ጡት ላይ ያሉ እብጠቶች ሁሉ ካንሰር ናቸው? | Are All Lumps In The Breast Cancerous?

  Рет қаралды 22,603

Pink Lotus Ethiopia

Pink Lotus Ethiopia

3 жыл бұрын

👉👉 ቴሌግራም ሊንክ 👉👉👉👉 t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
ምንም እንኳን በተለምዶ ሁሉም ጡት ላይ ያሉ እብጠቶች/ እባጮች እጢ ተብለው ቢጠሩም ከተወሰኑት ውጪ ወደ 80% ያህሎቹ በባዮኘሲ ሲመረመሩ አብዛኛዎቹ ካንሰር አልባ እጢዎች ወይንም በናይን ናቸው::
እብጮች በ ሁለት የከፈላሉ: እነሱም
1) በናይን (ካንሰር አልባ )
2) ማሊግናንት ( ካንሰር አምጪ )
በብዛት ከሚከሰቱ በናይን (ካንሰር አልባ ) እባጮች መካከል:
1) ፋይብሮሲስቲክ
2) ፋይብሮ አዴኖማ
3) ፓፒሎማ
ይግኙብታል::
Although, all lumps technically called tumor, not all tumors are cancerous. Many lumps in the breast- 80% of those biopsied, are benign or non cancerous.
We divide tumors in to two groups
1) benign- non cancerous
2) Malignant- cancerous
The most common benign lumps are:
1) Fibrocystic lump
2) Fibroadenomas
3) papillomas

Пікірлер: 176
@MeskiFiker-jf3vb
@MeskiFiker-jf3vb 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትንሽ ተረጋጋው በፍርሃት ልሞት ነበር ብቻ እንጃ 😢
@fatinooraldine7936
@fatinooraldine7936 26 күн бұрын
ዉዴ እኔም ጤቴ ያበጠ ነገር አለ ግን ሆስፒታል ሄጄ ነበር የሶስት ወር መዳኒት ሰጡኝ በጣም ፈራሁ😢😢😢
@mimimulu758
@mimimulu758 2 жыл бұрын
ምን እንደምልሽ አላውቅም አንዳነቺ ያረጋጋኝ ሠው የለም ስንቴ በደስታ እንዳየሁት አልገባሽም አመሠግናለሁ አግዚአብሄር ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ
@mazinugusa4282
@mazinugusa4282 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ጡቴ ላይ እብጠት አለ አልቅሼ አይኔ ሊፈርጥ ነው
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k Жыл бұрын
የኔ ብጤ
@user-kr7zv2sh4e
@user-kr7zv2sh4e Жыл бұрын
እኔም እብጠት አለው የጠጠረ ነው
@atsedgulilat2283
@atsedgulilat2283 6 ай бұрын
መመርመር ነው መፍትሄው
@newayhailemeskel3933
@newayhailemeskel3933 Жыл бұрын
Professional explanation, thank you!
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 3 жыл бұрын
tebareki yene konjo! edme tena seto bizu emitseri yargesh!
@meronassefa3247
@meronassefa3247 3 жыл бұрын
Very educational I have to share this....we support pink lotus Ethiopia:) awesome
@beteynigatu1319
@beteynigatu1319 3 жыл бұрын
Thank you sister
@hawasalem7048
@hawasalem7048 2 жыл бұрын
Thanks🌹🌹🌹🌹
@elsabetholmqvist4458
@elsabetholmqvist4458 2 жыл бұрын
Egzabher ybarkshe abo
@ZinetYimer-wq4mm
@ZinetYimer-wq4mm 4 ай бұрын
Betam yasasbegni guday nber menalebat tesafa linoregni yichilal thank you Doctor.
@ZinetYimer-wq4mm
@ZinetYimer-wq4mm 4 ай бұрын
Betam yasasbegni guday nber menalebat tesfa linoregni yichilal thank you Doctor!
@g_abebe3657
@g_abebe3657 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Blessings 🙌🙏
@mahletdechasa1843
@mahletdechasa1843 Жыл бұрын
ሰላም አንድ እህቴ ላይ ቲንሽ እብጠት ወቶባት ነበር ጡቷ ላይ ሀኪም ቤት ሄዳ አሶጥታ ነበር ከዛ ከሳምንት በኋለ ተመለሺ ለውጤት ተብላ ነበር ቀኑ ደርሶ ስቴድ ትንሽ ካንሰር ያሳያል ተባለች። ግን አውጥተነዋል የሚያሳስብ ነገር የለም ብሏታል ከ15 ቀን በኋላ ቀጥሯታል እሄ ነገር እንዴት ነው። መልሶ ሊተካ ይችላል ወይም በምን ለገኝሽ እችላለዉ?
@NafkotNafmety
@NafkotNafmety 18 күн бұрын
thank you
@seadamohammed
@seadamohammed Жыл бұрын
Betam tanks
@nsbadbunny7579
@nsbadbunny7579 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@abebechjeza3405
@abebechjeza3405 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@user-xc2nv6ft3z
@user-xc2nv6ft3z Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mashokibret2968
@mashokibret2968 2 жыл бұрын
ስታምሪ
@sababirhanu9327
@sababirhanu9327 Жыл бұрын
ምንም አልልሽም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እህት
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ቢያንስ ከጭንቀት ገላገልሽኝ❤❤❤
@user-dx2fk7vv1y
@user-dx2fk7vv1y 9 ай бұрын
selam ehit yegira tuten chafu lay ebitet alew atebalhu ena sateba chafu yamegnal
@dershayyohannes4313
@dershayyohannes4313 2 жыл бұрын
Elementos yesteshe ehete
@sarongebrhiwothagosa4890
@sarongebrhiwothagosa4890 2 жыл бұрын
Tabuk 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@sarongebrhiwothagosa4890
@sarongebrhiwothagosa4890 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏
@meazateshome6993
@meazateshome6993 Жыл бұрын
Hy endit detchnkugn btaye gn yni be gra bkul balw tuti lay sihon namuna wesdw wetitu milw (fibroadinoma with cystic change;complex fibro adinoma nw yhi wede cancers ymkyr edl alw di ?
@MeryemMehemed
@MeryemMehemed 3 ай бұрын
Ene yetut huletum chaf lay tnsh tkor blal yakatlegnal chafu keza hekim bet shed mnm yelebshm blo kinin ena krem setegn dokteru ene ahun lay ade ykomateral ande ylekal makatelu kensal ena betam slaschenekegn new yalehut sdet lay new ebaksh melshlgn
@MirtneshLegess
@MirtneshLegess 4 ай бұрын
Selam launch yihun lene mechemery abitobign neber Ahun gin ferete Betam yamegnal 5 bota new yeferetew gin kusilu yamegnal Yene wudi hikimina adirige enfecsh new alugn ist ehite erjign😢😢😢
@ahmedageel..3089
@ahmedageel..3089 2 жыл бұрын
እድሜየስጥሽ።እናትየ።ጭቀትሊገለኝነበር።ጎበዝ።እኔቡና።አበዛለሁ
@oshaosha7105
@oshaosha7105 2 жыл бұрын
Er enam bechnket lemot new neg ketro algn ye yetut cancer
@eyu2059
@eyu2059 2 жыл бұрын
Ene axebalew gen alefo alefo ጡቴን yewegagale mendenew ehete
@selammoges438
@selammoges438 2 жыл бұрын
tute eti alewu etiwu gn yiwotal alugni 4.4cm new ahun gn ketilku eti gon tinshi tinishi tef tef yemimeslu negerochi eyayehu new demo yamalu
@hinuhina914
@hinuhina914 2 жыл бұрын
እብጠቱ ትንሽ ሆኖ ሲነካ ሚንቀሳቀስ ነው እስቲ እህቴ ንገሪኝ እናም ወደ 3 አመት ሆኖታል ግን ሁሌም አንዳይነት ነው
@kaleabyouseph939
@kaleabyouseph939 Жыл бұрын
yenem edachi new tetare new
@hameedamaster7530
@hameedamaster7530 Жыл бұрын
​@@kaleabyouseph939 እባክሽ እኔም ነኝ መደኃኒት አገኛቺሁ ወይ
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 11 ай бұрын
አወድሻለው መልሴን መለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NardosJima-t5d
@NardosJima-t5d 22 күн бұрын
Weye yene enat bebte ser tinsgegne ebetet ayew wede akim edkugne efkshen new alegne gen lebe erft ata achin sesema tinsh tergagaw
@mahletdechasa1843
@mahletdechasa1843 Жыл бұрын
ሰላም አንድ እህቴ ላይ ቲንሽ እብጠት ወቶባት ነበር ጡቷ ላይ ሀኪም ቤት ሄዳ አሶጥታ ነበር ከዛ ከሳምንት በኋለ ተመለሺ ለውጤት ተብላ ነበር ቀኑ ደርሶ ስቴድ ትንሽ ካንሰር ያሳያል ተባለች። ግን አውጥተነዋል የሚያሳስብ ነገር የለም ብሏታል ከ15 ቀን በኋላ ቀጥሯታል እሄ ነገር እንዴት ነው። መልሶ ሊተካ ይችላል ወይም በምን ለገኝሽ እችላለዉ?
@tigistmolla5222
@tigistmolla5222 2 жыл бұрын
ebtete yelwume gne yakatelegnale yiwzewuzegnale negrign mari
@abinzersheger35
@abinzersheger35 2 жыл бұрын
selam docter .tutelay ebtet kegemere 2 amet honotal gn ahun ke 8 wer behala beftnet ebtetu eyechemere meta smererer eti new alugn.gn ywtalgn sl mnm aydargshim .tebalku gn ebtetu beta chemral,yasakkgnal.yetute srochi yweteralu.ena ebtetu ketute meten yebtetu meten ybelta .ena docter yhe wedekanser ywesdegnal eski melshilgn chenkognal
@user-ii6uj2hp8h
@user-ii6uj2hp8h 2 ай бұрын
Lela bota tayew
@enatmkonin6899
@enatmkonin6899 Жыл бұрын
ይህ እክምና የት ልሂድ ቤተሰብ መምሪያ ጥሩ ነው
@bezibeziti3789
@bezibeziti3789 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ለማረጋጋት እሰከ ምክርሸ ሰልክ ብታሰቀምጪ ጥሩ ነበር
@mizomido-kz1xi
@mizomido-kz1xi 5 ай бұрын
እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጡቴላይ ያበጠ ነገር አጊቼ አልትራሳዉንድ እና ማሞ ግራፍ ተነስቼ ምንም የለዉም አሉኝ ግን ለአ 3 ወር ቀጠሮ ቀጥረዉኛል እብጠቱ ጠፋ አልጠፋም ለማየት
@user-fg9kn9us4j
@user-fg9kn9us4j 5 ай бұрын
Ameseginalehu
@ahmedageel..3089
@ahmedageel..3089 2 жыл бұрын
ያብጥና።መልሶየሄዳልጭቀትሊገለኝነውሁሌዶክተርጋስሄድ።ምንምየለሽምነውእሚለኝ።።እድሜየስጥሽ
@wubalemnigatu9639
@wubalemnigatu9639 2 жыл бұрын
thank you I have fibroidenoma, is there a possibility that can change to cancer? please I need your advise
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
Hello Wubalem! Fibroadenomas are the most common type of benign, non-cancerous lump of breast. Although it is rare, some types of fibroadenomas have a chance to develope into cancer. Because of this reason timely medical attention and managment of the tumer are highly recommended.
@abcdeopopopop5980
@abcdeopopopop5980 2 жыл бұрын
@@pinklotusethiopia6162 አሎ
@abcdeopopopop5980
@abcdeopopopop5980 2 жыл бұрын
ላወራሽ እፋልጋለሁ
@asiyaabdi5551
@asiyaabdi5551 2 жыл бұрын
በጣም ተርጋጋሁ እኔ ጡቴ ላይ እብጠት አለ እና እየተጨነኩ ነው እና ህክምና መሄድ ፈርቸ ነበር አሁን ግን እሄዳለሁ
@Hadina642
@Hadina642 29 күн бұрын
Ehete hedsh tadia?
@kidistabashanko2879
@kidistabashanko2879 2 жыл бұрын
መሆን ከወጣ በኀላ ነዉ መቁት ወይስ እባክሽ
@kalkidantakele5850
@kalkidantakele5850 9 ай бұрын
የኔ እናት faty Brest tissues ምንድነው?
@kalkidannigussie3299
@kalkidannigussie3299 2 жыл бұрын
ቡግር በጣም አለብኝ ጠቃጠቆ በጣም አለብኝ ምንድነው
@abcdabcd8702
@abcdabcd8702 6 ай бұрын
@Gdsabba
@Gdsabba Жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት እኔ ያለሁት አረብ ሀገርነዉ ጡቴ ጫፉ አንዳንዴ ወደዉስጥ ይገባል
@kaleabyouseph939
@kaleabyouseph939 Жыл бұрын
selekeshen lakiligi lawerash efelegalew benatesh
@AshenafiGemechu
@AshenafiGemechu Жыл бұрын
አራስ ነኝ ጡቴ በ ብብቴ በኩል አፍ አዉቶ ያፈሳል አንድ አንዴ ወተት አንድ አንዴ ደሞ መግል ይመስላል ሆስፒታል ሄጃለው የ ጡት ወተት ቱቦ ቦታሁን ስቶ ነው አሉኝ ችግር ይኖረሁ ይሁን?
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg Жыл бұрын
እኔ አላገባሁም አልወለዲኩም ግን እጡቴ ላይ ትንሽ ቀዳዳ አለው በትለይ የወር አበባ ልመጣ ሲል ያቃጥለኛ ጡቴን ጥብቅ አርጌ ስይዘው ወተት ነገር ይወጣኛል
@tambikaadisu3138
@tambikaadisu3138 Жыл бұрын
Endet nesh eht enem tute lay tnsh ebtet agegnehubet heje ultrasound tayehut mnm yelewm wetet new yalew zm blesh atbiw blogni neber gn ahunm eyatebahugni gn alteregagahum eklfm ebi alegni
@FkrtesisayFkrtesisay
@FkrtesisayFkrtesisay Ай бұрын
ANDU tute lay EBITET ALEW hakim bet MEHEDI GIN feraw
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 12 күн бұрын
Iti alebish ketebalku 13amet yihonal hakim bet sihed normal new yilugnal beteley bird Sihon yamegnal beteley igir sisera le3ken yahil yisemagnal ahun lemetakem aymechegnm
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
sis ጡቴ ጫፍን ይበላያል የተኮማተር ነው ምን ይሆን 👐መልሽልኝ ፕሊስ
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 жыл бұрын
እህቶቸ እስቲ መልሱልኝ እህቴን ከጡቶላይ ጥቁርምልክትሁኖ በጣምትልቅነው ጉብርእሚባልምአደል ትልቅነው ምንድነው በአላህ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
በምርመራ ነው ምንእንደሆነ የሚታወቀው ሆስፒታል ሂዱ
@ethiolove2574
@ethiolove2574 2 жыл бұрын
አታሞርችአችንአይሉወሬኛ
@biluanwer
@biluanwer 6 ай бұрын
እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ጡቴ ላይ እብጠት አየሁ ሀኪም ቤት ስሄድ አሁን እያጠባሽ ስለሆነ ልጁ ጡት ሲያቆም ቀደን እናወጣዋለን አለኝ እኔም ፈርቼ አልተመለስኩም ልጄ ጡት አቁሞ ጡቴ ባዶ ሲሆን ምንም ነገር ይጠፋል ደሞ ሌላ ልጅ ስወልድ ይመጣል እባክሽ የሆነ ነገር በዪኝ
@user-op2mt8fg7u
@user-op2mt8fg7u 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጄ ጡቷላይ እያበጠ ነበር ተጨንቄም ነበር
@MekidesEmbiale-xm6qn
@MekidesEmbiale-xm6qn 2 ай бұрын
ጡቴ ጋር ጠቃጠቆ አለብኝ ምልክት ሊሆን ይችላል?
