እንጠይቅ ----"ባሌን በዕድሜ ብበልጠውስ?" ስለ ዕድሜ ልዩነት ቤተ-ክርስቲያን ምን ትላለች ፓ/ር ቸሬ________

  Рет қаралды 46,295

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

2 ай бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 49
@hannge7073
@hannge7073 2 ай бұрын
ፓስተር በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ምክርህ ትምህርትህ አይጠገብም ህዝብ ስለተቀበለህ ሰይጣን የሌለ አዋጅ አወጀ ሰው እንዳይድን ምንም አደለም እግዚአብሔር ጊዜ አለው። ያን ቀን ቀጥታ እየሰማሁህ ነበር ምንም ጥፋት የለብህም ልክ ነህ ያልከው ሰው በራሱ ስለማይተማመን ምን ታረገዋለህ።
@rahelztzion
@rahelztzion 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ባላንስ ያደረገ ምክር ይመስለኛል። እውነት ነው ሠው የራሱ ፈቃድ አለው በአንድ እጅ ማጨብጨብ አይቻልም።
@FekaduhaboreOllol
@FekaduhaboreOllol 2 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባረካቸው ቀጥሎ ደግሞ ከምንም አስቀድማችሁ ጸሎት ቢታደርጉ መልካም ነበር
@Hanan6073
@Hanan6073 2 ай бұрын
Tselot almargachew how do u know? Canmera fit mehon yelbetm mechim sijmru endmitselyu tesfa adrgalew
@user-rj3fs2st9j
@user-rj3fs2st9j 2 ай бұрын
Programu kegna ga selhone abern tslyen benjemer teru nber
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለሁ
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 2 ай бұрын
Bless you
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 ай бұрын
Thank you for your service.
@ethioupdatedinfo.
@ethioupdatedinfo. 2 ай бұрын
Thank you pastorye
@haymanotteshome592
@haymanotteshome592 Ай бұрын
Teru mekere new Thankes.
@user-ec7fs3ob8i
@user-ec7fs3ob8i 2 ай бұрын
ቸሬ እናመሰግናለን
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@CalmBubbleTea-pp3sr
@CalmBubbleTea-pp3sr 2 ай бұрын
Geta yibarkachuu❤❤❤❤❤
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 2 ай бұрын
❤👏
@samsamsun367
@samsamsun367 2 ай бұрын
ቸሬ ሰላም❤🎉🎉🎉🎉
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 2 ай бұрын
🙏👍😘
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 2 ай бұрын
ሁሉም አጥጋቢ መልስ ነው
@azebg7176
@azebg7176 2 ай бұрын
ቼርያ እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ ።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 ай бұрын
Ere leman beya newo be erasa saten? Meftat eyale memot?
@amenlela8547
@amenlela8547 2 ай бұрын
Paster zare foreshik mist yeteserachew ke balua atinit new yeteserachew yebalal,……. Ena mistiyewa be edime kebeletech ke man atint new yeteserahut litel new??
@negestat12
@negestat12 2 ай бұрын
የድምፅ ጥራት ችግር አለ አስተካክሉት 🙌🙏
@babemoges2736
@babemoges2736 2 ай бұрын
ሰላም እንዴ ናችሁ .ፓ/ር ቸሬ በዛሬ ትምህርት /ውይይት ላይ ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ በእድሜ በልጣ ወደ ትዳር መግባት ችግር እንደሌለው እስከ ተገዛችለት ድረስ ብለህ ነበር ,እና እዚጋ ጥያቄዬ ሴት ልጅ በእድሜ ለሚበልጣት ወንድ መገዛት በከበዳት ሰዓት ይሄ ሀሳብ ትንሽ ሚጣጣም አይመስልም .ልክ ነው አንተ የምታውቃቸው ጥቂት ባለ ትዳር ይኖራሉ .ነገር ግን ይህ ነገር በጣም ጥቂት ነው እና አንተ ይህ ሀሳብ ደግፈህ ስትገኝ ብዙዎች እንዲ ወዳለ ነገር እንዲ ገቡ ያደርጋቸዋል ,እዚጋ መግባታቸው ሳይሆን በመገዛት መቀጠላቸው አጠራጣሪ መሆኑ ነው ። እና ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር ብትነግረን ፣አመሰግናለሁ !
@amazingworld8175
@amazingworld8175 2 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ በ ሰራተኛ ላይ ያነሳህው issue በጣም እቃወምሀለው ምስኪን ድሀ ምንም የማታውቅ ስትሰቃይ እያዬ ዝም ብለህ እይ ማለት መልካም አይደለም ክርስቶስ ለ ሰው ልጆች ሲል ሳይገባው እራሱን ያዋረደ ጌታን እየተከተልን ገና ለገና እንጣለለንን ፈርቶ ሰው ሲበደል ቆሞ ማየትን እንዴት እንዳሰብከው አላውቅም
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 2 ай бұрын
ወጣቶች ጋብቻን ውስብስብ አናድርገው። የሰው ልጆች በሙለ ያለፈበት ነው። ቁም ነገረኛ ከሆናችሁ በቂ ነው። እንዲህ የሆነች የሆነ እያላችሁ አታውሰብስቡት ። አጠገብክ ተመልከት/ች
@desalechtumebo5566
@desalechtumebo5566 2 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ፓስተር ቸሬን እንዴት ነው ማግኘት የሚችለው ያለሁት ከሀገር ውጪ ነኝ 😢 ጸሎት ምክርም ያስፈልገኛል
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 ай бұрын
facebook.com/100054620192535/posts/pfbid0tkf34C9NvBUyC53GSkyideqkbySuYLpVdZYQj2AX7bG3xgfQhtMXvQMHY9fPTU7wl/?app=fbl በዚህ Facebook ላይ መልእክት ይላኩ
@selamworku9909
@selamworku9909 2 ай бұрын
. ​. ❤@@EpaphrasChristchurch
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 2 ай бұрын
ልጅቷ ላይ ፍርሃት አለ ነፃ እንድትሆን Free ሁን pastor በሙሉ ልብ confidentially እንድታወራ ።
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 2 ай бұрын
ዴት አደረጉ ሲባል ወንድና ሴት አብረው ተኙ ጊዜ አሳለፉ በፍቅር እፍ ክንፍ አሉ ማለት ነው የሚመስለኝ ትርጉሙ :: ካስተማራችሁ አይቀር እንደኔ የሚሳሳት ሰው ስለሚኖር አማርኛ ትርጉሙን ብታብራሩት ከነትርጉሙ! ?
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 2 ай бұрын
Enemy betam gira newu migebagn dating malet ketitegna tirgumu bibrara tiru newu
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 2 ай бұрын
ፓስተር እኔ ሳላጋባ ሳላሳ ልሞላኝ ነው እባክህን ባል ፈልግልኝ ፈጣሪውን ይምፈራ ትዳሩን የምያከብር
@menenbayou4930
@menenbayou4930 2 ай бұрын
አሁን ያልሽውን ለ አምላክሽ ንገሪው ለምኚው እድሜ ያልሽው ደሞ 30 ሊሞላሽ የደረሰው እኮ አምላክ እድሜን ስለሰጠሽ ነው አመስግኚ
@niyuethio5286
@niyuethio5286 2 ай бұрын
ስላም ፓስተር ቸሬ እንዴት ነይ ባጣም ተባርክ በብዙ ዉዴ ጥያቄ ስገባ ማለት ነው አንድ ልጅ እውድሽለው አፈቅረሽለው ይለኛል እድሜ ካኔ ትንሽ ነው እና ብገባው ችግር ይኖርው ይሁን ግን ልጅን ብዙም አልውደድኩትም፣ ልጅ አገልጋይ ባይ ነው 😅
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 ай бұрын
እረተይ እህቴ ይቅርብሽ
@peace2all51
@peace2all51 2 ай бұрын
ወንዶች በእድሜ ቢያንሱ መልካም ነው ምክኒያቱም ሴቶች ሁሌም ስሜታቸው ስለማይቀዘቅዝ እንዲያውም በአስር አመት ማነስ አለበት ግን ደሞ አይበስሉም መከራ እኮ ነው
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 2 ай бұрын
ሴት ትብለጥ ነው የምትይ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Ай бұрын
😂😂😂😂
@teg22345
@teg22345 2 ай бұрын
Dating gen mendenew 🤔🧓
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
በክርስትናዉ አለም ቋንቋ ዴቲንግ ከመኝታ ዉጭ የመተያያ መተዋወቂያ እና የመግባቢያ ጊዜ ነዉ።
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/apqkqK1q25PPlpc.html ይህን ትምህርት ይመልከቱ!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
በክርስትናዉ አለም ቋንቋ ዴቲንግ ከመኝታ ዉጭ የመተያያ መተዋወቂያ እና የመግባቢያ ጊዜ ነዉ ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
Dating በውጪው ሃገር የሚጠናኑበት ከተግባቦት በሆላ ወደ ሪሌሽን ይገባሉ በ መቀጠል ለ ቤተክርስቲያን ያሳውቃሉ ትምህርት ወስደው ይጋባሉ በዚህ ዙር ግን ምንም አይነት ቅድስና የሌለው ግንኙነት ማድረግ አይቻልም።
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 2 ай бұрын
Dating means taking time both of you about future with out sixuoltty
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 ай бұрын
setoche kewendochebewlde becha sayhon wanaw setwa kewende ylke esw tolo chenkltwa astesasrbwa ylke new wend bzu srydeg ke 35 bwala new besel yemelu bastesaseb
@MakiJusus
@MakiJusus 2 ай бұрын
ፓስተር ቸርየ ወንድሜ እኔ በ ጌታ ነኝ 2 ልጆች ኣሉኝ 34 ኣመቴ ነው ገታ ከተቀበልኩኝ በኋላ ምንም የትዳር ህይወት ኣስቤ ኣላቅም። ግን ከ 4 ወር በፊት በ f.b ኣንድ ሰው ተዋወኩኝ ሰውየው ለትዳር ፈለኩሽ ኣለኝ ያኔ እኔ ኣልተቀበልኩትም ግን ከ2 ወር መልሶ ኣጥብቆ ጠየቀኝ እኔም ተቀበልኩት ግን በእምነቴ ኣጥብቄ ተማፀንኩት እማልደራደርበት በ ጌታ ነህ ወይ ብየ ደጋግሜ ጠይቄው ኣው ነኝ ብሎኝ በተደጋጋሚ ምጠይቀው ይህ ነው ካልሆነ በ ፍቅር ብወድቅም እሱን መተው እደምመርጥ ኣስረግጬ እነግረው ነበር ኣሁነ ከ 2 ቀን በፊት እኔና ኣንቺ ጥሩ ሂወት እደሚኖረን ኣውቃለሁ ግን በ 1 ነገር ግን እፈራለሁ ኣለኝ እኔ ደሞ ንገረኝ ስለው ሌላ ግዜ ኣለኝ ወተወትኩትና ያቺ ሁሌ የምልህ ከ ጌታ እየሱስ ሚለየኝ የለም የምልህ ከሆነ ምንም ምርጫ የለኝም እተውህኣለው ኣልኩት ኣዎ ኣለኝ እሱ ኦርቶዶክስ ኣማኝ እንደሆነ ኣንቺ ላለማጣት ነው የዋሸሁሽ ኣለኝ እኔም በጣም ኣዘንኩኝ በቃ ጨረስን ጌታ ይርዳህ ብየ ስነግረው በኔ ላይ በጣም ጮሃ ኣንቺ ከሃዲ ነሽ ብሎ እኔ በጣም ሰደበኝ እስካሁንም ኣፈቅርሽ ኣለሁ በ እምነትሽ በ እምነቴ ንቀጥል ኣለኝ እኔ ደሞ ኣልቀበልም በዚ መንገድ ኣንድ እምነት መንፈስ የሌለበት ሂወት ቦዶ እነደመሆኑ ደግሞ እሱ ራሱ እንጂ በ ውሸት የቀረበኝ እኔ ምንም ጥፋት የለኝም በጣም ይሳደባል እሱ የሚኖረው ኣውሮፓ ነው እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ ስለዚ በዚ ጉዳይ ትንሽ ሃሳብ እና ምክር አፈልጋለው ከዚ ከ ኮሜንት ሰጮችም ኣመሰግናለሁ 🙏
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/iqmjdKiesNmdmqM.html ይህን መልዕክት ይመልከቱ
@ephremshimellis6137
@ephremshimellis6137 2 ай бұрын
እህቴ ሆይ ቅዱስ ቃሉ ሲናገር ከ ማያምኑ ጋር በ ማይመች አካሄድ አትጠመዱ ብሎ ያስተምረናል እውነት ነው ያለሽበት የ እድሜ ክልል ለ ጋብቻ ወሳኝ ነው ነገር ግን አንድ አማኝ ስለ ትዳር ሲያስብ ዳግም ከተወለደ ሰው ጋር ብቻ መሆን አለበት ይህ ባልሆነበት ከቶ የ ጌታ ፍቃድ ሊጠይቅ አይገባም ስለዚህ እህትዓለም በጌታ ያገኝሺውን እውነት አጥብቀሽ ያዥ በጊዜው ጌታ ወዳንቺ ይመጣል!
@MakiJusus
@MakiJusus 2 ай бұрын
@@ephremshimellis6137 amesegenalhu wendemie tebarekelgn, telant dewelo endi algn betam endemafekiregn ena abrogn menor bicha endemifelg ena ene geta ekebelalhu b.c anchi lenie beku set ena mitemchin /endenat metehognelgn nesh selzi lasekefahush ena bekalatoche legodahush ejig betam endazene yekir beyegn gin hasabie tekebegn algn, enem endezi alkut rega bel ena bedemb asebebet keza mitekemh neger lay wesen alkut, esu gin menem maseb aysefelgegnm beka ethio... metichie geta endekebl ena be felgeshew church besereat agebashalhu algn, enem ahun 1 neger lemewesen tselot aregie geta yemilegn lemadamet wesegnalhu geta endemiredagn degemo amenalhu, amesegenalhu 🙏
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 2 ай бұрын
አየ ቸሩ እግዚአብሔር ይማረን ጭራሽ ቤተ ክርስቲያን አላሉም ርዕሱን ቱ ምድረ ፍጋ አሁን ይህ ብስሃ አባት መሆኑ ነው😂😂😂 ምድረ ቅል
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
🔴 እውነት ነፃ ታወጣችኋለች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
2:37:12
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 283 М.
ለምን አንፋታም? በፓስተር ቸሬ By Pastor Chere Why don't we divorce?
1:09:20
"አንተ ወጣት ለማን ነህ?"....በፓ/ር ቸሬ
1:01:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 48 М.
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН