[Throwbacks] Teddy Afro Interview | ጥቅምት 2007 |"...ታላቅነት የሚወለደው ከጥልቅ ጉዳት ውስጥ ነው"

  Рет қаралды 34,137

Teddy Afro

Teddy Afro

4 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.com/Artist/Teddy...
itunes.apple.com/us/artist/te...
www.vevo.com/artist/teddy-afro
www.dailymotion.com/teddyafro
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 93
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
''.......ጌጥ እየሰራ መሆኑን የሚያውቀው አንጥረኛው ብቻ ነው'' አቤት አገላለፅ መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቅህ!!
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የሆነች ነገር ጫር ጫር አድርግና ነጠላ ዜማ ልቀቅብን! ቴዳ የዘመኔ ጀግና እወድሃለሁ !❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ቴዲ ማለት ለኔ ልዩ ፍጥረት ነዉ ፍቅር የሆነ። አንተ የኢትዮጵያ ንጉስ ነህ ቴዲ ፕላቴናዉ ፍቅር ያሸንፋል።
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 4 жыл бұрын
ድንቅ ሀሳብ ነው የዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው በአሁን ሰአት ወደፊት መቶ አገር ሊመራ የሚገባው thank you teddy God bless you more
@EyobAbyssinia
@EyobAbyssinia 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችህ ይስጣቹ የኢትዮጵያን ትንሳኤን ያሳየን ቴዲሻ 💚💛❤
@buy3701
@buy3701 4 жыл бұрын
አንተ እኮ ልዩ ነህ, ክፉ አይንካህ🙏♥️
@hanalove936
@hanalove936 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የኔልዩ በጣም ነው እምወድህ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እስከነቤተስቦችህ💓💗💖 👑💚💛❤
@user-qm9bf5hr2d
@user-qm9bf5hr2d 4 жыл бұрын
የዘመኔ ጀግና💚💛♥
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 4 жыл бұрын
ቴዲ እውነቴን ነው የምልህ በጣም ነው የምወድህ በውነት እግዛብሄር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@melatabebe8547
@melatabebe8547 4 жыл бұрын
የኔ የራሴ የብቻዬ ቴዲዬ ውድድድ💕
@solomonkumlachewkuma6051
@solomonkumlachewkuma6051 4 жыл бұрын
Teddy Afro our gift from God
@aliwelcome4608
@aliwelcome4608 4 жыл бұрын
The king Teddy Afro is the best ever and African pride
@effiab5995
@effiab5995 4 жыл бұрын
So much wisdom ... it takes a strong person to love unconditionally
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 4 жыл бұрын
ቴዲ እውነትም ውድ ስጦታ ነው የተሰጠህ የኛ ጀግና በርታ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
....ጌጥ እየሰራ እንደሆነ የሚያውቀው አንጥረኛው ብቻ ነው። ጌጥ ሆነህ ለመውጣት በእሳት ውስጥም በመከራ ውስጥም ማለፍ አለብህ። ታላቅነት የሚወለደው ከጥልቅ ጉዳት ውስጥ ነው!!! ግሩም አገላለጥ!!
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ ልጇ ቴዲዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ኑርልን እንወድሀለን ድምፅህ ናፍቆን ነበር እንኳን ደህና መጣ ስወድህ!!😍😍😍😍
@zedshambel8187
@zedshambel8187 4 жыл бұрын
ቴዲያችን ንጉሳችን
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
የእኛ ንጉሥ 💚💛❤ ሺ አመት ንገስልን የኔ ምርጥ ቴዲዬ ማኛዬ እንወድሃለን😍
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 4 жыл бұрын
ብላቴናው ልዑል ኑርልን
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
ቴድሮስ ካሳሁን በጣም ጥሩ ስራዎች ኣያለህ ሌላ ስራዎች ደሞ እንቖያት ኣለህ እድመ እና ጤና ለሁሉም ህዝቦች ❤🎉
@mulizayoutube
@mulizayoutube 4 жыл бұрын
ቴድያችን መመኪያችን እንወድሃለን ሁሌም የምመኘው ያንተን ፈለግ መከተል ነው. እንወድሃለን.
@AnidBirr
@AnidBirr 4 жыл бұрын
ጀግና💚💛❤ኢትይጵያWi
@eyasuamare6664
@eyasuamare6664 4 жыл бұрын
Tedy we need you now more than EVER!!! To stand as one, to pick the spirit of ETHIOPIA to a level of another historical change for the Generation to COME.!!!! u r the turbo charger of your generation... my generations.bro!!!
@davemusic27
@davemusic27 4 жыл бұрын
#LONG_LIVE_TEDDYE. ለኔ ስትል ኑርልኝ!!!🙏
@cherekavibes5841
@cherekavibes5841 4 жыл бұрын
ቴዲ የኢትይጵያ ሙዚቃ ንጉስ
@jamilakalkidan6671
@jamilakalkidan6671 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የኔ ጀግና 💚❤💛💪 ቴዲዬ አንድ ነጠላ ለቀቀ አድርግልን
@kidanekidane5553
@kidanekidane5553 4 жыл бұрын
Teddy ze Dawiet...you are simply amazing.👌👌👌
@anteneh3699
@anteneh3699 4 жыл бұрын
ለምን ጠፋህ ቴዲ እባክህ አልበምህን ቶሎ ጨርስ የአንተ አንድ አልበም እኮ ማለት አንድ እራሱ ሙዚቃ ነው አንድ እራሱን የቻለ የታሪክ መፅሀፍ ነው አንድ ጥሩ የፍቅር አስተማሪ መፅሀፍ ነው እራሱን የቻለ ትንቢት ነው እራሱን የቻለም የሰብአዊ መፍት ተሙዋጋች ፣ የህዝብ ድምፅ ነው ለዚህ ነው እኛ ያንተን አልበም ምንጠብቀም እድሜህን ያርዝመው የኔ ንጉስ።
@ethiopia9443
@ethiopia9443 4 жыл бұрын
The one & The only # King Teddy Afro
@fillimawitantenehgiday3266
@fillimawitantenehgiday3266 3 жыл бұрын
ላምባዲና የሚለው መዝሙር ላይ ሳያይ ያመነው ሲጠራው እይ ፍቅር መጥቶ ሲያበራው የሚለውን ስንኝ ሁሌም ስሰማው ክርስቶስንና መፅሀፍ ቅዱስን እንዳስብ ያደርገኛልና አመሰግንሀለው
@antetube6090
@antetube6090 4 жыл бұрын
ቴዲያችን እንወዳሀልን ለኢትዮጲያዊያን icon ነህ
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
💚💛❤💞💞💞
@gechman3006
@gechman3006 4 жыл бұрын
King tedo we love love love you
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 жыл бұрын
ይኔ አስተዋይ ቴዲዬ
@adeybelachew
@adeybelachew 4 жыл бұрын
Tedisho my hats off for you as always. Much love !
@blackman4581
@blackman4581 Жыл бұрын
ቴዲዬ አንድ እውነት ግን የምነግርህ ነገር ቢኖር ማለት ነው አውዬ ትሙት በህይወት ዘመኔ ለማግኘት ከምመኛቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ እና ዋንኛ ሙሉ ሰው አንተ እና አንተ ነህ ህያው እግዚአብሔርን እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን አገኝካለሁ ። እጅግ ሲበዛ አክባሪህ ነኝ ። ይህንን ብቻ ነው የምለው
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch 4 жыл бұрын
እንደ ሹምባሾቹ፤ በቤተ መንግሥት ቅልጥም፣ ሾርባ እና ሞርታዴላ የማይደለሉት፤ ጀግነው የሚያጀግኑ፤ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፥ ልጅ ቴዎድሮስ ካሣሁን እና ልጅ እስክንድር ነጋ ናቸው::💪💚💛❤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው!🙏💚💛❤
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 4 жыл бұрын
Teddiyach anete wd yethiopia setota neh egziyabeher kane beteseboch ytebekeh 🙏❤
@theeverlastingfather1111
@theeverlastingfather1111 4 жыл бұрын
One of your bloody fan tediyo,, I'm looking forward to listening your new album man.
@anteneh3699
@anteneh3699 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ሁሌም አብይን ሳየው ያንተን ሀሳብ የሰረቀ መሪ ይመስለኛል ከጀመረ ጀምሮ ንግግሮቹ ያንተን ሙዚቃዎች ያንተን ንግግሮች ነው ሚጠቀመው ፍቅር ያሸንፋል ብለህ ኢትዮጵያን ያሸነፍክ የመጀመሪያው ሰው ነህ እሱ ደገመው አንተ በሙዚቃ ንጉስ በመጣ ቁጥር መገዳደል የለመደች ሀገር እንደሆነች ሼማንደፍር ብለህ ዘፈንክ ህዝቡ ባንተ ተማረከ ስለፊዮሪና ዘፍነህ መለያየታችን ምን ያህል እንደቆጨን በሙዚቃህ አስረዳህ ብዙ ማለት እችላለው አሁን ምነግርህ ነገር ቢኖር አብይ ሚባለው መሪ ያንተን ሀሳብ ነው እየመራበት ያለው እስካሁን ሁሉንም ተጠቀመ ግን ያልገባው ነገር አለ ሌላ አንድ አልበም ለቀህ አስተምረው የኔ ንጉስ ስልጣን ላይ ቁጭ አላልክም እንጂ መርተኸናል VIVA ቴዲያችን
@SuleymanMuhammed-dt1tm
@SuleymanMuhammed-dt1tm 14 күн бұрын
Ahuns abiy yimechikal😂😂😂
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
ቴዶ የፍቅር ሰው እንወድህ አለን!!!
@hayat6676
@hayat6676 4 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል 💚💛♥
@birhanmezgeb8600
@birhanmezgeb8600 4 жыл бұрын
teddy yegna jegna hulem nurlin enwedhalen esti teddyn yemtwedu like gbuligna
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
ቴዲ ማለት ፍቅርን ከአገር ጋር ያዋሀደ እና ያስተማረ የኔ ታላቅ ወንድሜ ነው አከብርካለሁ ቴዳ ማን
@Gabrila967
@Gabrila967 4 жыл бұрын
Much Loooooove from USA 🇺🇸 my hero💗🙏
@temualemu4009
@temualemu4009 4 жыл бұрын
King teddy afro 👑👑👑
@FarhanSwaggy
@FarhanSwaggy 4 жыл бұрын
Wow, its been a while since you've not posted anything Teddy, one love all the way from LA 🇺🇸
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
እንወድሀለንንንን የኛ እንቁ
@selamwaldearegay2187
@selamwaldearegay2187 4 жыл бұрын
Teddy egzihabhier edmiena tena ke nebetesebochih 😍😍😍
@serkalemmengesha4526
@serkalemmengesha4526 4 жыл бұрын
Yne marr tedye shi amate nigeslin enwedhalen
@YenesewBelie
@YenesewBelie 4 жыл бұрын
TEDDY AFRO OUR LOVELY ARTIST!!!!!!!!!
@afrotube2112
@afrotube2112 3 жыл бұрын
tadlo his talent
@fitseethio
@fitseethio 3 жыл бұрын
ትለያለህ ቴድዬ .... እወድሃለሁ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ ኢትዮጵያዊው ቴዎድሮሥ ካሣሁን ን የሚገለጽበት እንደበትም ብዕርም የለኝም በእግዚአብሔር ስም እምላለሁ ቴዎድሮሥ ካሣሁን ልዩ እና ትንግርተኛ ፣ ሰይገባን ቀርቶ እንጂ በእናቱ ማህፀን እያለ እግዚአብሔር የመረጠው ብላቴና ነው ። እንደ ዓይናችን ብሌን ልንጠብቀው ይገባል ። ቴዎድሮሥ ካሣሁን የኔ ነው ማለት ይገባናል ! እግዚአብሔር ጋሻ እና መከታ ይሁነው ከሚታይ ፣ ከማይታይ የስውር የዲያብሎስ ሰራተኞች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። እግዚአብሔር ታለቅ ነው ። ሁሉንም ይችላል ! !
@temualemu4009
@temualemu4009 4 жыл бұрын
King😘👑👑👑👑
@alemayatube
@alemayatube 4 жыл бұрын
ቴዲ ሰላም ነው
@eyasutemesgen577
@eyasutemesgen577 4 жыл бұрын
ምን አለ ልጅህ ብሆን አባቴ❤❤❤❤❤
@Bnnbvj
@Bnnbvj 4 жыл бұрын
Good job 👍 we love you 😘👌🙏
@ghagagbscs2472
@ghagagbscs2472 4 жыл бұрын
ቴድየየኛጀግናሺአመትኑርልንውድድድ
@med4981
@med4981 4 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💖💞💗
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ቴዲ 😍😍😍😍😍 🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌺🌺🌺
@user-mp3eu5uz8f
@user-mp3eu5uz8f 4 жыл бұрын
💚💛♥️
@joellebitar6889
@joellebitar6889 4 жыл бұрын
Selam
@lanasadi5275
@lanasadi5275 4 жыл бұрын
ቴዲሻዬ
@ethioarc7162
@ethioarc7162 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ባንተ ውስጥ አለች
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
ጠፋህ ታዲዬ፡ ማርያምን እንወዳሀለን
@sepaweyob9314
@sepaweyob9314 4 жыл бұрын
King king yegna magna
@helansatube7450
@helansatube7450 4 жыл бұрын
weddddddddddd tedoooooo yeni 111111111111111111111 eski tedon yemtwedu like adregugne
@dhoofchanell
@dhoofchanell 4 жыл бұрын
Salamnew big man long life tltderos kasawhun tedy afro we would to well coming you in lido beach
@zayidmeeaad8660
@zayidmeeaad8660 4 жыл бұрын
Dahir hage mohamed dhoof fuck u all singers and supporters never come in the beach no one singer like ethio lions are still lives shore alerts their natives
@soliyanasoliyana6137
@soliyanasoliyana6137 4 жыл бұрын
Taddy andebetek eko eko ertu new yene aseteway
@natnaeladugna7119
@natnaeladugna7119 Жыл бұрын
Teddyafro
@mitiafro963
@mitiafro963 4 жыл бұрын
Wowww yene merit negusa
@mikiyaalemu8901
@mikiyaalemu8901 4 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 4 жыл бұрын
Mar new negegrh
@tgtube4360
@tgtube4360 4 жыл бұрын
Hi
@ermi5388
@ermi5388 4 жыл бұрын
first
@juicymelon1065
@juicymelon1065 4 жыл бұрын
tedi feker lemta wey leker sewdh
@alemayatube
@alemayatube 4 жыл бұрын
አንድ ዜማና ግጥም ልሰጥህ እፈልጋለሁ
@FarhanSwaggy
@FarhanSwaggy 4 жыл бұрын
What is name of the 2nd song in the intro
@user-gq3zi6fc4e
@user-gq3zi6fc4e 4 жыл бұрын
It is "kelal yihonal"
@FarhanSwaggy
@FarhanSwaggy 4 жыл бұрын
@@user-gq3zi6fc4e Nah, it ain't
@mullergech3507
@mullergech3507 4 жыл бұрын
ነጠላ ዜማ ልቀቅልን
@FarhanSwaggy
@FarhanSwaggy 4 жыл бұрын
0:11 song name anyone please?
@SuleymanMuhammed-dt1tm
@SuleymanMuhammed-dt1tm 14 күн бұрын
Dahlak lay
@nahomb2784
@nahomb2784 4 жыл бұрын
የአብይን ስቃይ ይመስላል ስለአንጥረኛው የተናገረው።
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Best video clip of Teddy Afro song for walias መሬት ሲመታ   2013
5:16
GigiLife Entertainment
Рет қаралды 41 М.
Ethiopian best nonstop - #teddy afro #gosaye tesfaye #mesfen bekele #abdu kiar..
1:44:53
BE EGNA EYITA በእኛ እይታ
Рет қаралды 443 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 65 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 247 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,3 МЛН
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 267 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 187 М.