@MahmoudAli-fd5xd
@MahmoudAli-fd5xd 2 жыл бұрын
ሰላም ሲስ እኔ አጠባለሁ ግን በጡቴ ላይ እብጠት አለው በጣም ትንሽ ነው ሳፈርጠው ነጭ ነገር ይወጣዋል
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
t.me/+SSOhUvG0SVBqRzNx ይህ የቴሌግራም ቻነላችን ሊንክ ነው የት ጤና ጣቢያ እንደምትሄጂ ወይም ለሌሎችም ጥያቄዎችሽ መልስ እንድታገኚ ተቀላቀይን
@andualemSCJ
@andualemSCJ Жыл бұрын
ውዴ ሀዊ እባላለው ኤኔ አንድ ጡት ላይ የወጣ እብጠት ነበረ አኪን ቤት ሄጄ መውጣት አለበት ሲሉኝ ፈርቼ ነበረ ለዛ በዶ ጥገና መደረግ አልፈለኩም ነገር ግን መዳኒት ሰጡኝ መዳኒቱን እየዋጥኩ ነበረ ቢሆንም ትንሽ እቅጠቱ ቀነሰ በድጋሚ አኪሞችን ሳማክር እብጠቱ እየተበታተነ ነው አሉኝ መፍትሄው ምንድ ነው ብዬ ስጠይቅ እብጠቱ መሰብሰብ አለበት አሉኝ እንዴት ነው ህክምና አድርጌ ጤነኛ መሆን የምችለው
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 2 ай бұрын
እግዚር ይማርሽ እኔም ጨቆኛ ምን እደምሆን😢
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 Жыл бұрын
Tebarki abo
@zxcvbnmmnbvcxz3852
@zxcvbnmmnbvcxz3852 2 жыл бұрын
እህት እኔ እጠቴስር እጥቴ አብጦል ስነካው እጥትነው በጣምያመኛል ህኪቢት እራጃ ተነሳሁ ምንምየለውም አጥትሺ ነውአሉኚ እመሞ አሁንም ያመኛል በምን አይነት ምርመራው ይሜገኘው
@ryoutube891
@ryoutube891 Жыл бұрын
እኔም 😥
@enatmkonin6899
@enatmkonin6899 Жыл бұрын
ምክርሸ ጥሩ ነው ከዚህ ቀደም አሞኝ የስብ ክምችት ነው አሉኝ አሁን አዛው ጡቴላይ ያመኛል ምንትመክሬኛለሸ ምንም ያልሸ ለውጥ እኔላይ አልታየም
@susu3793
@susu3793 4 күн бұрын
Salm ehut edat nash edat hunash
@user-mj4iq1zf1b
@user-mj4iq1zf1b Жыл бұрын
እኔ እጡቴስር እጡቴላይ ቅርቅ ብሎ ልክ እሳት እደበላው ለምጥ ሆነ አድስሞን አሞኝ አኪም ቤት መዳኒት ስጡኝ ዳነ ግን ለምጡ እየስፉ መጣ ያለሁበት አገር ሙቀት ስለሆነ በሙቀቱ ምክናየት ነው ብየ ነበር በብርድ ስአትም ያው ነው ጨቆኛል ዱአ አርጉልኝ ህመም ግን የለውም ቀለሙ ለምጥ ሆነ
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 10 ай бұрын
እረ ውዴ ተመልሠሽ እንደገና ተመረመሪ
@sifnesifne3751
@sifnesifne3751 19 күн бұрын
ጭንቀት ላይ ነኝ እባክሽን አግኚኝ 27 አመቴ ነዉ
@amanuelgirma6870
@amanuelgirma6870 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁለት ወር ሆነኝ ጡቴን ይወጋኛል በእጄ ስዳብሰው ደግሞ ጠጣር ነገር አለው ከዛን ህክምና ቦታ ሄጄ ስታይ አልትራሳውንድ ተነሳው እና ትንሽ እብጠት አለች እብጠጡም ጠጣር ሳይሆን ፈሳሽ የያዘች ትንሽ ከረጢት ነገር ነች እና ብዙም ጉዳት የለውም ብዙ ሴቶች ላይ ይከሰታል አሉኝ እኔ ግን ፈርቻለው እድሜዬ 27 ነው ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ ? እህቴ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ተጨማሪ አንድ ሁለት የተለያዩ ሀኪም ምክር ለማግኘት ሞክሪ። በርግጥም የማያሳስብ ሊሆን ይችላል ሆኖም ውስጥሽ ካልተረጋጋ ተጨማሪ ምርመራ ማድረጉ አይከፋም
@amanuelgirma6870
@amanuelgirma6870 2 жыл бұрын
እሺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@user-zi2mm8fx2b
@user-zi2mm8fx2b 9 ай бұрын
​@@pinklotusethiopia6162እህቴ እንየ ድፍን ኣምስት ኣመት ሞላኝ እጥ በግራ ጡቴን ኣለ ያመኛል ብኣመት ብኣመት ልዩነት ኣራትግዜ ኣትራሳዉድ ተናስቼ ምንም የለም ኣሉኝ የግልም የመግስትም ሂጄ ምን ይሁን እህቴ
@oshaosha7105
@oshaosha7105 2 жыл бұрын
Three day's ago I find lump in my one barest
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
did you go to the hospital and check it?
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ ከጭቀት ገላገልሽኝ
@user-hh2km1jp7l
@user-hh2km1jp7l 2 жыл бұрын
ስላም እህት እኔ ጡቴን ያምኛል ሁለቱንም ነው ጡቴ ጫፍ ትንንሽ ለሥላሳ ጤፋ የሚክሎ እብጠቶች አለ ወዴ ወስጥ ይገልበጣል ሁለቱምነው ደርቴን ያቃጠልኛል ሙቅቱ ላይስሆን በጣም ይሞቅኛል ሀኪም ቤት ሂጁ ነበር የዛሬ አመት አተራሳውንድ ተነስችልሁ ግን ምንም የለወም አለኝ ህመሙ ግን እስካሁን አለ በጣምነው የጨነቀኝ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx 👆👆 ፋጡማ ከላይ ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ተጭነሽ ግሩፖችንን ተቀላቀይ እና ልትታይ የምትችይበትን ጤና ጣቢያ ልጠቁምሽ
@fatimaa2958
@fatimaa2958 2 жыл бұрын
እኔም አሞኝጨቆኛል እህቴ ሁለቱንምፃፊልኝእዳየሽው
@jameelajameela7921
@jameelajameela7921 3 жыл бұрын
እረ እህት እኔ ጨንቆኛል ከዛሬ 6 አመት በፊት ሁለቱም ጡቶቼ ጡቴ ላይ ጠጠር ነበረብኝ ከዛ በኦፕራሴዎን ወጣልኝ ከዛም ብያንስ ከሁለት በሆላ መልሶ በአንደኛው ጡቴ ላይ ወጣ በድጋሚ ወጣብኝ እንደገና እስወጣሁት አሁን በስንት አመቱ መልሶ መጣብኝ በየ ግዜው ቼክ አረግ ነበር ዛሬ ግን ድንገት ሳገኝ ደነገጥኩ ምንም ህመም የለውም
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጀሚላ ቶሎቶሎ መከታተልሽ ጥሩ ነው ያደረግሽው እንደገና ሀኪም ቤት ሄደሽ መታየት አለብሽ። የበለጠ መረጃን ለማግኘት ቴሌግራም ቻነል ሊንኩን ተጭነሽ ግሩፓችንን ተቀላቀይ። Telegram channel link: t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
እኔም አሞኝ ታክሚ ድኖልኜ ነበር ከዛ ከ3 አመት በኋላ እደገና አመመኝ
@user-zi3mn8tl2e
@user-zi3mn8tl2e 2 жыл бұрын
ሰላምእህትወላሂቁጥርሺንሽርአርግልኝእሲፍልጌሺነበርበጣም
@vegetube3293
@vegetube3293 Жыл бұрын
ገጠር ላሉ ወገኖች እና በከተማ ውስጥ እየኖሩ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው ሴቶች የሆነ የሚረዱበት ተቋም አመቻቹላቸው እስኪ ህክምና ወጪው ከባድ ነው
@tsegayearage2845
@tsegayearage2845 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት እንዳረጋጋሽኝ እኔ3ኛ ልጄን ከወለድኩ በሓላ ልጄ አንድነ ጡቴን አይጠባም ነበር ከዛ በሀላ በተደጋጋሚ አልትራ ሳወነድ በመጨረሻም ናሙና አሰርቻለሁ ውጤቱም የሁሉም fibrosis lamb ነው ይሉኝ እኔ ግን ጭንቀቱ አለቀቀኝም ወደሌላ የሚቀየር እየመሰለኝ እና በየጊዜው ቼክ ማረግ አለበኝ እባክሽ??እብጠቱ አለዉ ህመሙ ግን አልፎ አልፎ ነው
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg Жыл бұрын
ለምን በማለቢ አታልቢም እህት አይዞሽ
@RyY-pq4kj
@RyY-pq4kj Ай бұрын
ሰላም እህቴ እባክሽ መልሽልኝ እንዳታልፊኝ ተጨንቂያለሁ አንዱ ጡቴ አብጦ ያመኛል ራጂ ተነሳሁ ምንም የለብሽም አሉኝ ግን እብጠቱም ህመሙም አለ
@rabi3ahussen961
@rabi3ahussen961 Жыл бұрын
ጡቴን ትንሽ አብጠት አለዉ ራጂ ተነሳሁ ምንም የለብሽም አሉኝ መድሀኒት ሰጡኝ እሱን ስጨርስ ተመልሷ እብጠቱ መጣ ጡቴን ይወጋኛል እባካችሁ ንገርኝ ተጨንቃለሁ
@user-yp1jr7kq7q
@user-yp1jr7kq7q 8 ай бұрын
ልክ እንዳቺ፠እኔም እህቴዋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@susu3793
@susu3793 4 күн бұрын
Salm ehute edat hunash
@ekuretil6063
@ekuretil6063 3 жыл бұрын
Anchin yet magegate enechelalen
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 3 жыл бұрын
Join our telegram group: Pink lotus Ethiopia Face book : pink lotus Ethiopia
@TekalignArarso23
@TekalignArarso23 9 ай бұрын
​@@pinklotusethiopia61626:35
@TIBEBUKASSA-zf6mx
@TIBEBUKASSA-zf6mx Ай бұрын
2:43 2:44 ​@@pinklotusethiopia6162
@zebibahussein-me7sm
@zebibahussein-me7sm Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ጡቴ በጣም እያመኝነው መጀመረያ ቀኝ በኩሌ የመውጋትናየማቃጠል ስሚት አለው አሁን 1ወር ሆኖታል በብብቴ በኩልም እብጠት አለበትህመምምአለበት አሁንደሞ ግራምበኩሌ እያመመኝነውእሱምየሚያቃጥል ውጋት አለው እናም በጣምውስጤ ፈራ ያለሁት ስደትነው ህክምና ለመውሰድም ፍቃደኛ አይደሉም እደው ዶክተር እዳታልፊኝ እስከ ጊዜው ደረስ ምን ላድርግ መፍቴ
@user-yj6el7tq3f
@user-yj6el7tq3f Жыл бұрын
ይህንኮሜትየፃፈሽውልጁ ስሚማ የኔም ብብቴ ያብጣል
@selamasefa
@selamasefa 2 ай бұрын
Ebakish ehte tolo mermira adergii tolo .ene welje bebete abeto zemm beyew leji ande amete ke 6 were sehonat cancer tamemku ahun hikemina lay negne tolo tayew ebakish
@hawahawa4861
@hawahawa4861 10 күн бұрын
ወላሂ መረጋጋት አቅቶኛል አንድ ጡቴ ላይ ፈሳሽ ይወጣል 😢😢
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v 3 жыл бұрын
እህት እኔ አንዱን ጡቴን በጣምነው የሚያቃጥለኝ እፍፍፍ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ወደ ጡት ሀኪም ጋር ሄደሽ ምርመራ ይደረግልሽ
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
እኔ አዲስ ው ግንተጨንቄ ነበር
@senaytbeyene659
@senaytbeyene659 3 жыл бұрын
breast cancer they have pain ?
@halimatube7816
@halimatube7816 2 жыл бұрын
ኧረ በአላህ ተጨነቅኩ ጡቴ ፍሬፍሬ ነገር አወጣብኝ ምንድነው
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ጤናይስጥልኝ ሀሊማ እስቲ የቴሌግራም ቻነላችን ላይ ስልክሽን ተይልን እንደውልልሻለን። Telegram channel 👇👇👇👇👇👇 t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
@apptube9536
@apptube9536 Жыл бұрын
@@pinklotusethiopia6162ሰልክሽን እህቴ
@minabintislam2063
@minabintislam2063 4 ай бұрын
14:22 ​@@pinklotusethiopia6162
@SintayhuBenega
@SintayhuBenega 3 ай бұрын
ስታወሩ ሳይ ደስ ብሉኝል መሳተፋ እችላለዉ
@SintayhuBenega
@SintayhuBenega 3 ай бұрын
ጡቴን ስነካካዉ እንደ ጠጠር ነገር አለብኝ እህቴ በጣም ተጨነኩኝ ምንድነዉ
@SintayhuBenega
@SintayhuBenega 3 ай бұрын
እጢ ወደ ካንሰረ ይለወጣል እንዴ
@SintayhuBenega
@SintayhuBenega 3 ай бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለዉ እህቴ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
ማሪ የኔ አዱ በጣም አብጦል ደሞ ፈሳሽም ይወጣዎል ነጭ ሆርሞን ነው አልኝ ሆስቢታል ሂጀ ሁለትም ፈሳሽ አለው ደሞ እራሴንም ያመኝ አል ያቅለሸልሸኝ አል ልቤንም ጡቴንም አልፎ አልፎ ሁለቀንም ያመኝ አል እባክሽ መልሽልኝ እኔ አላመኩም ካሰር ነው ብየ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ሰላም እንደምን አለሽ? የሄድሽበት ሀኪም ምን ምን ምርመራ አዞልሽ ነበር? አልትራሳውንድ ፣ እድሜሽ ከ 40 በላይ ከሆነ ማሞግራፊ እብጠት ወይም እጢ ካለው ባዮብሲ እና ሌሎችም እንደአስፈላጊነታቸው ይታዘዝና በዛ ላይ ተመርኩዘው ጡትሽ ላይ ያለው ፈሳሽ ካንሰር ነው አይደለም የሚለውን ለማወቅ ይጠቅማቸዋል። እነዚህ ምርመራዎች ሳይታዘዝልሽ ከሆነ ሀኪሙ ሆርሞን ነው ካለሽ ሌላ የጡት ሀኪም ጋር ሂጂ። ሁሉም አስፈላጊው ምርመራ ተደርጎልሽ ከነበር ሀኪሞቹ እንዳሉት ሊሆን ይችላል እና መጨነቅ አቁሚ ደግሞ በየ አመቱ ክትትል አድርጊ። ለማንኛውም ነጻ ህክምና የሚሰጡትን እንድታገኚ ከፈለግሽ ከታች ያስቀመጥንልሽን ሊንክ ተጭነሽ ቴሌግራማችንን ተቀላቀይና መረጃ ውሰጅ 👇👇👇👇👇 t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
@user-fr4pm8km2r
@user-fr4pm8km2r 2 ай бұрын
ዶ/ር ጡቴ ውስጥ ከደረቴ ጋር የተያያዘ በጣም የሚያቃጥል ነገር አለብኝ ምን ይሆን በእናትሽ
@Hilina-ml3wy
@Hilina-ml3wy 29 күн бұрын
እኔም እንዳንቺው እህቴ ያቃጥለኛል ከደረቴ ጋር ተሻለሽ አንቺ
@user-fr4pm8km2r
@user-fr4pm8km2r 8 сағат бұрын
ፀበል ሄድኩ እኔማ አሁን
@zertuhunaumer8139
@zertuhunaumer8139 2 жыл бұрын
ውዴ የኔ ጀግና ቁጥርሽን እባክሽ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ሊንክ 👇👇 t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
@meskremtadesse7059
@meskremtadesse7059 2 жыл бұрын
እባክሽን ሁለቱም ጡቴ ፈሳሽ አለው ምንድ ነወ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
የጡት ሀኪም ጋር ቀርበሽ ታየሽው? ጊዜ ሳትሰጭ ሀኪም ጋር ቀርበሽ ምርመራዎች ቢደረጉልሽ እመክርሻለሁ። ተጨማሪ ሀሳብ ከፈለግሽ ደግሞ በቴሌግራም ቻነላችን አግኝን ከታች ቴሌግራም ሊንካችንን አስቀምጫለሁ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
Telegeram channel👇👇 t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 2 жыл бұрын
እህትየ በማሪያም ዝም እንዳትይኝ አይተሽ መጀመሪያ እጢነበረችኝ እጡቴ ዉስጥ ከዛ አሁን ጠፋች ህመም ትንሽ ይሰማኛል ምን ላድረግ
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 2 жыл бұрын
የኔዉድ እጢነበረችኝ አሁን ጠፋች 😭😭😭
@kidistadmassu7054
@kidistadmassu7054 Жыл бұрын
በምን ጠፋልሽ እባክሽ ንገሪኝ
@salehaadam
@salehaadam Жыл бұрын
በምን ጠፋልሽ ብብቴ ስር ወጣብኚ
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
ወልጀነበረ ከዛ 6 ወረ ብቻነዉ ያጠባኋት ወዳዉ ዱባይ መጣሁ ከዛጠፋች
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
ሲጠፋ ጥሩነዉ እንደ ዉዶቸ🙏
@hikmayoutube9705
@hikmayoutube9705 2 жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን እኔ ቀኝ ጡቴን ጠጠር ያለ ነው ከአንድ አመት በፊት ትንሽ ነበር አሁን ግን ጠንካራ ጠጣር ነገር ለመያዝ ስሞክር አይያዝም ህመም የለውም በሰው ሀገር ነው ያለሁት ኢንሹራንስ የለኝም
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ሆስፒታል ሄዶ ከመታየት ውጭ ምንም አማራጭ የለም። መፍትሄ የሌለው ነገር የለም እንዴት ህክምና ማግኝኘት እንደምትችይ አስበሽ ምርመራ አድርጊ
@mazinugusa4282
@mazinugusa4282 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ ለማዳሜ መናገር ፈራው
@whtube8242
@whtube8242 5 ай бұрын
እህቴ እባክሽ ምን ኣደረግሽ መፍትሄ ካለብሽ እባክሽ
@user-lv5vb2uf9e
@user-lv5vb2uf9e 2 ай бұрын
Ahun teshalesh?
@donkey8123
@donkey8123 4 ай бұрын
ጡት ላይ ብጉር ሊወጣ ይችላል
@selamina1221
@selamina1221 Жыл бұрын
ምንም አልሸሽም እግዚአብሔር ይስጥሽ ሌላ ምንም አልሸሽም 🙏
@user-jf3tw2zg3l
@user-jf3tw2zg3l 2 жыл бұрын
እባክሽ የኔ እናት አንደኛውን ጡቴን በጣም ያቃጥለኛል አንዳዴ የመጠዝጠዝ አይነት ስሜት አለው ዶክተር ግ ሄጀ ምንም ነገር የለውም አለኝ ሁለት ልጆች አሉኝ በስው ሀገር ነው ምኖረው በጣም እየተጨነኩ ነው ምንም አይነት እብጠት የለውምማቃጠል ብቻ ነውplease ምን ማድረግ አለብኝ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
እንደምን ሰነበትሽ ያለሽበት አገር የጡት ሀኪም ጋር ቀርበሽ አንደገና ታይውና የመጠዝጠዙን ምክንያት ለመረዳት ሞክሪ። አይዞሽ ህመም ሁሉ ካንሰር ነው ማለት አይደለምና መጨነቅሽን አቁሚ።
@oshaosha7105
@oshaosha7105 2 жыл бұрын
Er enam besew ager lmot new three days ago I find lump in my barest I'm very scared o live alon out tomorrow I have appointment
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
መጨነቅ አይገባሽም አይዞሽ ግን ምርመራውን ነገ ዛሬ ሳትይ አድርጊ
@user-jf3tw2zg3l
@user-jf3tw2zg3l 2 жыл бұрын
@@oshaosha7105 እንዴት ሆንሽ እህት
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እኔ ወንድ ነኝ ከቀርብ ጊዜ ወዲህ ከ3 -4 ወር ወዲህ ማለቴ ነው ግራ ጡቴን የመጠዝጠዝ ስሜት በተለይ ቅዝቃዜ ሲሰማኝ በይበልጥ ደግሞ ጨጓራዬን ሲያመኝ መጠዝጠዙና ህመሙ ይጨምራል ምን እንዳደርግ ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ
@genetkarrayyu1759
@genetkarrayyu1759 2 жыл бұрын
እህቴ መልስ ስጪኝ በጌታ ጤቴን በጣም ይወጋኛል በጣም ቆየ አመት ሆነኝ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ሰላም ገነት። ጡትሽ ላይ የሚወጋሽ ምን እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልግሻል። አይዞሽ ህመም ሁሉ ካንሰር አይደለም ይሄ የሚወሰነው ግን በህክምና ሲረጋገጥ ነውና የጡት ሀኪም ጋር ቀርበሽ ታይ የት መሄድ እንዳለብሽ መረጃ ከፈለግሽ ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፖችንን ተቀላቀይና ጠይቂን t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
@tgwolde4894
@tgwolde4894 2 жыл бұрын
@@pinklotusethiopia6162 እባክሽ ቴሌግራም አይሰራም በምን ላግኝሽ
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ሊንክ 👉👉👉 t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
@rabi3ahussen961
@rabi3ahussen961 Жыл бұрын
​@@pinklotusethiopia616217:11
@mizomido-kz1xi
@mizomido-kz1xi 5 ай бұрын
ወገን የምታቁ አስረድኝ 🙏 ጡቴ ላይ እብጠት አለዉ አልተራሳዉድ እና ማሞግራፍ ተነስቼ ችግር አላየንም እብጠት አለ ግን የሚያስፈራ አይደለም ከአ 3 ወር በዋላ ተመልሰሽ ነይና እናየዋለን አሉኝ ግን ፈራም ምን ትመክሩኛላቹ ሌላ ምርመራ ላድርግ
@zula983
@zula983 5 ай бұрын
እኔም ጨንቆኛል አትራሳውንድ ተነስቼ መዳኒት ሰጡኝ ከ15 ቀን ቡሃላ ተመለሺ እንደገናም ከ3 ወር ቡሃላም ትመጫለሽ አሉኝ በፍርሃት ተውጫለሁ 😭
@mizomido-kz1xi
@mizomido-kz1xi 5 ай бұрын
@@zula983 ምን አይነት መዳኔት ሰጡሽ ምናይነት ምርመራ ነዉ ያረግሽዉ pls ንገሪኝ
@zula983
@zula983 5 ай бұрын
@@mizomido-kz1xi ሁለቴ አትራሳውድ አነሱኝ ኪኒኒም ሰጡኝ የምቀባው የሆነ ክሬም ነገር ሰጡኝ ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም አሁንም ድረስ ሁለቱም ጡቶቼ እየወጋኝ ነው 😭
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 2 жыл бұрын
እስካሁን ጡቴ ላይ የተለየ ነገር አላየሁም
@aishatafara6519
@aishatafara6519 2 жыл бұрын
Weyine tuten yamengal gin beye 3 samet new wesetu yebete negr alew gin yamengal tinsh tinsh yemkatel
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
ሆስፒታል ሄደሽ ምርመራ አድርጊ
@senduzebena684
@senduzebena684 3 жыл бұрын
Benatiah u yemagenbet phone number lakilgn yene konjo
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 3 жыл бұрын
Telegram channel - Pink Lotus Ethiopia Face book - pink lotus ethiopia Join our telegram group.
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 3 жыл бұрын
Telegram group link - t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 12 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Health Expert REVEALS The #1 Thing Women Over 40 NEED TO KNOW | Dr. Annice Mukherjee
1:47:26
የካንሰር ጉዞዬ \ MY CANCER JOURNEY
24:11
CoCo Ejigu
Рет қаралды 90 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН