрын
ተባረክ
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
DR thank you so much !!!!🙏🙏😍
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
You're most welcome!
@FatimaFatima-yb1mv
@FatimaFatima-yb1mv Жыл бұрын
በረታ ወደማችን
@FatimaFatima-yb1mv
@FatimaFatima-yb1mv Жыл бұрын
በጣም እነመሠግነለን 👍👍👍👍👍👍👍
@dagimalemayewu
@dagimalemayewu 9 күн бұрын
ጸሰወ
@user-oj5di3br7o
@user-oj5di3br7o Жыл бұрын
እናመስግናለን
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ሳሪ
@EshragaMohammed-kk4dr
@EshragaMohammed-kk4dr 5 ай бұрын
Enamesegnalen🙏🙏
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 4 ай бұрын
Thank You 🙏Blesse You 🙏
@TenayenMedia
@TenayenMedia 4 ай бұрын
You are so welcome
@mamihaile3920
@mamihaile3920 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
Dr God bless you amen
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
thank you elsa
@ETHIO5G
@ETHIO5G 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
sumeya ደናነሽ አመሰግናለሁ እህቴ
@user-zg5yb1yl6e
@user-zg5yb1yl6e Жыл бұрын
ወድምእናቴደምብዛትአለባትግንምንላርጋትበአላህመልስልኝ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 5 ай бұрын
Thank you d/r
@TenayenMedia
@TenayenMedia 5 ай бұрын
Most welcome!
@banchemokonen4783
@banchemokonen4783 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው በስድት እየለው እናቴ የዳም ግፍት አለባት ተብየ ናፍሰ ተጨንቃ ነበር
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 жыл бұрын
ተባርክ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ሻሎምየ
@Tigedemis
@Tigedemis 4 ай бұрын
tanksss
@AyiNAlemKasie-ip4ze
@AyiNAlemKasie-ip4ze 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ዶክቶር❤❤❤
@tigistbush5334
@tigistbush5334 Жыл бұрын
ዶክተር ክንኳን መሰላምመጣህ
@wioynshetdeneke5868
@wioynshetdeneke5868 Жыл бұрын
Dr ebakh kechalik melisilig
@bintshehhassen9439
@bintshehhassen9439 2 жыл бұрын
እንኳንደህና መጣህ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ትንሽ ጠፍቻለሁ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Beram enamesegenaln Tebrek
@toyebmohmmed7578
@toyebmohmmed7578 11 ай бұрын
ወንድም ቁጥርህን ባገኘው ደስ ይለኛል እናቴን ደም ግፊት አሞብኝ መንገድ ላይ እስከመውደቅ ደርሳብኝ እያለቀስኩ ነው እኔም ስደት ነኝ😭😭😭
@fatma6629
@fatma6629 10 ай бұрын
😢አረኔም አባቴ ሁለየ ዴሙ ፎቅ ነው መዳኒትም እየወሰዴ
@mehretkidane2241
@mehretkidane2241 4 ай бұрын
Thank you so much Dr I have Blood pressure same time 134 80 60 same day 123 78 90 I teke medicine 1year , about 2years I teke Salary:Kukomber : green Apple: Kelly: or Spinach ginger:1Lemon: Together I maed Drink Every day morning and no more Blood pressure Thnk you God ! So everyone do like this please in My house no eating without green and whole food !
@mehretkidane2241
@mehretkidane2241 4 ай бұрын
I can't Sleep Meybi 5 6 hours sleepin waht can I do please Dr help me, the problem 3 years ago my twin sister passed away after that I can't sleep no more 7 :8 hours sleepin! Thank you God bless you !
@TenayenMedia
@TenayenMedia 4 ай бұрын
Nice thank you
@makiabdu2697
@makiabdu2697 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ዬ ስለሆነ የተነገረኝ እሞክራለሁ ግን የተሠጠኝ መድሃኒት የለም
@akilogyitbarek8262
@akilogyitbarek8262 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ አክሎግ
@user-kj9xt5uf6p
@user-kj9xt5uf6p 3 ай бұрын
Zemnihe yetbark yihun
@sarongirmaassefa624
@sarongirmaassefa624 Жыл бұрын
በጣሞአመሰግናለሁ
@osmanmekbul8064
@osmanmekbul8064 4 ай бұрын
ደ/ር እየሰጠህን ያለው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እና ቡና መጠጣት ከነጭራሱ ነው የማይጠጣው ? ሌላ ደግሞ የእኔ ደም በሙቀት አገር -135/90 ይሆናል በቀዝቃዛ አገር ደግሞ 145/105 እና 9:26 110 ይሆናል እና ችግሩ ምን ነው ምንስ ማድረግ አለብኝ።
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
Ye Machine waga sinte now ina yeti now miganow malati ine ligaza falige nabara Dr❤❤❤❤
@selamwoldu9774
@selamwoldu9774 Жыл бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው። ነገር ግን - በአብዛኛው የስኳር ህመምተኞች ናቸው በግፊት የሚጠቁትና የምንመገባቸው ምግቦች ከስኳር ህመም ጋር ያላቸውን ተፅኖ አብረህ ብትገልፅ
@admasuabata9044
@admasuabata9044 Ай бұрын
እነማሰገናለሁ
@wondradwondrad8860
@wondradwondrad8860 11 ай бұрын
Ater bakela misir yemesaselutin migboch sintekem yebeselutin weyis tirewun new???
@sarongirmaassefa624
@sarongirmaassefa624 Жыл бұрын
እናመሰግናል
@menberishtakele
@menberishtakele 5 ай бұрын
Thank you! ❤
@TenayenMedia
@TenayenMedia 5 ай бұрын
You're welcome 😊
@Aberhamdire
@Aberhamdire 8 ай бұрын
wow
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o Жыл бұрын
ድክቶር እናመሠግናለን ግን የመዳን አቅሙስ ምንያክልነው???
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 4 ай бұрын
Enamesegenalene
@sosinahaile5974
@sosinahaile5974 2 ай бұрын
ቅ ይ ስር ለደም ጌፊት is it good? I thought not good. So thank you God bless you.
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@yasinumer801
@yasinumer801 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ወንድም እንደ ረዳሄን አንተንም አላህ ይርዳህ እኔም እንዳለብኝ ተነግሮኛል መድሃንት ጀምር አሉኝ እኔ ግን አልጀመርኩም የጨው መጠን በመቀነስ እንድሁም ከኔ አካተው ጨው እና ቅባት ነክ ምግቦችን ሁሉ ትቻለው አልሃዱሊላህ ሰላም ነኝ አሁን ኖርማል ነኝ አልሃዱሊላህ thanks for all
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
እኔም አለብሽ ጨዉ አትመገቢ አሉኝ ግን እንደት ነው ምግብ ያለ ጨዉ መመገብ የሚቻለዉ??? አረ እንጃ ጨንቆኛል ያረቢ በሰዉ ሀገር እንዳልቀር እንጂ
@yasinumer801
@yasinumer801 Жыл бұрын
@@user-rl1kd5hx5j አብሽር ይችላል ውዳ እህቴ እኔም ያለ ጨው ለምጃለው እኔ አሁን አለመድሃንት አሁን አልሃዱሊላህ ኖርማል ነኝ አልሃዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል በዱዓ በርች ጨውም ቀንሺ ቅባት ነክ ምግቦችን ቀንሺ ውዳ እህቴ ኢንሻ አላህ መልሱን ታገኛለሽ አላህ አፍያሽን ይስጥሽ ኢንሻ አላህ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
