ቲጂ በአፍቃሪዋ ሰርፕራይዝ ተደረገች- Sekela Talk Show - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 49,093

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 52
@shita4992
@shita4992 Жыл бұрын
ቲጂ እና ሀና ይዋንሥ የሚመሣሠሉብኝ እኔ ብቻነኝ ወይሥ?
@abemarkos7777
@abemarkos7777 Жыл бұрын
አዎ ሁለቱም አርቲስቶች ናቸዉ
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
ትዕግስት ግን ልዩ ናት
@maa4631
@maa4631 Жыл бұрын
ሀና ይመሳሰላሉ ድምፅቸው ታይቀር ሳቅቸውም❤ሁለትንም እወደቸዋለሁ ደሞ
@saragetachew4031
@saragetachew4031 Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ ልክ ሳይሽ እናቴን ትመስያለሽ እና አሁን እናቴ የለችም ግን አንድቀን ወደ ሀገሬ ስመጣ ፈጣሪ ካለ እንደማገኝሽ አልጠራጠርም ❤️❤️❤️
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ቲጂዬ.አገር.ስገባ..አንቺን.ማግኘት.እፈልጋለው😘😘😘❤❤❤
@mesratledetu1985
@mesratledetu1985 Жыл бұрын
Enem ❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ቲጅየ እማምየ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ነሽኮ ወላሂ
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ የእመቤቴ ወዳጅ 🥰🙏
@nejatmuhamed1964
@nejatmuhamed1964 Жыл бұрын
Last
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ቲጂዬ.አንቺን.ሳይ.በጣም.ደስ.ይለኛል😘😘😘😘😘😘
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 Жыл бұрын
ቲጂዬ ዛሬ አምሮብሻል 💖
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ቲጂዬ.አንቺን.ሳይሽ.ጭንቀቴን.እረሳለው.የኔ.ጣፋጭ.ኑሪልኝ😘😍😍😍😍😍💋💋💋❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ፀባየ ሠናይ🥰🥰🥰
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
ዉዶችየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏
@DataFC_1
@DataFC_1 Жыл бұрын
Okay
@pkmg5434
@pkmg5434 Жыл бұрын
1000ሺ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Yeni mare eshi
@assdf4222
@assdf4222 Жыл бұрын
በርችልኝ የአገራችን ምርጥ ሴት ብየሽ አለሁ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ቲጅ የኔመልካም በርች አለባበስሽ ሳይሽ ሁሌም ደስ ይለኛል የሰወች በሽታ የሆነ ሱሪ ፈጣሪ አያስነካሽ የኔውድ ኦሪት ዘዳግም 22፥5 ለሁላችሁም አንቡት ለሴትም ለወንድም የመስቀልሽ አስተሳሰር ሁሉነገርሽ በጣምነውምወድሽ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
ይርጋየ ሸበላዉ❤️🥰ቲጂ የኔ እናት ሬገሬ ስገባ ባገኝሽ እመኛለሁ የኔ እሩህ ሩህ እናት እወድሻለሁ 🥺❤
@haymiznbele2234
@haymiznbele2234 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ ክበሪልኝ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 ай бұрын
ዋው ቲጅየ ስወድሽ መስቀሉ ሲያምር
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Жыл бұрын
ስወድሽ ቲጂዬ❤
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ w
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
ቲጂዩ በማርያም በጣም ፈልግሻለው ፍቃደኛ ከሆንሽ ስልክ ቁጥሬን አስቀምጣለው በተረፈ በርቺልኝ የኔ የዋ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤😘
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Berichi eshi
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ቲጂየ ስወድሽ እኮ የምር ትለያለሽ
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
ቲጅዬ❤❤❤
@besuhiwat-pc3bj
@besuhiwat-pc3bj Жыл бұрын
Tigi adenakiwa nagn betewenawa dese telegnalech menem behon I like tige
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
ቲጅዬ ሀና ዩሐንስን አቅርቢልን
@dxbdxa691
@dxbdxa691 Жыл бұрын
ስወድሽ ቲጂ 🥰🥰🥰
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
ልዩኮነሽ ቲጂየ
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
ቲጂዬ ይኔ ፍለቅልቅ ስወድሽ
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ወይ ሀይ ሰላም ብያቸው ብትይ አይሻልም
@marta-jb2rm
@marta-jb2rm Жыл бұрын
ሀና የኅንስ ን አቅርቢያት ሁለት ፍልቅልፍ አብራችሁ እንያችሁ
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@hadyahadyafenta5577
@hadyahadyafenta5577 Жыл бұрын
ፍልቅልቋ እንወድሽ አለን
@dagmyosti5653
@dagmyosti5653 Жыл бұрын
hi እደጊ
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Жыл бұрын
Belk aregiew hulunm mergagate yegoleshsl
@eyutababi6287
@eyutababi6287 Жыл бұрын
Dimts telahu🤣🤣
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ምላስሽን ቀነስ አድርጊ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
አይጀምርም እንዴ
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v Жыл бұрын
ፍልቅልቆች
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Tg konjo
@yebelay1253
@yebelay1253 Жыл бұрын
ትግስት ግርማ ያደረግሽው ጫማ ከአንቺ ጋር የሚሄድ አይደለም ፥ አረማመድሽ ራሱ የገጠር ሰው አስመስሎሻል ፥ ትግስት ግርማ ተወዳጅ አርቲስት ነች ፥ በሰብአዊነትዋም በእጅጉ ትመሰገናለች ፥ እኔም አድናቂዋ ነኝ ፥ ግን አንዳንድ ግዜ የምታደርገው(የምታደርጊው) ከመጠን ያለፈ ነው @@@
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
አቤት ሀበሻ ኤጭ
@shwayacake4834
@shwayacake4834 Жыл бұрын
kentesh nwe mekega
@abdabu195
@abdabu195 Жыл бұрын
አቤት ሀበሻ ምቀኝነት ቅናት ብቻ ልቦና ይስጠንስኪ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ስለ ገመና አታውቁም
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
ቤት ጌታሆይ የምትሉት አታጡም ምቀኞች
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН