አልፈልግም እያልኳት እድሜዋን የተናገረች የመጀመሪያዋ እንግዳዬ - Abbay TV

  Рет қаралды 101,539

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

5 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 228
@berhanegetaye6501
@berhanegetaye6501 5 ай бұрын
ቲጂ በስራሽ አደንቅሻለሁ ግን እንደ ተመልካች ፕሮግራምሽን አጀምርውና የዛሬውንማ እጨርሰዋለሁ እልና ግን ለመጨረስ በጣም ይሰለቸኛል፤ እንደ ፕሮግራም አቅራቢ ሳቅ ባታበዢ ፕሮግራምሽን የሚመለከት ተመልካችሽን እንዳያሰለች በተጨማሪ ደሞ ማሬ/ውዴ/የኔ ፍቅር በጣም የሚያስጠሉ ቃላቶች ናቸው ባትጠቀሚያቸው ለዛ ቢኖርሽ መግቢያ ላይ ከታዳሚው ምታደርጊው አላስፈላጊ ዝላይ አስተካክይ
@maraki3310
@maraki3310 5 ай бұрын
Exactly እኔም የኔ ፍቅር የኔ ማር እያለች ስትደጋግም በጣም ነው የገረመኝ። ፕሮፌሽናል መሆን አለባት
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 ай бұрын
ተባረኪ🙏
@QueenofSheba7
@QueenofSheba7 5 ай бұрын
It feels like she's faking it
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 5 ай бұрын
YOUR RIGHT ✅️
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 5 ай бұрын
የኔ ማር ታበዛለች የውሸት መሆኑ ያስታውቃል 😢😢😢😢😢
@minamina2153
@minamina2153 5 ай бұрын
ማነው እንደኔ በመዳም ቤት ስራ ወገቡ የደቀቀ 😢
@semutasew2244
@semutasew2244 5 ай бұрын
እኔስ ከጉልበቴ ወደታች እግሬ 😢😢😢
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 5 ай бұрын
ወገቤ ብቻ አይደለም መቅኔን ጨረሰው
@mareyehala8941
@mareyehala8941 5 ай бұрын
እኔ ውዴ
@yutichannel5334
@yutichannel5334 5 ай бұрын
ara ena becha ymaselagne nabare
@makka8017
@makka8017 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Abisnya104
@Abisnya104 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምንም ቁም ነገር ሳያወሩ ደቀቃው አለቀ 😂
@mahiyutb3066
@mahiyutb3066 5 ай бұрын
ዋውው ቴጅ የኛ ንግስት አምሮብሻል ❤❤❤❤
@tomyplus7155
@tomyplus7155 5 ай бұрын
❤❤❤ thank you so much reduye
@eleniabebe3320
@eleniabebe3320 5 ай бұрын
ስወድሽ ረዱዬ ልጄን ነው የማትመስለው ልጄም እንዳናቺ ሁሉንም ነው የምትሞክረው 11 አመቷ ነው አንድቀን ዲሲ ስመጣ አስተዋውቅሻለሁ ረዱዬ ልጄ እስክስታ ትወዳለች እስፖርት ትወዳለች ሁሉ ነገር እንዳልተገኘ ነው እና በጣም በጣም እወዶሻለሁ የኔ ቆንጆ
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ረዱየ❤❤❤❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 ай бұрын
Reduye 💝💝💝 you're such a delight to have 🥰🥰🥰 you're like a black pearl who shines so bright ✨✨✨ thank you for gracing us with your presence at EDF 💚💛❤️💃🕺we enjoyed it to the max and your in-sync passionate dances with Tomy 💖💖💖 was such a showstopper your beautiful chemistry 💞💞💞 is truly one of kind interestingly long before you came here I truly wished you two were to meet up & collaborate so how fast it happened was like an answered prayers 🤗🤗🤗 #GlorybetoGod 🙏🙏🙏 you made our time quite memorable with your lovely self and can't wait to see what you two will do once the Dance Fitness goes on America Tour 😍😍😍
@SelamAbera-2
@SelamAbera-2 5 ай бұрын
Deş stiyi betam tamiriyalesh demo ❤
@Eyerus879
@Eyerus879 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቲጂዬ እርዱዬ ቀበጥዬ
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 5 ай бұрын
አሜሪካን ውስጥ ኢትዮጵያውያን ቻይና ህንድ የስቀሉ ተማሪዎች ናቸው በጣም ነው የሚያስደስቱት
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 5 ай бұрын
ምናለ ሁሉ የሚዲያ አቅራቢዎች እንደ ቲጂዬ ባለመሐተብ ቢሆኑ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 5 ай бұрын
ስታምሪ የኔ ቸኮሌት እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ ብሎኝ የሰማሁሽ 🥰🥰🥰
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
አንቺስ ደስተኛዋ ካርሜል ትሆኝ ፧ 😋
@user-rn5fz9jl7v
@user-rn5fz9jl7v 5 ай бұрын
የኔ ማር ስወዳት እረዱ አስታውሳታለሁ ህፃን ነበረች አወ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 5 ай бұрын
ረዴትዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc 5 ай бұрын
ረዱ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ
@zabebahussen3079
@zabebahussen3079 5 ай бұрын
ሁላችንም በሰላም ላገራችን ያብቃን እኔ 11 አመቴ ነው በሰው ሀገር
@saracool7362
@saracool7362 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉አንደኛ
@user-ul6zy3nc6f
@user-ul6zy3nc6f 5 ай бұрын
Enem sewadat❤❤❤❤❤redu
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 5 ай бұрын
ፍልቅልቅ ናት የጠይም ቆንጆ
@user-cc1fd5ko2c
@user-cc1fd5ko2c 5 ай бұрын
ውዝዋዜ ከመቸ ወዲህ ነው ፀጋ የሁነው😢
@hiwotalemu6754
@hiwotalemu6754 5 ай бұрын
እሰይ የእኔም ጥያቄ ነበር
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 5 ай бұрын
ኧረአሹናሊዱ የት ደረሱ ከጠፉቆዮ እንፈልጋቸው❤❤❤❤❤😂
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
Tg እኮ በቃ ወጣቴችን ጨረስቻቸው 😂😂😂 በርች
@azmimogs9271
@azmimogs9271 5 ай бұрын
ረዱዬ ስወድሽ ❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
የኔዉዶች ረዱ❤❤ቴጅዬ❤❤
@Resttube12
@Resttube12 5 ай бұрын
ቴጅ ስወድሽ❤
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit 5 ай бұрын
Reduye ❤❤❤❤
@user-tc5os8ji6f
@user-tc5os8ji6f 5 ай бұрын
ኖርማል ከለርዋ ያምራል ያለ ሜካፕ
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ተፈጥሯዊ ቀለሟ = [ኖርማል ከለርዋ] ስሬት = [ሜካፕ]
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 5 ай бұрын
ሬዲ የኔ ሀበሻ ቀበጥ ሰወድሽ 💚💛❤️
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 5 ай бұрын
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ አድሚ ለምን ያሳፍራል ? አድሚን መናገር የሚያፍር ሰው ካልተጠቀሙበት ብቻ ነው ! አድሚያችንን ስንቀንስ ፈጣሪን የማሳዝን ይመስለኛል
@user-Addis2721
@user-Addis2721 5 ай бұрын
Lik bleshal
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
@@user-Addis2721 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@user-Addis2721
@user-Addis2721 5 ай бұрын
@@TruthEz Eshi Tekebyalehu hasabshin gin Amharic keyboard slaltechanebet new silku enji lemeraqeq aydelem bezih melku terejiw bebego eyiwu bzum comment altsifm gin yetenesaw hasab yelbien yegeletsew slemeselegn ezih lay comment baltsif nifugnet meslo sletayegn new
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
@@user-Addis2721 🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ። 📲
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
@@user-Addis2721 🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ። በ፳፩ኛ ክፍለ ዘመን በአማርኛ መፃፍ የማያስችል ስልክም ሆነ ኮምፑተር ፡ ከአገልግሎት ውጪ መሆን አለበት ። 📵
@genetwollotube
@genetwollotube 5 ай бұрын
ማሮቸ
@raheldersha8286
@raheldersha8286 5 ай бұрын
Redu Edf family loves you
@rofnal6789
@rofnal6789 5 ай бұрын
@sarasara127
@sarasara127 5 ай бұрын
ያለ ሜካፕ ነው የምታምሪው
@afiyatube6273
@afiyatube6273 5 ай бұрын
እቺን ኮምንት ይምትንቡ ሁሉ ይርፍት እንጃራ ይስጣችሁ 👍👍
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 5 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@zahar447
@zahar447 5 ай бұрын
አሚንንን
@MUKTARKEYRIYA-xf3kw
@MUKTARKEYRIYA-xf3kw 5 ай бұрын
አሚን አላሁመ አሚን 🤲🤲🤲
@TigistEshete-gu2gp
@TigistEshete-gu2gp 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 ай бұрын
Amen
@zedethiotube3879
@zedethiotube3879 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@MartaAbebe-vz5wk
@MartaAbebe-vz5wk 5 ай бұрын
የሰፈሬ ቆንጆ
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 5 ай бұрын
❤❤❤
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
😂😂25😄😄👉30 ነሽ ረዱ ቸይ ኦኦኦ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 5 ай бұрын
ሜካፕ መልኳን ቀይሮታል 😂😂😂😂😂😂😂😂
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 ай бұрын
አርዝምነው ይሄን ቪዶ ካይሁ ጀምሪ የሷን ፎቶ እያጠፋሁነው የዛሬን አያርገውና😂😂😂
@user-ti5xk2cj1l
@user-ti5xk2cj1l 4 ай бұрын
የኔ ፍቅር ስትላት የሠማ 😲አይባልም ተመሣሣይ ፅዎታ የኔ ፍቅር አይባልም
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 4 ай бұрын
Tg we love you
@aefakibrom6943
@aefakibrom6943 5 ай бұрын
Saw Malek now lanchi lewiti dimet
@hibestnigussie2182
@hibestnigussie2182 5 ай бұрын
Konjo nate men yewtalate
@rofnal6789
@rofnal6789 5 ай бұрын
Redu ye
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 5 ай бұрын
ይገርማል ያሁላ መልክ የት ገባ እንድህ ተመሳቆልሽ እሳ እኔ እራሱ በፌት የሷፎቶነበር የሞላኝኝ ይገርማል😅😅
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 5 ай бұрын
አብድንአይቸነው፣የመጣሑት፣የመጀመሪያእግዳሽንግን፣አላወኳትም፣ቲጅየ
@RahmaRahma-np9fm
@RahmaRahma-np9fm 5 ай бұрын
ዉይስወዳት
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኔ ለውጥ ሳይሆን የሚታየኝ ነውጥ ነው ያየሁት ስለአዲስ አበባ ፎቆች እጂ ስለኢትዮጲያን አታውሩ ሳታዩ ።
@milanabood5582
@milanabood5582 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@martamekonnen
@martamekonnen 5 ай бұрын
Ereduya aberen seretnal kalitey
@zdtube7721
@zdtube7721 5 ай бұрын
ሰላም ለሀገራች የመዳም ቅመሞች የእረፈት እጀራ ይሰጠን ወቶ ክመቅረት አላህ ይጠብቀን ፈትህህህህ በሳኡድ ለሚገኝ እህት ወድሞቻችን❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
- እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፥ በርሱም እታመናለኹ ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፥ መድኀኒቴ ሆይ ፥ ከግፍ ስራ ታድነኛለኽ። . ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፳፪ ቁጥር ፫ 👉🏾📖 - ‘ኣሏህ’ስ …. ፧ 🤔
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 5 ай бұрын
6:00 she’s such beautiful queen 👸🏾
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 5 ай бұрын
በኢንስታግራም አውቃትነበር ከነውብአለም ፋሚሊጋር እና እድሜዋን ገምቼ ሀያአምስ ብዬነበር ልክነኝ😂
@mikidrillmusiccity2072
@mikidrillmusiccity2072 5 ай бұрын
Awraዩትበሮችን ጋብዙልን
@kalkidanassefa3350
@kalkidanassefa3350 3 ай бұрын
ያለአዋቂ ሆኖ የተፍጠር የለም አዋቂ ነን ብላችው እራሳችው ላይ ካፓ አትደርብ
@yetd526
@yetd526 5 ай бұрын
5 amte kashebshela 😂😂😂
@judi4073
@judi4073 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-hu8yi5xe4x
@user-hu8yi5xe4x 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@ruahmed8951
@ruahmed8951 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 5 ай бұрын
እኛም 7 አመት በሰው ቤት 😢😢😢😢
@haleema5475
@haleema5475 5 ай бұрын
ኤወላ
@saada7652
@saada7652 5 ай бұрын
ደስ የሚል ለውጥ አላለችም😅😅 የሰው እባ እደጎረፋ የሚሄድበት አገር መገዱ ሁሉ በአማራ ህዝብ አጥት የተከሰከሰበት ኢትዮጲያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀረቶ የገደለሽ በላ😢
@kerya649
@kerya649 5 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቀበጥ❤❤
@GreatShewa5530
@GreatShewa5530 5 ай бұрын
Ayy ahun min tastemralech bilesh new yich wodel
@martamekonnen
@martamekonnen 5 ай бұрын
Ere eredu menew 3 yet tewesat aberen temeren adegen
@DestaKhalil
@DestaKhalil 5 ай бұрын
acim sew tmkilshi aci ersu lebes salbshi eymtaye
@RichLove4242
@RichLove4242 5 ай бұрын
ረዱ ያለ ሜካፍ ቆንጅዬ ናት እኔ ትመችኛለች ቲጅዬ ግን ባህቷን ጠብቃ ያልሽው አልተመቸኝም ራቁት የኛ ባህል አይደለም ቭድዮዋን እዩት ቲጅ❤ ረዱ❤
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
ነገር ግን ፡ የአየር ፀባዩም ፈቅዶላቸው ፡ የሀመር ጎሳ እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን በከፊል ‘እራቁት’ መሆን ባህላዊ አለባበሳቸው ነው። አንቺ የምትጠቀሚው መጠሪያ ስምሽ ግን ሀገርኛ ሳይሆን አረብኛ ነው። 🫢
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 5 ай бұрын
ዛሬ ሰው መሰለች
@tutuz8920
@tutuz8920 5 ай бұрын
ፎቁ ነው ያስገረመሽ ምግብ ያጣው በየቀኑ የሚሞተውን አያሳዝንሽም😂
@mimiaddisu2248
@mimiaddisu2248 4 ай бұрын
Thank you.
@SaraSara-rf8nx
@SaraSara-rf8nx 5 ай бұрын
Gobez yenie konjo tmertshn bedend meyazsh . Geta melso yabzalsh
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 5 ай бұрын
ሄይ ሴቶቻችን አርቴፊሻሎች ሜካፕ ቀንሱ😂😂😂
@user-nx2of8hj4d
@user-nx2of8hj4d 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂
@eyutube1977
@eyutube1977 4 ай бұрын
ረዱ አድናቂሽ ነኝ ግን ሜካፕ አያምርብሺም
@mariab9625
@mariab9625 5 ай бұрын
እስቲ ንገሩልን አምጡ ብቻ ነው የሚያቁት
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k 5 ай бұрын
Achi Demo Alesetem Bayachaw
@user-uh7gn3ne8z
@user-uh7gn3ne8z 5 ай бұрын
አይ ቁምነገር
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 4 ай бұрын
Ethiopian beauty endeat tamereyaleshe yagrea leg
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 5 ай бұрын
ወይ ግን መልኮተቀየረብኝም
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 5 ай бұрын
ዱቄቱ😅😅
@samrawitaregay5792
@samrawitaregay5792 5 ай бұрын
Yet new yemetachiew
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 4 ай бұрын
lemn tenageresh 😬 k 5 amet bhuala eko 30 nesh gudesh yehe ppl milekesh meselsh
@mahiyutb3066
@mahiyutb3066 5 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ ስደት ሰልችቶኛል አገር ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ እዳታልፉኝ እኛ
@user-jc8gx6vc5h
@user-jc8gx6vc5h 5 ай бұрын
ማሂየ ነይ አብረን እንሂዲ
@marahamelmal1263
@marahamelmal1263 5 ай бұрын
የለበሰችውን ንክር ከየት ነው መግዛት የሚቻለው⁉️
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 5 ай бұрын
ወይ ለውጥ ለውጥ ነው ወይስ መናወጥ 😢
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 5 ай бұрын
ጥይምናዋ ስወድላት
@johannaboulle8839
@johannaboulle8839 5 ай бұрын
She is over than 25 years old. For sur, Redeat has 30 years old.
@hanatheophilus-of7ue
@hanatheophilus-of7ue 5 ай бұрын
Yes abasha eko erasun badenb nawe yemetalelawe
@Woman544
@Woman544 5 ай бұрын
Ere ayihonatim 30
@user-mv7ek2pm7g
@user-mv7ek2pm7g 5 ай бұрын
፣ 25😂😂😂😂እድሜየ ክክክ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 5 ай бұрын
27ይሆናታል
@bikib4975
@bikib4975 5 ай бұрын
ሁለቱ ጨመርሽበት😂😂​@@amenamenselasa9298
@SabinaSabina-to8jw
@SabinaSabina-to8jw 5 ай бұрын
35 ለማለት ነው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 5 ай бұрын
ማርያምን ሜካፑ ሌላ ሰው ነው ያደረገሽ በፍፁም ቀይሮሻል ምናለ ቀለል ያለ ብትቀቢው
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 4 ай бұрын
In this jennrathin all you Ethiopian girls use make up why you surprised damo yemerbatale
@aladormelekot123
@aladormelekot123 5 ай бұрын
25 amet semolagne ke hager wetche Ethiopia nw makebre ede hagersh eko Ethiopia aydelech ende
@EmebetMekiria
@EmebetMekiria Ай бұрын
አረ በማርያም ተቀይሬል ትያለሽ እንደ የሠዉ ልጂ መከራዉ እየበዛ
@user-mi8dj3wq3n
@user-mi8dj3wq3n 5 ай бұрын
ፎቶ ላይ እንደምትታይይ ኮጆ አርለችምም ደሞም ሜካብ
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 5 ай бұрын
ማነች 😂
@user-mi8dj3wq3n
@user-mi8dj3wq3n 5 ай бұрын
@@sofiyakonju221 ረድዬት
@NajwaDajah-oe4iq
@NajwaDajah-oe4iq 5 ай бұрын
@@sofiyakonju221 tu kefu
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 5 ай бұрын
Konjo natko lijitu mekapu new yabelashat
@happyhappy6544
@happyhappy6544 5 ай бұрын
ቆንጆ ናት ምቀኛ ፀጉሯ ብቻ ይበቃል
@user-kf6rs6hy2p
@user-kf6rs6hy2p 5 ай бұрын
Tg host atecheyem eko
@feiselabdulaziz7702
@feiselabdulaziz7702 5 ай бұрын
.
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 5 ай бұрын
ኧረ ጅዳዎች ሥራ ፈልጉ 😢😢😢😢
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv 5 ай бұрын
ዉሸት ሠዉ ባለቀነዉ ለዉጡ😢😢😢😢
@HannaHelwa
@HannaHelwa 5 ай бұрын
Sekla esti end midya lehager melikam yemseru wotatoch akirbuln kirakinbo atisebisbu kesa ahuni min temarn? chirashi kill 2 alehu meselgn temelshe metalhu alalchim
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 ай бұрын
አሁን ይች ምን ጥሩ ምሳሌ ናት ብላችሁ ነው የምታቀርቧት!!? እራቁቷን አደል እንዴ የምትጨፍረው!!! እንኳን አንቺ በ7 አመትሽ ተመልሰሽ እኛም በ12 አመታችን ስንወጣ የተቆፈረው ትቦ ሳይደፈን ነው የተመለስነው 😂😂 መቼም አንቺን እያዳመጥኩ ጊዜዬን አላጠፋም. ግን ይቺን ኮመንት ልፅፍ ነው የመጣሁት.
@bekabezabih8773
@bekabezabih8773 5 ай бұрын
ቀላል ትዋሻለች በማሪያም ማስተርስ አላለችም
@HannaHelwa
@HannaHelwa 5 ай бұрын
Kkkkkkk eko chirash abalshito new eko yetebkun hagerachin ensu lewut yemilut tibki yale libs erakut mehed mechefer ehe ahun ethio lewit new lensu😂
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 4 ай бұрын
Why you so negative esu wko accomplished adrga face adrega lamanachibre
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 4 ай бұрын
A person like you just set their and judgene people because you're self esteem is dawn
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 4 ай бұрын
Ewntsen new selam
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 5 ай бұрын
የውሸት የፓስፖርት እድሜ አንቺ ከ30 በታች አትሆኚም ወይ አበሻ እድሜያችንን እየጎመድን ህሌናችን እኮ ይወቅሰናል 😅😅
@hayasana9468
@hayasana9468 5 ай бұрын
Er gen keswa belay edmewan yemyawk mn Alle beka yalechewen mekebel new
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 4 ай бұрын
Era batame lwgi nache
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 5 ай бұрын
ልብስ ስለለበሰች ነው አላቃት ያላችሁት በወተት እቃዋ ነው የምታውቌት😂😂😂
@user-qi1gw2ud6l
@user-qi1gw2ud6l 5 ай бұрын
አቦ ይመችሽ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@mmn6040
@mmn6040 5 ай бұрын
ወተት😢😂
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 5 ай бұрын
በስትክክል 😂😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 ай бұрын
ትክክል ይች እብድ አሁን ምን ጥሩ ምሳሌ ብለው ነው የሚያቀርቧት.
@wewee6506
@wewee6506 5 ай бұрын
25😮😂😂
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 5 ай бұрын
አዎ ናት 25 አመት እሚባል እድሜ የለም እንዴ
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 5 ай бұрын
😂​@@eshetubeyene9557
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 5 ай бұрын
ድሮ ጊዜማ ከአሜሪካ የመጣ ዘመድ ያለው ሰው የታደለ ይባል ነበር ግና በአሁኑ ጊዜማ ወንድ ዘመድህ ከአሜሪካ ከመጣ በአንድ ክላስ አብረን እንተኛ ካለህ እንትንህን ወደግድግዳው አላትመህ በስጋት ነው የምተኛው የሴት ዘመድህ ከመጣች ደግሞ ሴት ልጅህን አብረህ ለማስተኛት ትፈራለህ እንትን እንዳታደርጋት ድሮ ቀረ በአሜሪካ ሰው መቅናት እረ አርሶ አደር በለኝ ጃል
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 5 ай бұрын
ትክክል
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 5 ай бұрын
ኤጭ ወሬ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 4 ай бұрын
ተራ የመንደር ወሬ negative
@hayatadela
@hayatadela 5 ай бұрын
ቀበጥ
@medtaff7545
@medtaff7545 4 ай бұрын
ትንሽ fake መሰለ ፍቅሬ ማሬ ……ትንሽ አብርጃው
@queenie8896
@queenie8896 5 ай бұрын
She talks too much
@Info0123
@Info0123 5 ай бұрын
ወረኛ
@teybacooking1674
@teybacooking1674 5 ай бұрын
ቤተሰብ ደምሩኝ
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01