@@yasinumer801 አሚን ያረብ ግን ለምሳሌ ምን አይነት ምግብ ነዉ ዘይት ነክ የሚባለዉ በዘይት የተጠበሱ ለማለት ነዉ ወይስ ጀዛከሏህ ኸይር
@yasinumer801
@yasinumer801 Жыл бұрын
@@user-rl1kd5hx5j ዘይት ስልሽ ቅባት ነክ ምግቦችን ቀንሺ ጮማ ሥጋን አትመገብ ብናን ቀንሺ ወይ ተይው ከምያወፍሩሽ ምግብ ራቂ የእግር ጉዞ ማድረግ አብዥ አፕል ቀይ ሥር አቩካዶ ነጭ ሽንኩርት ከተፍከተፍ አርግሽ በውሃ ዘፍዝፈሽ ጠዋት በባዶ ሆዲሽ ጠጭው ወፍራም ነሽ ወይ? ቀረፍም ተመራጭ ነው አላኩልሃል አተክልት አብዢ ምያድንሽ አላህ ነው ኢንሻ አላህ ስበዛ ጨው እና ቅባት ቀንሺ ውዳ እህቴ አይዛ አህመድ።
@tube-jm7li
@tube-jm7li Жыл бұрын
​@@user-rl1kd5hx5j ትለምጅዋለሽ እኔ ለምጀዋለሁ
@habtamudegefaw7967
@habtamudegefaw7967 Жыл бұрын
Dryee betam des tilaleh edmeye 20 bet negn ye3 wer erguz negn yemejemeriya ken normal nebere beweru shed 90 hone alugn mn ladrg???
@TenayenMedia
@TenayenMedia Жыл бұрын
ክትትል ማድረግ
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-sw6tn5hk2h
@user-sw6tn5hk2h 4 ай бұрын
መድሃኒት የጀመርኩት 2 መት ነው ።የደም ግፊቴ 110_130/70_80 ባለው ውስጥ ነው።ማቆም እችላለሁ?
@fjfuf5189
@fjfuf5189 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ እናቴ ደምግፊት አለባት😢
@rukiyamohammed3293
@rukiyamohammed3293 Жыл бұрын
@user-dv1ph5jo4u
@user-dv1ph5jo4u 5 ай бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለው ።ግን እኔ አልፎ አልፎ በጣም ያልበኛል አይኔን ይከልለኛል ያዞረኛል ግን መድሃኒት እወስዳለው
@maryambati1250
@maryambati1250 Жыл бұрын
Araa Wandime Ahateen Amobinyall
@liya-ih3xg
@liya-ih3xg Жыл бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ግን ዛሬ እናቴ ልትታይ ሄዳ በጣም ከፋ እንዳለ ተነገራት እናቴን ውስጧን የሚያስጨንቃት ብዙ ነገር አለ እኔ መፍትሄ ልሰጥ በማልችለው ሁኔታ . የመከርከንን ሁሉ ለማረግ ምክራለው ግን የሆነ ነገር ብትሆን እኔ ሰው አልሆንም በድጋሚ በጣም ማመስገን ፈልጋለው .
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
የኔም እናት ።አላህ ይጠብቅልን ውደ ሰውነቷ እንዳለ ወፈረ እማየ ።ኪኒኑን መጠቀም አልፈልግም ብላ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 11 ай бұрын
እኔም ሁል ጊዜ ያሳስበኛል እናቴ የግፊት ኪኒኒ ትጠቀማለች
@Abelasfaw-pc1mi
@Abelasfaw-pc1mi 2 ай бұрын
ከስንት በላይ ነው ደም ብዛት የሚባለው
@oumumusab5182
@oumumusab5182 2 ай бұрын
​@@user-tf6cs3sm9i የኔም እናት ታማብኝ አለች ሰውነቷን እያሳበጣት ነው ዞረብኝ አናቴ ፈላ ጀስሜን በለኝ ትላለች እኔም ስደት ነኝ😢
@MuhammadYaseen-hi2yt
@MuhammadYaseen-hi2yt 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jf9vw1pn5t
@user-jf9vw1pn5t 5 ай бұрын
ሠላምእደትነህ ወዲም የመስመር ቁጥርህን ልልክልኚ ትችላለህ ፍልጌህነበር ስለደምግፍት የበለጥ መጠየቅ እፈልጋለሁ
@user-zp4tp4xl1h
@user-zp4tp4xl1h Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ ሁሌ በሰውነቴ ውስጥ ሁሉም ቦታ አልፎ አልፎ ሚንቀሳቀስ ነገር አለ ምን ይሁን
@SadaAiae
@SadaAiae 3 ай бұрын
ዶክተር በፈጣሪ ይዠሀለሁ እኔ የደም ግፊት ይዞኚ አሁን አዲ ወር ሊሞላኚነው መዳኒት እየዋጥኩነው ለቁመው ወይስ ምን ይሻለኛል
@shashiyousef1674
@shashiyousef1674 Жыл бұрын
ተመር ያወፍራል እንደ በየ ቀኑ 3ፍሬ ብመገብ?
@gebremeskelaregay9040
@gebremeskelaregay9040 4 ай бұрын
የድጂታ የደም ፕረዠር መለክያ አስተማማኝ ነው ወይ? ምክንያቱ በ2 ደቂቃ ብዙ ልዩ ነት ስለ ማያመጣ ትክክለኛው መለክያ የቱ ነው?
@SitiabdlwehaSitishifa
@SitiabdlwehaSitishifa 3 ай бұрын
ቀረፋ መጠጣት ሰኸኳርን ይቀንሳል ደም ግፊትስ ይጨምራል ወይስይቀንሳል?
@lemmatilahun2044
@lemmatilahun2044 Жыл бұрын
በቂ እንቅልፍ ለማግኘት ምን መደረግ አለበት
@derejewoldmeskel4969
@derejewoldmeskel4969 8 ай бұрын
ok
@asamnewulenta-sh6bw
@asamnewulenta-sh6bw Жыл бұрын
AB+የደም ጉሩፍ ምን አይነት ምግብ ያስፈልጋል
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 Жыл бұрын
መዳኒት ማቆም ይቻላል እንዲ ዶክተር???
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኘ ዶክተር የኔ ጥያቄ ደም ግፊት እንዳለብኚ የተነገርኚ 3 ዉሬ ነዉ መዳኒት ስያዙልኚ እንቢ አለኩኘ ድጋሜ በዉሩ ሲታይ የለም አሁን ሶስትኛ ዙር ስሄድ 158/90 አሉኚ ምትመክረኛለህ በናትህ በሰደት ነዉ ያለሁት እድሜዬ በ 40 ቹ ነዉ እንዳታልፈኚ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
በተደጋጋሚ በመለካት መከታተል አለብሽ. ድንገታዊ ጨምሮ እንዳይጎዳሽ ጥንቃቄ አድርጊ. መድሀኒቱን ከመጀመርሽ በፊት አሁን አመጋግብሽን እና ክብደት ካለሽ እንቅስቃሴ በማድረግ ለማስተካከል ሞክሪ ክትትሉንና መለካቱን እያደረግሽ. ለውጥ ከሌለውና ሚጨምር ከሆነ መድሀኒት መጀመር ይኖርብሻል::
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 2 жыл бұрын
@@TenayenMedia እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
@user-xd9jf7mr4j
@user-xd9jf7mr4j 11 ай бұрын
Le pressure stenegeren Suger yazabal balances areghe Le huletum negeren
@user-ho5pd1xm6d
@user-ho5pd1xm6d Жыл бұрын
doketere.beregezename.yemeta.gefete.keuledekume.bula.aleademe.alegh.kwldweke.3.ameta.nawe.mene.maderege.alebegh.meleselegh.esete?
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
🎉
@yarab4997
@yarab4997 2 ай бұрын
ለምን ግልፁ አታደርገውም ዶ/ር ሙዝ መመገብ ግፊት ይጨምራል ለምን በሚገባን አጠር አድርጋችሁ አትናገሩም
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 17 МЛН
Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
24:52
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 36 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН