"ጸልዩ ከባድ ነገር እየመጣ ነው" | ermias abebe | abel abuna | aman shalom | faith | Iran Israel

  Рет қаралды 4,748

Faith In Jesus

Faith In Jesus

3 ай бұрын

"ጸልዩ ከባድ ነገር እየመጣ ነው" | ermias abebe | abel abuna | aman shalom | faith | Iran Israel

Пікірлер: 103
@user-st5vk6dy6z
@user-st5vk6dy6z 3 ай бұрын
አሜን በእየሱስ ስም ክፉ ከእስራኤል ላይ ተከለከ በእየሱስ ስም
@bizunehsego9307
@bizunehsego9307 3 ай бұрын
ዘካ12፤3 እግዚሐብሄር ስለ እስራዔል እንዲህ ይላል፣ በዚያን ቀን ኢየሩሳሌምን ለአሕዛብ ሁሉ ከባድ ድንጋይ አደርጋታለሁ፤የሚሸከመአት ሁሉ እጅግ ይቆስላሉ፤የምድርም አሕዛብ ሁሉ በላይዋ ላይ ይከማቻሉ፡፡ ስለዚህ ከዚህ ጦርነት ስለ ጌታ እጅ ማዳን ይማሩ ይሆናል እንጂ ድሉ የእግዚሐብሄር ነዉ፤ያለና የሚኖር እኔ ነኝ ፣ እግዚሐብሄር ተዋግ ነዉ ፤ስሙም እግዚሐብሄር ነዉና፡፡ፀሎቱ ግን እንቀጥል …
@TeketelAdane
@TeketelAdane 3 ай бұрын
አሜን የእስራኤል አምላክ ለእስራኤል እና እየሩሳሌም ሠላም ጸልዩ እንዳለዉ። እንጸልያለን። ጌታችን ሆይ ና ስለ ስምህ ስትል ተገለጥ የክፉ ሓሳብ ይፍረስ።
@Selam-sv5pn
@Selam-sv5pn 3 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን❤
@respectall8517
@respectall8517 3 ай бұрын
God will
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 3 ай бұрын
አምላኬና ንጉሴ ጌታ እግዝአብሔር ሆይ ለያዕቆብ መድሃኒትን እዘዝ በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን በስምህም በላያችን የቆሙትን በኢየሱስ ስም እናዋርዳቸዋለን
@beja2184
@beja2184 3 ай бұрын
አሜን !!!!! ጌታ ሆይ አዶናይ በናዝሬቱ በየሱስ ስም ,እስራኤልን ህዝብህን ስለአባቶቻቸዉ ስትል ,ስለገባህላቸዉ የዘላለም ቃልኪዳን ,በቃልህ ታማኝ ስለሆንክ ,ከከበባቸዉ የጠላት ጦር አስመልጣቸዉ .ጠላቶቻቸዉን አድቅቅላቸዉ🙏😭
@belayneshabeje7068
@belayneshabeje7068 3 ай бұрын
ኤርምየ ጠላትህ ያልቅሰ እግዚአብሔር መልካም ነው ፀሎትህ ተሰማ❤❤❤
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 3 ай бұрын
Erme...telatih...yizen..egzeabhar...hizbun...ayitlim
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@johnmusk7970
@johnmusk7970 3 ай бұрын
እሜን❤❤❤❤
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 ай бұрын
በጣም ኃይለኛ ፀሎት ነዉ ጌታ ይባርክህ አግዚአብሔር ከአፍህ ቃል ጋር ይሁን amen ድንቅ ፀሎት 🙏❤🇮🇱
@johnmusk7970
@johnmusk7970 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 3 ай бұрын
Amen Jesus cristos prtect isreal
@user-st5vk6dy6z
@user-st5vk6dy6z 3 ай бұрын
eyasus yewuden dam yalebatin hager ጠብቃት
@user-tr9ml5bh5t
@user-tr9ml5bh5t 3 ай бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ታደጋቸው
@user-li4iz2pg1o
@user-li4iz2pg1o 3 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም የእግዝያብሔር ጥበቃ አይተነዋል ጌታ አሁንም ቅርብ እንደሆነ አየነው
@johnmusk7970
@johnmusk7970 3 ай бұрын
እሜን
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 ай бұрын
ኤርሚ በጌታ ፍቅርና ሰላም የተባረክና የተጠበቅክ ሁንልንንንንንንንንንን❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 ай бұрын
ኡሁንም ጌታ አንተ እንደምትወዳቸው ስላላወቁና ፍቅር በግድ ስላልሆነ ነው ጌትዬ በማወቅም ባለማወቅም ካንተ የሚሸሽ በጥልቅ ይጎዳል የጠጠረን ልብ ማማላላት ማን ይችላል ጌታ ሆይ እፈራሃለው ፍቅር ሆይ እፈራሃለው ውድዬ ተባረክ እሩህሩህ ልብህ ተሰብሮ እንረዳለን አባብዬ ፍቃድህ ይፈጸም ምህረትህ በአለም ሁሉ እስኪሆን እንማጸናለን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስስስስስስስስስስም ጸለይኩኝ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን😢❤
@askuseyoum590
@askuseyoum590 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉይይ!!!!
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 3 ай бұрын
Erme...yemesadebut....ye...metaf..kidus....kal...tenkikew...silemayawku...new...gata.eyesus....yibarkih❤️❤️❤️
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 3 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው :: ሰላም ለኢየሩሳሌም !ሻሎም ለኢየሩሳሌም !በእስራኤል ላይ የተሰራ መሳሪያ አይሆንም አይከናወንም ::
@askuseyoum590
@askuseyoum590 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@respectall8517
@respectall8517 3 ай бұрын
God will give prophecy for millions people without being prophet As Christian our duties to be obedient live in Faith.
@Libsisefi-pn9gs
@Libsisefi-pn9gs 3 ай бұрын
አሜን እ/ ር ተዋጊ ነው ስሙም እ / ር ነው ኣቤቱ የኪዳን ህዝብህን ከጥፋት ከሞት ታደግ ጣልቃ ግባላቸው በኢየሱስ ስም ኣሜንን
@InspireXpresss
@InspireXpresss 3 ай бұрын
God is the God of all people, not just the Jews or the Arabs.
@alemtsehaywoldemariam7683
@alemtsehaywoldemariam7683 3 ай бұрын
Bless You Brother!!!
@elfinashbirhanu7790
@elfinashbirhanu7790 3 ай бұрын
Amen
@TsehayGedamu
@TsehayGedamu 3 ай бұрын
Ps 121. 4
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 ай бұрын
amen 😭😭✝️🙏
@alemtsehaywoldemariam7683
@alemtsehaywoldemariam7683 3 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 3 ай бұрын
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌🙌🙌👑👑👑👑🐑❤️❤️❤️❤️
@meazatekle5925
@meazatekle5925 3 ай бұрын
Israel ematnekanek dngay thonbachwalech Besum new mtcheflekachew Israel bezemat hulu teshemaka atakm !!!
@meazatekle5925
@meazatekle5925 3 ай бұрын
Ene eza Beverly around 7 yers ewnet Geta endemiwedachew beberektachew ena balachew technology aychalew so strong ena lion nachew ❤
@meazatekle5925
@meazatekle5925 3 ай бұрын
Demo moges alachew en esun meetlat aychalm be felg enkwan Mogesachew still ale
@aneguachgebru7215
@aneguachgebru7215 3 ай бұрын
Muaret. Ena. Tenbit. Melyet. Akateh. Tatebo. Cheka. Ether. Bakeh. Astewel. Yehne. Yahel. Mengede. Hedeh. Mehale. Endateker. Take care brother
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 ай бұрын
Isaiah 31: 4--5 This what the Lord says to me " As a lion growls. a great lion over his prey_ & though a whole band of shepherds is called together against him. He is not frightened by their shouts or disturbed by clamor-- so the Lord Almight will come down to do battle on mount Zion & on its heights. Like birds hovering overhead. the Lord Almighty will shield Jerusalem ; he will shield it and deliver it. he willpass over it and will rescue it . He red from this nwes Irans president accused israel mahmoud ored spoke to the world. 3rd War its come soon .God bless U brothers . I belong to Jesus, Jesus saves. Israle popel coverd in the precious blood of Jesus
@elizabethtekle2368
@elizabethtekle2368 3 ай бұрын
ሌላውሥ የኢግዚእብሄር ፍጡሮች እይደሉም .ሁሉም እንድ እይነት ንብሥ ንውያዙት
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 3 ай бұрын
ኤሚያስ ኸረ አትጃጃል ኢራን እና እስራኤል መቼም ሰላም ሆነው አያውቁም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ወደ ጦርነት እንደሚገብ ይታወቃል ይሄ ጆሾዋ ተንብዬታል ብለክ አየር አትያዝ 20-30 ዓመት ሙሉ ሲነገር የነበረ ነው አለቀ
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ይህ ጠፍቶት አይደለም. ሽቀላ ነው የያዘው. ኤርሚያስ እኮ በእራሱ የነገደ ነጋዴ እኮ ነው.
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 3 ай бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ኤርሚያስ እባክህ ስበክ ስበክ ዝም ብለህ ስበክ።
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ከዚህ በፊት ኤርሚያስ ጆሽዋ ገደል ይግባ እንዳልክ እረስተከው ነው? ወይንስ አዲስ አሳብ አጥተክ ነው
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 3 ай бұрын
TV Joshua live iyastelalefe,new isun kifet bro
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 ай бұрын
Israel says Iran launched more than 300 drones and missiles toward its territory in the early morning attack, and that air defenses intercepted 99 percent of them. Minor damage was caused to an air base, the military said.3 hours ago The attack was in response to the April 1 Israeli strike on the Iranian consulate in Damascus that killed seven IRGC members, including two generals in charge of leading operations in Syria and Lebanon, along with six other people.
@samuelabebaw2930
@samuelabebaw2930 3 ай бұрын
ምን ሁነህ ነው።
@user-yi6ur6el5k
@user-yi6ur6el5k 3 ай бұрын
Lhulum Meder mtselye newo lethiopia leserael egnam Hager hezebu geberw wende lejoch hulu eyalku newo ebakhi ante uerashen becha amnh tselye yelelawn kaltkeblu twachew uerashen dresha tweta guadgnochen atenager tsgahen mtalnewo ategafachewo wondmochhen uerashen dresha tweta waghi kgeta zend newo
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 3 ай бұрын
Amen...isralin...yemetebk....ayitegnam...ayankelafam🇮🇱
@globalgospel3655
@globalgospel3655 3 ай бұрын
ለእስራኤል ነው የቆምከው ለክርስቶስ አጭቤው?
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 3 ай бұрын
Keleme's tselot Dome no more Israels' Iron dome
@Eyanqleka
@Eyanqleka 3 ай бұрын
ቀለሜ በጣም ታሳዝናለ ጣርነት እኮ ቆመ 😂
@MelkamuBekele-zq1oy
@MelkamuBekele-zq1oy 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ የፈሰሰው ደም ምክንያት የምትሸከሙት ጣውላ ነው ። እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቃል እየሱስ ጌታ ነው ።
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 3 ай бұрын
Ena torinetun be tiktok tselot linatefa new iyalachiw new? Gobezoch! Tselot dome mehonunew
@globalgospel3655
@globalgospel3655 3 ай бұрын
ጌታን የምታውቅ ከሆንክ እስኪ ስለኔ ተንቢይ?
@asterasfaw1584
@asterasfaw1584 3 ай бұрын
እንዴ ምን ሆነህ ነው ኤርሚያስ ; ጃሽዎ ሳይሆን የተናገረው እግዚአብሔርአምላክ በሕስቅኤል 38 የተናገረው ትንቢት ነው
@YsreshKerga
@YsreshKerga 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ና የሰው ጊዜ ይለያያል
@asterasfaw1584
@asterasfaw1584 3 ай бұрын
@@YsreshKerga 3 እንዲህም በል፡- ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ። 4 እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥ 5 ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 3 ай бұрын
Yegeta zeroch new yalkew keleme?? Zeregninet ke anatilay yeweta sewuye teregaga. Jesusn zeregna atargew yalemun Geta. Balege
@hussenambo8875
@hussenambo8875 3 ай бұрын
Who tells you that the perfection of the prophecy is the sign of true phrophets? What is your reason for ? The war of the end time is already documented in the Holy Bible!! Don't be decieved and decieve others!! Read Deut.13:1-10
@tedd4292
@tedd4292 3 ай бұрын
አዪ ኤርምያስ are you saying this is the end of the world. We have heard this kind of thing from so called Nebiyat And are you saying TB Joshua is true prophet for saying that?? Hmmm
@meziisefu990
@meziisefu990 3 ай бұрын
Ermi Ethiopian yalatinbtarik hulu afer lemablat lemakalel aykebdikm. Isrealn gin betaaaam agenenkat. Be christ hulum ekul new. Le palistian ya hulu sew sichefechef alalekeskm altseleykim yenesus hiwet ayasasibkm ? Ke ewnet gar kum
@TeketelAdane
@TeketelAdane 3 ай бұрын
ኤርሚ ጆሹዋ ሙለ ለመሉ ነብይ አይደለም ነዉ ብሎ መፈረጅ ከባድ ነዉ። ግን እኔ ራሴ በእርግጠኝነት የማዉቀዉ ያልተፈጸሙ የተነበየዉ ትንብት ነበር ። ለምሳሌ: ከአዳሪ ት/ቤት የታገቱ የናይጄሪያ ሴት ተማሪዎች እና የተሰወረዉ የማሌዢያዉ አዉሮፕላን ጉዳይ በግልጽ ዓለም ያወቀዉ ስለሆነ ኤርሚ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል እላለሁ።
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 ай бұрын
ጆሽዋ እንደኛ ሰው ነው ሊሳሳት ይችላል ነገር ግን100% ነብይ ነው የእግዚአብሔር ሰው ነው ኢየሱስ ብቻ ነው 100% ፍፁም የሰው ፍፁም የለም አባቶቻችንን አስታውስ አብርሃም ዳዊት ሌሎችንም ጥቀስልኝ ሁሉም የእግዚአብሔር ሰዎች የተባሉትን ያለ ስህተት አልነበሩም ??? በጣም ነበር የሚያጠፉትና የሚሳሳቱት
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
​@@martatesfaye7773ለምን አብረከው አልሞትክም
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 3 ай бұрын
አይሁዶች ቢሰሙክ ሙዶ ይይዙባህል ምክኒያቱም እየሱስ አይሰማም ብለው ነው የማምኑት😂😂 የእየሲስ አምላክ የሆነው አላህ ምስጋና ይገባው ሀለየ ሰሙ ከፍ ያለ ነው ❤። አላም ሁሉ ለአላህ ይገዛል መሲሁም ለፈጠረው አምላክ ይገዛል ።መሰቀልንም ይሰባብራል
@masara7252
@masara7252 3 ай бұрын
Kkkkkkk jil Allah semu manwu? 😅
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 ай бұрын
መሲሁን እነሱ ባያውቁትም እሱ ያውቃቸዋል
@samuelabebaw2930
@samuelabebaw2930 3 ай бұрын
በትግራይ እና በአማራ ሕዝብ ላይ ድሮን ሲዘንብ ዝም ብለህ አሁን ምን ተፈጥሮ ነው ።
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
ምነው አንድ ሆናችሁ ልትገነጠሉ አይደል !😂😂""እናንተ ሴማውያን ""
@BettyHussen
@BettyHussen 3 ай бұрын
​@@user-qs9ik2pi6zወዴት ነው የምንገነጠለው በገዛ ሀገራችን???
@axumtsion21
@axumtsion21 3 ай бұрын
ለእስራኤል እያለቀሰ😂😂😂
@bero431
@bero431 3 ай бұрын
What a joke!?!?!?!?
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 3 ай бұрын
Tb Joshua was a true man of God & God youth him mightly ❤❤ God bless Ermi ❤❤
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 3 ай бұрын
ኤሮምያስ ይህን ማንም የሚገምተው ነገር እኮ ነው አነድ ቀን ይህ እንደሚመጣ ጆሽዋ ብቻ አይደለም
@sifenamu1343
@sifenamu1343 Ай бұрын
BBC lay sele Joshua yetenegerewen Adametu ke Joshua ser siyagelegelu yeneberut rasachew sele esu interview esu ademtu KZfaq lay ale
@adagefab
@adagefab 3 ай бұрын
Ezi bet endet new poleticaw tsufualsa degmoko Esraeln yemesiw hzb ylal ere mn honk bro yesekelut eko enesu nachew zuro krstiyan yelem malete aydelem gn ahunm ehiya yesekelnew esu krstos aydelem emilu hizbochin yemesiw hzb negeru poleticaw yshalhal
@honeyb4984
@honeyb4984 3 ай бұрын
ማንም እዉነተኛ ነብይ ያለ የለም ይሄን አሽሙር መመላለስ አቁሙ
@user-xf4fb6lf7m
@user-xf4fb6lf7m 3 ай бұрын
ኤርሚ ይህ እኮ የፓለቲካ ትንታኔ ነዉ ትንቢት አይደለም። እባክህ አሁን ችግር የሆነብንን የግብረ ሰዶም አጀንዳ ተቃወምና አስተምር። ከስር ከስር ልጆቻችንን እየፈተነ ነዉ።
@Eyanqleka
@Eyanqleka 3 ай бұрын
ያዋጣነው ብር የት ደርሰ ቀለሜ😂😂😂 ደሞ ኡሉም የአምላክ ፋጥርት ነው ለኡሉም ሰላም እዲሆን ፀልይ😂
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ቤት ክራይ ተከፈለበት
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 ай бұрын
Ezekiel 39: 15 Magog, meshech& Tubal are areas located NORTH OF THIS IS RUSSIA !!!!!!!!!! RuSSIA will come against Israle, and be guard to all these different countries : " persia, Ethiopia, Libya, Gomer, the house of Togarmah,and many with thee!
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 3 ай бұрын
አህዛብ ማለት ምን ማለት ነው አሰረዱኝ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
በመጽሓፍ ቅዱስ ኣሕዛብ ማለት ከእስራኤል ህዝብ ውጪ ያለው ሙሉ የዓለም ህዝብ ኣህዛብ ይባላል።
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 3 ай бұрын
@@God-db9vp የእውነት አሰረዱኝ እንደመፀሀፍ ቅዱስ በአለም ላይ ያሉ ክርስታኖች አህዛብ ናቸው ማለት ነው ? መልስ እፈልጋለሁ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
@@user-zf8fb4lc5n ኣዎ ናቸው፡ ኣህዛብ ማለት ኮ ህዝቦች ማለት ነው ሌላ ክፉ ስም ኣይደለም፡ በብሉይ ኪዳን እስራኤላውያን ብቻ እግዚኣብሄርን ያመልኩ ስለነበር እነሱ ኣይሁድ ሲባሉ ሌሎች ህዝቦች ደግሞ ኣህዛብ ይባላሉ።
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 3 ай бұрын
@@God-db9vp እውነት ለመልሱ አመሰግናሐሁ ። ግን ብዙወቹ የሚሉት አህዛብ ማለት በእግዛቤህርን የማያምን የመንግስተ ሰማይ የማይገባ ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
@@user-zf8fb4lc5n ከክርስቶስ ልደት በፊት እስራኤላውያን ብቻ ነበር እግዚኣብሄርን የሚከተሉት፡ ሌሎች ህዝቦች ማለት ኣህዛብ ግን ጣኦት ኣምልኮ ውስጥ ላይ ነበሩ፡ ኣሁን ከጌታ ልደት በኋላ ግን ኣይሁድና ኣህዛብ የሚል ልዩነት የለም፡ እስራኤላዊ ይሁን ኣህዛብ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ መንግስተ ሰማይ ይገባል፡ የማያምን ግን ኣይገባም። በክርስቶስ ያመነ ሁሉ መንግስተ ሰማይ ይገባል እንጂ ኣህዛብ ኣይገባም የሚል የለም።
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 3 ай бұрын
Egziyabher hoy israeln aden lelaw dikala silohone bitefam chigir yelewm bilo tselot min aynet tselot new??? Geta bhertegna new ende??? Lehulum mote bileh aydelem inde yemitaweraw?? What the hell is this??
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 ай бұрын
ቀለሜ ሤጣን የብርሃነ መላክ ነበርኮ መተንበይ ይችላል .ያሣዘነንግን መፅሃፍቅዱሠ በህዝቅኤል ሆነ ጌተ የተናገረነዉን ለሤጣንን ተንባይ መሥጠትህ ነዉ አንተ ብር ለቃቃሚ
@adwamojo4992
@adwamojo4992 3 ай бұрын
የሟቹን ሞት የማይወድ እግዚአብሔር የሰውን ፊት አይቶ ያደላል ወይ? እስራኤል በትዕቢት የምትጨፈጭፈው የፍልስጤም ሕዝብ ህፃናት ነፍሰጡሮች አዛውንቶች ማለቃቸው ፍትሃዊ ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነቱ እንዳይነገር ወንጌል እንዳይሰበክ በፓርላማ የወሰነች አገር ጠቧ ከማን ጋር ነው? ለማንኛውም ለሁሉም ብንፀልይ ነው የሚሻለው። በአዲስ ኪዳን ዘረኝነትን ??????
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
እንደሴት አሽሙረኛ ነህ ስትችልበት!
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 ай бұрын
አይ ኤርሚያስ የወንድሞችህ ከሳሽ ሆነህ እንዴት ነው ለእስራኤል የምታለቅሰው የአዞ እባ እግዚአብሔር ሽንገላን ይፀየፈዋል መጀመሪያ አንተን ይቅር ይበልህ ጠላት ተከራይቶሃል የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል ምነው ኢትዮዽያ ምድሬ ላይ ይሄ ሁሉ ደም ሲፈስ ዝም አልክ ኢትዮዽያን እግዚአብሔር አልፈጠራትምን? ከንቱ ጩኸት የውሸታሞች ስብሰባ ኤርሚያስ ደፍሮ የሚገስፅህን ሰው ጠላትታደርገዋለህ መጀመሪያ ለራስህ ግባ ስተሃል ስድብ ከዲያቢሎስ ነው እዚህ ጋ ድምፁን እሰማለሁ ትላለህ እዚጋ ደግሞ ህዝቡን የሚበዘብዙትን የሃሰት ነብያቶች ታፀድቃለህ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ስተሃል ተመለስ እግዚአብሔር ሰው አይደለም ከንቱ ጩኸት እግዚአብሔር ከቃሉ ጋር ነው ሚስማማው አንተ ብትጮህ ጉሮሮህን ከመላጥ ውጭ ምንም አታመጣም የቁራ ጩኸት ታሳዝናለህ ወርደሃል ስተሃል ሁለት አፍ
@ZekariasYohannes-li4gs
@ZekariasYohannes-li4gs 3 ай бұрын
ተበላልቆብሃል ኢራን እስራኤል ላይ ጦርነት መጀመር ጆሹዋን እውነተኛ አያረግም ለእስራኤል መልካም ማሰብ ጥሩ ነው ግን አስተውል 100% እልሃለው ከሐዋሪያት ሞት በኃላ ነብይ የለም እሽ የእግዚአብሔር ተከተል ሀሰት ነብያትን አትከተል
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ በቤተክ ርስቲን ውስጥ ምን ይሰራል አንድ ሰው ነብይ ቢሆን ምን ሊያወራ ይችላል ፀጋስ ልዩልዩ ነው ይላል የለም ለምትለውማብራሪያ አሰቀምጥ
@teshomeurga8153
@teshomeurga8153 3 ай бұрын
Amen
@alemtsehaywoldemariam7683
@alemtsehaywoldemariam7683 3 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen
ሰላም መጥቻለሁ
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,1 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 69 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 75 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН